🛑 ኩላሊቱን ከሰጣት በዋላ ለምን ከዳችው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @BenjaPodcast
    @BenjaPodcast  8 днів тому +21

    ይህ ፕሮግራም የተቀረፀው ልጁ ወይንም ባለቤትዋ በድጋሚ ወቶ ተለያየንበት ያለውን ምክንያት ከመናገሩ በፊት መሆኑን ታሳቢ በማድረግ አድምጡት እናመሰግናለን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 днів тому +8

    እንኩዋን ኩላሊት አንድ ብር ብርቅ የሆነበት ስው አለ

  • @nadiyasalih6662
    @nadiyasalih6662 8 днів тому +7

    ፀባቸውማ ልመናውን እንደ ስራ ይዛው እንደገና በየመንገዱ እንለምን ስትል እንቢ ብሏት ነው

  • @munamuna1164
    @munamuna1164 7 днів тому +7

    በግርዋ ስይፉ ጋር ሄዳ ባደባባይ ተዋረጅ ብልዋት ነው እሱ ሳያዋርዳት በራስዋ ምክንያት ኣድባባይ ወታች

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 7 днів тому +2

    ለማመን ቢከብድም፣ብዙዋጋ የከፈልንላቸውሰዎች፣የመጀመሪያከሳሽናቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 8 днів тому +12

    ምን ያስቃል አሁን ይሄ ያናድዳል እንጂ። ልጁን ጌታ ይርዳው እስዋ ግን የዘራችውን ታጭዳለች ይዘገይ ይሆናል እንጂ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 днів тому +3

    የፈለገው ነገር ይሁን ሕይወትዋን ቀጥሎላታል ከመሞት ድናለች

  • @sebleworktaye7656
    @sebleworktaye7656 7 днів тому +3

    ለማንኛውም በመሀከላቸው ከባድ ሚስጥር አለና ታገሱ ጊዜ ያወጣዋል

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 7 днів тому

    ፈጣሪ የሰጠን የማያልቅ ስጦታው ድንቅ ነው ከምንተነፍሰው አየር ጀምሮ ስለማያልቅ ስጦታው እናመስግነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @laelaAhyobea
    @laelaAhyobea 8 днів тому +6

    ሴፉ ያቂርብልን ሁለቱንም ምክንያቱን እንስማ ከመፍረድ በፊት

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 4 дні тому

    Benja you're very smart and full of knowledgeable the way you pointing ideas are incredible 👏

  • @ዳግዳግ
    @ዳግዳግ 8 днів тому +2

    እኔ ግንልጅቷ አቃጥላኛለች ማርያምን ደሞ የአሰላ ልጅ ነኝ ስትል የበለጠ ተናድኩኝ የአሰላ ልጆች በጣም ፍቅር ናቸው ጌታን እነኳን ኩላሊት ተሰጥቶት ሊከዳአንድ ቀን አብረከው ብትውል እንስፍስፍጨነው ጌታን ልጁ ግን አሳዘነኝ ሲጀመር መገኘት ያለ ነው ግን ለምን ዋሸች ገለባ ናት

  • @teztaseyfu
    @teztaseyfu 8 днів тому +5

    እንዴት😢😢😢አንጀቴን እንደበላኝ ልጁ😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይርዳው😢😢😢😢

  • @Adme1244
    @Adme1244 8 днів тому +3

    ውለታ ቢስ ከመሆን አላህ ይጠብቀን እሺ ምን ማድርግ ይሻላል

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 8 днів тому +3

    መሄጄ የላቸውም ብለዎ ያም ያም እየተነሳ የሚተውንብን ነገር 🙄🙄🙄

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 8 днів тому +2

    አናነተ ሳቁ እኔ ስሰማ አሞኝ ነው የዋለው 😢😊😢😢😢

  • @HirutKidane-xm7bw
    @HirutKidane-xm7bw 7 днів тому +3

    አብረው እሚኖሩ ቢሆን ሰይፍ ላይ አንድላይ መቅረብ ነበረባቸው ማመስገን እምችለው አብረው ቢቀርቡ ነበር እኔ አልተዋጠልኝም ?

