Benja Podcast
Benja Podcast
  • 51
  • 297 302

Відео

🛑 ከዘነበ ወላ የማይጠበቅ መልስ \\\\ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
Переглядів 9 тис.2 години тому
#ፍቅርእስከመቃብር#benjatube#ethiopianmovie
🛑 ፍቅር እስከ መቃብር ታግዷል ? ለምን
Переглядів 58 тис.4 години тому
#ፍቅርእስከመቃብር#benjatube#ethiopianmovie
🛑 አሳዛኙ የአርቲስቶች ድርጊት ለምን ?
Переглядів 17 тис.21 день тому
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 ከአውሮፕላን አልወርድም ብለው ዘብጥያ ወረዱ ያሳዝናል
Переглядів 6 тис.21 день тому
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 ይሄን አውሬ ፍቱትና ህዝቡ ባደባባይ ፍርዱን ይስጠው
Переглядів 7 тис.Місяць тому
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 20 ሺህ ህዝብ የሚታደምበትን የቲክ ቶኩን ፍርድ ቤት ታዘብነው
Переглядів 4,9 тис.Місяць тому
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 ትውልድን ገዳይ ቤቶች ተዘግተዋል እንክዋን ደስ አላቹ
Переглядів 2,1 тис.Місяць тому
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ፈሶ አይቀርም ለፍርድ ሊቀርቡ ነው ክስ ተመሰረተ
Переглядів 2,5 тис.Місяць тому
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 የዘጠናዎቹ ትዝታ ከሙዚቃ እስከ ፖለቲካ ወርቃማ ወይንስ አመዳማ ?
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 አለምን ያስቆጣው የፓሪስ ኦሎምፒክ ያልተሰሙ ጉዶች
Переглядів 2,6 тис.Місяць тому
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 ተዘጋጁ መጪው ጊዜ ከባድ ነው የቁልቁለት ጉዞ ይጠብቀናል ብራቹ ቀልጥዋል
Переглядів 5 тис.Місяць тому
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 ተፈታኞቹ ተደፈርን ተደበደብን ስቃይ ደረሰብን እያሉ ነው ያሳዝናል
Переглядів 1,6 тис.Місяць тому
🛑 ተፈታኞቹ ተደፈርን ተደበደብን ስቃይ ደረሰብን እያሉ ነው ያሳዝናል
🛑 አስገራሚ የፍቺ ምክያቶች ዝርዝር ተጠንቶ ወጣ 9 ሺ ትዳር በዚ አመት ፈርስዋል
Переглядів 6 тис.Місяць тому
🛑 አስገራሚ የፍቺ ምክያቶች ዝርዝር ተጠንቶ ወጣ 9 ሺ ትዳር በዚ አመት ፈርስዋል
🛑 ብዙ ውዝግብ ያስነሳው የአብዱ ኪያር አዲሱ አልበም ያስፈራል
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
🛑 ብዙ ውዝግብ ያስነሳው የአብዱ ኪያር አዲሱ አልበም ያስፈራል
🛑 ሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ለሰርግ ሊመጡ ነው
Переглядів 2,8 тис.2 місяці тому
🛑 ሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ለሰርግ ሊመጡ ነው
🛑 የመጀመርያው የኮንሰርት ሿሿ ምላሽ ተሰጠበት
Переглядів 3,1 тис.2 місяці тому
🛑 የመጀመርያው የኮንሰርት ሿሿ ምላሽ ተሰጠበት
🛑 ዲያስፖራዎች እንዳትሸወዱ በአፍ ብቻ የተገባ ቃል ነው አወዛጋቢው ንብረት ማስመለስ አዋጅ
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
🛑 ዲያስፖራዎች እንዳትሸወዱ በአፍ ብቻ የተገባ ቃል ነው አወዛጋቢው ንብረት ማስመለስ አዋጅ
🛑 የሀገር ፍቅር ስራ አስኪያጅ ከመኮብለላቸው ጀርባ ያለው ሚስጥር
Переглядів 9 тис.2 місяці тому
🛑 የሀገር ፍቅር ስራ አስኪያጅ ከመኮብለላቸው ጀርባ ያለው ሚስጥር
🛑 መኪናውን ሰርቃ የተሰወረችበት አስገራሚ ምስጢር ወጣ
Переглядів 22 тис.2 місяці тому
🛑 መኪናውን ሰርቃ የተሰወረችበት አስገራሚ ምስጢር ወጣ
🛑 ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ የተደረገ አሳፋሪ ተግባር
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
🛑 ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ የተደረገ አሳፋሪ ተግባር
🛑 ይህ ስብስብ ወዴት እያመራ ነው ?
Переглядів 3,7 тис.2 місяці тому
🛑 ይህ ስብስብ ወዴት እያመራ ነው ?
🛑 ዲያስፖራውን ባዶ እጅ የሚያስቀረው ጉደኛው ባለ 36 ገጹ ረቂቅ አዋጅ
Переглядів 25 тис.2 місяці тому
🛑 ዲያስፖራውን ባዶ እጅ የሚያስቀረው ጉደኛው ባለ 36 ገጹ ረቂቅ አዋጅ
🛑 የትኩረት ፈላጊዎቹ እና የትኩረት ሳቢዎቹ ልዩነት
Переглядів 2,5 тис.3 місяці тому
🛑 የትኩረት ፈላጊዎቹ እና የትኩረት ሳቢዎቹ ልዩነት
🛑 159 000 ሺህ ቴክስት በመላክ የታሰረችው አፍቃሪ እና ሌሎችም አስገራሚ ነገሮች
Переглядів 2,2 тис.3 місяці тому
🛑 159 000 ሺህ ቴክስት በመላክ የታሰረችው አፍቃሪ እና ሌሎችም አስገራሚ ነገሮች
🛑 የመንሱር ጀማል ጉዳይ እና ሌሎችም ሰሞንኛ ነገሮች
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
🛑 የመንሱር ጀማል ጉዳይ እና ሌሎችም ሰሞንኛ ነገሮች
🛑 ሚስቱን ያለሜካፕ አይቷት በፍርድ ቤት ፍቺ ጠየቀ እና ሌሎችም አስገራሚ የሰሞኑ ዜናዎች
Переглядів 4,4 тис.3 місяці тому
🛑 ሚስቱን ያለሜካፕ አይቷት በፍርድ ቤት ፍቺ ጠየቀ እና ሌሎችም አስገራሚ የሰሞኑ ዜናዎች

