Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም ሰከላ ሾውን በቅርቡ ተመልክቼ ከታዘብኩት አገራችን ውስጥ ሰው የጠፋ እስኪመስለኝ ድረስ እያፈርኩ ነው። ማህበራዊ እሴታችንን ያላከበረ እኔ ወጣት ነኝ ግን ፍቅረኛ ያዝኩ ብዬ አደባባይ ይዞ መምጣት ከህሴታችን የወጣ ወላጅን ያላከበረ በመሆኑ መጭው ትውልድን ዝሙት እንዲለማመዱ የሚያበረታታ ስለሆነ ቢያስተውሉ ሰከላ ስሙ ትልቅ ነው ባያቆሽሹት።
ያነሳችሁት ምርጥ ምርጥ ነገሮችን ነው እኔም የሰከላ ፕሮግራም ብዙም የማይስብ ስለሆነ አልከታተለውም ቲጂን ብወዳትም ፕሮግራሙ አይመጥናትም ባይ ነኝ
በርቱ በጣም እርፍ ነው እንደዝይ ብያንስ የምያዎራልን አለ ❤❤❤❤
በጣም ጥሩ እመለካከት ይዛችሁ መጥታችሆል መተራረም ይስፈልጋል ትምህርት የሚስጥ ቢሆን የተሻለ ነው በግድ ይትጠያቂውን የግል ህይወት መናገር የማይፈልገውን ማስወጣት የጋዜጠኝነት ሙያ ያላቸው አይመስሉም በጣም እናመስግናችሆልን ቀጥሉበት
በርቱ እንደ ማህበረሰብ ወድቀናል ብዙ ስራ መስራት ይጠበቅብናል 👌👌👌👌
ልክናችሁ ❤❤በጭራሽ የምታቀርበው ፕሮግራም ሰከላ ሾው ዝምብሎቅራቅንቦ ነው ።
ወንድሞቼ ትእግስት ግርማ ተዋናይት እንጂ ጋዜጠኛ አይደለችም እውቀቱም የላትም ስለዚህ የማንንም ኮተት እየሰበሰበች ህዝቡን ከኑሮው የባሰ ታማርረዋለች አላይም ማለት አንችልም ምክንያቱም ቲቪ ባናይም በዩቱዩብ ልክ እንደናንተ ሚዲያ በምናከብራቸው ዩቱዩበሮች ምክንያት ሳንወድ እናያታለን😢😢
ትግስት እና ገነት ባለጌ ናቸው ኮመንት አያነቡም አስተያየት አይቀበሉም ለተመልካች ክብር የላቸውም
ወድም ናቹ እዴ ትመሳሰላላቹ
በጣም ጥሩ ትምህርት ትሰጡናላችሁ በርቱ ፩
እውነት ብላችዋል አንድን ፕሮግራም ምንም ፋይዳ ከሌለው ማየት ጥቅም የለውም ቢኒ ትክክል ነው የቀረበው ሰው ዕውቅና ኖሮት ዕውቀት ከሌለው ባይቀርብ ይሻላል
ጉድ ጉድ ጉድ በኢሬቻ ታደለሮባንም ሿሿ ሰሩት😂😂😂ልክ እንደኔ😢ከሁለትአመትበፊት እኔም ትልቅየመንግስትመስሪያቤትእሰራነበር፣ከዛም፣የምሰጠው አገልግሎት ትራንስፓርትነበር፣እና ከስራ ማታ አራትሰአት እቤቴ ገባሁ፣ሌሊት መደበኛ የስራ መግቢያሰአቴአስር ሰአት ነበርእናም መስሪያቤታችን ለኢሬቻ ነፃ የትራንስፓርትአገልግሎት ይሰጣልና ሌሊት ስምንትሰአት ስራ ግቡ ተባልን፣እኔም ተኝቸ ሳልነቃ ሰርቪስ አመለጠኝ፣እረፈደብኝ ብየ ቀረሁ😢ከዛም ለአሸንዳበአልና፣ለጨምበላላ፣በአል ገብተሽ፣ለኢሬቻ ስራ ያልገባሽው የኦሮሞ ስለሆነ ነው ብለው😢የሶስት ቀን ደመወዝ ትቀጫለሽ ሲሉኝ፣በንደት ስራውን ለቅቄ አረብ ሀገር ገባሁ😢😢አሁን አልሀምዱሊላ፣አግሬላይ ሌሊት አስርስአት ወጥቸ፣ማታአራትሰአት ነበር እቤት የምገባው፣የሚከፈለኝ ግን ስድስት ሺብር የማይሞላ ነበር😢አሁንግን አልሀምዱሊላ፣ቢያንስ በወር ሰላሳሺብር ይከፈለኛል❤❤❤❤
😢😢😢
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እንደሚባለው በዚህ ሰዐት በነፃ እንኳን ከኢትዮጵያ ወጥቶ መኖር ትልቅ ትርፍ ነው በርቺልኝ እህቴ እንኳን ተገላገልሽ❤
