🛑 ፕላስቲክ ሰርጀሪ የሚሰሩ አርቲስቶቻችን እነማን ናቸው መሰራትስ ልክ ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @forgivebeforeyoupray6053
    @forgivebeforeyoupray6053 Місяць тому +1

    You guys are modest at the highest level. Keep the good work!

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 2 місяці тому +40

    እኔ ሰርጀሪን የምደግፈው እንደኔ ሀሳብ በማንኛውም አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ቢያደርጉ ምንም ማለት አይደለም ግን ከዚህ ውጭ ተፈጥሯዊንም ጨምሮ የሚያደርጉትን በጣም ተቃዋሚ ነኝ ተፈጥሯዊ አስቀያሚነት ፈጣሪ ለኔ ፈቅዶ የሰጠኝ ስለሆነ የሱን ስራ መጋፋት ስለሚሆን ባጠቃላይ ለቁንጂና የሚደረግን ሰርጀሪ ከማይደግፉት ነኝ

  • @kiya9587
    @kiya9587 2 місяці тому +16

    ደስ ስትሉ ስትጨቃጨቁ ❤

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 2 місяці тому +12

    የፕላስቲክ ሰርጀሪ ጉዳይ በጣም አሳዛኝም አስቂኝም ነው:: አንዲት አብራኝ የምትሰራ ኢራናዊት መጀመሪያ ሳውቃት ኖርማል የነበረች ይመስለኛል ከዚያ ከስድስት ወር በሁዋላ ቂጡዋ ተለቀብኝ እኔ የመሰለኝ ክብደት የጨመረች ነበር ከዚያ ከአንድ አመት ምናምን ብሁዋላ በቂጡዋ ደስተኛ ስላልሆነች ቱርክ ተመልሳ ሄዳ ልታስቀንስ እንደምትሄድ ነገረችን በጣም ግራ ገብቶኝ ተፈጥሮሽ መስሎኝ ስላት እንዳልሆነ ነገረችኝ:: ከዚያ ሄዳ አስቀንሳው መጣች ነገር ግን ምን ሆነ ባላንስ አልሆነም የአንድ ጎን ተለቅ ይላል ሲታይ ማለት ነው:: አሁን ደስተኛ ስላልሆነች ከተወሰነ ወራት በሁዋላ ተመልሳ ሄዳለች እስከአሁን አልተመለሰችም ውጤቱን ተመልሳ ስትመጣ አሳውቃችሁአለሁ
    በህመምና በአደጋ ለሚደረግ ፕላስቲክ ሰርጀሪ ተቃውሞ የለኝም መልካም ጊዜ

    • @Zemanah6474
      @Zemanah6474 2 місяці тому +2

      haha.....ባላንስ በጣም ያስቃል ስታስጨምር ስታስቀንስ ሌላ ጣጣ. .. የእኛዎቹም ያሰሩና ጂም ቤት ነው የምናያቸው 😂😂

    • @nuale23
      @nuale23 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tewahedo
      @Tewahedo 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 2 місяці тому +6

    እኔስ ቅጥነቴውበቴ፣ወገብ ብሎ ቁርጭምጭሚትነኝ ቂጥ ወደውስጥ ገባብሎ ነው የሚገኘው😂ግን የተፈጥሮ ድንፕል ስላለኝ ይበቃኛል😂😂😂ሳገባ ቂጥአጎጠጉጣለሁ ብየተስፋ አድርጌያለሁ😂😂😂

