- 230
- 6 371 623
የእናት ዉለታዋ tube
Qatar
Приєднався 17 кві 2020
where we can easily prepare a variety of things for our hair at home የተለያዩ ነገሮችን ለፀጉራችን በቀላሉ በቤት ውስጥ የምናዘጋጅበት ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለምታደርጉልኝ ትብብር ከልብ አመሰግናለሁ
Відео
ጸጉሬን እንዴት እንዳበዛው በዚህ መንገድ ብትጠቀሙት ይመረጣል
Переглядів 7 тис.14 днів тому
ጸጉሬን እንዴት እንዳበዛው በዚህ መንገድ ብትጠቀሙት ይመረጣል
ፎረፎር አለርጅክ ቫክተሪያ ቻው ለራስ ቆዳችን ለጸጉር እድገት ለሚነቃቀል
Переглядів 2,2 тис.14 днів тому
ፎረፎር አለርጅክ ቫክተሪያ ቻው ለራስ ቆዳችን ለጸጉር እድገት ለሚነቃቀል
እሩዝ እና የቅርፉድ ውሀ ለጸጉር እድገት ለጥንካሬ ለሚነቃቀል
Переглядів 28 тис.Місяць тому
እሩዝ እና የቅርፉድ ውሀ ለጸጉር እድገት ለጥንካሬ ለሚነቃቀል
ለተጎዳ እና ለሳሳ ጸጉር ጅንጅብል ቅርፉድ እሮዝ መሪ በውሀ
Переглядів 4,3 тис.Місяць тому
ለተጎዳ እና ለሳሳ ጸጉር ጅንጅብል ቅርፉድ እሮዝ መሪ በውሀ
ሁሌም የማይለየኝ የቅርፍድ እና የጅንጅብል ቅባት ለጸጉር እድገት
Переглядів 6 тис.Місяць тому
ሁሌም የማይለየኝ የቅርፍድ እና የጅንጅብል ቅባት ለጸጉር እድገት
ቫዝሊን እና እሮዝ መሪ እንዲሁም ቅርፉድ ለሚበጣጠስ እና ለሚደርቅ ጸጉር
Переглядів 30 тис.2 місяці тому
ቫዝሊን እና እሮዝ መሪ እንዲሁም ቅርፉድ ለሚበጣጠስ እና ለሚደርቅ ጸጉር
እረጅም እና የአማረ ጸጉር እንዲኖረን ይሄ ቅባት ተመችቶኛል
Переглядів 4,7 тис.2 місяці тому
እረጅም እና የአማረ ጸጉር እንዲኖረን ይሄ ቅባት ተመችቶኛል
የቅርፉድ እና የሮዝመሪ ውሀ በሁለት መንገድ ለጸጉሬ እንዴት እንደጠቀመኝ
Переглядів 112 тис.2 місяці тому
የቅርፉድ እና የሮዝመሪ ውሀ በሁለት መንገድ ለጸጉሬ እንዴት እንደጠቀመኝ
አራቱ የጸጉር አይነት የቅርፉድ ውሀን ለየትኛው ጸጉር እንጠቀም
Переглядів 3,5 тис.3 місяці тому
አራቱ የጸጉር አይነት የቅርፉድ ውሀን ለየትኛው ጸጉር እንጠቀም
ለጸጉራችን መነቃቀል እና መርገፍ ምክነያትየቅርፉድ ጥቅም እና ጉዳት
Переглядів 2,4 тис.3 місяці тому
ለጸጉራችን መነቃቀል እና መርገፍ ምክነያትየቅርፉድ ጥቅም እና ጉዳት
የእሮዝ መሪ ቅባት ለማያቋረጥ የጸጉር እድገት ከልጅ እስከ አዋቂ
Переглядів 6 тис.3 місяці тому
የእሮዝ መሪ ቅባት ለማያቋረጥ የጸጉር እድገት ከልጅ እስከ አዋቂ
እረጅም ጸጉር እና እንዳይነቃቀል ሊያደርግልን የሚችል ቅባት
Переглядів 52 тис.3 місяці тому
እረጅም ጸጉር እና እንዳይነቃቀል ሊያደርግልን የሚችል ቅባት
የዚህ ይለያል በ 5 ቀን ጸጉሬ ለውጥ አመጣ በማበጠሪያው ተጠቀሙ
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
የዚህ ይለያል በ 5 ቀን ጸጉሬ ለውጥ አመጣ በማበጠሪያው ተጠቀሙ
ሽበትን እናጥፋ ጸጉራችንን እናሳድግ እንዳይነቃቀል እናድርግ
Переглядів 2,3 тис.3 місяці тому
ሽበትን እናጥፋ ጸጉራችንን እናሳድግ እንዳይነቃቀል እናድርግ
እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር ለቡሄ በአል ኑ ሙልሙል እንጋግር
Переглядів 2,3 тис.4 місяці тому
እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር ለቡሄ በአል ኑ ሙልሙል እንጋግር
ማሻአላህ
በየ ቀኑ ነዉ
LA taliba rabigha mini yibalali???
