Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአላህያረብዉዴ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ !በርቺ!ሀሪፍ ነው፡፡
በርቺ
ሰላም ላችም እህታችን እናመሠግናለን ለውጥ አለው በጣም በደንብ ግን የሆነ የመበጣጠስ ባህሪው አላቆም አለኝ በቀረ ለውጥ አለው
Salame lache
👌👌👌👌
ፀጉርሽግን ተፈጥሮነዉያች
እህቴ አረብ አገር እይመቼኝም ላዛኑዉ ዘጉሬ ሀገሬግን ቆጆነበር እቅልፍ ብዙአልተኛም ወተትግን እጠቀማለሁ
ሀይ ጥያቄ ካልመለሽ ባይሽ ምን ይሰራልኝል
እባክሽ ሰርተሽ ላኪልኝ❤❤
በማርያም አትለፊኝ ፀጉሬ የቁርፍድ ውሃ መጠገም ከጀመርኩ ውስጡ እንደጭድ ድቅቅ አለ በጣም ይያያዛል ወዙ ጥፍት አለብኝ በናትሽ ምን ላድርግ አልተመቸኝም ይሆን ስሰራ ቁርፍድ አላበዛም
እኔም አልተስማማኝ ልክ እንዳንች
እናት በአላህ ቀሲል ቅጠል ካለሽ አሳይኝ በጣም ባስቸኳይ እፈልጋለሁ ሰው ታሞብኝ መዴሀኒት ነው ብልውኝ ነው እናት በአላህ
በምን ልላክልሽ
@SkinaHusman ቁጥሬን ላስቀምጥልሽ. ?
ውሸት ነው
ኣትዋሺ ዉሸታም😢😏😏😏
ማሻአላህያረብዉዴ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ !በርቺ!ሀሪፍ ነው፡፡
በርቺ
ሰላም ላችም እህታችን እናመሠግናለን ለውጥ አለው በጣም በደንብ ግን የሆነ የመበጣጠስ ባህሪው አላቆም አለኝ በቀረ ለውጥ አለው
Salame lache
👌👌👌👌
ፀጉርሽግን ተፈጥሮነዉያች
እህቴ አረብ አገር እይመቼኝም ላዛኑዉ ዘጉሬ ሀገሬግን ቆጆነበር እቅልፍ ብዙአልተኛም
ወተትግን እጠቀማለሁ