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 місяці тому +12

    እናንተ ሠዎች ወንድማማች ናችሁ?እና ደግሞ በአደጋ ካልሆነ በቀር አያስፈልግም ባይ ነኝ

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 Місяць тому

    የፕላስቲክ ሰርጀሪ ነገር ከተነሳ አንዷ ሴትዮ ኮማ ላይ ሆና እንዳትሞት ምህረት ከፈጣሪ ጠይቃ ጸሎቷ ተሰምቶ ተረፈችና በጣም ተደስታ "በቃ ከተረፍኩ አይቀር የቀረቺዋን ዕድሜዬን ፕላስቲክ ሰርጀሪ አድርጌ አምሬ ለምን አላልፍም" ብላ አሰበችና አድርጋ ተውባ መንገድ ላይ እየሄደች መኪና ድንገት ገጭቷት ባንቡላንስ ሄዳ አልተረፈችም ሞተች:: ፍጣሪን "ምነው ጌታዬ አትርፈኸኝ አምሬ ምነው ወሰድከኝ?" ስትለው "እይ እንቺ ነሽ እንዴ ተለዋውጠሽ ሌላ ሰው ነው የመሰልሺኝ" አላት ይባላል::

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 місяці тому +8

    ሰላም ሰላም ሰርጀሪ መሰራት በአደጋና በተፈጥሮ ችግር ከሆነ ቢሰሩ ምን ችግር አለው ግን ትዳር ስታረግ ግልፁን መናገር ነው ግን ለውበት ብለው ካረጉት መጨረሻው በሽታ ነው ለቁንጅና ብለው የሚጠቀሙት ኬሚካል ፣ሲልኩን፣ ቂጣቸውን ጡታቸውን ሲልኩን ስለሆነ ከግዜ ብዛት የአካል ጉዳት ያመጣል ፣ ከሚያስጠላኝ አንዱ ሜካፕ ርኔጃ ቤቶች ሜካፕ ተቀብተው ልብሳቸውን አንሶላቸውን እንዴት ይሆናል ወይስ በተቀቡት ቁጥር መታጠብ ነው ፣አንድ ቀልድ ልበላቹ አስቀያሜ ሴት በሜካፕ ቆንጆ ሆናለች ከወንድ ጓደኛዋ ተገናኝታ አብረው አምሸተው ሲለያዩ ምን ቢላት ጥሩ ፣ ጥዋት እንገናኝ ሲላት አልጋላይ አልተኛችም ቡና ጠጥታ ቁጭ ብላ አደረች ሳትንቀሳቀስ ❤😂

  • @ruthamesfin6466
    @ruthamesfin6466 Місяць тому +1

    Huletachihun betam akebrachuhalew sinesriat alachu ene eritreawit ehtachihunegn edmenatena yistachu

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  Місяць тому +1

      አሜን እናመሰግናለን

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 2 місяці тому +5

    ሰሞኑን አርቲስት ብርክቲ የምትባለው ኢንስታግራም ላይ ፎቶ ፖስት አድርጋ ላውቃት አልቻልኩም ተቀይራለች ማይክል ጃክሰን መስላኝ ነበር 😢 ይቅር ይበለኝ ወዴት እየሄድን እንደሆነ አላውቅም ።

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 місяці тому

    እግዚያብሔር አይወደውም እሱ ይበቃችኋል ብሎ ከስጠን ላይ ዉበት ለመጨመር ብለን መጨመርም ሆነ መቀነስ ንቅሳት እንኳን ቢሆን የፈጣሪን ስራ እንደመናቅ ይቆጠራል😊😊😊

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d 2 місяці тому +4

    ውይ ቤንጃዬ የኔ ጨዋ ስወድክ እኮ እንዃን አደረሰህ ኮሜንቴን አይተህ አሜን ብለህ ካልኮመንትክልኝ አኮርፍሀለው በላይክ እንዳትፋታኝ ሰምተካል❤ሁለታቹም ምርጦች ናቹ

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  2 місяці тому

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

    • @mwolde6274
      @mwolde6274 2 місяці тому

      @@BenjaPodcastጎበዝ ከስተመር አክባሪ ነህ

    • @addisTesfaye-k6d
      @addisTesfaye-k6d 2 місяці тому

      ❤❤❤​@@BenjaPodcast

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 місяці тому +3

    እኔ ፕላስቲክ ሰርጀሪ ለእኔ ምን አልባት በጣም አደጋ ደርሶባው ያንን ለማጥፋት ካልሆነ በስተቀር ፈፅሞ መደረግ የለብንም ሰው አሎደደኝም ብሎ እግዚአብሔርን ማስቀየም ልክ አይደለም እግዚአብሔር ሁሉንም ሲሰጥ ልክ ነው ይህ ማለት እግዚአብሔር ልክ አይደለም እንደማለት ነው

