Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም አሪፈ ነዉ ዉዴ❤❤❤
ጥቅሙንብቻሳይሆንጉዳቱንምእየተናገራችሁ😢
ሽንኩርት ምን ጉዳት አለው ሲጀመር ሲቀጥል ለአንድ ሰአት ወይም ለአንድ ተኩል ነው የምታቆይው
ሰላም እህቴ ለቤትሸሰ አድስነኝ የምትለቅያቸው ቪድዮች በጣም ጥሩ ነው አንድነገር ልበልሽ እደምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ የኔ ፀጉር ጥሩ ነበር ነገር ግን ስዴት ከመጣሁ ተበላሸ ይበጣጠሳል ብዛቱ በጣም ቀነሰ በጣም ለስላሳ ነው ጥንካሬ የለውም በተደጋጋሚ ቀለም ተቀብቸዋለሁ የባሰ ተበላሸ በዛላይ ምንመሰ አያድግም 13 አመቱ ከትክሻዬ አይወርድም አስተዳደጉ ከኋላ አጭር ከፊት እረጅም ከጎን አጭር ነው ልቆረጠው ነበር አሳዘነኝ በማርያም አትለፊኝ እዴት ልከባከበው ምንሰሰ ልጠቀም እኔ እድያድግልኝ ቦዛቱ እዴጨምረሰ እና ጠንካራ እንዲሆንልኝ ነው እባክሽ ዝም እዳትይኝ
መልሽልኝ እህቴ አይተሽ ዝም አትበይ
ሠላም ሠላም እህት እንዴት ነሺ ሁሉ ሰላም ነው አንድ ጥያቄ አለኝ ተዘይቱን ጋር እሮዝ ማሪ አቀላቅየ እየተጠቀምሁ ነው አንች እዳልሺ ቢቆይ ግን ችግር አለው እንዴ ተስራሁት ቆይቻለሁ 🎉❤❤
ሰላም ፊስታል ጥሮ አይደለም እኔ ሁሌም ነው እማስርው ማታ
Ba Shapo new wosi manaTsano minxibo 😮😮pills malish
ሻንፖ ቢሆን ይመረጣል ውዴ ሻንፖም አሪፉን መርጠሽ ማለት ነው እንደ አርጋን የሆኑ ሻንፖ በጣም ቆንጆ ናቸው
ለህፃን ይሆናል ልጄ 5አመቷ ነው ግን ፈገስ አለባት ብቀባትስ
ትችያለሽ ውዴ ተጠቀሚላት
አረ ለቅማል ንገሪኝ ሞትኩ ዉዴ
እሺ ውዴ