🛑 ከ ፌሚኒስቶቹ ጀርባ ያለው ድብቁ አደገኛ አጀንዳ በማስረጃ ተጋለጠ ተጠንቀቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 92

  • @BenjaPodcast
    @BenjaPodcast  14 годин тому +2

    የ አሎዝ ትዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱት እናመሰግናለን
    ua-cam.com/video/TAB_jcyWUWo/v-deo.htmlsi=8b_IVRyeYqrXnhBC

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት 11 годин тому +6

    እኔ በጣም ተመስጬ ነው የማዳምጣችሁ ሁሉም የምታቀርቡት ፕሮግራም አቀራረባችሁ ልዩ ነው በርቱ አስተሳሰባችንን ለማስተካከል ለሁላችንም ፈጣሪ ይርዳን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 15 годин тому +12

    ማንም አልገባውም እንጂ የአለም ፍፃሜ ላይ ነው ያለነው

  • @Libineshdaniel13
    @Libineshdaniel13 Годину тому +1

    እውነት ለመናጌር በጣም ነው ወለም ዘለም ሳልል ነው የሰማውት ሁል ግዜ ማታነሱት ነጌር በጣም ነው ድስ የምለው እና በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤

    • @bisrattube1978
      @bisrattube1978 51 хвилина тому

      🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 6 годин тому +3

    ክብር ለአባቶቻችን #ክብር_የቤታችን_እራስ_ለሆኑ_ወንዶቻችም 🎉🎉🎉

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 58 хвилин тому +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር እኔ ለመስጠት የፈለኩትን አስተያየት ከ58 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስላነሳችሁት ደስ አለኝ አላማው ትዳርን ማፍረስ ልጅ መበተን ከስነምግባር መውጣት የአጋንንት ትምህርት ማስፋፋት ማለትም ግብረሰዶም ወንድ ከጠሉ መጨረሻቸው እርስ በርስ መጋባት ነው የነጮቹ ሴራ የገባቸው አይመስለኝም በሴቶችና በህፃናት ላይ የሚደርሰው ጥቃት እና ህጉ ያበሳጫል ግን እኔ እንኳን የበለጠ western culture የማውቀው እንደነሱ አልሆንኩም በወንዶች ላይ ጭፍን አድማ አላማው ሌላ ነው ተመካክሮ መቀየር ያለበትን መቀየር ነው እንጂ ዝም ብሎ ማበድ መፍትሔ አይደለም ሆኖም አያውቅም።

  • @ritab316
    @ritab316 13 годин тому +5

    እዉነት የልጅ ማኛ እንዴት እንደምታስደስተኝ ❤እንደዉ የምንከተለዉን ነገር ከእዉቀት ጋር ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @ዳግዳግ
    @ዳግዳግ 2 години тому +1

    አሪፍ ነገር ነው ያነሳቹት በርቱ❤❤❤5

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት 11 годин тому +2

    የልጅ ማኛ የኔ ሙሉ ኢትዮጵያዊት ውድድድ❤❤❤❤❤

  • @adeesa982
    @adeesa982 2 години тому +1

    5🎉🎉

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 9 годин тому +2

    ማኛዬ ኑሪልኝ እወድሻለው የኔ ጀግና ተባረኪልኝ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 6 годин тому +2

    ወገን እነዚህ ሴቶች እውነት ለሴቶች አስበው ይመስላችኋል ? አይደለም። በመሰረቱ ልጅቷ ውስጧ ያለው የመጨረሻው እቅዳቸው ድንገት ገንፍሎባት ነው ፣ እመኑኝ አለቆቿ ይሄን ግዜ ቀጥተዋታል ምክንያቱም ይህንን ሃሳብ ቀስ በቀስ ቀስ እያለች በሰዎች ጭንቅላት እንድታሰርጽ እንጂ በዚህ መልኩ መገንፈሏ ለቡድኑ ኪሳራ ማምጣቱን እሷ ሰለባዋ እራሱ አላወቀችውምና ነው ወይ መርሷን የረጨችው 😂😂😂 መንፈስ ቅዱስ እኮ ፊት ፀፍቶ አፍ ከፍቶ ያናግራል ፣ ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጵያዊት ሴት ስላደረከኝ ብቻ በዚህም አመሰክንሃለሁ ፣ ክብር ለአባቶቻችን ክብር የቤታችን እራስ ለሆኑ ወንዶቻችን 🎉🎉🎉

  • @zahinhilina7871
    @zahinhilina7871 5 годин тому +1

    5

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 15 годин тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ አብሽሩ ላይክ አድርገናል ።

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  14 годин тому

      እንክዋን ደህና ቆያችሁን እናመሰግናለን

  • @robelmedeksa1412
    @robelmedeksa1412 7 годин тому +2

    Great job 👏

  • @sharonfritz5146
    @sharonfritz5146 12 годин тому +1

    You are 100% right. You are intelligent educated I support your way of thinking. You are the true picture of feminism.

