ለጸጉር ብዛት ለእድገት በ 7 ቀን ለውጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 місяці тому +4

    እኔ ግን ለእህቴች ሁሉን ነገር ፀጉራችሁን መቀባት የለባችሁም ላድ ሰዉ የሚስማማዉ ለሁሉም ይስማማዋን ማለት አደለም ዋናዉ የዉስጥ ሰላምና ጤና ነዉ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 4 місяці тому +2

    ትክክል ነሽ ውዴ እስኪ በማርያም የማድያት ስሪልኝ እባክሽ 🙏🙏🙏

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 4 місяці тому

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ሳምንተ ነው በጣም ላዉጥ አለው እስካ ዛሬ የስንቱን ዋሬ ሳምቼ stagure ላይ ዋጥ መስራት ነበር የቀረኝ 😅ግን ለአቺ ምስጋና ይግባሽና መባጣጠሱ ሁላ ትቶ ባደንብ ላዉጥ አይቸባታው እጅሽ ይባረክ 🙏አመሰግናለሁ የኔ ዉድ

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 4 місяці тому

    የኔ ፀጉር ተጠውጦ ለማመስገን ያብቃኝ

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 4 місяці тому

    እናመሰግን አለን ውድ❤❤🎉

  • @የአቤልብቻ
    @የአቤልብቻ 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ውዴ አንቺ ጎበዝነሽ የኔው ፀጉር ቃል ገብቶነው ከኢትዮሲወጣ መሰል እንግዲህ ግን ቅባት እስኪ ንገሪኝ የሚያለሰልስና የፊትለፊት የሚመልስ ውዴ

  • @EtalemTsegaye-ug6wk
    @EtalemTsegaye-ug6wk 4 місяці тому

    ሰላም ለሚነቃል ፀጉር እና እንበዛል ምንድነው መጠቀም ያለብን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁንክአን ባሳላም ሜጣሽ 🙏🥰አዎ 100%ይሰራል እናመሰግናለን 🙏🥰

  • @LubabaSied-x5g
    @LubabaSied-x5g Місяць тому

    ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SaraniyaKetema
    @SaraniyaKetema 4 місяці тому

    እናመስግናለን 🙏

  • @aregashtegegne3922
    @aregashtegegne3922 4 місяці тому +1

    ሰላም እህት ስለምትሰጭን መልካም ሀሳብና ትምህርት እናመሠግናል እስኪ ከቻልሽ መልሽልኝ ኮኮናት ቅባት ነበር የምጠቀመው ግን በጣም ይበጣጠሳል እና የተሻለ ቅባት ብትነግሪኝ ፀጉሬ ሜድየም ፕሮቲ ነው

  • @TinsaeMoges-p2k
    @TinsaeMoges-p2k 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DahaboSeid
    @DahaboSeid 4 місяці тому

    ለሳይነስ እንዴት ነዉ የምንጠቀመዉ ጥቁር አዝሙዱን እህት

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ 4 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 4 місяці тому

    ሰላም የኔ ቆንጀ ትክክል ነሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgstLeniy
    @tgstLeniy 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህትዬ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ፀጉሪ እርዝመቱ አሪፍ ነው ግን እያሳሳነው እሚህደው ብትነግሪኝ🥺

    • @tgstLeniy
      @tgstLeniy 4 місяці тому

      እናም ለስላሳ ነው እዴከረድድ እፈልጋለሁ እዳታልፊኝ🙏

    • @Max-zd3pg
      @Max-zd3pg 4 місяці тому

      ቅርፍድ ያከረድዳል የኔ ለስላሳ ልጫ ነበር አሁን ከረደደ በግድ ነው እማበጥረው ​@@tgstLeniy

  • @Rabia-iq3ol
    @Rabia-iq3ol 4 місяці тому

    ሠላም ለሁላችን እህቴ ባለፈውም ጠይቄሻለሁ ፀጉሬን ተላችቸው ነበር ታምሜ እደት ላሳድገው ሰርጌም እየደረሰነው ምን ልጠቀም ለፀጉሬም ለቅሌም እድስማማኚ