ጥሩ ነገሮችን ነው የምትወያዩት ቀጥሉበት 1
እወዳችኋለሁ
ምርጦቹ😍ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ቀጥሉበት
እንተም ያው ነህ እስመሳይ🪱🗡️ ትእግስት ስታቆላምጥ ከልባ እይደለም ... በጣም እስመሳይ ነች በዋንትያ እና በእቤሎ መልስ እና ጥንካሬ እጅግ በጣም ተደንቄያለሁ ፈጣሬ ይጠብቃቸው...(ትእግስት የሚላት) ባለጌ ግን ዋንትያን ለማሳቀቅ የሄደችበት መንገድ በጣም እሳፋሬ እፀያፌ ነው..በእሳ ቤት ዋንትያን እና እቤሎን የሚስድቡትን የሳ ቢጤ ባለጌዎች እስደስታለሁ ብላ ነው...ትእግስት በእድሜ ትልቅ ስው በእስተሳሰብ ግን ያልበስለች ኢምንት ትንሽ ወራዳ ነች!!!
እኔ ከሰይፉ ውጭ ሌላው ቻናል ቼክም አላደርጋቸው ቲቪው እራሱ ቲክታክ መስሏል
ደስ የሚል ጣፋጭ ቆይታ ነበር ተወዳጆቼ❤😊
አባይቲቪ ትዕግሥት የምታቀርበው የሰከላ ሾው እንግዶች ላይ አኔም ሁሌ ነው የምተቻት ምክነያቱም ምንም የማሚጠቅም ነገርያልሰሩ እነደትልቅ ሰው አካብዳ ሰታቀርብ ስንት የሀገር ባለውለታዎች እያሉ እላለሁ😢😢😢1
tikikil
በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው እንደዚህ ትምሕርት የሚሰጥ በጨዋነት የተደገፈ ሀሳብ የሚያንሸራሸር ነገር መየትሰልኩን በመግዛቴ አልቆጭም ወደ ትግሰት ሰመለሰ አርቲሰት ናት ብዬ አላምንም ቢያንሰ ሁለት ቦታ በወለምታ ታይታ ይሆናል ግን በውቀት የተደገፈ ነገር የላትም አኳኾኗ እንደ ኮማሬት ነው ይቅርታ ለምን እንደዚህ እንዳሉክ ልናገር እናንተም እንዳላችሁት የሚዲያ ባለሞያ አኳሀን የላትም
በጣም ነው የምትመቹኝ የእውነት በርቱ ❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣቹ ስለፕሮግራሙ አይቼ እመለሳለሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ አድርገናል አብሽሩ የዛሬው ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ላይክ ማድረግ የሚፈቀደው አንድ ጊዜ ብቻ ነው እንጂ ከአንድ ጊዜ በላይ ሺህ ሚሊዮን ጊዜ ላይክ ይገባችኋል ።
በጣም አሪፍ አስተያየት ነው እምሰጡት
Mature opinion.
Prodcast ፋሽን ሆኖ ተጨማለቁብን በርቱልን
God bless you guys ❤
ዝምታ ደስ ሚል ሙዚቃ ነው ቅኔ ነው አማርኛን ብደንብ ለተማረ ብዙ መልክን ይቃኛል እኔ እንደተረዳውት //
ላይክ አርገናል
Keep it up your good work
እኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍
11:56 ትዕግስት ቅጥ እያጣች ነው እኔማ የተቆረረጠ እንጂ ሙሉውን አላያትም ምንም ለዛ የሌላቸውን ሰው አምጥታ ትሸቅልባቸው
በርቱ ወንድሞች
Tikikil. Awaki enji tawaki makreb tiwlidin megdel new.
