የቅርፉድ እና የሮዝመሪ ውሀ በሁለት መንገድ ለጸጉሬ እንዴት እንደጠቀመኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 106

  • @SimretFikru-r4x
    @SimretFikru-r4x 2 місяці тому +3

    በጣም ነው ምናመሰግነው ውዴ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @AyinalemAbebe-u3t
    @AyinalemAbebe-u3t 2 місяці тому +5

    እህታችን ሰላም ለአንቼ ይሁን አንቼ ፀጉርሽ በጣም ጤናኛ የማያምር ነው እኔ ማየት የምፈልገው የተጎዳ ፀጉር ድኖ ለውጥ አሳይቶ ማየት ነው እጂ ሁሌ ያንችን ነው የምታሳይን ውይም ከአንቼ ቻናላይ ተጠቅመው ለውጥ ያሳየ ፀጉር ያላቸውን አቅርበሽ አሳይን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому +4

      ኮመንት አንብቢ ብዙ ሰው ለውጥ አይቶ ኮምቷል ሲቀጥል በዙሪያዬ ብዙ ጸጉር ለውጫለሁ ያ ማለት ግን በvideo መታየት ላይፈልጉ ይችላሉ እኔ ልጄን ብቻ ነው ማሳየት የምችለው ሲቀጥል እኔ ዩቱብ እንጂ ጸጉር ቤት አልከፈትኩ

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 2 місяці тому +3

    በርችልን በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayhbb4197
    @hayhbb4197 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር. ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሺልን እህት አለም 😊❤🎉🎉🎉🎉

  • @MusaNur-y5q
    @MusaNur-y5q 28 днів тому +1

    ብዛትለ
    ሌለወጸጉርምንትመክሪያለሸ

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ፀጉርሽ

  • @EmuG-r1j
    @EmuG-r1j Місяць тому

    Kefit rejim ke wala achir lehones ehite?

  • @BruktawitBruktawit-r1g
    @BruktawitBruktawit-r1g Місяць тому

    የኔ ቆንጆ ፀጉሬ እየተነቃቀለነዉ ለዛ ንገሪኝ እስኪ

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g Місяць тому

    ማሻላህየኔወደ በጣምምረጥነወ

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 Місяць тому

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
    @Sosiyeyetadelij-fw4dz 2 місяці тому

    Ye qurfudu uah tsegur yenqaqalal gin ane ayitexaqamkuta yelawat be vilezin an qurafudu bexam arif naw

  • @HabtamHabtambogale
    @HabtamHabtambogale Місяць тому

    የምግብ ዘይት መጠቀም ይችላል

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 2 місяці тому +1

    እህቴ በማርያም ንገርኝ እኔ ቤሩት ከመምጠቴ በፍት ቆንጆ ነበር አሁን ግን በጣም አጥሮ በጣም ይሳባባራል እንዳ ድቅት 😢😢

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 2 місяці тому +1

    ኮመንቴን አጥፍቼዋለሁ ምክንያቱም የኔ ሀሳብ በጣም አውንታዊ ነበር ደስ የማይል ኮመንት ስላየሁ ነው

  • @safiabintngus1434
    @safiabintngus1434 2 місяці тому

    በግሪሲኒ ዘይት መስራት ይቻላል ለፀጉራችን

  • @Sammysevle2000
    @Sammysevle2000 2 місяці тому +1

    ሰትተጠቢ አሳዬኒ ኡሁድ ምን ነዉ ምትጠቀሚ

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 2 місяці тому +3

    ሰላም የኔህት ስራውችሽ ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለው የኔን ዩቱብ አየሽልኝ ?ካላስቸገርኩሽ ማለቲነው

  • @melathabthyimer9706
    @melathabthyimer9706 2 місяці тому

    On the other photo on your back it shows the difference your natural hair and extension.

  • @FaJr-x3s
    @FaJr-x3s 4 дні тому +1

    ተቀብተን ሰምንቲ ሶሲቲ ቀን ምንም አዮንም ወይ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 дні тому

      እናቆየዋለን ውዴ

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 2 місяці тому

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም በእግዚአብሔር ያልፉል በርች

  • @meryem-i3j
    @meryem-i3j 27 днів тому

    ማሻአላህ

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde Місяць тому +1

    እርድ ምን አይነት ነዉ ፀጉሬን ለመቀባት ፈልጌ ነበር እህቴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Місяць тому