  • @munamuna1164
    @munamuna1164 7 днів тому +6

    ኢንተርናሽናል ውርደት ፈልጋ ነው

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 8 днів тому +2

    Benja family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @Shewit-v7c
    @Shewit-v7c 7 днів тому +2

    በውለታ የተነጋርከው በጣም አስቸጋሪ ነው እኔ ባሌበቴ ውለታ አርጌ ነው ብሎ ቤት አውርሱኝ ሚል ባል አለ ምን የሚባል ነው ያው ትዳራችን ተላያየን እቺ ውለታ የምትባ አይገባኝ ።

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 8 днів тому +5

    ቲክታክ ላይ ገብቶ ለምን እንደተለያዩ ተናግሯል እኮ። ታክሲ ተከራይተን ገንዘብ እንሰብስብ እንደገና ስትለኝ እንቢ ብዬ ነው የተለያየነው ብሏል።

  • @teztaseyfu
    @teztaseyfu 8 днів тому +3

    ያንን ሁሉ ዋጋ ከፍሎ😢😢😢😢መከዳት ያማል😢😢😢😢

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 8 днів тому

      እሷም ቤተሰቦቿም ውሻዎች ቅሌታሞች ናቸው እሷም ከሰው ተቆጥራ ቁራ ፊት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 7 днів тому

      በጣም ያማል

  • @HaregwoinAchenfe
    @HaregwoinAchenfe 7 днів тому +1

    እባካችሁ ልጁ ሰይፋን አግኝቶታል ሰይፋንም ያዉቃል አያዉቅም ከማለት በፊት SHEGER INFO ላይ እግዳ አርጋዋለች ተከታተሉ ።

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 7 днів тому +3

    አመክኔያዊ ሁኑ ምክንያቱም የገዛ አከሉን ሰጥቷት ጥቀቅን ልዩነቶችን መቻል ነበረባት ሌላዉ ደሞ ረጋ የለቹ ናቹ መሰረተዊ ጥያቄዎችን እየነሰቹ እየወረቹ ነዉ ለምን ፔጀቹን አሰድጋቹ ወደ ኢንተርቪዉ አታደርጉም ሰስበቹ የትልቅ ሚዲያ በለሞያ ትመስሉኛለቹ

    • @bisrattube1978
      @bisrattube1978 7 днів тому +1

      ለአስተያየትዎ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @khairedin7940
      @khairedin7940 7 днів тому +2

      ​@@bisrattube1978እንደ ምታነሱት ሀሰብ ፔጀቹ አለደገም ሀሰበቹ ይገዘል ቀጥሉበት

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 8 днів тому +2

    በደንብ ስሙ ከመናገራቹ በፊት ምክንያቱን ተናግሯል ልመናዉን እንቀጥል አለችኝ እኔ አልፈልግም አልኳት አለ እኮ

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    የናተን አስተያየት እናዳምጥ
    እኔበበኩሌ ኩላሊቱን ባመልስ ገዘቡን ታስቦ ትመልስ ጎዳናላይ መውጣት የለበትም😢😢

  • @alemwoldeyoans6730
    @alemwoldeyoans6730 5 днів тому

    እንደናተ ቁጭ ብሎ እንደማዉራት ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበር አሳብ ቦክስ ለሰጪዉ ቀላል ነዉ

  • @yohaneesfekadu6477
    @yohaneesfekadu6477 8 днів тому +3

    መጀመሪያ ሠይፉ እርቲስቱን እብሮ ከሚያቀርብ ልጁን ማቅረብ ነበረበት ፕሮግራም ከማቅረብህ በፊት ማጣራቱ ጥሩ ነው የስይፉ ስህተት ከዚህ ይጀምራል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 7 днів тому

      ልጁ የተናገረውን አዳምጥ ሰይፉ ስህተት የለበትም መልካም ነገር ለሁሉም ትምህርት ይሆናል ብሎ ነው ያቀረበው

  • @مورشده
    @مورشده 8 днів тому +3

    የልጁ መልስ መስጠት በቶሎ ጥሩ ነዉ 😂ባልበላው ቢታማ ማን ይሰማዋል ካለፈው መማር ነዉ!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 днів тому +2

