🛑 የ DNA ውጤት ይዞት የመጣው መዘዝ አስከፊ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 271

  • @alemhailemariam4084
    @alemhailemariam4084 День тому +42

    ቤንጃ ልጅቷ በወለደች በ3ኛው ቀን ያውም መንታ በኦፕራሲዮን ስንት አይነት ህመም እንዳለው እናንተ ወንዶች ስለ ሆናችሁ አይገባችሁም። እኔ መንታ እንደ ወለደች እናት እረዳታለሁ፣ ህመሟንም ብዙ ውጥረት ውስጥ ነው የምትሆነው በዚያን ጊዜ እንኳን ስልክ እሳዳ ልትመልስ ቀርቶ። ሀጢያት አይድለም ስልክ አለማንሳቷ መጠየቅ ከፈለጉ የኮንደሚንየም ትክክለኛ አድራሻውን እኮ ከልጃቸው ማግኘት ይችሉ ነበር።

    • @SenShiferaw
      @SenShiferaw День тому

      @@alemhailemariam4084 እውነትሽን ነው እኔ መንታ ልጆች አለኝ ከእርግዝናው በራሱ ከባድ ከ ወሊድ ጋር ያለው የሚመጡ እስትርስ ልነግርሽ አልችልም እኔ ስላለፍኩበት በጣም ነው የተረዳዋት የሳ ደግም የበለጠ ከባድ ነው እኔ በጣም ነው ያሳዘነ ችኝ ቤተሰቦቹ አጥፍተዋል መጠየቅ ነበርባቸው አሁን ም መንታ ልጅ ማሳደግ ከባድ እያሳለፈች ያለውን እሳ ናት የምታውቀው እግዚሃብሄር ይርዳት::

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 19 годин тому

      በእኔ ስእተት ነው

    • @yemaryam-lz5tz
      @yemaryam-lz5tz 17 годин тому

      ብሎክ ማድረጓስ?

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 15 годин тому

      ​@@yemaryam-lz5tzቤቱን ያቁታል መምጣት ቢፈልጉ ቀጥ ብለው ይመጣሉ አራስ ጥየቃ ደዉሎ መጣው ተብሎ ነው እንዴ ብር የሚልከው በህቱ ነው እቃ የሚያደርስ ዘመድ የተባለ ባለ እራይድ ቤቱን ያቀዋል ሰው ቢሆኑ ለአራስ የሚገባውን ይዘው ቀጥ ብለው ይመጡ ነበር ደሞ ስልክ ያለማንሳት መብት አላት አይወዱዋትም ልጁንም አላመኑበትም አይደል ለምን ይመጣሉ ገና ከእርግዝናው የሱ አይደለም ብለዋል

    • @friehiwotgirmagessesse6718
      @friehiwotgirmagessesse6718 6 годин тому

      እውነት ነው !ግን እርሱ "ቤተሰቦቼ ሲደውልሉሽ ስልክ አታነሽም ለምንድን ነው ?"ሲላት" አታካብድ ባክህ" ነው ያለችው ።እራሷም ቢሆን ሌላ ቀን ደውላ በወቅቱ አንስቼ ላናግራችሁ አልቻልኩም ማለት ነበረባት።ባጠቃላይ ሁለቱም እብድ ዱርየ ናቸው።

  • @breakads7881
    @breakads7881 День тому +36

    ኢዬሀ ድንቅ ፕሮግራም ነው ላይቭ ማስተላለፍ ትክክል ነው ዲያስፖራ ባለጌዋችን የተጋለጡበት ነው አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው

    • @kukutilove
      @kukutilove 19 годин тому +2

      ለምን ? እሷ ከሱየባሰች ዱርዩዬ ናት ሊዝናናባት እነደመጣ ታውቃለች ስትሰክር የኖረች ባለጌ እርጉዝ ሆና የምትጠጣ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 15 годин тому

      ​@@kukutiloveተባለ እንዴ ወንድ ልጅ ሴትን ሲተዋወቅ የሚለውን እናውቃለን ከቡና ቤት አላገኝትም ባለትዳር አይደለም ልጅ የለው የቅርብ ሰው አስተዋወቃቸው እሱ ሸመጠጠ 3አመት ካልተመቸችው ምን ይሰራል ቤተሰብ አስተዋውቆ ቤቱዋ እየሄደ ዱርዬ ማለት መጠጣት መቃም ዱርዬ ያስብላል እንዴ ፋቅረኝዋ ነው እልህ እና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እራ በርቀት ስለሆነ ይጠራጠራል እንጂ ይዋደዳሉ ሲያወሩ ያስታውቃል😂