КОМЕНТАРІ

  • @afeworkaemro4484
    @afeworkaemro4484 13 хвилин тому

    metsihafu tilik metsihaf new kalk behuala bizu awozagabi neger binorbetim bilehal. what do you mean by this? clarify it.

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 38 хвилин тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Годину тому

    በኦርቶዶክስ ካላንደር የወራቱ ጎደሎ ቀናት ሥራ አይሰራባቸውም ።አንተ የአማራ ወጣት በዚህ ካልነቃህበት ???

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Годину тому

    አጼ ቴዎድሮስም በዳቦ ቆረሳ ላይ ብቻ የተሰማሩትን ካህናትን ፣ መሬት አርሰው እንዲበሉ ከከተማ ገጠር ሸኝቷቸው ነበር ።ምንጬ ethio amharic literature

  • @dawit6731
    @dawit6731 2 години тому

    Thanksgood❤️🙏🙏🙏🙏

  • @bisrateabgebrie2960
    @bisrateabgebrie2960 3 години тому

    ብዙኃን ይመውዕ ማለት ከአንድ ብዙ ያሸንፋል ማለት ነው

  • @ismailnasser2728
    @ismailnasser2728 3 години тому

    ቤንጃ ቲዩብ አረ በናታችሁ መጀመሪያ ንግግሩን ስሙትና ተቹ። ምን ሆናቹሀል? በጣም ሼም ነው። ገና ለገና የሆነ ቃል ተናገረ ብለህ ዝም ብለህ ታወራለህ። ሙሉውን መጀመሪያ ስማው። ደግሞስ ስለ ሀይማኖት ማንቁዋሸሽ ካወራህ ማነው በግልፅ የሚሳደበው? ዩቲዩብ ላይ እስኪ ሰርች አድርግ።

  • @abiymengesha1708
    @abiymengesha1708 4 години тому

    Tnx guys, very informative.