    የዕለት እንጀራችሁን ስጣችሁ የነገን እግዜር ያውቃል

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu 7 днів тому

    ግድ አብረዉ ይሁኑ አይደለም ግን ህይወትዋን እንደታደገ በሌላ መልክም ቢሆን ህወቱን ትታደገዉ ጥሩ ጓደጃ መሆን ትችላለች , በሰው ብር ድነዉ ቀሪ ብር ለሌላ ሰዉ አንሰጥም ሲሉ አይቻለዉ

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat 7 днів тому +1

    ምንም ይሁን ሄውቱ ነው የሰጣት ዓመት አንካን አላደረገችም ህመሙ አንካን አልዳነም በጣም ያሳዝናል

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 7 днів тому

    አኔበበኩሌ ኩላሊትን ያህል ነብሱን የሰጠኝን አይደለም ንፁህ ልቡን የሰጠኝን ባል ብዬ ወስኜ ላገባሁት ቢያጣ ቢነጣ አየሰገድኩለት ነው የምኖረው መጥፎ ባህሪ ካለው እንኳ ለማስተካከል የቻልኩት ለማስተካከል አጥራለሁ ቅን ከሆንክ አይከብድም ገንዘብወዳዱ ስለበዛነው መተዛዘን የጠፋው

  • @hamelmal21
    @hamelmal21 8 днів тому +2

    First🥰🥰🥰

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 7 днів тому

    መልሱ አንድ ኩላሊት ብቻ ስለቀረው ነዋ! ድጋሚ መስጠት ሳይችል ሲቀር አንድ ለአንድ ሲሆኑ በእኩልነት ጊዜ ባይ ባይ...

  • @hiwim965
    @hiwim965 8 днів тому +2

    እንዴ የተለያዩበትን ምክንያት እማ ነገረህ እኮ በመኪና እየዞሩኩ አጭበርበር እፈልጋለሁ አለችኝ እኔ ደሞ አይቻልም አልኳት ከዚም ሚኒ ባስ ተከራይታ ድሬደዋ ሄደች ከዚያ በኃላ አለመግባባቱ በጣም እየሰፍ መጣ አለህ እኮ ከዚህ በላይ ምን ምክንያት አለ ?! እግዚአብሔር እድሜ ቀጥሎላት በትዳር ባርኳት ብቻ እኛ ሰዎች ግን እንዴት ለእግዚአብሔር እንደማንመች ነው የሚያሳየው :: የቲክቶክ ዘመን መቼም የማያሳየን ጉድ የለም !

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 8 днів тому +2

      እኔም የፀባቸውን መንስኤ ለማወቅ ነበረ ጉጉት ያደረብኝ እንደዚህ ገንዘብ ሰርተው ከሆነ ምናልባት ገንዘቡ ይሆን ያጣላቸዎ እሱ አሁን ችግር ላይ አንዳለ ነው ከቪዲዮው እንደተረዳሁት ወይ ጉድ ግን ብቻ ከሳምንት ሳምንት አጀንዳ የማናጣ ህዝቦች ስናሳዝን😢

  • @EtalemSayfu
    @EtalemSayfu 7 днів тому +1

    እንኳዋን ፡ ሰላም ፡ መጣቹ

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 7 днів тому

    Sejmer baygbu teru neber,gen setlamed .tewadedlhe ❤❤

  • @HaregwoinAchenfe
    @HaregwoinAchenfe 7 днів тому

    ቤጃችን የራይድ ሹፌር አይደለሁም የታክሲ ለዚያዉም የሚኒባስ ብሎ ይሔንንስ ለምን ትዋሻለች ብልዋል ባለታሪኩ ስለዚህ ይስተካከል እናተም እዳታበሳጩብን ልጁ ምስኪንና የተጎዳ ነዉ ።

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 8 днів тому +1

    እኔ አላምንም መለያየታቸውን አውቀው ተመካክረው ነው የሚመስለኝ ብር ከሰበሰቡ በሃላ ታረቅን ሊሉን ይሆናል ድራማ ነው የሚመስለኝ

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 8 днів тому +3

    የአለማችን እድለኛ ሴት ነሽ ብይ ስደሰት ሌላ ትኩሳት ለማንኛዉ አትፍረዱባት ምክኒያቱን ማናችንም አናዉቅም እና😢

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 7 днів тому

      የፈለገው ቢሆን የስራችው ሥራ እውነት ከሆነ አግባብ አይደለም

    • @አትበጥረቅ
      @አትበጥረቅ 7 днів тому

      🫣😒

  • @laelaAhyobea
    @laelaAhyobea 8 днів тому +2

    👍እናንተ ግን መታ ናቺሁ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 8 днів тому +1

    ቤጃ ዛሬ ተሳሳትክ አንተን የልጁ ቦታ ሆነህ እየው ?