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 13 годин тому

      Feletaa... yebalal wemenee nat alekee😅​@@meaziwendemumeaziwendemu7012

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 День тому +37

    ሲጀመር ሙሉ የሚያወራዉ የጠላ ቤት ወሬ ነዉ ስንቱን ቆርጦ ይችላል ሰዉየዉ እንግሊዝ አገር የሄደ አይመስለኝም

    • @emebettomass
      @emebettomass 19 годин тому

      እንግሊዝ ኤንባሲ እንጂ በትክክል

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 День тому +28

    አንዲያውም አንዳንድ ዲያስፖራዎች ኢትዮጵያ ሲመጡ በሴት ሊደበሩ አንደሆነ አንድ እሱ ማሳያ ነው እህቱንም መጠርጠር አይከፋም ስላልወደዷትም

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed День тому +27

    እውነት ግን እንደናተ እየተዴማመጥን
    በርጋታ ብንወያይ የሀገራችን ችግር አንድ ባንድ ይፈታ ነበር 🤔

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 13 годин тому

      Exactly 💯
      Ethiopia 🇪🇹 wost yemiawera enji yemiadamit yelem

  • @rahelwolde-zt3mr
    @rahelwolde-zt3mr День тому +20

    ራስህን በራስህ የምታወራ ነው ምትመስለው ወንድምህ ነው

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 День тому +35

    የውላቹ በ ኦኘሬሽን ወልደህ በ3 ኛ ቀን ያውም ጥሎ የሄደ የባል ዘመድ ስልክ ማውራት አደለም ያለው ስሜት በቃል አይገለፅም እስቲ ትንሽ በመረዳት ተባበሩን

    • @bekab5162
      @bekab5162 День тому +4

      I couldn't say it better. Postpartum hormonal imbalance is no joke. We the women understand her feelings!

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 22 години тому +1

      በትክክል

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 22 години тому +1

      ያልተያዘ ሰው ግልግል ያውቃል አሉ ለሯሷ ታማ መውለድ ያውም መንታ ህመም በሉት የኔ ሚስኪን

    • @Yohannesethiopia1995
      @Yohannesethiopia1995 21 годину тому

      @@bekab5162 i have 4 boys only for 3 of them i had c-section my oldest one 💔💔😭😭 i don’t even know where is he because of his dad family specially his sister at all i really know her feelings so men try to understand our situation at that moment or shut up 🤐 🤫

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 21 годину тому +6

    እህቱ ነች ተጠያቂ የህ ሰው ቢሳደብም ማንም የማያደርገውን እምነት እሳይቷል ተመልሶ መቶ D N A ለመሰጠት ፍቃደኛ ሆኖ መቷል በተረፈ ለአሷም እግዚያብሔር ይርዳት

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. День тому +29

    ኪያ ግን ቤቲ ጂን አትመስልም

    • @WaleedMahbub-kk9oq
      @WaleedMahbub-kk9oq 23 години тому

      በምን አወሸ

    • @Saba-y3g
      @Saba-y3g 21 годину тому +3

      በተለይ ሁለተኛ ኢንተርቪ ላይ

    • @GodFather-r4w
      @GodFather-r4w 17 годин тому +1

      እኔም ለራሴ ስል ነበር

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 14 годин тому +1

      ትክክክክል

  • @asfawblideya9356
    @asfawblideya9356 День тому +14

    ይቆረጥ ካልክ የትኛዉ ይቀራል ሁሉም ቃላት እኮ ስድብ ነዉ በሙሉ የሴት ልጅ በደል እና ግፍ በግልፅ Disrespect ሲያደርጋት ነዉ የነበረዉ UK ቢሆን እስር ቤት ይበሰብሳት ነበር ህግ የሌለበት ሀገር ሄዶ ነዉ ባለጌ አፉን የከፈተዉ ።

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel День тому +18

    ስልክ ሲደወል stress ላይ ነበርኩ ላለችዉ አይታመንም ማለት አትችሉም ምክንያቱም ሴት ከወሊድ በኃላ በጣም ከባድ የሆነ stress ያጋጥመናል እንኳንስ በዚህ ሁሉ ዉጥ እነቅጡስ እያለፈች ይቅርና በምቾት በጡሩም እንክብካቤ ስንወልድ ብዙ ችግር እናሳልፋለን ግን ሁሉም ሴት ላይ ላያጋጥም ይችላል
    እኔ ምንም ሳይጎልብኝ እራሴን እሰክጠላ ማንንም ማዉራት አልፈልግም ነበር