  • @Emu-wx1uo
    @Emu-wx1uo 4 години тому

    እከካም የሆነ ሰዉየ ተናገረ አልተናገረ ምንም የሚያመጣዉ ነገር የለም የትልቅ መሀይም😬😬

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 5 годин тому

    ዘኔ ይመቸው👌👍👍

  • @Hermonabizzaddis
    @Hermonabizzaddis 5 годин тому

    The monestry life is the hardest life ever! No one can get that chance easily 😢

  • @enawgawtadesse7641
    @enawgawtadesse7641 7 годин тому

    የፍቅር እስከ መቃብር ፊልም ጥድፍ ጥድፍ ማለቱ የሆነ ችግር ያለበት ይመስለኛል ፤የሆነው ሆኖ ተስማምተው ቢለቁልን መልካም ነው እላለሁ፤እኔ ባለሙያ ባልሆንም ባነበብሁት ልክ እና በተረዳሁበት አግባብ አጀማመሩ በጣም ጥሩ ነው፤ ነገር ግን በጣም ያሳዘነኝ እንደ ጉዱ ካሳ ሆኖ የሰራው ልጅ (ሙሉጌታ) ይባለል፤ ባህር ዳር ከተማ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል አካባቢ ስዕል እየሰራ የሚተዳደር አርቲስት ነበር፤ ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ ግን ይሰራበት የነበረበትን ቦታ ፈርሶ ህንጻ የተሰራበት ስለሆነ ቦታውን ለቆ የነበረ ሲሆን አመለካከቱ እና ቀረብ ብሎ ላየው የፍቅር እስከ መቃብር ጉዱ ካሳን ነው የሚመስለው፤ ትክክለኛ ምርጫ ነበር፤ሰሞኑን ሰውመሆን ሲናገር ነው ማረፉን ያወቅነው ፤ቀረጻውን ጨርሶ ከሆነ አይመስለኝም እንጅ በፊልሙ ላይ እናየዋለን፤ ነፍስ ይማር!

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 8 годин тому

    ትክክል ነው።

  • @kumlachewakele1392
    @kumlachewakele1392 9 годин тому

    ለምን በቃ እንደ ፊልም ዝም ብለን እስኪ እንይበት ሌላ ታሪክ ውስጥ እስኪ አትግቡ

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 10 годин тому

    ጉዱ ካሳ በትክክለኛ ስሙ ሙሉጌታ በላይ ከበደ የኔ ባች ነው ነብስ ይማር

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 11 годин тому

    ሰዎች ያለዋጋቸው ዋጋ እና ቦታ ሲሰጣቸው እንዲህ ነው የሚሆኑት። ዘነበ ወላ ምንም ዓይነት ነገር የማያውቅ ነገር ግን አውቃለሁ ብሎ የሚያስብ charlatan ነው።

  • @SenaitSeni-pi7ps
    @SenaitSeni-pi7ps 12 годин тому

    መንታ ናቸው😮

  • @FT-Telecom-Expert
    @FT-Telecom-Expert 13 годин тому

    ኦርቶዶክሳውያን፤ ዘመቻው ቀላል እንዳይመሥላችሁ እጅግ በጣም የተሰናሰለ በስትራቴጂክ የሚመራ ነው። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሥራቿ ራሷ ያስታግስላት እንጅ በረቂቅ ሁኔታ እየተካሄደ ያለ የማፈራረስ ሴራ ነው።