  • @TsigeMandefro
    @TsigeMandefro 6 днів тому

    በልመና የተገኘው ገንዘብ ከምታስበው በላይ ስለጣማት ድናም ቢሆን ያለድካም በአቋራጭ የሚገኝ በመሆኑ ለእራሷ ቢዝነስ አድርጋ ለኑሮዋ የሚያሰፈልጋትን እሰክታገኝና እስክታሟላ ይህን የዋህ ህዝብ ልታታል ነበር የሰው ገንዘብ እሳት ነው ያጠፋሻል የተመኘሽውንም አታደርጊበትም ሀጢያት ነው።

  • @RahelABRAHA-g3e
    @RahelABRAHA-g3e 8 днів тому

    Egzabher keza hulu sikay yawetat iko melkam sira eyeserach eyamesgenech endtnor new betam yasazinal😢

  • @DIBORAEt
    @DIBORAEt 8 днів тому +1

    በቃ ትመልስለት

  • @AsefaGete-l7v
    @AsefaGete-l7v 5 днів тому

    ትዳር በውለታ አይታሰርም ላላችሁት ይህ ማሰረ አለማሰር አደለም ጉዳዩ ምነ አለበት የልጃቸውን ህይወት ከሞት ያዳነ ልጅ ምን አለ ቢረዱት

  • @robs5120
    @robs5120 7 днів тому

    Benja keep it up

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 днів тому +1

    ስይፉ የስው ልብ ይመረምራል?

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 7 днів тому

    Lejtwa cegru mewashtwa new lejun medya lay yawtaw ,😊

  • @bethel2787
    @bethel2787 7 днів тому +1

    የውሸቷ ጥግ አርቲስቱ ኩላሊቱን ለሰጠሽ ምን ታረጊለታለሽ ሲላት የደረደረችውሸት በጣም አደገኛ አስመሳይ actor መሆኗን ያሳያል።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 днів тому

    ከሰይፉ ላይ ወረድ😮😮

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 8 днів тому +1

    ታምራላቹ ውፍረት ቀንሱ እንጂ ምንድነው

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 7 днів тому

    Hi Gays, leju eko cheger info lay qerbwal eko...pls abrew yeqrbuln 😊

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 8 днів тому

    Well come wendmoche 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 8 днів тому +1