❤❤
የኔፀጉር የፊቴእረዝምነዉ የጎኔና የሆላየአጭርነዉምላርገዉ
ፀጉርሽ ውብ ነው ያምራል እኔ ግን ኩርችች ነው ፀጉሬ 😢
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯
ስሙ በግሊዝ ንገሩኛ
ሻቦዉ ስም
ማሽ አለ
❤❤❤❤
teru negselmetkrbilen enasgenalene❤❤❤❤❤
የኔ ውድ በጣም ነው የምንወድሽ 😘😘😘😘
እንካን ደና መጣሽ አንቺም ውዴ❤❤❤
❤❤💋💋💋💋💋💋
ደምረኝ ውዴ
ማሬአገሩውስጥአለመቀቤው
ባዝልኑ አንዴት nw yemiseraw
አሜን የኔዉድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
መች ነዉ ምንተጠበዉ
ተቀብተን ሰምንቲ ሶሲቲ ቀን ምንም አዮንም ወይ
እናቆየዋለን ውዴ
ሰላም ፊስታል ጥሮ አይደለም እኔ ሁሌም ነው እማስርው ማታ
Beye qen new ihit
ባለይቶቦ ደሞወ ከሰዉ አይን ይጠብቅሽ
ፀጉር አደኛ ተፈጥሮነዉ ሁለተኛ እናተጤነኛ ከሖነችሁ ፀጉራችሁም ያምራል ጤና ከለላችሁ ምን ብትጠቀሙ ማፊይ ፋይዳ ግን ቤስ በቀን በቀን አቨጥሩት
አይ ውዴ እንደኔ የተጎዳም የለ ግን ዛላውን ብቻ ታግዬ ይዠዋለሁ
❤
❤mashaallaa allah mashaallaa allah mashaallaa allah mashaallaa allah wAooooo Lubbuyee ❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
እህታለም እንዴት ነሽ እባክሽ መልሽልኝ ያለኝolive oil ነው በዛ ብጠቀምስ ምክርሽን ስጭኝ
Ene yalmokerkut ngr yelam gin menm lewut algengewm............