  • @amsalemamo6399
    @amsalemamo6399 2 місяці тому +1

    ፕላስቲክ ሰርጀሪ አስፈለላጊ ነዉ። አስፈላጊ የሚሆነዉ ግን በተፈጥሮ ወይንም በበሽታ ወይ በአደጋ የሰዉነት ጉድለት ካለ ይህን ለማሻሻል ወይንም ለማስተካከል ቢደረግ አስፈላጊ ነዉ ብዬ እንደኔ አምናለሁ።
    ነገር ግን በተፈጥሮም ይሁን በአደጋ ጉድለት ናሮም ቢሆን የአካል ፈንክሽናሊቲ ችግር ከሌለዉ እና ቡሊ እና ዉበትን ኢንሃንስ ለማድረግ ተብሎ የሚደረገዉ ግን አስፈላጊ አይደለም እንደኔ። ለምን በሳይኮሎጂ ህክምና የራሳችንን ተፈጥሯዊ መልክ ወይንም ገጽታ መቀበል እንድንችል በማድረግ አማራጭ ህክምና ላይ ማተኮር ነዉ የሚሻለዉ።
    ለዉበት ተብሎ የተደረገ ሠርጀሪ እና ዉጤቱ ለኔ ስእል እንደማድነቅ ነዉ ወይንም ስእልን ከሰዉነቴ ላይ ለጥፌ እንደመሄድ ነዉ። አላስፈላጊነቱም በተለይ በደሃ አገር ላይ ስንት ቅድሚያ የሚሰጠዉ ችግር እየለብን ማዉራታችን እረረሱ ያማል

  • @KonjoKonjo-om8gr
    @KonjoKonjo-om8gr Місяць тому

    ወንድማማቾች ናቹ ታድለሕ ጌታን

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 місяці тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ ቢዚ ሆኘ አላየሃችሁም ይኸ ስደት አይኑ ይጥፋና ሠላም ናችሁ ሳቃች ያስቀኛል 😂

  • @arditube7340
    @arditube7340 2 місяці тому +3

    ዶክተር ቴዎድሮስ ይባላል ኢትዮጵያ እኔ በአደጋ ምክንያት የተፈጥሮ ይዞታቸው ለተበላሸባቸው ብቻ ቢያሰሩ ችግር የለውም ባላገሩ ቲቪ ግን ምንም አይነት የውበት ጭማሪ ሳይደረግ በድንግል ውበት ብቻ ጋዜጠኞች የሚያቀርቡት

  • @hareg6874
    @hareg6874 2 місяці тому +1

    በ Natural deformity እና በአደጋ ከሆነ ትክክል ነው፡ ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉን አስተካክሎ ሰጥቷቸው የዘመኑን ውበት መለኪያ የተባሉ ነገሮችን ማድረግ፡ እንደ ከንፈር ማተለቅ፡ መቀመጫ እና ጡት ማስተለቅ ግን ትክክል አይደለም፡ ለጊዜው የሚያምር ቢመስልም፡ በሂደት ግን ከባድ የጤና ችግር ያመጣል

  • @rawdaismael4257
    @rawdaismael4257 Місяць тому

    ብስሬ ለምንድነው ሁሌ ቢኒን የምታዋርደው አስቂኝ ለመሆን ሲሞክር

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት 2 місяці тому

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 2 місяці тому +4

    በፈጠረው ማያምን ህዝብ በዝቷል 😢😢😢

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 2 місяці тому +3

    Biny&besre welcome wedoche❤

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig 2 місяці тому +1

    ሁለቱም ልክ አይደለም በፈጣሪ ስራ መግባት ነው ምንም ጣውላ ቂጥ ብሆን ምንም አፍንጫየ ቢጣመም ምንም ገንዘብ ቢተርፈኝ በህይወቴ የማላደርገው ነገር ቢኖር ይሄ ነው

  • @Fanawit-f8s
    @Fanawit-f8s 2 місяці тому +1

    benjaye...Sergery batekalay ayasfelegem bcz finally yeteserut sewoch lela fitret new yemihonut .. legizew des yelal gen......???