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 8 годин тому +1

    Ene degme naw yayewachu le 2 gize betam arif neber egziabher yetebkachu

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 13 годин тому +2

    ባነሳችሁት ሀሳብ ላይ እስማማለሁ በጣም ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት ቀጥሉበት። 5👍
    Thank you guys

  • @Setna1312
    @Setna1312 14 годин тому +2

    እነዚህኮ ምንም ምላሽም ተመልካችም አያስፈልጋቸውም ምክንያቱም ወንዶችን አጥላልተው እርስበእርሳቸው ወደ ግብረሰዶም የመሄድን መንገድ እያመቻቹ ያሉ የመጨረሻው ዘመን የትንቢት መፈፀሚያ ናቸው ። እነዚህ እናትም አባትም ያላሳደጋቸው ወፍ ዘራሽ ናቸው ደጉን ዘመን ያምጣልን

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 14 годин тому

      😢አይባልም እናትም አባትም ያላሳደጋቸው ስት ብሩህ አይምሮ ያላቸው ልጆች አሉ ባጭሩ እነዚህ እግዚአብሔር የተቆጣቸው የመጨረሻው ዘመን መምጣቱ ምልክቶች ናቸው

  • @Sedea-b8n
    @Sedea-b8n 10 годин тому +1

    አሁን እነኝህ ሴቶች እንደ ህዝብ ልጅ ማኛ ጋር አብረው ይቆጠሩ እውቀት የሌላቸው እንደነሱ አይነቶችን መሀይሞችን ይዘው ይጠፍሉ

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 13 годин тому +1

    እንኩዋን ደህናመጣችሁማሻአላህ ደስስስ ትላላችሁ፣❤❤❤❤❤

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 9 годин тому +1

    ወንድሞቼ አመሰግናቹሀለው አስተማሪ የሆነ ቁምነገር ያለው ነገር ስለምታቀርቡልን በርቱ

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 12 годин тому +1

    አይ ከአህያ የዋለች ጊደር የተባለዉ ነገር ብስራት ከ ቤንጃ በልጦ ቁጭ በኪሎ ማለቴ ነዉ❤

  • @gggg6719
    @gggg6719 5 годин тому +1

    I love to see you guys ❤ let's do also jym I also started this week 🎉 keep it, guys, love and respect 🙏

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 14 годин тому +1

    ወይኔ የልጅ ማኛ ስታወራ ኤነርጂዋ ለቃ ባለ አይምሮ ነች ጥሎብኝ እንዲሁ ከበፊትም እወዳታለሁ ውነትም ማኛ አይገልፃትም ማኛ ብቻ

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ 12 годин тому +1

    ቤንጃ በርታልን ወድሜ 👍👍👍

  • @HelenAyele-be2su
    @HelenAyele-be2su 14 годин тому +1

    Sewedachu benjawoche ergatachu yemtansute hasabe🙏🙏 betelye Beni

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b 15 годин тому +2

    ሰላም ሰላም

  • @jordanatekestemerash3593
    @jordanatekestemerash3593 15 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሚሬ
    @አሚሬ 17 хвилин тому

    ሤትነኝ ማኛ ይመችሽ

  • @FYIBella
    @FYIBella 2 хвилини тому

    ምርጦቼ 😊

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 15 годин тому +2

    ኧረ ወገን ! ይሄ ፌሚኒዝም አጀንዳ ብዙ ተባዙ ምድሩንም ሙላት የሚለውን አምላካዊ ቃልንም የሚፃረርም ሊሆን ነው ወይ ??

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  14 годин тому

      ወደዛው ነው

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 8 годин тому

      Naw wend ayasfelgem eko naw yemilut😮😮😮

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 6 годин тому +1

    Telefa malt yalwo nwo

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 14 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ጨዋ ያሳደጋችሁ ጨዋዎች ናችሁ

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  13 годин тому

      አሜን እናመሰግናለን

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 13 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 14 годин тому +1

    Enquan beselam metachu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Годину тому +1

    Sijemer feminism tebiyewechu eko YeSidib professionals nachew. Betam atseyafi sidnkchin nee yemiawerdunih. Even tiyake enkuan keteyekachew setin lij rasu endet yemizegenin yebilgina sidib endemisedbu. Midre sid adeg hula nachew. Tu