እህቴ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርክሽ በጣም ለውጥነው ያገኝሁበት 🙏❤️
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለምንድነው ግን እይታ የለለው??ተው እናበረታታት እህኔ ቦለቲካ ቢሆን ኖሮ 100kሺ እይታ ይኖረው ነበረ
የኔ ውድ እህት አንቺ ቀና ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደም በቃ እኔ ቃላት የለኝም
ዉዴ ሰላም ነሽ ፀጎረየ በጣም አሰችግረኛል ፎሮፎር እናምላ በይኝ
ዉዴ ሰላም ነሽ ፀጎረየ በጣም አሰችግረኛል ፎሮፎር እናምላ በይኝ
❤❤❤❤❤🎉🎉
እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ፀጉር በጣም ስስ እና ለስላሳ ነው እና ቅባት አይቀበልም እስኪ ምንአይነት ቅባት ልጠቀም
ምን አይነት ቅባት ነበር የምትቀቢው ውዴ
ኧረ የኔም ቅባት አልስማማኝ ብሏል ደሞ ፎረፎሩ ስቀባው ይብሳል. ጸጉሬ ስስ ለስላሳ ረዥም ነበር ግን በቃ. ምንም ልንስማማ አልቻልም
በኮመንት ሲጠይቁሽ ለምን አትመልሽም በጣም ብዙ ግዜ እየጠየኩሽ ነው አትመልሽም
ውዴ ዳታ ብዙ ግዜ ስለማይሰራልኝ ነው ምን ነበር የጠየቅሽኝ ይቅርታ
@tube-gn3mx ሁሌ ቪድየሸ ቀለቀቅሸሰ ቁጥር እየጠየኩሸሰ ነበር አልመልስልኘሰ አልሽ የውልሽ ጥሩ ፀጉረሰ ነበረኝ ግነሰ ተበላሸብኝ ብፋቱ በጣም ቀነሰ በዛላየሰ አለመደረገሰ አለኝ13 አመቱ ከአንገቴ ዝቀሰ አይልም በጣም ይነቀላለሰ ይረግፋለሰ ዛላወሰ ደግኘቀ ለሰስልስ ያሐ ነው ጥንካረረ የለውመሰ ብጥሰሰ ንላል ቀለመሰ ደግሞ ተቀብዬወሰ ነበረሰ አሁነሰ እየለቀቀ ነው ልቆረጠወሰ ነበረሰ ፀጉሬ የሚያሰሰጠለሠ አልኘበረመሰ መጎዳቱ ነወሰ አሰጀሰ አረነሠ መለሠ በይኝ ምነሰ ለሰጠቀመው አሰነረ የምፈለሰገወሰ ጠንካራ የሚያደሰገሰ እና ብዛት ነበር እና መላ በይኝ ምን ለሠድርግ
እሲ እነምከረዉ ዛሬ😂
❤❤❤❤
እህቴ ለፀጉሬ ለውጥ አግኝቸበታለሁ የቅርፍድ የሩዝ እና የሮዝ መሪ እና የአብሽ ውሃ ግን ውጭ ስለማስቀምጠው የቆዳ አላርጂኬ እየተነሳብኝ እርበሽኝ እንዴት ልጠቀመው ባላሳድር የእለት የለቱን እያፍለው ብጠቀመው ውሃው ሲውል ሲያድር ቆዳየን ሲነካው ውሃው አላርጂክ እየተነሳብኝ ስለሆነ ምን ላድርግ እህቴ
እሺ እህቴ እኔ ለሁለት ወይም 3ቀን ብቻ የሚሆናችሁን ስሩ ነው የምለው ሲጀመር
❤❤❤❤❤❤
ውድድ ነው ማራግሽ❤❤❤❤❤❤
ውድድ ነው ማራግሽ❤❤❤❤❤❤
ዉድድ❤❤❤❤❤
ስሚ የኔ ቅመም ዩቱብ የከፈትኩት ለአቺነው እንዳታልፊኝ ለሚሸበሸብ ፀጉር መላ ካለሽ ረጅም ነው ፀጉሬ ግን ከታጠብኩ ምልስብሎ እጥር ነው እሚለው ንገሪን ሀቢብቲ❤
እንደኔ. የኔም እንዶሚ በይው
@AaAa-l7t 🤣🤣አልታጠብምኮ እሔንኑ እየፈራሑ
@@MedinaAsefa-j8e ቁርንፍዱ ትንሽ ከርደድ ያረገዋል. እና መሰብሰቡን በትንሹ ይመልሰዋል ታጥበሽ ስትጨርሽ በቁርንፍድ ውሀ ለቅ ለቅ በይው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣሺልን እህታቺን 🙏🥰🥰 ልጂሺ ምነው ጠፋቺ ናፍቃናለቺ ስራዋን ለምን ተወቺው 😌🥰🥰
የኔ ውድ ትመጣለች ስላልተመቸን ነው ሰሞኑን
Lela mne kbat new emttekmi