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 16 годин тому

    ወይ ዩቱበሮች በቃ የምትሉት አታጡም አይደል ሲጀመር የተባለው ለበአል የተወሰነ ክፍል እናሳያለን ነው ያሉት እንጂ ከበአል ቡሀላ እስከ መጨረሻው ይታያል አላሉም ሶሚክም እራሱ ተናግሯል እራሱ እንደተናገረው ከሆነ ለበአል ይለቀቃል ከዛ ቡሀላ ደሞ ወጥ በሆነ ሰአትና ጊዜ መታየት ይጀምራል ብሏል

  • @zemayared7728
    @zemayared7728 17 годин тому

    ቤንጃ ማይክ ላክልኝ❤

  • @user-sj6rr4rr7q
    @user-sj6rr4rr7q 17 годин тому

    በቡዲዝም መመነን ይቻላል እኮ በእስልምና መነን አይቻልም አለ እንጂ የኦርቶድክስን ስም አላነሳም አልገባኝም ነገሩ ፉስ ያለበት መስለ ነገሩ

  • @adisuabebe8209
    @adisuabebe8209 18 годин тому

    በፉፁም ሰብለ እች አይደለችም

  • @agapieofETHIOPIA
    @agapieofETHIOPIA 18 годин тому

    አብዛኛው (99%) የዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊ የማንንም ቅራቅንቦ ከዚህም ከዚያም ሸምድዶ ከመትፋት ውጭ መሠረታዊ ዕውቀት ፣ አእምሮ እና ባህል እንኳን የለውም (የቀረ ነገር ቢኖር እንጀራ በወጥ መብላትና ለበዓል ሰሞን ሸማ መልበስ ብቻ ነው። ደርዝን ማዎቅ ፣ ክብር እና ሥነ ሥራዓት አፈር በልተዋል ) ። ይህ ዘነበ የሚሉት ገልቱ ዝተትም "የተጠራቀመ ወሬ" እንጅ የማሰብ እና የማሳላሰል አቅሙ ከዜሮ በታች ነው፣ ለዚህም ነው በማያዉቀው ነገር ሁሉ የሚዘባርቀው።

  • @eliastikue3792
    @eliastikue3792 19 годин тому

    ዘነበ ከዋቂ አይደለም..

  • @eliastikue3792
    @eliastikue3792 19 годин тому

    ዘነበ እንደ ስብሀት ተወዳጅ መሆን ይፈልጋል..ስለ ስብሀት ፃፊ ታዋቂ መሆን አልቻለም...ተዋቂ ለመሆን የመጨረሻ ሙከራ እያደረገ ነው...

  • @samuelanteneh2047
    @samuelanteneh2047 20 годин тому

    yefikir metsaf nw bro

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 21 годину тому

    መነኩሴ ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 21 годину тому

    አሪፍ እይታ ነዉ ያላችሁ🙏

  • @getetedla7469
    @getetedla7469 21 годину тому

    ???????

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi 21 годину тому

    ምንድነው ትክእል ያልሆነው ውሸት አልተናገረም አለም በቃኝ ብለው ገዳም ይገባሉ ፈጣሪ አለም ላይ እንዲኖሩ ነው የፈጠራቸው አለም በቃቹ ሲላቸው እራሱ ይወስዳቸዋል😂😂😂እስልምና ላይ ደሞ ቀን በቀን ሰርተህ ትኖራለህ ፈጣሪህንም ትገዛለህ😂😂አለም ሲበቃህ ገዳም ሳይሆን ቀብር ነው ምትገባው 😂😂😂😂ቻውውው

    • @EphremWorku-k7c
      @EphremWorku-k7c 19 годин тому

      Kkkkk ewnetishin new? meseret yelelew emnet demo yizesh taweryalesh. Kifu anagari

  • @BirhanuHabtewold
    @BirhanuHabtewold 22 години тому

    Sega Ena bira sebelal Ena sexexa yenore sew kolo eyekorexemu yenoruten yegedamat sewech yemnager moral yelewem he is stuped

  • @jameywatson6897
    @jameywatson6897 День тому

    First read what he reads then through your critics.