Nice program
እውነት ነው ምንም አይጠቅሙም
1❤❤❤❤
ትክክል ናችሁ
በረቱ ፡ አራፍ ፡ ነው
1 hi I'm with u
እኔ ሁሌም እስከመጨረሻው ነው ማዳምጣቹ 1
Yes even me I file shame 😮😮😂
እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉🎉❤❤❤
እንክዋን ደህና ቆየሽን
🙏👍🙏🙏🙏🙏
እኛ የምንኖረው እውነት እንጂ በሰው ችግር እና ሀሳብ ፣ጥያቄ ኑሮ አንመራም
🎀🎀🎀🎀
በነገራችን ላይ አስመሳይ ናት
ቲጂን የምናከብራትን ያኽል ወረደች ከቀን ቀን መሻሻል መማር ሲገባት አንቶፈንቶ ሆነች የመንደር አማርኛ በመጠቀም ሚዲያውን አዝሰከረከችው መታረም አለባት ከታላላቆቿ መማር መቻል አለባት።
Esk mechershaw ayhuet true new ❤
❤❤❤❤
1🎉🎉
ሲጀመር ገመናና ሰው ለሰው ያስፈነጠራቸው ብዙ ናቸው አይይይይይይ ተቀብሮ የሚቀር እውነት የለም
ቤጃ ግን ታውቃለህ እደማአደቅህ እ
አመሰግናለው
የ 'ን'ፊደል ፎቢያ
ሰላም እንኩዋንደህና መጣችሁ፣ስወጣ ስገባ አልመሽ ብሎኝ😂😂❤❤❤
😂😂 ስራ ፈት ነሽ ማለት ነው
@@YesytChekole እረ ምንስራ ፈት ነኝ፣በስልኬከመዳሜ ጋር አባሮሽ እየተጫወትኩነው፣እና ስራ ስጨርስ ላፍጥጅ
@@user-Nezhiaይመችሽ
የኔ ቢጤ😂😂😂
@ሰከላ
1.3 m 😮😮
የቅናት አስመሰለባችሁ መብቶነው።
ኢትዬጵያ ውስጥ ግን ህግ አለ ወህ ስለ ሴትልጅ እድሜ? እኔ አላቅም
ቲቪውን እኮ tik tok አረገችው 🤔
ልጇ ገና 3 አመት ሊሞላት ነው የወለደቻት በ 13 አመቷ ከሆነ የዋንቲያ አድሜ 17 ከሞናምን ነው
እውነታችሁን ነው ከተከበረው አባይ ተነስታ የሰፈር ጎርፍ ውስጥ ገባች
መንታ ናቸው እንዴ
ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሱት። ጥሩሀሳብነውየምታነሱት።በርቱ
ኢቲቪ ምንም ተመልካቹን የሚመጥን ከዜናው ጀምሮ ምንም ፕሮግራም የለም
እኔም ከዚህ በፊት አብርሽና ረታ የሚባሉትንም የቀረበው ግዜ ኮመንትላይ ምንድነው የማያስተምሩት ብየ ፅፌላት ነበር እኛ በዩትዩብና በቲክቶክ ያሰለቹንን ብታቀርብልን ጥቅም የለውም
Leke nachihu bezu geze yereba asetemari yehone engeda atakerebeme. lemesale selam tesefaye be film tawaki nate akerebate nebere sayewe gene meneme yemenemarebete negere alagegnehume tera were aweretwe cheresu. swe bande negere tawaki hono westu gene meneme yereba negere yelelewe bezu swe ale so letemelekache betasebu teru nwe .
ትግስት ኢትዮጵያዊ ባህል ይዛ ወጣች እንጂ የበዛ ትችት እናንተንም ያስገምታል።
1
ቅረብ ቅረብ😂😂😂
Ben deros ke tgest germa men tebekeh new sekla tv-program sayehon ye buna weri new ke yekerta gar
Gosayen litasbelut new?
18 አልሞላትም
bzu kemenged yewetu negeroch slalu enesun mawutat alebachu kalhone lenante maymetn atakrbu
Gosaye fano meselachu ende
Are,you,brothers,you look,like,
እናንተ ደሞ ማናቹው
Demo eko ataferm teges ye Ethiopia Oprah Winfrey negni yelalech 😂😂😂😂
Mnedera nechi mne tawekalche
Tigist motet neche she dont have knowledge.