    • @sosina325
      @sosina325 15 годин тому +2

      Me too አንድም ስልክ አላነሳም ነበር

    • @hiwotmota6166
      @hiwotmota6166 Годину тому

      Enem ende anch neberekihun wuyi bicha alefe betelay be sarijeri sitiwelji yalewu simet bicha yaye yawukewal simetun

    • @gedamfkadu9321
      @gedamfkadu9321 17 хвилин тому

      ለምን ቤቷ ሄደው አልጠየቋትም ከስልክ ገር ምን ያታግላል ማንም ሴት ያውቀዋል

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 День тому +15

    ይመስለኛል ንግግሩ ያልተቆረጠው ሙሉውን ሲሳደብ ስለነበረ ይመስለኛል

  • @kiya9587
    @kiya9587 День тому +9

    በኢዮሃ ሚዲያ ምንም መፍረድ አትችሎም ሰውዬው አንድ የሚመረጥ ቃላት የለውም እንደውም ብዙ የተቆራረጡ ስድቦች ያሉ ይመስለኛል እናተ የማታደርጉትን ነገር በሌላ ሚዲያ ላይ አትፍረዱ

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 23 години тому +5

    አንድ ነገር አሰተውሉ DNA መታ እዲወሰድ ያደረገችው እህቱ ሳትሆን የአብሮ አደግ ቤስት ፍሬንድ ናት አሷ ትልቅ የሀሰት ጨዋታው እዛ ጋር አለ ብዬ እገምታለሁ ልጆቹ እርግጠኛ ነኝ የእራሱ ይሆናሉ ለምን ለዳያስፖራው ውጭ ለመሄድ ፈልጋ ተዘጋጅታ ያደረገቸው ነው ።
    የእሱ የአባትየው ንግግር ጉዳይ ውሎው መጠጥ እቤት እንጂ ትምህረት ቤት አየቀው እማማ ዝናሽ ጨረሰውታል ።

  • @SenShiferaw
    @SenShiferaw День тому +8

    እኔ አራስ ቤት ስልክ ማውራት አስጠቶኝ ነ በር እውነታ ነው ከወሊድ ጋር የሚመጡ ነገሮች አሉ በራሴ የደረሰብኝ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 День тому +9

    በ እርግጠኝነት ልጁቹ የራሱ ናቸው ማንኛዋም እናት. ጠንቅቃ ታውቃለች እህትየው የተሳሳተ ናሙና ነው ያስመረመረችው ልጁ የዋህ ቢጤ ነው ቤተሰቦቹ ግን ጭንቅላቱን ቀይረውታል

  • @lijegirum
    @lijegirum День тому +20

    ማንም ቤተሰብ ልጁ ዱርዬም ቢሆን ዱርዬ ብለው ከሚያስቡት ሴት ጋር ስትሆን ደስ አይለውም::::ቤተሰቡም ላይ መፍረድ አይቻልም ብዬ አስባለሁ::
    ልጁ ግን ችግር ቢኖርበትም ክፉ አይደለም:: እየጠረጠረ እንኳን የሚቻለውን ሲያረግ ነበረ:: ዘንድሮ እርግጠኛ ሆኖ የሚከዳው በበዛበት ሀገር::

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 День тому +3

      ትክክል ቤተሰብ ክብር ነው ሁለቱም ዘልዛሎች ናቸው ለመጠጥና ለጭፈራ ብቻ ነበር የሚገናኙት ለሚፈጠረው ዘር እንኳ ሳያስቡ ሲንዘላዘሉ ከርመው ነው እዚህ የደረሡት ሁለቱም ጥፋተኛ ናቸው በልጁ ብቻ መፍረድ አይቻልም።

    • @Tostartisabigchallenge
      @Tostartisabigchallenge 20 годин тому

      Bieteseb minm yhon mn eju masgebat yelebetm. Aleke. Endikeber sewn makiber sietutun eyakelelu kibir metebek eras wedadinet new. Awrie adelechim sew nech. Esuam nege biteseb thonalech. Enesu kebetebetuachew gin bieteseb endayhonu new eyareguat yalut. Yesuan hiwet new yemiyabeleshubat yalut. Kezi demo kibir sitebeku mafer new yalebachew. Baynekuat balnekachachew.