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 2 місяці тому

    ቆይ እግዝያብሔር በሰጣን መኩራት አለብን አድሰዉ ባላት ዉበት የማይፈልጋት ከለ ገደል ይግባ አያሰፈልግም ። እረ ለህፃናት የሚያሰተምር ነገር ብናሰተላልፍ አሬፍነዉ ግን ይቅርታ እኔ ባይ ደረግነዉ የምለዉ ግን ቤቀርስ በችግር ምክነያት ( በአደጋ ምክንያት ) ከሆነ አሬፍነዉ ቤቀር በይነኝ

    • @alemdawit9487
      @alemdawit9487 2 місяці тому

      ካፊደስህን ያሳጣሀል ከባድነዉ አረ በጣም ያሰጠላል ጌታ የሰራህዉ ልክ አይደለም ማለትነዉ

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 2 місяці тому +2

    አረ ሴቶች ቁጥ ብቻ ነዉ ያለዉ ዉበት ያላቸዉ ማን እንደህነ አላቅም ሁሉም ሴቶች ዉብ ናቸዉ ራሳቹሁን ከጠበቁ👌

  • @azitube4198
    @azitube4198 2 місяці тому +5

    Today is sep 30
    My manager come and tell me that i have 2 months notice period 😢 i was sad about the news but this life i have to expect it. You all pray for me.
    But when i listen this podcast i feel good and ignored what i been told.

    • @Tewahedo
      @Tewahedo 2 місяці тому +6

      Don't worry, it's for the better .. look at it this way, you have two whole months to look for another job. Just keep praying and start applying.

    • @azitube4198
      @azitube4198 2 місяці тому +5

      @@Tewahedo Thank you.God is good
      ሁሉ ለበጎ ነው, የሰጠኝ ምክንያት አያሳምንም ሊያስከስሰው ይችላል ግን መሮኝ ስለነበር ወዲያው በፓዘቲቨ አየሁት....life will go on.

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 2 місяці тому +2

      እመኚኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሻለ ሰጥቶ ያስደንቅሻል ሁሌም ከኛ ጋር ነው

    • @azitube4198
      @azitube4198 2 місяці тому

      @@senayetedema5238 Thank you.ተባረኪ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 2 місяці тому

      @@azitube4198 እረረረ እመስግኝው 2ወር ረጅም ግዜ ነውየስጠሽ ለመሆኑ የት ሀገር ነው ያለሽው ሳስበው እሜሬካ ይመስለኛል....??? የፈለገውን ምክንያት ሊስጥሽ ይችላል ላይስጥሽም ይችላል መብቱ ነው....ለመሆኑ የስጠሽ ምክንያቱስ ምንድን ነው...? እንድ ነገር ግን እወቂ እለቃሽ ካልፈለገ እንካን 2ወር ግዜ ስጥቶሽ እይደለም በፈለገው ደቂቃና ስእት ሊያባርርሽ መብት እለው... እንደ ቀጣሬም እኮ ካልፈለገ ግዴታ የለበትም ... በቃ እልፈልግም ካለ ምንም ምክንያት ሳይስጥ የማባረር መብት እለው ..!!! ይህንን ያልኩሽ እኔ Human Resource Management ውስጥ ስለምስራ የቀጣሬንም የተቀጣሬንም መብት እና ግዴታ ስለማውቅ ነው....!!!

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 2 місяці тому +1

    ቤንጃ ግን ብታስመጥጥ አሪፍ ይሆን ነበር

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 2 місяці тому

    “ኖርማል ነው” ምን ማለት ነው? “Normal” doesn’t translate “right.” ልክ ነው ወይስ ልክ አይደለም/ Is it right or wrong. The word “ normal” should not be used in this context.