    እንደው በየሳምንቱ አዲስ አጀንዳ የማንሰማበት የት እኒድ 🤔

  • @MeronWorku-j3w
    @MeronWorku-j3w 8 днів тому +1

    ወይኔ ባለ ነጭ ቲሸርት ድሮ የፍቅር ክሊኒክ ላይ ስታወራ ከድምፅህ ፍቅር ይዞኝ ነበር 😅

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 8 днів тому +4

      የደላሽ ተሞላቀቂ ይመችሽ😂😂😂

    • @MeronWorku-j3w
      @MeronWorku-j3w 7 днів тому

      @@Ethiopia-cs2ub ሽ አመት አይኖር

  • @Mulutemesgen-s3h
    @Mulutemesgen-s3h 8 днів тому +2

    😘😘😘😘😘

  • @Aberit
    @Aberit 7 днів тому

    አሜሪካ አምጥቸሽ እያለ እንደሚበድል ወንድ ማለት ነዉ 😂ምንም ይሁን አምጥቸሻለሁ እየተባለች ችላዉ እንድትኖር ይፈረድባታል

  • @Mimi-l6f7y
    @Mimi-l6f7y 6 днів тому

    ኸረ አትወግኑ

  • @kukutilove
    @kukutilove 8 днів тому +1

    ኩላሊቱን ትመልስ እና ይሽጠው

  • @NgstKahsu
    @NgstKahsu 8 днів тому +1

    እንዴ እናንተ በማይሳቅ ትስቃላቹ ንዴ?? እጭ የሚሳዝን ነው ሁኔታውኮ

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 8 днів тому

    ቤንጃ ግን ለምን የኛን ጥያቄ አትመልሡልንም ምን እና ምን እንደሆናቹ ማወቅ እንፈልጋለን❤

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 8 днів тому +2

      ባለፈው መለሱ እኮ ወድም እና ወድም አይደለንም አሉ ጓድኛ አማቾች ናቸው

  • @abiyitna9767
    @abiyitna9767 8 днів тому +5

    ዛሬ ቢኒ በጣም ተለፋደድክ አንተበትሆን አንገትዋን ትቀነጥሳታለክ በል ለአንድ ሳምንት ሰብስክራይብ አንስቻለው ቅጣት ነው

  • @michotamekuria89
    @michotamekuria89 7 днів тому

    ምክንያቱን እኮ ተናግራል

  • @ruthamesfin6466
    @ruthamesfin6466 7 днів тому

    Ane Mara efetwekumye

  • @MeseretTeferi-d3j
    @MeseretTeferi-d3j 8 днів тому +1

    Yet honachehu new yemeteserut

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 8 днів тому +1

    Bini come va

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 8 днів тому +1

    ማን ያዉቃ የ ጋዳዎንንን እሳ ብቻ የምታዉቀዎ ምን ይታወቃ ኩላልቴ ሰጥቼሺ እያለ ያቃጥላት ይሆናል መልካም ብሆን ኗሮ ሕወታቸዉ ለምን ይለያሉ!! ?!?

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 8 днів тому +1

      ኧረ ዝበይ ምንስ ቢሆን የሰጣት አካሉን ድገአዱ ቢታመም ሊሞት ይችላልኮ ከራሱ በላይ ነው የወደዳት ከዚ በላይ ምንስ ለሰው ይሰጣል በጥቅሉ ውለታ ቢስናት ከዚ ይሰውረን

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 8 днів тому +1

    ቡና እና ገብስ ቆሎ አቅርባችው አዉሩ

  • @ZekiZekizeal-x1k
    @ZekiZekizeal-x1k 8 днів тому

    ቢራቢሮዋ🎉 ታዘበቻቹሕ አልቸኮላቹሕም

  • @hanamaryamwudneh322
    @hanamaryamwudneh322 8 днів тому

    Lewere min asichekolachiw tadia

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 днів тому

    ወቃሽ አትሁን ቀይ ካናቴራ

  • @weynshetEndale
    @weynshetEndale 7 днів тому +1

    Ene behuletume bekule yalewe negere yetara

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 7 днів тому

    Meta nachiwe?

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @negusuwolde1071
    @negusuwolde1071 4 дні тому

    የተላለፈውን ፕሮግራም በደነንብ ሳታዳምጡ ብዙ ትዘባርቃላችሁ!!!!!!

  • @ElhamNafie
    @ElhamNafie 8 днів тому

    Sirot tedfche nber shger info lay liju kerbwal

  • @FebuAduNatu
    @FebuAduNatu 7 днів тому

    Esu eko kerebewale semut yesun hasabe

  • @RahelKassa-z9i
    @RahelKassa-z9i 7 днів тому

    ቡና እንያዝ ጠብቁን ለፍሬ ፈርስኪ ወሬአችሁ አታፍሩም ቁጭ ብላችሁ ወሬ ስትሰልቁ ቱ

  • @redietteka9468
    @redietteka9468 8 днів тому

    eyewulik benja esu ko balewuletawa negn ena lemn tewchign alalem gn abro endalhonu ena esu ahun lay tru endalhone new yetenagerew

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 8 днів тому +1

    መቼም ወሬ አታጡ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 днів тому

    ለማንኛውም ዛሬ ሲሳይ አጋጠማችሁ

  • @mikelahaile-kr1nr
    @mikelahaile-kr1nr 8 днів тому +1

    😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @birukmengistu580
    @birukmengistu580 8 днів тому