      እርድ ቢጫው ኧረ አይሆንም አትቀቢ ማለት ምንም መረጃ የለኝም ለጸጉር ግን አይመከርም ውዴ

    • @ማዕረግነኝስደተኛዋ
      @ማዕረግነኝስደተኛዋ Місяць тому

      ጥሩ ነዉ እያልሽ ነዉ

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde Місяць тому

    እርድ ለፀጉር ጥሩ ኘዉ ወይ

  • @TsiTsnnahu
    @TsiTsnnahu 2 місяці тому

    Eske snt gze metekem alebgn besn gze new yasadgal

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ሩዝ መሪ ከየት እሚገኚዉ

  • @amareworku535
    @amareworku535 2 місяці тому

    Shitawn edat enadrgew

  • @RrRr-u4x
    @RrRr-u4x 2 місяці тому

    secure iye tenaqaqele ibi bilonyal mini ishalal

  • @TinsaeMoges-p2k
    @TinsaeMoges-p2k 2 місяці тому +3

    እባክሽ ቻሌንጁንጀምሪ የባለፈውየቅርንፉድውሃውቻሌንጅበጣምጠቅሞኛል ለዚህም አመሰግንሻለሁ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 2 місяці тому

    ሰላምነው ውዴ የኔ ፀጉር ጫፉ ይቋጠራን እና ምን ላድርገው መልሽልኝ በውነት❤

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 2 місяці тому

    ምን ይሰራል ሲረዝም?

  • @neimanasir7619
    @neimanasir7619 2 місяці тому

    Kezieh hulu tata kibe tekebu 😊😊

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 2 місяці тому +1

    እርጥብ ሮዝመሪ አይሆንም? ማለትም ትኩሱ ከእርሻ የተቆረጠ?

  • @SjjeJeje-b1j
    @SjjeJeje-b1j 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️የኔ ዉድ እይት ትብርክ

  • @TsehayaberebuGorisa
    @TsehayaberebuGorisa Місяць тому +1

    እህት ተቀብቶ በይታጠብ ምንም አይሆንም

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Місяць тому

      አዎ ውዴ ይቆያል ምንም ችግር የለውም

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 2 місяці тому

    እኔ ግርፉል ብቻውን እየተጠቀምኩ ነበር ግን በጣም ነው የሚነቃቀልብኝ እና ልተወው ነው

  • @tegestmesele1098
    @tegestmesele1098 2 місяці тому

    ፀጉሬ ስስ ንው ምን ልጥቀም

  • @Sammysevle2000
    @Sammysevle2000 2 місяці тому

    አመሰግን አለሁ በርት

  • @natalisside2406
    @natalisside2406 2 місяці тому

    አኔ የቅርፉድ ዉሀ እየተጠቀምሁነው በጣም ያሳምራል ግን አላሰደገልኝም ምን ይሻለኛል

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 місяці тому

    እናመሠግናለን

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y Місяць тому

    አር አህቴ ልምብጣትስ? ፕልስ 🙏

  • @genetgza3972
    @genetgza3972 2 місяці тому +2

    ያዝጋጀሽው ካለሽ ለመግዛት እንዴት እናገኝሻለን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому +1

      በፊት አዘጋጅ ነበር ውዴ አሁን ግን ግበአቶቹ ተገኝተው አንዳድ ቅባቶችን ማግኘት አልቻልኩም

  • @shiferaw.mahari6971
    @shiferaw.mahari6971 2 місяці тому

    ina taqabiche baye ķanu new mitatabahu

  • @TsadaleTega-y2r
    @TsadaleTega-y2r 2 місяці тому

    ተሰርቶ የመቆየት እድል አለዉ

    • @Gurage4
      @Gurage4 2 місяці тому

      አዋ

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 2 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ ነው በርች ውዴ

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p 2 місяці тому

    የፎረፎርሳ ኧረ ፀጉሬን አቦለለው ሊይነቅለኝነው

  • @Zinet-sw1ff
    @Zinet-sw1ff 2 місяці тому

    ለኔም ንገሪኝ መጀመሪያ ደህና ነበረ አሁን ስደት ከሄድኩ ጀምሮ የተነቀለብኝ ከፊቴ እየሸሸ ብኝ ነዉ መቆማመጥ ኧረ መላ ካለሽ

  • @Halima-p4r
    @Halima-p4r Місяць тому

    ❤❤🎉🎉✅️🙏

  • @medina-o7l
    @medina-o7l 2 місяці тому +2

    የመሀሉ ፀጉር ለብቻው ክርድድ እና እጥር የሚልበትን ምክንያት እና መፍትሄ ካለሽ ብትነግሪኝ???

