Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን እህቴ በጣም ቆንጆ ነው❤
ሰላም እህት ፀጉ የማበዛዉ ምንድን ነዉ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም እህቴስለሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን እኔ ቅርንፋድ , ጥቁር አዝሙድ እና ሮዝመሪ ውሀ አንድ ላይ እጠቀማለሁ ለፀጉሬ እድገትም እንዳይነቃቀልም በጣም ተመችቶኛል ግን አልፎ አልፎ ሽበት ወጣብኝ እና ምን ላድርግ የትኛው ነው ሽበት ሊሆን እሚችለው? ያለእድሜየ መሸበትስላልፈለኩ ነው እና መልስሽን እጠብቃለሁ እህቴ አደራ መልሽልኝ ከተመልካችም ምክር ካላችሁ እጠብቃለሁ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ::
እኔ ፀጉሪ ሎጫ ነዉ ግን ብዛትና ርዝመት የለዉ ህሄንን ብጠቀም ለዉጥ አያለዉ ንገሪኝ እህቴ
❤❤❤ thank you 🙏
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️💝
ቅባቱ ከሌለንስ በምን እንስራዉ
ግን ጥቁራዝሙዱን ለመሥሪያ ልላቅባት ቢሆንሥ ባቲካ አሪፊነዉ ወይሥ እህት
wowow tabarki ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Tsegure betam yinekakelal endihum yisebaberal ebaksh endet menkebakeb endalebgn nigerign 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እህት አለሜ. 😊❤❤እኔ. ግን በውስጥ. አናግሪኝ. በማሪያም ወይም. ዋሳብ ካለሺ ላናግርሺ እህቴ ስደተኘዋ. እህትሺ ነኝ❤❤
እና መሰግንአለን እህት❤❤🎉🎉
እህቴ አላህ ያስብሺውን ያሳካልሺ ጸጉሬ ሥሥነበር ወላሂ አሁን ማሻአላህ ሁኖልኛል ❤❤❤❤
ቁርፉዱነው እህት የኔም ስስነው
@@Rabeah-zn8gp አወንእህት
ሠላም እህቴ በጣም እናመሠግናለን።ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ ለውጥ አግቻለሁ ግን ጫፉ የመከርደድ ባህሪ አለው።parachute ላድርግበት ቅባት የለም ከኛ ጋ
ውዴ ቫዝሊን አታገኝም ቫዝሊን ያለሰልሰዋል ጫፍጫፉን
@@tube-gn3mx bluesealነው ያለኝ ትንሹ
❤❤❤❤@@tube-gn3mx
Ene milish imaye tsagure mantanew Baza ly forofor ale min madareg alebinyii
ዘይቱን በኮኮናት ቅባት መስራት ይቻላል ወይ
አዎ ውዴ ካገኘሽ እማ አሪፍ ነው
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ጎበዝ ነሸ
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤🥰🥰🥰
ሰላም ሰላም እማ እንዴት ነሽ እማ እኔ በጣም የተቸግሩት ሽበት ነው እሰኪ በዚያ ዙርያ ሰሪ
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
Wow 👍 ❤
❤❤❤ማሻአላ አድሥነኝ ጀምሬለሁ ለዉጥእደሚኖረዉ ተሥፋለኝ ኢሻአላ
❤❤
ሰላም እህቴ የፌቴ ፀጉር በጣም ያታጎደ ነው
የኔ አረዝም አለኝ ምን ልቀባ አይ
ማሻ አሏህ
ቅባትየማናገኝ በምን እን ስራው በዘይት ዘይቱን ብሰራውምንችግርአለው
ወይራ ዘይት ካለ እሱን ተጠቀሚ ❤❤❤
ሠላም እህቴ እደነሺ ለቤትሺ አድስ ነኚ አገራችንን ሠላም ያርግልን እና ላስቸግርሺ በፈጠረሺ መልሺልኚ ወይም ቢደወ ስሪልኚ እኔ ታምሜ ነበር ሀኪም ስህድ መዳኒት ሠጡኚ ግደታ መላጨት ነበረብኚ ለመዳኒቱ እና ተላጨሁት ላገባ ነው ሠርጌ 6ወር ቀረኚ ምን ተጠቅሜ ላሳድገው መልሺልኚ🙏🙏🙏
❤❤❤
በተቀባን ሠአት መታጠብ አለብን እህቴ መልሽልኝ
እሲ እነምከረዉ ዛሬ😂
በሞቀውሀ ብቻ ብናደርገውስ ውዴ እንደው የፊቴ አለቀ የምር አይስደት
አዎ ውዴ ውሀውን አፍልተሽ መጠቀም ትችያለሽ
Er banatshi lewet atawe mene tygalsh
እየተጠቀምኩ ነው ግን አሁንም በጣም ነው የሚነቃቀልብኝ
ፀጉሬ በጣም እየረገፋ አሳስቦኛል ጀሚሬዋለሁ ቁረፋዱን ለዉጥ ካለዉ እነግረሻለሁ
GOBEZ.