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 2 місяці тому +1

    እኔ ደሞ የታዘቡኩት ኣንዳይነት እያለ ተገርመዉ የሚወሩት ሴትም ወንድም ሁሉም ሴት በሚባል እስቦንጅ ያለዉ ሬጂ ያረጋሉ ጡታቸዉን ኣሪፍ ያልወደቀ እንዲመስል ቂጥ ላይ እስቦንጅ ሲያደርጉ 😂😂 እሚገረሙት ነገር ለኔ ሁሉም ኣንድ ነዉ

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 місяці тому +3

    አዎ በኢትዮጵያ ውስጥ ነው ሰምቸዋለው ኤቢሲ ቲቪ የግድ ፕሮግራም ነው ካልተሳሳትኩ ይቅርታ ካልረሳሁት

  • @KonjoKonjo-om8gr
    @KonjoKonjo-om8gr Місяць тому

    ብስራትነው የሚመቸኝ

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 2 місяці тому +1

    እኔ እኩ አንድ እንግልዘኛ መምህሪ ትምህርቲ ቤት አይኒን ተኩየ ሂጀ ባል ፈልጋነው እንዲ ያለኝ አሁንም አረሳውም

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 2 місяці тому +3

    ቤንጃ አንተ የምትመልሰው በእነትና ለሰው ደስ ይብለው ብለህ እነቱን ያልሆነ መልስ አትመልስም ታስመስልም

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix 2 місяці тому +1

    Selam wendime ❤❤❤❤

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 2 місяці тому +1

    ይሄትምርትነው ለባለሠርጀሪዋች ሆርሞር መቀየር አይቻልም ይሄን አያስቡም

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 місяці тому +2

    🙏🙏🙏

  • @tewabechyohanes2021
    @tewabechyohanes2021 2 місяці тому

    እናንተ እራሳችሁ የድምፅ ሰርጀሪ ያስፈልጋችዋል እርጋታችሁ ይደንቃል ወንድማማች ናችሁ በጣም ተመሳሰላችሁ

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 2 місяці тому +1

    ምን አገባህ

  • @TsehayeTsehaye-x5l
    @TsehayeTsehaye-x5l 2 місяці тому

    ኢጭ ቢቀርስ

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 2 місяці тому

    Nooooo plastic surgery teru aydelem.

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @bettyabera7727
    @bettyabera7727 2 місяці тому

    Benjayy setsek des setel

  • @mistremelese-xv3md
    @mistremelese-xv3md 2 місяці тому +1

    besente amta saku 😁😁😁😁😁😁

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 2 місяці тому +1

    YeAymiri nikle tekela temechegne. 🤣🤣🤣

  • @hiwotgmariam5489
    @hiwotgmariam5489 2 місяці тому

    ተጠያቂውም ጠያቂውም አንድ ሰው ነው እንዴ ?

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 місяці тому +2

    Yemeyametawen damagem masebe new bebesheta kalehone teru ayedelem tetenekeku kebade new

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 2 місяці тому +1

    Hey guys ene ye Bisraten hasab edegifewalew!!

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 2 місяці тому

    You guys jelus

  • @HanaHabtamu-d3s
    @HanaHabtamu-d3s Місяць тому

    Maramwit menhonanew tadya

  • @FsFs224
    @FsFs224 2 місяці тому

    Yeyaki neh teredadu

  • @Lebuko-jl9lu
    @Lebuko-jl9lu 2 місяці тому +2

    ጣውላ ቂጥ 😂😂😂

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 2 місяці тому

      Tawlawim eko feker yasfelegewal 😂

    • @Lebuko-jl9lu
      @Lebuko-jl9lu 2 місяці тому

      @@Rich-cq8ylesuma lek nw wanaw love nw ግን ትንሽ🫣

  • @zenebe614
    @zenebe614 2 місяці тому

    ስለ ግለሰብ ፍላጎትና ኑሮ ይህ ሚደያ ምን አገባው?

  • @KonjoKonjo-om8gr
    @KonjoKonjo-om8gr Місяць тому

    ብስራትነው የሚመቸኝ