    • @naima8338
      @naima8338 2 місяці тому

      እደኔወላሂ😢

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg1026 2 місяці тому

    እረ እህቴ መልሽልኝ ለምንድነዉ የኔ የሚበጣጠሰዉ እኔ የ ቅርንፉድ ዉ ስጠቀም ይበጣጠሳል ይደርቃል

    • @SadaEth-w6t
      @SadaEth-w6t 2 місяці тому

      ቅባትአርጊበት በፊት

  • @ggdd-z1r
    @ggdd-z1r 2 місяці тому

    ወደዋ በፈጣፊ ሁለግዚ አይሺአለሁ ግንእኔአንቺእንደምታርጊ ሞከርኩትግን ምንታነውሆኑየማገኘውምንላርግ

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 місяці тому +2

    አረ የኔስ ይለያል ተነቅሎ ሊያልቅ ነው መላ በይኝ እናት

  • @BrtukanTeklay
    @BrtukanTeklay 2 місяці тому +3

    አረ ዉዴ ከዉሃላየ አጭር ከፊቴ ረጅም ሆነብኝ ምን ላድርግ

    • @MahiMahi-xn6qm
      @MahiMahi-xn6qm 2 місяці тому

      የኔ የራሱ እደዛ

    • @امطالب-ل3ص
      @امطالب-ل3ص 2 місяці тому

      አረ የኔም ነው

    • @mamalove521
      @mamalove521 2 місяці тому

      የኔ ደሞ ባአድ በኩል አመት ረዥም እና ብዛት አለው በሌላ በኩሌ ደሞ ሳሰቶ አጭር ሆነብኝ😢😢😢

    • @HamzyaSolaman
      @HamzyaSolaman 2 місяці тому

      Yenem endeza new k huala korchew nbr teyayzobny albeter blony nbr plz mefthe

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому

      እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ጋደኛ አገኘሁ

  • @tesfayemitiku3956
    @tesfayemitiku3956 Місяць тому

    🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰

  • @FadumoAxmed-u7v
    @FadumoAxmed-u7v 2 місяці тому

    ሁለትወረተጠቀምኩት ለዉጥ የለዉም

  • @BanchayehuMehari
    @BanchayehuMehari Місяць тому

    በመጠኑ ለስለስ ያለ ነው ነገር ግን ፌቴ ላይ እ ና ከጫፍ ከርዳዳ ሆነብኝ

  • @natalisside2406
    @natalisside2406 2 місяці тому

    አረ አታስቀኒኝ❤😂

  • @AliAli-z4x7y
    @AliAli-z4x7y 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SimanCusman
    @SimanCusman 2 місяці тому +1

    If u making hair growth products can u also write the ingredients in English so wan can understand since some of us doesn’t spleen Amharic thanks 😊

  • @YONATANDESALGNE
    @YONATANDESALGNE 2 місяці тому

    ሀይ

  • @YemiAragaw
    @YemiAragaw 2 місяці тому

    የሰራሽውን ተቀብተሽ ማሳየት ነበረብሽ

  • @HyatMohammed-gv5gp
    @HyatMohammed-gv5gp Місяць тому

    የነበረውኔውድበናተሽከፊቴእየሸሸአሸገረኝጸጎሬላዛናለሥላሣነውያሥቸገርኝከፊትሸሸብኝተነቃቀለብኝለዚህመፍትሄካለሽየኔውድመልሽልኝበናትሽሥራሽበጣምደሥብሎኛል።ግንደግሞቅርንፉዱናእሩዝመሪውንተቀብቶወደጸሀይብኖጣአያሥመታንምሽውታውዴ

  • @YenuAbabu
    @YenuAbabu 2 місяці тому

    Teftro new

  • @atsededesta
    @atsededesta 2 місяці тому +1

    ይጀመር ቻለንጁ

  • @Zhrah-e6z
    @Zhrah-e6z 2 місяці тому

    ተፈጥሮነውእኔብዙለፋሁ😢

  • @aziebjohanes8312
    @aziebjohanes8312 Місяць тому

    Artfshal

  • @marituawoke7204
    @marituawoke7204 2 місяці тому +1

    ፀጉር ተፈጥሮ ነው አንድ ጓደኛ አለችኝ ፀጉሯ እጅግ የሚያምር እረጅም You tub ክፈች አና ሸቅይ እያልኳት ነው እና ተነቃቅተናል ለማለት ነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 місяці тому

      እንደተመቸሽ ውሰጅው እህቴ

  • @BezuyeAdane
    @BezuyeAdane 15 днів тому

    ምች አያስመታም ቅርንፉዱ

  • @medina-o7l
    @medina-o7l 2 місяці тому +15

    የመሀሉ ፀጉር ለብቻው ክርድድ እና እጥር የሚልበትን ምክንያት እና መፍትሄ ካለሽ ብትነግሪኝ???

  • @YONATANDESALGNE
    @YONATANDESALGNE 2 місяці тому

    ሀይ

  • @YONATANDESALGNE
    @YONATANDESALGNE 2 місяці тому

    ሀይ