  • @meskeremalemu4446
    @meskeremalemu4446 День тому

    ለካ ታግዶ ነው ስጠብቅ የለም አይ ጉድ😡😡

  • @yonaskinfe6606
    @yonaskinfe6606 День тому

    Weya zeneba areje malet new sew seyarej eko enda hetsan lej yehonal yebalal eko malet ayagenazebem

  • @yonaskinfe6606
    @yonaskinfe6606 День тому

    Zeneba JTV sezega abro aymerowem astesasebum Tezega

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 День тому

    አቶ ዘኔ ቸግሮት ነው ። ጆሮው ራሱ ደክሟል የምር ችግር ስር ሰዶበት ነው የቀባዠረው የተጋነነ ንቀት ነው የረሳየው ከምል የርካሽ ቸወዳጅነቱት የሆዳምነቱ ያሳያል። መኪናዋን ከሚመልስ ይስደበን ግና ያጣታል ነብዩ መሀመድ ሀይማንቱ የተገለጠለት የት ሆኖ ነበር።እስልምና ለማድነቅ በቂ ነገሮች አሉት ሌላን በመናቅ አልነበረም።

  • @BerhanuAbebe-e7o
    @BerhanuAbebe-e7o День тому

    መፅሀፍም ወንጀለኛ ሆነ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 День тому

    አሪፍ ነዉ ምታቀርቡት ወንድማማቾች ትመስላላችሁ በርቱ

  • @ayalnehlakew9390
    @ayalnehlakew9390 День тому

    ዘነበ ሆላ ከፍተኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጠል የሆነ ከብት ግለሠብ ነው ከዚህ በፊት ማሐይም ቀሳውስት ብሎ ካህናትን ተሳድቧል አሁኑ ደግሞ የቅድስና ጥግ የሆነውን የምነና ህይወትን ሲሳለቅበት እያየነው ነው ይሄ የሚያሳየው የሠውየው ቆርቆሮ ጭንቅላት የተሸከመ ግለሠብ አምላኪ ወራዳ መሆኑን ነው

  • @Masitiwt
    @Masitiwt День тому

    ልቀቁል ጦርነት ሳናነሳ

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 День тому

    መቸም ትልቅ ወንድምህ ነው

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 День тому

    አጠናው አላጠናው ስለምልኩስና እሱ አይመለከተውም የሚመለከተን ተዋህዶነው

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 День тому

    ይህ ቆሻ መሥቀል ዘቅዝቆ ጭራሺ

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 День тому

    ይህ የቆሸ ምን አገባን ሥለ ሌላ እምነት እሚመለከተን ሥለ ተዋህዶነው

  • @awetkidu3941
    @awetkidu3941 День тому

    Ato Zenebe gen man new? yeker alawekutem, tawaki sew new ?

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 День тому

    ምንም አይነት ፊልም እዳታዮ ሁሉም ሠው አርማ ያርግ ፍቅር እስከ መቃብር ከልተጀመረ😢😢😢😢😢

  • @letinatekali3335
    @letinatekali3335 День тому

    ለምን ? በጣም ድንቅ ፊልም ነበረ ፡ እኒ ኤሪትራዊት ነኝ ግን ደስ የሚ ፊልም ነበረ👌🌷👌

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 День тому

    ጸጉሮማ ልሁጫ አለ እኮ ሁሉም ጸጉሮ እኮ የሁሉም ቁርዳ አይደለም እኮ

  • @EdenAtnafu
    @EdenAtnafu День тому

    እኔም ለማየት የጓጓሁት ጉዱ ካሳን ነው 😊😊😊😊 በጣም ወድጀዋለሁ በጣምም አድንቄያቸዋለሁ ሁሉንም

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam День тому

    በቃ መጀመር ብቻ ነው እምታውቁት ኤጭ😢😢