Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርች በቀደም በባዝሊን የሰራሽው። ተጠቅሜ በጣም ለውጥ አግቻለሁ። እሩዝ መሪው እና ጅጅብል ስላማላገኝ እጅ ለውጥ ይኖራል በርግጠኛነት
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርችልኝ
ሰላም እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ ተመልሽልኛለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ፀጉርሸሰ ደግሞ በጣም ያምራል ወደጉዳዬ ስገባ የኔ ፀጉር በጣም ያምረሰ ነበር ለስላሳ ነው ግን ይነቃቀላል ይበጣጠሳል በዛላይ አያድግም 16 አመቱ ካሳደኩት ግን ከአንገቴ ውርድ አይልም በጣም ሳሳብኝ ጥንካሬም የለውም ከግንባሬም በጣም እየሳሳነው በማርያም አትለፊኝ መላ በይኝ እዲበዛልኝ እዲያድግልኝ በጣም እፈልጋለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ለስላሳ ከሆነ ቅርፉድ ጅንጅብል እሮዝ መሪ ሊያጠነክርልሽ የሚችል ቆንጆ ጭቃ ቅባት ወይም እንደ ቫዝሊን ተጠቀሚ ጫፍ ጫፉን መቁረጥ ላላ አድርገሽ ቁጥርጥር መስራት ከዛ ይስተካከላል
ቅርንፉድ ዋው ተባረኪ ቫዝሊን ዋዉ
ያንች ስጦታዉ ከአላህ ነዉ ሆ የኔማ የቀረኝ በርበሪ ነዉ
Yene tsegur yadgal gn ybetatesal chafu ena esti yanchin lmokrew tikr azmudun neber mtekemew befit keserashiw video lay thanks ❤
ማሻአላህ
Thanks so much my sister
የኔ ውድ እኔ ያለሁበት ብርድ ስለሆነ ኮፍያ ስለምጠቀም ፀጉሬን ሳበጥረው ይበጣጠሳል
Yene wud kiru sayhon zalew new mebalew
እሺ ውዴ
እሽ ፀጉሬ በጣም ድክም ያለ ነዉ ስስ ነዉ ምን ባደርገዉ ይመለሳል
የቅርፉድ ውሀ ተጠቀሚ ጅንጅብል የሩዝ ውሀ ቫዝሊን እነዚህን ተጠቀሚ ጸጉርሽ ይመለሳል
Ynce wed iht mlkam tmirt nw tiru nw birche🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉በርቺ
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤amene 😊
አንችየዋ የሚስቴ እነግራት አለሁ እስኪ
ያልገባኝ የፀጉር ዘለላው ሚጠነክር ክስሩ እንጂ እንዴት ዘለላው ብቻ ሚጠነክር የኔውድ ስላልገባኝ ነው ተባረኪልኝ
ውዴ ሁሌ ልብስ ሚያጥብ ሰው ጥፍሩ ምን ይሆናል ገምቺ ጸጉርም እንደዛው ነው ዘለላውን በተለያየ ነገር ልንገለው እንችላለን ሳናቅ ግን ተጠቅሜ ስላየሁት እነዚህ 3ነገሮች አሪፍ ናቸው
🎉🎉🎉🎉🎉❤
እህት የኔ ጠጉሬ ፊቱንም ለስላሳ ነው ግን ቁመት የለውም ብዛትም የለው ምን ብጠቀም ነው ብዛት የሚጨምርው. ና ቁመትስ የም ጨምር ው እህት
እኔ የተጠቀምኩትን ተጠቀሚ ውዴ ቅርፉድ በውሀው ቫዝሊን በጅንጅብል በቅርፉድ ስሪ እና ተጠቀሚ ሌላው በራስሽ ተንከባከቢው
እሽ ባዝሊን እና ጀጅብል በቅርፍድ እደት አርጌ ነው የምስራው ጅ ጅብል ሉን ፍቅፍቅ ላርገው
አስራርን ጣፊልኝ እደት እደስራሽው
@@ZenabAli-q4i ቅርፉዱን ብቻውን መጠቀም ትችያለሽ ግማሽ ማንኪያ ቅርፉድ በአንድ ብርጭቆ ውሀ በእሳት ጋል አድርገሽ አታፍይው ጋል ሲል ብቻ አውጥተሽ አጥልለሽ ለ3ቀን የሚሆንሽን ሰሪ ከዛ ቫዝሊን በቅርፉድ በጅንጅብል ሰሪ እና ተጠቀሚ ከዛ ጸጉርሽ ይመለሳል
የኔ ውድ❤
lekudask kebat atkebim kemetatebish befit bemen tirit taregiwalesh
yersehut kemetateba befit men likeba tegura endancte newu bizat gen yelewum
እኔ ጸጉሬ ብዝት ብሎ አስቼገረኝ ወላሂ ሰው እድሜው እዬጨመረ ብዛት ይጨምራል እርዝመት ዜሮ ማሻአላህ እናም በለስላሳ ጸጉር እቀናለሁ❤😂
እኔ ስስ ሁኖብኝ ተቸግሬያለሁ
@Rabiiወሎየዋ ሂና ተቀቢ ያበዛል
❤❤❤❤❤
የኔ ጫፍ ጫፉ በጣም ከርዳዳ ነው ደግሞ ይቋጠራል መንታ እንዴት ላድርግ ግራ የገባኝ ነገር እስኪ ምከሪኝ መንታ በካስተር ይጠፋል ብለውኝ ሞከርኩት ብዙ ጊዜ ግን ምንም አልጠፋም የሚነቃቀለው ግን አሁን ጥሩ ሆኖልኛል እባክሽ ጫፉ ግን🥺
ጫፍ ጫፉን መቁረጥ በውሀ ማርጠብ ስሰሪ ማለት ነው ጫፍ ጫፉን በጭቃ ቅባት ወይም ቫዝሊን መቀባት ስሰሪ አለማክረር ብትችይ ቁጥርጥር መስራት አላልተሽ
@@tube-gn3mx እህቴ ሁሌ በወፍራሙ ነው ቁጥርጥር የምሰራው ነገር ግን በቃ በፊት መንታ ነበር አሁን ደግሞ መቋጠር ጀመረ ወደታች አሽሜው አላውቅም ተሳስቼ እንኳን ከሰራሁት በቃ እንጨት በይው እናም ከቁጥርጥር ውጪ አይመቸኝም የምሰራውም እሱን ነው መቁረጥም እቆርጠዋለሁ ደሞ አሁንም እቆርጠዋለሁ በቃ
@Rakb553 እሺ ውዴ በvideo እመጣለሁ በተቻለሽ መጠን በውሀ በማርጠብ መስራት አለብሽ ይስተካከላል
እህታለሜ ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኘ የኔ ፀጉረ የተጎዳዉ በእሳት ነዉ በጣም ብዙ ነበር አሁን ቀንሷል እና ጫፉ በጣም ከረዳዳ እና የማይበጠረ ሁኗል ቅባት ስቀባዉ ምንም አይቀበልም ምን ላድረገዉ በመቤቴ መላ በይኘ ቁመቱም እያጠረ መጣ 😢😢
coconut oil arif new tru mineral alew le derek tsegur arif new yenem yaleseleskut bezu new