Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውዴ ላይክክክክክክ በርችልን
ማርያምን ከድሮ ጀምሪነው እምከታተልሽ አሁን ፀጉሬ ለውጥ አምጥቶልኛን አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤🎉
እኔ ግን ለውጥ አላየሁበትም ድካም ብቻ ሆነብኝ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም
አትሰልቺ ለውጥ ታመጫለሽ መጠቀም ብቻ አደለም መያዝም ያስፈልጋል
@@tube-gn3mx እሽውዴ
የኔ ውድ ተፈጣሪ በተጨማሪ አቺን ሰጥቶናል የምር የኔ ቆረጨው ተበላሽቶብኝ ነበር አሁን ግን በጣም ተመችቶታል ደሞ የባሥ ተከባከቢ ተከባከቢ ይለኛል ሞራል ሠጥቶኛል እደው እድሜሽ ይጠውልልኝ🙏🙏🙏
ትለያለሽ እኮ ኦፍፍ ስወድሽ❤❤❤በርችቅመሞች ደምሩኝ 😢
የኔ ውድ እናመሰግናለን
Almelsechegn me forfori alchalkumi banteshi
Ine Iyetetekemkuy Altatebewum mntygn alesh
የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው እምከተልሽ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው በርቺ ግን ሰሞኑ ሳበጥረው ይወጣል በፊት በትንሹ ነበረ አሁን ግን ከስሩ ነው ሲቀጥል ጫፍ ጫፉ ይሰባበራል የምጠቀመው ቅባት ኮኮናት ካስተር የህንዱ አምላ እና የወይራ ዘይት አድላይ በሽኩርት በቅሩፉድ እና በሮዝመሪ የሰራሁት ቅባት ምን እደተፈጠረ አላቅም ምን ትዪኛለሽ የኔ ጎበዝ ልጅሽን ሰላም በዪልኝ ስወዳት
መልሽልኝማ🎉🎉እኔ ማታ ማታ ሁሌ ሩዝ ዉ ሃ እጠቀማለሁ ችግር አለዉደ መልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
Selam ehet lehejab yemehon aserar asyen ketqban behuala
አመሰግናሉሁ ውድ በጣም ነው ለውጥ ያየሁበት አንድም ነገር አያመልጠኝም የምሰሪያቸውን 10q
Bechilgn
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ ውድ
የኔስ ስጠቀመው ብጥስጥስ አለብኝ ዝንጅብልና ቅርፉድ ጥቁር አዝሙድ ይሻላል ለኔ ፀጉር
ፀጉርንበልብስ ሳሙና ብታጠብ ችግር አለው ሻንፖ በጣም ብጥስጥስ ያደርግብኛል እባክሽ መልሽልኝ
❤
ውደ ለምን አትመልሽልኝም🎉ለስት ቀን ነዉ የምንትወው ፀጉራቺን ላይ
በየቀኑ መርጨት ትችያለሽ ውዴ
Yemgb zeytun new Imtkemew gudat alewu
አይ ውዴ እኔ የምክብ ዘይት አልመክርም አሉ ንፁህ የሱፍ ዘይት ግን እሱም አጠቃቀሙ በጥንቃቄ መሆን አለበት
ማሻአላህ ውበቱ ጸጉርሽ ከአይን ይጠብቅሽ ውዴ😢❤
ተግባሬ ተበጣጠሰብኝ ምን ይሻላል
የኔም ተበጣጥሶአለቀ ማደጉቀርቶያለዉ ባላለቀብኝ
@KasaneshAsmare ዉነሽን ነዉ ዉደ እኔም ፈርቻለሁ
የኔ ዉድ የከፍ አይል ዝቅ አይል
አችእምሰሬችወ ነገሮችይለያሉበረች
ዉዷቸ ተስፋ ሳትቆርጡ ተጠቀሙት ለወጥ አለዉ❤
እኔ ምለዉ ከይቅርታ ጋ ቁርፍዱን ተቀብተን ለስት ሰአት ነዉ የምናቆየዉ
ሁሌም መርጨት እንችላለን
ባይቀቀልስ
