እረጅም እና የአማረ ጸጉር እንዲኖረን ይሄ ቅባት ተመችቶኛል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 35

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 3 місяці тому +1

    መኩሽየ የኔ ተመሳሳይ የኔ ቅመም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በርችልኝ ሁለተኛ ኮማች ነኝ ጎበዝ በሉኝ የእናት ቤተሰቦች

  • @bismillhaa
    @bismillhaa 2 місяці тому +1

    Yene rozmare yelenyim😢😢😢 min hishalanyal

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому +1

      ያለሽን ተጠቀሚ ግዴታ 3ቱ ሊኖርሽ አይገባም ውዴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому

      ይቅርታ ውዴ

    • @bismillhaa
      @bismillhaa 2 місяці тому

      @tube-gn3mx 😘😘😘😘😘

  • @Setna1312
    @Setna1312 3 місяці тому

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል ❤️

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 3 місяці тому +1

    Ebakesheeeen...TV ATFETESH...VIDEO SERIII LMN BETAM YEREBESHAL YANCHIN Eney Weyeees Yetv VIDEO....

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 місяці тому

      ውዴ ከውጪ ያለው ድምፅ ነው እንጂ TV ሳይለንት ነው ደግሞ አስተካክላለሁ እሺ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን እህት
    እንደማመር ውዶችዬ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 3 місяці тому

    እናመሰግናለን በርች ግን ፅጉራችሁን ስትቆርጡ እርጥብ መሆን አለበት ይላሉ በደረቁ መቁረጥስ ይጎዳዋል እንዴ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣሺ እህት ፖራፊን ቅባት ሀሪፍ ነወይ ንገሪኝ እድገዛው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 місяці тому

      ከሌላው የተሻለ ነው ውዴ

  • @T5Firefox
    @T5Firefox 2 місяці тому +1

    እህቴ አሁንነዉ ያየሁት ፕሮግራምሽንእና የኔፀጉር ከስሩ ንቅል ነው የሚለው ሲቀጥል ከግባሬ ሸሸ በአሏህ እገሪኝ ውሌታሽን አላጠፉም በፈጣሪሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому

      ቅርፉድ ጅንጅብል እሮዝ መሪ ተጠቀሚ የምር ይመለሳል ቫዝሊንም እንደዛው

  • @FateeFa-t4n
    @FateeFa-t4n 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 3 місяці тому +1

    እህቴ ይህንን ጥያቄ መልሽልኝ ልክ እንደዚህ በስንት ካራስኩት ብሀላ የቅርፉድ ውሀውን ከቅባቱ ላይ መርጨት ችግር ይኖረው ይሆን እስኪ ግልፅ አድርጊልኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 місяці тому

      እኔም እንደዛ አድርጉ ነው የምለው ውዴ እርጭው

  • @MQ2012
    @MQ2012 3 місяці тому

    Awarny banatish❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 3 місяці тому

    እህቴ የአኔ ፁጉር ጫፉ ሳበጥረው ይርጉፋል እና አልቆርጠውም ግን ከነበረበት አሁን ይሻልል ውህድም ስለምጠቀም ምን ትይኛለሽ??

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 3 місяці тому +1

    የኔ ውድ ናፍቀሽኛል ወላ😢

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 місяці тому +1

      ውዴ እንዴት ነሽ እኔም በጣም ናፍቃችሁኛል የምር

  • @ggvj1398
    @ggvj1398 3 місяці тому

    እህት ናእና በኢቶብያ ምድነው ሥሙ

  • @የኮቻዋtp9ug
    @የኮቻዋtp9ug 3 місяці тому

    እረ ወላሂ ስተየ ቆረኩት የባሱን አስጠላ ያልተጠቀምኩት የለም ወይ ንቅንቅ

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 3 місяці тому

    ሩዝ መሪዉን አለገኘሁም በጣም ተቸገረክኩኝ ኢሸአላህ ኢጃዛ ስሄድ ገዝቸ እሞክረዋለሁ

  • @حياتالحبشيه
    @حياتالحبشيه 2 місяці тому

    በስበሬነዉየቀርኝ😂😂😂እኔ

  • @belayche4050
    @belayche4050 3 місяці тому

    Wow ❤

  • @asbiketbwriy9
    @asbiketbwriy9 3 місяці тому

    ለሽበት ማጥፊያ ብቻ ለምን አሰሪልንም

  • @emu4249
    @emu4249 3 місяці тому +1

    እህቴ መልሽልኝ እኔ ቅባት ለማግኘት ስለማይመቸኝ ያለኝ ኮኮናት ነው አንች እምትጠቀሚው እና እሱን በእሮዝ መሪ እና ጥቁር አዝሙድ አዘጋጂቸ ተቀብቸ መተው እችላለሁ እስክምታጠብበት ቀን ድርስ ማቆየት ይቻላል ወይስ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 місяці тому +1

      ትችያለሽ ውዴ

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 3 місяці тому +2

    ሰላምነዉ እህት እዴት ነሽ በስት ወር መቆረጥ አለበት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 місяці тому +1

      ፈጣን እድገት ካለሁ በሁለት ወርም ዘገምተኛ ገሆነ 3 ወር ጫፉ መንታ አውጥቶ ከተያያዘ በማንኛውም ግዜ መቆረጥ አለበት ጤናማ እንዲሆን

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 3 місяці тому

      ​@@tube-gn3mxSelam enkwan dena mexash yene tsgura cafe cafu manta yelawam gin rejim an acar naw mintinyalesh