ቅባቱ አንድ አይነነት ባይሆን የዛ ዘር ከሆነ ማድረግ ዮቻላል
እህቴ ጥያቄነበረኝ መልሽልኝ ሌሎችም ታወቃችሁ ንገሩኝፀጉሬ በጣም ስስየሚባል አደለም ብዙም አይደለም ግን ለስላሳ ነው እና አረብ ሀገር ተመጣሁ ከትንሽ ጊዜ በኋላ መነቃቀል ጀመር ከዛበኋላ ሳበ ጥረው ልክ የተላጨሁትጂ በማበዘሪያ የወጣ አይመስልም ሲነጪ መድረቅም ጀመረ በፊት ሳበ ጥረው ምንም አልጠቀምም ለስላሳስለሆነ አሁን ግን ታጥቤእጂ ማበጠርአልችልም በጣም ይያያዛል ይነጫል ፀጉሬ ያንያክል ረጂም የሚባል አደለም መካከለኛ ነው አሁን ላይ ግን ተወገቡ በታች ግማሹ ፀጉር አይመስልም የበሰበሰጪድ ይመስላል ተግባሬም መሀልደረሰ እየሸሸ ጫፉን ቆረጥኩት ሰራሽ ባሰ በት ስነካውበጀ ተከትሎኝ ይሄዳል መነጨቱ አሁን ደሞ ብሉማጀክ ቅባት መጠቀምተጀመርኩ 2ወር ሆነው ትንሽ ለስለስአለ መነጨቱአላቆመም ምን ላድርገው ተነጭቶአለቀ መላ ካለሽ ንገሪኝ
የኔምነበር ቁርፍዲ ተጠቅሚ ማማየ
ሂና ተጠቀሚ ያበዛልሻል
በፍጥነት አዉሪ ኡፍ ግዜ ቆጥብልን😢
እሺ ውዴ
@@tube-gn3mx አመሰግናለሁ ይቅርታ ግን 💚
@@tube-gn3mxፁጉራ በስት ቀን ብንታጸብ ጥሩ ነው
የሚያከረድድ ንገሪ ፀጉ አቅም የለውም
ነይልቀይርሽ ኧረወይኔ የኔሽቦሁኖብኝ አይይይ😅😅😅😅
@@የአቤልብቻ እሽ ክክክክ
ቅርፉድ ያደርቃል
❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እህቴ በጣም ቆንጆ ነው❤
ሰላም እህት ፀጉ የማበዛዉ ምንድን ነዉ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም እህቴስለሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን እኔ ቅርንፋድ , ጥቁር አዝሙድ እና ሮዝመሪ ውሀ አንድ ላይ እጠቀማለሁ ለፀጉሬ እድገትም እንዳይነቃቀልም በጣም ተመችቶኛል
ግን አልፎ አልፎ ሽበት ወጣብኝ እና ምን ላድርግ የትኛው ነው ሽበት ሊሆን እሚችለው? ያለእድሜየ መሸበትስላልፈለኩ ነው እና መልስሽን እጠብቃለሁ እህቴ አደራ መልሽልኝ ከተመልካችም ምክር ካላችሁ እጠብቃለሁ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ::
እኔ ፀጉሪ ሎጫ ነዉ ግን ብዛትና ርዝመት የለዉ ህሄንን ብጠቀም ለዉጥ አያለዉ ንገሪኝ እህቴ
❤❤❤ thank you 🙏
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️💝
ቅባቱ ከሌለንስ በምን እንስራዉ
ግን ጥቁራዝሙዱን ለመሥሪያ ልላቅባት ቢሆንሥ ባቲካ አሪፊነዉ ወይሥ እህት
wowow tabarki ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Tsegure betam yinekakelal endihum yisebaberal ebaksh endet menkebakeb endalebgn nigerign 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እህት አለሜ. 😊❤❤
እኔ. ግን በውስጥ. አናግሪኝ. በማሪያም ወይም.