    Mejemerya ebakachihu gera kegne admetu liju hulunem tenagrowale lemen endetetalu lemene Seifu laye alekerbeme endale….liju yalwe dena kemetachi behuwala hulu dere dawa heda endaldanchi hona birr endemtlemen bedihinet menor endematiflige…lijun semut mejemerya ebakachihu ..beyehonalena begimet kemetaweru lemadegim yemitkemwe yehe nwe…yane kehulu temerachi yadergachihuwale

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  8 днів тому +1

      መጀመርያ ከላይ ኮመንት ላይ ፒን ያደረግነውን ተመልክተሀል እሱን ተመልከትና የራስህን ኮመንት አንብበው መልሱን ታገኘዋለህ

  • @AbdelaTahir-ql4eb
    @AbdelaTahir-ql4eb 8 днів тому +1

    መረጃ በደምብ ባለመሰብሰባችሁ podcastu አቅጣጫውን ሳተ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 7 днів тому

    Why he gave her his kidney.He should have sold it

  • @Nagera-e6y
    @Nagera-e6y 7 днів тому +4

    የተለያዩበትን ምክንያት ለመሰረት በዙ ነግሯታል ልጅቷ ሌላ የልመና ህይወት ውስጥ ስለገባች ነው የተለያዩበት ምክንያት አራት ነጥብ ክዳዋለች

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 6 днів тому +1

      Liju genzeb feligo betikim tetalto new genzeb saynorew limena tey aylim 🤔

    • @Nagera-e6y
      @Nagera-e6y 6 днів тому

      @ ድፍን ጭንቅላት ገንዘብ ቢፈልግ ኩላሊቱን በነጻ ባልሰጣት ነበር እንዳንተ ወይም አንቺ አይነት አረመኔዎች ብዙ ናቸው

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 6 днів тому +1

      @ zena teketatel keza awra difin chinkilat manew keza tayaleh 🤔

  • @EdenEliyas
    @EdenEliyas 8 днів тому

    qasa tblo miwra adelma bxam kbada naw

  • @RahelABRAHA-g3e
    @RahelABRAHA-g3e 8 днів тому

    Yegermal yehew ene 5 amet honegn kulaleten eyetatebku mesetegn atiche ena endeh aynet sew aygegnim wiletaw tilk new Egzabher edmena tena yestew

    • @BrktiMiki
      @BrktiMiki 8 днів тому

      Ayzosh egziabher yadnsh❤

    • @RahelABRAHA-g3e
      @RahelABRAHA-g3e 8 днів тому +1

      @BrktiMiki 🙏 Amen

    • @benjatube
      @benjatube 7 днів тому +1

      አሜን አንችንም እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @RahelABRAHA-g3e
      @RahelABRAHA-g3e 7 днів тому

      @benjatube 🙏 Amen

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 6 днів тому

    E/R awaredat ahunem yawaredat

  • @meayassefa1223
    @meayassefa1223 8 днів тому

    Derama meselegn yeserut honom kemefred metarat alebet

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 8 днів тому

    Artistu degmo ermiyase new mibalew

  • @ZolitaFernandez
    @ZolitaFernandez 8 днів тому +3

    ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 8 днів тому

    Ye ride sayehone ye minibase shufer negn belule

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 8 днів тому

    ቤተሰብ ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ ❤❤❤

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 8 днів тому +2

    ቤንጃ ግን ለምን የኛን ጥያቄ አትመልሡልንም ምን እና ምን እንደሆናቹ ማወቅ እንፈልጋለን❤

    • @meditube1065
      @meditube1065 8 днів тому

      ሰርተዋል ጓደኛ ናቸው ቻፒ እስቶር ለቤጃ ወንድሙ ነው😂

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  8 днів тому

      ከዚህ በፊት በነበረው ቪድዮ እኮ መልሰናል

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 8 днів тому +1

      አቤት ወሬ😂😂😂 መች ቻፒን ጠየቀች 😂😂😂​@@meditube1065

  • @RahelKassa-z9i
    @RahelKassa-z9i 7 днів тому

    ቡና እንያዝ ጠብቁን ለፍሬ ፈርስኪ ወሬአችሁ አታፍሩም ቁጭ ብላችሁ ወሬ ስትሰልቁ ቱ