Zibale ate wushate wodamochi
Ewnt naw enem basabachu esmamalaw ymchachu
111111
the you you talk is so boring
Why you are watching ?
አዎ ላልበሰሉ ሰዎች አይሆንም 😌😌
❤❤❤
እኔም ሰከላ ሾውን በቅርቡ ተመልክቼ ከታዘብኩት አገራችን ውስጥ ሰው የጠፋ እስኪመስለኝ ድረስ እያፈርኩ ነው። ማህበራዊ እሴታችንን ያላከበረ እኔ ወጣት ነኝ ግን ፍቅረኛ ያዝኩ ብዬ አደባባይ ይዞ መምጣት ከህሴታችን የወጣ ወላጅን ያላከበረ በመሆኑ መጭው ትውልድን ዝሙት እንዲለማመዱ የሚያበረታታ ስለሆነ ቢያስተውሉ ሰከላ ስሙ ትልቅ ነው ባያቆሽሹት።
ያነሳችሁት ምርጥ ምርጥ ነገሮችን ነው እኔም የሰከላ ፕሮግራም ብዙም የማይስብ ስለሆነ አልከታተለውም ቲጂን ብወዳትም ፕሮግራሙ አይመጥናትም ባይ ነኝ
በርቱ በጣም እርፍ ነው እንደዝይ ብያንስ የምያዎራልን አለ ❤❤❤❤
በጣም ጥሩ እመለካከት ይዛችሁ መጥታችሆል መተራረም ይስፈልጋል ትምህርት የሚስጥ ቢሆን የተሻለ ነው በግድ ይትጠያቂውን የግል ህይወት መናገር የማይፈልገውን ማስወጣት የጋዜጠኝነት ሙያ ያላቸው አይመስሉም በጣም እናመስግናችሆልን ቀጥሉበት
በርቱ እንደ ማህበረሰብ ወድቀናል ብዙ ስራ መስራት ይጠበቅብናል 👌👌👌👌
ልክናችሁ ❤❤በጭራሽ የምታቀርበው ፕሮግራም ሰከላ ሾው ዝምብሎቅራቅንቦ ነው ።
ወንድሞቼ ትእግስት ግርማ ተዋናይት እንጂ ጋዜጠኛ አይደለችም እውቀቱም የላትም ስለዚህ የማንንም ኮተት እየሰበሰበች ህዝቡን ከኑሮው የባሰ ታማርረዋለች አላይም ማለት አንችልም ምክንያቱም ቲቪ ባናይም በዩቱዩብ ልክ እንደናንተ ሚዲያ በምናከብራቸው ዩቱዩበሮች ምክንያት ሳንወድ እናያታለን😢😢
ትግስት እና ገነት ባለጌ ናቸው ኮመንት አያነቡም አስተያየት አይቀበሉም ለተመልካች ክብር የላቸውም
ወድም ናቹ እዴ ትመሳሰላላቹ
በጣም ጥሩ ትምህርት ትሰጡናላችሁ በርቱ ፩
እውነት ብላችዋል አንድን ፕሮግራም ምንም ፋይዳ ከሌለው ማየት ጥቅም የለውም ቢኒ ትክክል ነው የቀረበው ሰው ዕውቅና ኖሮት ዕውቀት ከሌለው ባይቀርብ ይሻላል
ጉድ ጉድ ጉድ በኢሬቻ ታደለሮባንም ሿሿ ሰሩት😂😂😂ልክ እንደኔ😢
ከሁለትአመትበፊት እኔም ትልቅየመንግስትመስሪያቤትእሰራነበር፣ከዛም፣የምሰጠው አገልግሎት ትራንስፓርትነበር፣እና ከስራ ማታ አራትሰአት እቤቴ ገባሁ፣ሌሊት መደበኛ የስራ መግቢያሰአቴአስር ሰአት ነበርእናም መስሪያቤታችን ለኢሬቻ ነፃ የትራንስፓርትአገልግሎት ይሰጣልና ሌሊት ስምንትሰአት ስራ ግቡ ተባልን፣እኔም ተኝቸ ሳልነቃ ሰርቪስ አመለጠኝ፣እረፈደብኝ ብየ ቀረሁ😢ከዛም ለአሸንዳበአልና፣ለጨምበላላ፣በአል ገብተሽ፣ለኢሬቻ ስራ ያልገባሽው የኦሮሞ ስለሆነ ነው ብለው😢የሶስት ቀን ደመወዝ ትቀጫለሽ ሲሉኝ፣በንደት ስራውን ለቅቄ አረብ ሀገር ገባሁ😢😢አሁን አልሀምዱሊላ፣አግሬላይ ሌሊት አስርስአት ወጥቸ፣ማታአራትሰአት ነበር እቤት የምገባው፣የሚከፈለኝ ግን ስድስት ሺብር የማይሞላ ነበር😢አሁንግን አልሀምዱሊላ፣ቢያንስ በወር ሰላሳሺብር ይከፈለኛል❤❤❤❤
😢😢😢