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 17 годин тому +1

      ስለ ልጁ አቅለሽላሽ ንግግር በጣም ልክ ነህ:: የልጅቷን በሥርዐት ጨርሼ የልጁን ገና ስጀማምር በቃላት አመራረጡ ብቻ መቀጠል አልቻልኩም: የመደመጥ ስጦታውም የለውም::

  • @mikiasbogale7831
    @mikiasbogale7831 9 годин тому +1

    ልጁን ባይመጣ አታውቁትም ኤውነቱን ፈልጎ መምጣቱ እውነቱ ይወጣ ዘንድ ጉጉት እንዳለውና ለዛም ሃላፊነት ለመውሰድ እንጂ ሺህ ሚዲያ ብትቀርብ ካልመጣ አናቀውም። ሌላው ልጅቷም የተገኘችበት ሁኔታ ይህንን ቢያስብ አያስገርምም።😊

  • @user-yegles7dp9z
    @user-yegles7dp9z День тому +4

    ,ባለጌ ባለጌ ነው ምንም አትሸፋፍኑለት እዮሀ ምንም ሊያደርግ አይችልም ልጁ ስድ ነው

  • @genetsahlu7980
    @genetsahlu7980 22 години тому +4

    ሰላም እንኳንም አልቆረጠዉም የሱን ባሌጌነት እንድናይ አድርግናል ፈጣሪ ፈቅዶ ልጆቹ የሱ ቢሆኑ ደስታዬ ነዉ ደሞኮ የድሮ አራዳ ነኝ ይላል ሚሳቅለት መስሎት ፋራ በሉት

  • @weneshwolde3529
    @weneshwolde3529 День тому +5

    የኔ ጌታ ስልክ አለማንሳቷ መብቷ ነው ምክንያቱም የሱ ልጅ አይደለም ብለው ፈትፍተው ከእሱ ካጣሏት በዃላ ምን ለማድረግ ነው እቤቷ የሚሄዱት????? መልካቸውን ማረጋገጫ ለማድረግ ካልሆነ በስተቀር። ጎቡዝ ናት ያስከብራታል ሀለዚያ ለማኝ ነው የሚያደርጕት

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 День тому +11

    እንዴያሁሉ ቃል ሊቆርጥ ይችላል ጠቅላላ ምንም የሚመርጥ ቃላት የለውም አለም ሰገድ ምን ማርግ የሚችል አልመሰለኝም አዳድ ዲያስፖራ እንደዚ መሆናቸ መታወቅ አለበት

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 22 години тому +1

      ትክክል ለምንነይቆርጣል ይሰማለት እንጅ የዳስፖራ ዝፍጥ የድሮ ጋጠ ወጥ ነው ደግ አደረገ አለመቁረጡ አለም ይማርበታል ማስጠላቱን 👍👍

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er День тому +9

    ሳውድ አረብያ ህጋዊ ያልሁኑ ሰዎች ሀገሬን ይልቀቁ ስትል ወንጁል ነው አሜሪካ ስደተኞች እንዲወጡ ስትል ትክክል ?
    በጣም ትገርማላችሁ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 16 годин тому

      ማለት አሜሪካ ውጡ አለች እዲ😂

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v День тому +3

    ልጆቹ የሱም ቢሆኑ እምነት ላይ ያልተመሰረተ ትዳር አይዘልቅም.ሴቶች ዲያስፓራ ነው ብላቹሁ በአንድ ቀን አትስጡ!!ሀገር ውስጥ ሲኖር ላስብበት እያላቹሁ ምታዝጉት የያዘው ፖስፖርት በቀላሉ ወደገደለው ሲወስደው በጣም ይጠራጠራል!!

