ለከርዳዳ ለሚደርቅ ለሚረግፍ ጸጉር ተልባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 32

  • @MuluGebre-b8x
    @MuluGebre-b8x 2 місяці тому +1

    ተባራክ እኔም ቢዙ ለውጥ አይቸለሁ ቃጥ በእውነት እድ የምል ሰው ሰነፋ ነው❤❤❤❤

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን በረች ውደ

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 29 днів тому

    ትክክል ነሸ የኔ ቆንጀ ❤❤❤❤❤

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 2 місяці тому +2

    እህታለም እባክሽ መላበይኝ የፊቴ ፀጉር በጣም ሽሽብኝ ምን እንደማረግ ጨንቆኛል

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 місяці тому +4

    የኔ ደግሞ ሳበጥረው እየረገፈ እቢአለኝ እባክሽ መፍትሄ ታለሽ ነኝ ገሪኝ😢

  • @yehualearegay7879
    @yehualearegay7879 2 місяці тому

    Selam wuda gobez berchi yagera leji🎉🎉🎉

  • @MdKhan-f2k
    @MdKhan-f2k 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gadisegadise3143
    @gadisegadise3143 2 місяці тому +2

    Ibaki wude yemi alsels nigengi wude

  • @lubabelubabe5144
    @lubabelubabe5144 2 місяці тому

    ለሉጫ ጽጉር ግንዴሞ ስስነው እባክሽን መፍትሄ ስጭኝ

  • @yamekail
    @yamekail Місяць тому +1

    ሰላም ህህቶች በቅርብ ነው ሀገር የገባውት በfb ተዋውቄ 7አመት አውርተን ሥለማንነቱ ሳላቅ አግብቼው በ4 ወራችን ተፋታን አሁን የ8ወር እርጉዝ ነኝ ቸግሮኛል በጣም ወልጄ ተመልሼ ወደነበርኩበት ኩዌት እሄዳለሁ እሥከዛ እርዱኝ በማርያም ጨንቆኛል እባካቹ የመዳም ቅመሞች በሚዲያ ሰው መተዋወቅ ይቅርባቹ 😢😢 በመጀመሪያ አጥኑት እወቁት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Місяць тому

      የኔ ውድ በጣም አዘጋጅ ናለሁ የምር ይሄ ያልደረሰበት የለም ግን አይዞሽ እሺ እህቴ ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው እመኝኝ የዛሬን አትመልከቺ የነገሽን አስቢ እሺ እንዳትጨነቂ እመብርሀን ድንግል ማሪያም ታቃለች

    • @yamekail
      @yamekail Місяць тому

      @tube-gn3mx ልክ ነሽ እማ

  • @InspirationalButterfly-zg8cq
    @InspirationalButterfly-zg8cq 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 місяці тому

    በርቺልን ❤❤እኔ ምል ልጣቃም ለግንባሬ ፅጉሬ ድሮም ረዝም ነው ግን ግባሬ እያሄዳብኝ ነው ሁሌ ሂጃብ ስላምለብስ ይሁን አላውቅም እነም ጫፉ ይተሳሰረል ምን ይሻላኝ ንገርኝዳሞ ስስ ነው

  • @samriworku2324
    @samriworku2324 Місяць тому

    እረ በናትሽ የባዝኑንአሰራር ድገሚልን

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 2 місяці тому +2

    ሰላም ፓራፊን ቅባት ጥሩ ነብለሽ ነበር ግን ለኔ አልተስማማኝም ፀጉሬ በጣም ነው የሚነቀለው ከስር መፍቴ ካለሽ🙏

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому

      ውዴ ፋርማሲ ስለሚያዘው እኔም ከዛ ነው የምገዛው ማለት አማራጭ ስላጣሁ ነው ብያለሁ እኮ አሁን ግን አቆምኩ የመጨረሻ ጸጉሬን ገደለ ቀኝ ከሌላው የተሻለ መስሎ ስለታየኝ እንጂ ቆንጆ እማ አደለም ውዴ ኮኮናት ካገኘሽ ተጠቀሚ

    • @astierabath5348
      @astierabath5348 2 місяці тому +1

      @@tube-gn3mx አዎ እማ ኮኮናት የምጠቀመው በፊትም ፀጉሬ እረጅም ነው በተፈጥሮ ግን አሁን በጣም ይወጣል ለማነኛውም አመሰግናለሁ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому

      @@astierabath5348 እሺ ለሚነቃቀልብሽ ደግሞ ቅርፉድ ካገኘሽ በውሀው ሰርተሽ መርጨት በየቀኑ ማለት ነው ከዛ ሲቀጥል ወተት ዉሀ ብጠጪ ደግሞ በጣም ቆንጆ ነው

    • @astierabath5348
      @astierabath5348 2 місяці тому

      @@tube-gn3mxቅርፉድ ጥሩ ከሆነ እሞክራለሁ እሺ እማ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 місяці тому +2

    አህለንንንንን❤

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @JamelaDoha
    @JamelaDoha 2 місяці тому +1

    እህቴ የኔ የተጎዳዉ በካዉያ ነዉ እና በምን ልመልሰዉ በናትሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому +1

      የሩዝ ውሀ ድንጅ እንቁላል ጭቃ ቅባት ሊያፋፋው የሚችለውን ነገር ተጠቀሚ ከዛ ስትሰሪ ላላ ያለ ቁጥርጥር ጫፉን መቁረጥ ከዛ ይመለሳል ውጪ ከሆንሽ ሂና ተጠቀሚ በጣም ቆንጆ ነው ኢትዮጵያ የጸጉር ሂና ብዙም የለም ብዬ ነው

    • @JamelaDoha
      @JamelaDoha 2 місяці тому

      @@tube-gn3mx አወ ዉጭ ነኘ አመሰግናለሁ እህቴ ሁሌም እከታተልሻለሁ በተለይ የቫዝሊን ቅባት የሰራሽዉን እየተጠቀምኩኘ ነዉ ለመቆረጥ እንኳን አልችልም ከቤት አያሶጡኘም እህቴ

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz Місяць тому

      ​@@JamelaDohaazaw bet wesexa lemen aqoricim be meqas

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه 2 місяці тому

    አይ እኔ እኔ አላዲግ ብሎኝ ነው የተቸገርኩት😅

  • @Simu-q9b
    @Simu-q9b Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @JftFyr
    @JftFyr 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @belayche4050
    @belayche4050 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