ዋሳብ ካለሺ ላናግርሺ እህቴ ስደተኘዋ. እህትሺ ነኝ❤❤
እና መሰግንአለን እህት❤❤🎉🎉
እህቴ አላህ ያስብሺውን ያሳካልሺ ጸጉሬ ሥሥነበር ወላሂ አሁን ማሻአላህ ሁኖልኛል ❤❤❤❤
ቁርፉዱነው እህት የኔም ስስነው
@@Rabeah-zn8gp አወንእህት
ሠላም እህቴ በጣም እናመሠግናለን።ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ ለውጥ አግቻለሁ ግን ጫፉ የመከርደድ ባህሪ አለው።parachute ላድርግበት ቅባት የለም ከኛ ጋ
ውዴ ቫዝሊን አታገኝም ቫዝሊን ያለሰልሰዋል ጫፍጫፉን
@@tube-gn3mx bluesealነው ያለኝ ትንሹ
❤❤❤❤@@tube-gn3mx
Ene milish imaye tsagure mantanew Baza ly forofor ale min madareg alebinyii
ዘይቱን በኮኮናት ቅባት መስራት ይቻላል ወይ
አዎ ውዴ ካገኘሽ እማ አሪፍ ነው
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ጎበዝ ነሸ
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤🥰🥰🥰
ሰላም ሰላም እማ እንዴት ነሽ እማ እኔ በጣም የተቸግሩት ሽበት ነው እሰኪ በዚያ ዙርያ ሰሪ
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
Wow 👍 ❤
❤❤❤ማሻአላ አድሥነኝ ጀምሬለሁ ለዉጥእደሚኖረዉ ተሥፋለኝ ኢሻአላ
❤❤
ሰላም እህቴ የፌቴ ፀጉር በጣም ያታጎደ ነው
የኔ አረዝም አለኝ ምን ልቀባ አይ
ማሻ አሏህ
ቅባትየማናገኝ በምን እን ስራው በዘይት ዘይቱን ብሰራውምንችግርአለው
ወይራ ዘይት ካለ እሱን ተጠቀሚ ❤❤❤
ሠላም እህቴ እደነሺ ለቤትሺ አድስ ነኚ አገራችንን ሠላም ያርግልን እና ላስቸግርሺ በፈጠረሺ መልሺልኚ ወይም ቢደወ ስሪልኚ እኔ ታምሜ ነበር ሀኪም ስህድ መዳኒት ሠጡኚ ግደታ መላጨት ነበረብኚ ለመዳኒቱ እና ተላጨሁት ላገባ ነው ሠርጌ 6ወር ቀረኚ ምን ተጠቅሜ ላሳድገው መልሺልኚ🙏🙏🙏
❤❤❤
በተቀባን ሠአት መታጠብ አለብን እህቴ መልሽልኝ
እሲ እነምከረዉ ዛሬ😂
በሞቀውሀ ብቻ ብናደርገውስ ውዴ እንደው የፊቴ አለቀ የምር አይስደት
አዎ ውዴ ውሀውን አፍልተሽ መጠቀም ትችያለሽ
Er banatshi lewet atawe mene tygalsh
እየተጠቀምኩ ነው ግን አሁንም በጣም ነው የሚነቃቀልብኝ
ፀጉሬ በጣም እየረገፋ አሳስቦኛል ጀሚሬዋለሁ ቁረፋዱን ለዉጥ ካለዉ እነግረሻለሁ
GOBEZ.
ቅባቱ አንድ አይነነት ባይሆን የዛ ዘር ከሆነ ማድረግ ዮቻላል
እህቴ ጥያቄነበረኝ መልሽልኝ ሌሎችም ታወቃችሁ ንገሩኝ
ፀጉሬ በጣም ስስየሚባል አደለም ብዙም አይደለም ግን ለስላሳ ነው እና
አረብ ሀገር ተመጣሁ ከትንሽ ጊዜ በኋላ መነቃቀል ጀመር ከዛበኋላ ሳበ ጥረው ልክ የተላጨሁትጂ በማበዘሪያ የወጣ አይመስልም ሲነጪ መድረቅም ጀመረ በፊት ሳበ ጥረው ምንም አልጠቀምም ለስላሳስለሆነ አሁን ግን ታጥቤእጂ ማበጠርአልችልም በጣም ይያያዛል ይነጫል
ፀጉሬ ያንያክል ረጂም የሚባል አደለም መካከለኛ ነው አሁን ላይ ግን ተወገቡ በታች ግማሹ ፀጉር አይመስልም የበሰበሰጪድ ይመስላል ተግባሬም መሀልደረሰ እየሸሸ ጫፉን ቆረጥኩት ሰራሽ ባሰ በት ስነካውበጀ ተከትሎኝ ይሄዳል መነጨቱ አሁን ደሞ ብሉማጀክ ቅባት መጠቀምተጀመርኩ 2ወር ሆነው ትንሽ ለስለስአለ መነጨቱአላቆመም
ምን ላድርገው ተነጭቶአለቀ መላ ካለሽ ንገሪኝ
የኔምነበር ቁርፍዲ ተጠቅሚ ማማየ
ሂና ተጠቀሚ ያበዛልሻል
በፍጥነት አዉሪ ኡፍ ግዜ ቆጥብልን😢
እሺ ውዴ
@@tube-gn3mx አመሰግናለሁ ይቅርታ ግን 💚
@@tube-gn3mxፁጉራ በስት ቀን ብንታጸብ ጥሩ ነው
የሚያከረድድ ንገሪ ፀጉ አቅም የለውም
ነይልቀይርሽ ኧረወይኔ የኔሽቦሁኖብኝ አይይይ😅😅😅😅
@@የአቤልብቻ እሽ ክክክክ
ቅርፉድ ያደርቃል
❤❤❤❤❤