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እንደሚባለው በዚህ ሰዐት በነፃ እንኳን ከኢትዮጵያ ወጥቶ መኖር ትልቅ ትርፍ ነው በርቺልኝ እህቴ እንኳን ተገላገልሽ❤
ጥሩ ነገሮችን ነው የምትወያዩት ቀጥሉበት 1
እወዳችኋለሁ
ምርጦቹ😍ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ቀጥሉበት
እንተም ያው ነህ እስመሳይ🪱🗡️ ትእግስት ስታቆላምጥ ከልባ እይደለም ... በጣም እስመሳይ ነች በዋንትያ እና በእቤሎ መልስ እና ጥንካሬ እጅግ በጣም ተደንቄያለሁ ፈጣሬ ይጠብቃቸው...(ትእግስት የሚላት) ባለጌ ግን ዋንትያን ለማሳቀቅ የሄደችበት መንገድ በጣም እሳፋሬ እፀያፌ ነው..በእሳ ቤት ዋንትያን እና እቤሎን የሚስድቡትን የሳ ቢጤ ባለጌዎች እስደስታለሁ ብላ ነው...ትእግስት በእድሜ ትልቅ ስው በእስተሳሰብ ግን ያልበስለች ኢምንት ትንሽ ወራዳ ነች!!!
እኔ ከሰይፉ ውጭ ሌላው ቻናል ቼክም አላደርጋቸው ቲቪው እራሱ ቲክታክ መስሏል
ደስ የሚል ጣፋጭ ቆይታ ነበር ተወዳጆቼ❤😊
አባይቲቪ ትዕግሥት የምታቀርበው የሰከላ ሾው እንግዶች ላይ አኔም ሁሌ ነው የምተቻት ምክነያቱም ምንም የማሚጠቅም ነገርያልሰሩ እነደትልቅ ሰው አካብዳ ሰታቀርብ ስንት የሀገር ባለውለታዎች እያሉ እላለሁ😢😢😢
1
tikikil
በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው እንደዚህ ትምሕርት የሚሰጥ በጨዋነት የተደገፈ ሀሳብ የሚያንሸራሸር ነገር መየትሰልኩን በመግዛቴ አልቆጭም ወደ ትግሰት ሰመለሰ አርቲሰት ናት ብዬ አላምንም ቢያንሰ ሁለት ቦታ በወለምታ ታይታ ይሆናል ግን በውቀት የተደገፈ ነገር የላትም አኳኾኗ እንደ ኮማሬት ነው ይቅርታ ለምን እንደዚህ እንዳሉክ ልናገር እናንተም እንዳላችሁት የሚዲያ ባለሞያ አኳሀን የላትም
በጣም ነው የምትመቹኝ የእውነት በርቱ ❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣቹ ስለፕሮግራሙ አይቼ እመለሳለሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ አድርገናል አብሽሩ የዛሬው ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ላይክ ማድረግ የሚፈቀደው አንድ ጊዜ ብቻ ነው እንጂ ከአንድ ጊዜ በላይ ሺህ ሚሊዮን ጊዜ ላይክ ይገባችኋል ።
በጣም አሪፍ አስተያየት ነው እምሰጡት
Mature opinion.
Prodcast ፋሽን ሆኖ ተጨማለቁብን በርቱልን
God bless you guys ❤
ዝምታ ደስ ሚል ሙዚቃ ነው ቅኔ ነው አማርኛን ብደንብ ለተማረ ብዙ መልክን ይቃኛል እኔ እንደተረዳውት //
ላይክ አርገናል
Keep it up your good work
እኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍
11:56 ትዕግስት ቅጥ እያጣች ነው እኔማ የተቆረረጠ እንጂ ሙሉውን አላያትም ምንም ለዛ የሌላቸውን ሰው አምጥታ ትሸቅልባቸው
በርቱ ወንድሞች
Tikikil. Awaki enji tawaki makreb tiwlidin megdel new.
