ጸጉሬን እንዴት እንዳበዛው በዚህ መንገድ ብትጠቀሙት ይመረጣል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 37

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 28 днів тому +4

    ወላሂ ልክ ነች ውዶችዬ በተከታታይ በትዕግስት በሶብር በስነስርታት ከተጠቀማችሁት ለውጥ ብቻ ሳይሆን ተአምር ነው የምታዩት የምነግራችሁ ነገር ቢኖር በአንዴ በሁለቴ አይደለም በብዙ ጊዜ ነው ለውጡ አትቸኩሉ ቢያንስ ከ1ወር እስከ 6ወር ለውጥ ላታዩ ትችላላች ከዚያ በኋላ ግን ማደጉን አያቋርጥም በየቀኑ እኔ መጠቀም ከጀመርኩ 1ከ8ወሬ እስከ 6ወር ወፍ የለም ነበረ እኔም መጠቀሜን አልተውኩትም ነበረ አሁን ግን ፀጉሬን ለቤተሰቦቸ ልኬላቸው የፈረስ ጭራ ቀጥለሽ ነው አሉኝ😂😂😂😂ያለማመናቸው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  27 днів тому +1

      የኔ ውድ ሀሀሀ አመሰግናለሁ በጣም

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 29 днів тому +1

    En beyqenu serch shrubaw yargal

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ

    በርቺይ ውነት ለመናገር ፀጉርሽ በጣም ለውጥ አለው አረብ ወገር ሁነሽ እደዚህ ለስላሳ አልነበረም አሁንግን ለስልሶል ፀጉርሽ❤

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 Місяць тому +1

    ሰለም ይብዘ የኔ እህት❤❤❤

  • @Life-c5z
    @Life-c5z Місяць тому +4

    የሩዝ ውሀ በጣም ነው ፎሮፎር የሚያመጣው ከሰው ሰው ይለያል ወይስ የተለየነገር ትጠቀሚያለሽ

    • @ErgoMangesha
      @ErgoMangesha Місяць тому

      እኔም እንዳቺዉ ነኝ

    • @rak7888
      @rak7888 29 днів тому

      ወላሂእኔ😢😢😢ገድተሰራሁ,ጨረሶ,ፎረፎርሁነብኝ

  • @Elfie-q6f
    @Elfie-q6f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedbeyan-ur6iv
    @mohammedbeyan-ur6iv Місяць тому +1

    እኔፈንገስ አለብኝ ፀጉሬን መልጦታል ምን ልጠቀም

  • @emu4249
    @emu4249 Місяць тому

    እኔም እየተጠቀምኩት የኔ ዘፍላ ፀጉር ቱቱ ካይን ያውጣልሽ በርችልን የኔማር

  • @كفتوأثيوبيا
    @كفتوأثيوبيا Місяць тому

    Mashallaa lubuu ❤

  • @hayathayat3587
    @hayathayat3587 22 дні тому

    የኔውድ ከቻልሽ መልሽልኝ ፀጉሬ እያደር ቀይ እየሆነ ነው የሚሄዴው በጣም ጥቁር ነበር አሁን ግን😢😢

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn Місяць тому

    እሽ እናመሰግናለን ግን የነ ፀጉር በጣም ስስ ነዉ ሉጫነዉ አሁን ግን የቅርፉዱን ወሀ ስጠቀም ትንሽ የመዳጎስ ባሀሪ እያመጣነዉ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Місяць тому +2

    የኔፀጉር እየተነቃቀለ እየደረቀ አሥቸገረኝ ብዛቱ ጥሩነዉ በጣምብዙነዉ

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg Місяць тому

      የኔም

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 Місяць тому

      @@CygcYffyxg ምይይሻለናል የኔማ እክብካቤ አይወድለትም ክክክ

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq Місяць тому +1

    እየቀባሽውንነው ለውጡንምታይውጉድበልጎደር

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Місяць тому

      ሀሀሀሀሀ ያንቺ ይባስ እንዴት ነው የምሰሙት ገልብጣችሁ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ Місяць тому

    በርቺልኝ ውዴ ማሻአላህ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ Місяць тому

    የኔ ው❤❤❤❤❤❤❤❤ድ

  • @AbebaTamerat-b7c
    @AbebaTamerat-b7c Місяць тому +2

    የሁሉም ዉድ ውሸት ነዉ ሶስት አመት ሙሉ የለወድ ተጥቤ አለቅም እንድሆም የበሰ ተጎዳ

  • @byryamukter-n7m
    @byryamukter-n7m Місяць тому +1

    በነትሽ..የሚየለሰሊስ..ሲሪ

  • @ሀሊማአሊ-በ6ጨ
    @ሀሊማአሊ-በ6ጨ Місяць тому +1

    ፀጉርን ሁለየ ካበጠራችሁት ያድጋል ወላሂ የኔ ከሷይበልጣን ሁለየ ነው እመበጥረው ቅባትም ባትቀያይሩ ሁለየ ተተበጠረ ያድጋን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Місяць тому

      ሁሌ ከተበጠረ ኧረ ውዴ በየቀኑ አበጥረሽ እንዳጨርሽው ማደጉን ብቻ አትይ ይበጣጠሳል ይነቃቀላል

    • @ሀሊማአሊ-በ6ጨ
      @ሀሊማአሊ-በ6ጨ Місяць тому

      @@tube-gn3mx አይበጣጠስ የኔ ውድ

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 14 днів тому

      ​@@tube-gn3mxየኔስ ከቀኑ 3 ወይም 2ነጭቸ ሸረስኩት ከቆየ ይበጣጠሳል

  • @MedinaAsefa-j8e
    @MedinaAsefa-j8e Місяць тому

    ኧረ ተመችቶናል የሒወት ዘመንሽ ምችት ይበልሽ 😘😘😘😘😘

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @HadiyaHasen-w3l
    @HadiyaHasen-w3l Місяць тому +1

    ዸሞአገርምገብተሻልደ ዛሬጀምሬላሁስኪለዉጥሲያመጣይነገርሻልሲስቱ

  • @Yeshey-z7u
    @Yeshey-z7u Місяць тому

    ጥያቄ ጠይቄሽ ነበር አትመልሽም

  • @sabademesia5051
    @sabademesia5051 Місяць тому

    That's not true you just showing you use something else

  • @tigisttadesse4802
    @tigisttadesse4802 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