ኮኮናት oil ተገኘ አርጋን ሻንፖ ተጠቀሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 7 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛልኘ እናት የእኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ኦ አወ በጣም አሪፍ ነው የምር ኦ እኛም በጣም እንወድሻለን ስላሳየሽን እናመሰግናለን እማ በርችልኘ እማ

  • @MedinaAsefa-j8e
    @MedinaAsefa-j8e 3 дні тому +1

    የኔ ውድ በጣም ነው የምንወድሽ 😘😘😘😘

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  16 годин тому

      የኔ ውድ ከኔ አይበልጥም

  • @MadinaHussin-y8b
    @MadinaHussin-y8b 6 днів тому

    አኔዉ ድ እኛም እናወድሻለን አህቴ አባሸርልኝ

  • @yosephNigusse
    @yosephNigusse 7 днів тому +1

    yne wed iht idemena tena ystesh

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 4 дні тому

    አሜን የኔዉድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tuyh3121
    @tuyh3121 7 днів тому

    እንኳን ሰላም መጣሺ እህት አለም 🙏🥰

  • @bezenasbezenas9693
    @bezenasbezenas9693 7 днів тому

    አሜን፡አሜን፡አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @امطالب-ل3ص
    @امطالب-ل3ص 7 днів тому

    እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ፀጉር በጣም ስስ እና ለስላሳ ነው እና ቅባት አይቀበልም እስኪ ምንአይነት ቅባት ልጠቀም እንድ በዛልኝ እፈልጋለው እናም ጠንከር እንድል ምንልጠቀም መልሽልኝ ❤❤❤❤❤

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 7 днів тому

    ማሻአላህ ወላሂ እያዬነው ፀጉሯ በጣም አደገ የዛሬ 3አመት ጀምሬ ነው የምከታተላት ፀጉሯ በ2እጥፍ ነው ያደገላት እኔ ራሱ ማሀላ ያለበት ይመስል ፀጉሬ ከጆሮዬ ዝቅ አይልም ነበረ ለ20አመት አሁን ግን እሷን መከታተል ከጀመርኩኝ እጀርባዬ ደርሶልኛል ፀጉሬ በጭራሽ ማደጉን አላቋረጠም አልሀምዱሊላሂ ፈጣሪ ይመስገን አንቺም ተባረኪልኝ የኔ ውድ

    • @fatuma1256
      @fatuma1256 4 дні тому

      ምን ምን ተጠቅመሽ ነው ውዴ

  • @FatiyaAbd
    @FatiyaAbd 6 днів тому

    የሻፖውን ስሙን ኒገሪኝ እና የኮኮናቱን❤❤❤

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 6 днів тому

    Heger bet DURU samuna tetekemi mnm aynet kondoshinerm ayasfelgm

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 7 днів тому

    ስወድሸ

  • @Amutiየገደራዋ
    @Amutiየገደራዋ 7 днів тому +1

    ሻቦዉ ሳኡድ አለ ወይ የወይራ ሳሙና አለኝ አስሊዉ እቤት የተሰራ ግን እኔ ተጠቅሜዉም አላቅ

  • @MesiSmart-z6u
    @MesiSmart-z6u 6 днів тому

    Le sent sa'at new yemtaqoyew?

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 7 днів тому

    የህንድ ቆንጆ ነዉ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 6 днів тому

    እኛ የመዳን ቅመሞችኮ አዛኝ እሩሩ የሰው ደስታ የማስደስተን ምቀኝነት የለለብን ከኪሳችን አካፈዬች ነው

  • @Mixa14
    @Mixa14 7 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @tiebe-qd8fo
    @tiebe-qd8fo 2 дні тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 2 дні тому

    ስሙ በግሊዝ ንገሩኛ

  • @almazbekele2763
    @almazbekele2763 7 днів тому

  • @TarikawDamise
    @TarikawDamise 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪

  • @LobiiibhMmmm
    @LobiiibhMmmm 7 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @marakimichael6493
    @marakimichael6493 6 днів тому

    ኮኮናት ቅባቱ የት ነው የሚገኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  5 днів тому

      ኮስሞቲክስ ይገኛል ሱፐር ማርኬትም ይገኛል

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 9 годин тому

      በየ ቦታው አለ ቅባቱ ግን ለሁሉም ሰው አይስማማም

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 9 годин тому

      ​@@tube-gn3mxእኔምልሽ እኔ በፋዚሊን ሰርቸ ቁርፉድ. ፎረፎር ወጣብኝ

  • @FatiyaAbd
    @FatiyaAbd 6 днів тому

    Kokonatun tekebten metateb alebn

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 7 днів тому

    እኔ ቅርፉል አብሽ ሮዝመሪ ቀይ ሽንኩርትና ነጭ ሽንኩርት እየተጠከምኩኝ ነበር ግን አሁንም ፀጉሬ በጣም እየተነቃቀለ አለቀ ምን ይሻለኛል ከመሳሳቱ የተነሳ ለማሳዝ እራሱ ተቸገርኩኝ እባካችሁ መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ

  • @Elfie-q6f
    @Elfie-q6f 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nigisti-k3q
    @Nigisti-k3q 6 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @BachaKibebe
    @BachaKibebe 5 днів тому

    ❤❤❤❤