  • @MuhammedM-z7t
    @MuhammedM-z7t 4 місяці тому +1

    ባአቡካዶ ቅባት ቅርፉዱን ብቻ ብጠቀመው ምንትይኛለሽ ጥቁርአዝሙድየለኝም እዳታልፊኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 місяці тому +1

      ትችያለሽ ቅርፉድ በቅባትም ያለሰልሳል

  • @SaldAmin-f8q
    @SaldAmin-f8q 4 місяці тому +1

    ሰላም እህቴ ሰላም ይብዛልህ ውዳሴ ምሰሪው ስራ በጣም እኔዋለሁ የኔ አሁን ፀጉሬ በጣም ነበረ እና ለውጥ አለበት እና ሁሉም ነገርሽን እወደሻለሁ የኔማር እኔንጃ በጣም ነው የምወድሽ አበበ መስመር ውስጥ በ ማውራት እፈልጋለሁ እና

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 4 місяці тому

    ውዴ አለው የእኔ ስንፍና ነው

  • @Asstu1234
    @Asstu1234 4 місяці тому

    በዬቀኑ ነው እንዴ መጠቀም ያለብን

  • @TgT-ds6nk
    @TgT-ds6nk 4 місяці тому +1

    መቼ ነው ግን የኔ የሚያድገው

  • @Jdhbd-sv2sr
    @Jdhbd-sv2sr 4 місяці тому

    የወሊድ መከላከያ ይነቃቅላል ነዛነው ተበጠሰ እሜሉት እጅ በጣም አሪፍ ነው

    • @aregashtegegne3922
      @aregashtegegne3922 4 місяці тому

      የኔ ለዛ ይሆንዴ እየተጠቀምኩ የሚረግፈው

  • @MuhammedM-z7t
    @MuhammedM-z7t 4 місяці тому

    በሳምትስቴነውእህቴ

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 4 місяці тому

    እማ የሽበት ለምን አትሰሪም

  • @KlkidaniPapa
    @KlkidaniPapa 4 місяці тому

    ጥቁር አዝሙድ የለለንስ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 4 місяці тому

    እረእህቴ መልሽልኝ ቁርፍድ አፍልቸ እየተጠቀምኩነበር በስምትቀን ሶስትግዜና ሁለግዜ. እና ያውትንሽየመብዛትባህሪአለው. የገረመኝነገር. እፀጉሬላይ ፈልጌ ሽበት ሶስትፍሬ አገኘሁ ያው ነቅየዋለሁ እና ሽበት ይፈጥራል ተውኩት

    • @fatma6629
      @fatma6629 4 місяці тому

      😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 4 місяці тому +1

      ተይበይኛ

    • @fatma6629
      @fatma6629 4 місяці тому +1

      እኔ አንድግዜ ጄምሬነበር

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 4 місяці тому

      @@fatma6629 ውዴ እኔበተደጋጋሚግዜ ሞክሬውነበር. ያውብዛትና የፊትለፊታችንፀጉርየሸሸውን ትንሽ አውጥቷልይ. ያውአያረዝምም. ትርፉ ሽበትነው ወላሂ ፀጉሬላይፈልጌ ከሶስትበላይ ነቅያለሁሸበት ያውፀጉሬእረጅምነው ስቀናጣነውይ የፊትየፊታችንን የሸሸውን መቀባትነውቁርፍዱንውሀይ. ከዛውጭ በሙሉያለውንአናቴን አላስነካም ትቸዋለሁ እልሻለሁውዴ. አችምበተደጋጋሚ ተጠቀሚና. እይውሲ ምናልባች ላይፈጥርይችላል. እኔግንተውኩት አናዶኛል. አለርሜየ ስነቅል ክክክክ