  • @kiya9587
    @kiya9587 14 годин тому +1

    እንዴ የት ጠፍታቹ ነው እውነት ዛሬ እያሰብካቹ ነበር ዩቱፕ ገብቼ ለማንኛው እንኳን ደህና መጣቹ

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  14 годин тому

      መተናል እናመሰግናለን

  • @helinakebede848
    @helinakebede848 56 хвилин тому +1

    feminism in principle endale honoalem layem egnam hager end goalu homosexual nw ye lij magna&you tebareku yesetem yewendem tiqate yangebgebenal gin benezi etsanate femiinist yetme ayedresem lewet mametate michalew ensu yenkuachewen pilares bemakem nw

  • @Setna1312
    @Setna1312 13 годин тому +1

    5 በቲቪ ነው የማየው sorry

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 26 хвилин тому

    ይህች የማያት ኢትዬጵያ ውስጥ ተወልዳ ያደገች ናት እንደ ወንድ እኮ ነው አክት የምታደርገው አይ ሌላ ጉድ ውስጥ ያለች ትመስላለች ሁሉም ወንድ ደፋሪ ብላ የምታምን ትመስላለች እኔ እኮ የሚገርመኝ animal cruelity ይላሉ ወንድነ ወደ ሴት ለመቀየር በሰርጀሪ ሲያሰቃዩ man cruelity ብለው ለምን አይወጡም

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 6 годин тому

    እንዴ እናንተ ምን እያላችሁ ነዉ እኔ የልጅቱን ስህተት አይታየኝም ለሴት ያላችሁ እይታ የወረደ ነዉ

  • @EdenEliyas
    @EdenEliyas 11 годин тому +1

    ወድም ነቹ እንዴ

  • @bethlehemworku6068
    @bethlehemworku6068 2 години тому

    You are biased. You are using culture and religion to cover a lot of pain women experience. I think all women should know about their right and say no to men's actions.

  • @tegistmolla3436
    @tegistmolla3436 4 години тому +1

    5

  • @Setna1312
    @Setna1312 14 годин тому +1

    እነዚህኮ ምንም ምላሽም ተመልካችም አያስፈልጋቸውም ምክንያቱም ወንዶችን አጥላልተው እርስበእርሳቸው ወደ ግብረሰዶም የመሄድን መንገድ እያመቻቹ ያሉ የመጨረሻው ዘመን የትንቢት መፈፀሚያ ናቸው ። እነዚህ እናትም አባትም ያላሳደጋቸው ወፍ ዘራሽ ናቸው ደጉን ዘመን ያምጣልን

  • @netsanetekubay8424
    @netsanetekubay8424 Годину тому +1

    5

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 Годину тому +1

    5

  • @TSEGEREDA-c8w
    @TSEGEREDA-c8w Годину тому +1

    5

  • @nadiyasalih6662
    @nadiyasalih6662 58 хвилин тому +1

    5

  • @MeronMulat-o7x
    @MeronMulat-o7x 2 години тому +1

    5

  • @saronkebede5848
    @saronkebede5848 2 години тому +1

    5

  • @mitinanash3321
    @mitinanash3321 6 годин тому +1

    5

  • @mekonenyehualaw1617
    @mekonenyehualaw1617 7 годин тому +1

    5

  • @RuyaTransportation
    @RuyaTransportation 7 годин тому +1

    5

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 8 годин тому +1

    5

  • @bethelselamu1153
    @bethelselamu1153 9 годин тому +1

    5

  • @SelamYegzaw-o9p
    @SelamYegzaw-o9p 9 годин тому +1

    5

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 9 годин тому +1

    5

  • @AbelShiferaw-ko1yy
    @AbelShiferaw-ko1yy 10 годин тому +1

    5

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 11 годин тому +1

    5

  • @henokbekele6031
    @henokbekele6031 11 годин тому +1

    5

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት 11 годин тому +1

    5

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 11 годин тому +1

    5

  • @TsegaDeboch
    @TsegaDeboch 11 годин тому +1

    5

  • @romataf3509
    @romataf3509 13 годин тому +1

    5

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 8 хвилин тому

    5

  • @Messabule
    @Messabule 37 хвилин тому

    5

  • @meazatadesse8742
    @meazatadesse8742 48 хвилин тому

    5

  • @SenaitHaile-q7b
    @SenaitHaile-q7b Годину тому

    5

  • @SenaitHaile-q7b
    @SenaitHaile-q7b Годину тому

    5

  • @MeseMese-y8q
    @MeseMese-y8q 24 хвилини тому

    5

  • @SenaitHaile-q7b
    @SenaitHaile-q7b Годину тому

    5

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 13 годин тому

    5