Wude Yezngbl diket new Ina yalew kebet malte Ytefech new Ina mntygn alesh
ቅርፉድ ሠረቼ ነበር ሥታጠብ ብቻነው መጠቀም ያለብኝ ሁሌም ልጠቀም
በውሀ ከሆነ ሁሌም ተጠቀሚ ውዴ
ቁርፍዱን ተቀብተን ለስት ሰአት ነዉ ምናቆየዉ
ድምጽሽ አይሰማም
ውዴ ላይክክክክክክ በርችልን
ማርያምን ከድሮ ጀምሪነው እምከታተልሽ አሁን ፀጉሬ ለውጥ አምጥቶልኛን አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤🎉
እኔ ግን ለውጥ አላየሁበትም ድካም ብቻ ሆነብኝ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም
አትሰልቺ ለውጥ ታመጫለሽ መጠቀም ብቻ አደለም መያዝም ያስፈልጋል
@@tube-gn3mx እሽውዴ
የኔ ውድ ተፈጣሪ በተጨማሪ አቺን ሰጥቶናል የምር የኔ ቆረጨው ተበላሽቶብኝ ነበር አሁን ግን በጣም ተመችቶታል ደሞ የባሥ ተከባከቢ ተከባከቢ ይለኛል ሞራል ሠጥቶኛል እደው እድሜሽ ይጠውልልኝ🙏🙏🙏
ትለያለሽ እኮ ኦፍፍ ስወድሽ❤❤❤በርች
ቅመሞች ደምሩኝ 😢
የኔ ውድ እናመሰግናለን
Almelsechegn me forfori alchalkumi banteshi
Ine Iyetetekemkuy Altatebewum mntygn alesh
የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው እምከተልሽ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው በርቺ ግን ሰሞኑ ሳበጥረው ይወጣል በፊት በትንሹ ነበረ አሁን ግን ከስሩ ነው ሲቀጥል ጫፍ ጫፉ ይሰባበራል የምጠቀመው ቅባት ኮኮናት ካስተር የህንዱ አምላ እና የወይራ ዘይት አድላይ በሽኩርት በቅሩፉድ እና በሮዝመሪ የሰራሁት ቅባት ምን እደተፈጠረ አላቅም ምን ትዪኛለሽ የኔ ጎበዝ ልጅሽን ሰላም በዪልኝ ስወዳት
መልሽልኝማ🎉🎉
እኔ ማታ ማታ ሁሌ ሩዝ ዉ ሃ እጠቀማለሁ ችግር አለዉደ መልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
Selam ehet lehejab yemehon aserar asyen ketqban behuala
አመሰግናሉሁ ውድ በጣም ነው ለውጥ ያየሁበት አንድም ነገር አያመልጠኝም የምሰሪያቸውን 10q
Bechilgn
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ ውድ
የኔስ ስጠቀመው ብጥስጥስ አለብኝ ዝንጅብልና ቅርፉድ ጥቁር አዝሙድ ይሻላል ለኔ ፀጉር
ፀጉርንበልብስ ሳሙና ብታጠብ ችግር አለው ሻንፖ በጣም ብጥስጥስ ያደርግብኛል እባክሽ መልሽልኝ
❤
ውደ ለምን አትመልሽልኝም🎉
ለስት ቀን ነዉ የምንትወው ፀጉራቺን ላይ
በየቀኑ መርጨት ትችያለሽ ውዴ
Yemgb zeytun new Imtkemew gudat alewu
አይ ውዴ እኔ የምክብ ዘይት አልመክርም አሉ ንፁህ የሱፍ ዘይት ግን እሱም አጠቃቀሙ በጥንቃቄ መሆን አለበት
ማሻአላህ ውበቱ ጸጉርሽ ከአይን ይጠብቅሽ ውዴ😢❤
ተግባሬ ተበጣጠሰብኝ ምን ይሻላል
የኔም ተበጣጥሶአለቀ ማደጉቀርቶያለዉ ባላለቀብኝ
@KasaneshAsmare
ዉነሽን ነዉ ዉደ እኔም ፈርቻለሁ
የኔ ዉድ
የከፍ አይል ዝቅ አይል