Nice program
እውነት ነው ምንም አይጠቅሙም
1❤❤❤❤
ትክክል ናችሁ
በረቱ ፡ አራፍ ፡ ነው
1
hi I'm with u
እኔ ሁሌም እስከመጨረሻው ነው ማዳምጣቹ 1
Yes even me I file shame 😮😮😂
እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉🎉❤❤❤
እንክዋን ደህና ቆየሽን
🙏👍🙏🙏🙏🙏
እኛ የምንኖረው እውነት እንጂ በሰው ችግር እና ሀሳብ ፣ጥያቄ ኑሮ አንመራም
🎀🎀🎀🎀
በነገራችን ላይ አስመሳይ ናት
ቲጂን የምናከብራትን ያኽል ወረደች ከቀን ቀን መሻሻል መማር ሲገባት አንቶፈንቶ ሆነች የመንደር አማርኛ በመጠቀም ሚዲያውን አዝሰከረከችው መታረም አለባት ከታላላቆቿ መማር መቻል አለባት።
Esk mechershaw ayhuet true new ❤
❤❤❤❤
1🎉🎉
ሲጀመር ገመናና ሰው ለሰው ያስፈነጠራቸው ብዙ ናቸው አይይይይይይ ተቀብሮ የሚቀር እውነት የለም
ቤጃ ግን ታውቃለህ እደማአደቅህ እ
አመሰግናለው
የ 'ን'ፊደል ፎቢያ
ሰላም እንኩዋንደህና መጣችሁ፣ስወጣ ስገባ አልመሽ ብሎኝ😂😂❤❤❤
እንክዋን ደህና ቆየሽን
😂😂 ስራ ፈት ነሽ ማለት ነው
@@YesytChekole እረ ምንስራ ፈት ነኝ፣በስልኬከመዳሜ ጋር አባሮሽ እየተጫወትኩነው፣እና ስራ ስጨርስ ላፍጥጅ
@@user-Nezhiaይመችሽ
የኔ ቢጤ😂😂😂
@ሰከላ
1.3 m 😮😮
የቅናት አስመሰለባችሁ መብቶነው።
ኢትዬጵያ ውስጥ ግን ህግ አለ ወህ ስለ ሴትልጅ እድሜ? እኔ አላቅም
ቲቪውን እኮ tik tok አረገችው 🤔
ልጇ ገና 3 አመት ሊሞላት ነው የወለደቻት በ 13 አመቷ ከሆነ የዋንቲያ አድሜ 17 ከሞናምን ነው
እውነታችሁን ነው ከተከበረው አባይ ተነስታ የሰፈር ጎርፍ ውስጥ ገባች
መንታ ናቸው እንዴ
ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሱት። ጥሩሀሳብነውየምታነሱት።በርቱ
ኢቲቪ ምንም ተመልካቹን የሚመጥን ከዜናው ጀምሮ ምንም ፕሮግራም የለም
እኔም ከዚህ በፊት አብርሽና ረታ የሚባሉትንም የቀረበው ግዜ ኮመንትላይ ምንድነው የማያስተምሩት ብየ ፅፌላት ነበር እኛ በዩትዩብና በቲክቶክ ያሰለቹንን ብታቀርብልን ጥቅም የለውም
Leke nachihu bezu geze yereba asetemari yehone engeda atakerebeme. lemesale selam tesefaye be film tawaki nate akerebate nebere sayewe gene meneme yemenemarebete negere alagegnehume tera were aweretwe cheresu. swe bande negere tawaki hono westu gene meneme yereba negere yelelewe bezu swe ale so letemelekache betasebu teru nwe .
ትግስት ኢትዮጵያዊ ባህል ይዛ ወጣች እንጂ የበዛ ትችት እናንተንም ያስገምታል።
1
ቅረብ ቅረብ😂😂😂
Ben deros ke tgest germa men tebekeh new sekla tv-program sayehon ye buna weri new ke yekerta gar
Gosayen litasbelut new?
18 አልሞላትም
bzu kemenged yewetu negeroch slalu enesun mawutat alebachu
kalhone lenante maymetn atakrbu