  • @የሥላሤዎችባሪያ
    @የሥላሤዎችባሪያ День тому +3

    ሲጀመር ልጁ ቋንቋው የጎዳና ቋንቋ ተናጋሪ ነው የማቹርድ አደለም የተገናኙትም ሁለቱም ሲጫጫሱ ነው ደጋግሞ ፈልጓት ሄዶ ማንቋሽሽ አይገባውም ነበር ልጆቹም ያሳዝናሉ

  • @DagiG-ed1tr
    @DagiG-ed1tr День тому +3

    እሷ እርግጠኛ ባትሆን መጀመሪያ የተመረመረውን ተቀብላ ትቀመጥ ነበር ለሁለተኛአትጠይቅም ነበር እህቱ ደግሞ አባት ቢሆን በፍርማሲስቷ ለይ ትደፈድፍለች እሱ ደግሞ ጓደኛም ቤተሰብም ስለሚያምን አምኖ ይቀበላል

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 21 годину тому +2

    ያላነሳችበት ምክኒያት ድብርት ውስጥ ስለገባች ነው ለለላው አዲስ ልጅ ሲወለድ የሚሰማን ስለልጃጇቻችን ብቻ ነው እዴት አድርጌ ማስረዳት እደምችል ባላውቅም ስለድሰብኝ ተረድቻታለሁ እንቅልፍ ሁሉ እቢ ነው የሚለን ሆ

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 21 годину тому +1

    ወንድማማቾች ናችሁ ስታምሩ ተባረኩ የሰወቹ ሁለቱም ጌታ ይድረስላቸው ሰውማ ሰው ነው ደሞ ያከይሲ ሰይጣን ተጨምሮ ምኑን ሃሳብ ሰጠሁት በቃ ክርስቶስ ይድረስላቸው አኛንም ከእንደዚህ ነጠር ይጠብቀን ተበትኗል ረኩ !

  • @sintayehubayih7032
    @sintayehubayih7032 День тому +7

    ይጨምርላችሁ እርጋታችሁ ደስ ይላል

  • @kukutilove
    @kukutilove 19 годин тому +1

    ልጅቷም ዱርዬ ናት እሱ እየተዝናናባቴ መሆኑን ታቃለች እሷ የፈለጠችው ገንዘቧን እንጂ ክብሯን አይደለም እርጉዜ ሆና የምቴጠጣ ባለጌ ናት

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 23 години тому +2

    አተ ስልክ ማውራት በጣም ከባድ ነው አራስ ቤት ቁስሉ ድብርቱ በዛላይ መንታ ልጅ እዴት ከባድ ነው ወልደ እየውእዳልል ወድነህ እደሴት ማርገዝ አሽልም 😢😢😊😊😊

  • @aidamarakey
    @aidamarakey День тому +4

    ቤተሰብ መከበር አለበት ወደድክም ጠላህም ቤተሰብህሁሌም አለ መናናቅ የበዛበት ግንኁነት ነው ይብላኝ ለልጆቹ እነሱ ዱርዬዋች ናቸው ሁለቱም

  • @Lore9072
    @Lore9072 12 хвилин тому

    በግሌ ልጆቹ የሱ ናቸው ብዬ አላምንም። ውጤቱ ደግሞ እንድተባለው ነው። ልጆቹ ከሆኑ ቤተሰቡን ያጣል። ልጆቹ ካልሆኑ እሷ በዚህ ሁሉ ሰው ፊት መዋረዷ አይቀርም። እሷ ከምትዋረድ ቤተሰቡ ቢሳሳት ይሻላል። ሆኖም ግን ልጆቹ አይመስሉኝም

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w День тому +2

    ባለነጭ ሽሚዝ ቆምጫምባው ድርቅቅቅ እትበል ልጅ እለኝ ብላ የነገረችውም እኮ እሳ ነች..ለምን ልጅ እለኝ ብላ የነገረችበት ምክንያትም 100% የሚታመን ነው... ልጅታ ሀቀኛ ነች ...ልጆቹ 100% እሱን ይመስላሉ..100% የሱ ልጆች ናችው ...!!!

  • @batebety4455
    @batebety4455 21 годину тому +1

    እናት በጣም ደስ የምትሉ ሰዎቺ ናቺሁ እርጋታቺሁ በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 День тому +2

    ከቻይና የመጣ ሰው ነው ያለው ቻይናዊ አላለም😁😁😁እኔም ግን ሳያቸው ቻይና ነው የመሰሉኝ። እግዚአብሔር ልጆቹ ያድርጋቸው።

    • @Bekyj
      @Bekyj 15 годин тому

      Right 👍🏼

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat 21 годину тому

    በጣም ነው ይምትመሳሰሉ ወንድማሞች ናችሁ ❤️❤️ይመቻችሁ ♥️

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l День тому +4

    የእውነት ሰው ናችሁ ። ሰውች እኮ በአሁኑ ስዓት ሽቀላ ላይ ነው

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r День тому +8

    ልጁ ላይ መፍረድ የለባቹም ወንድ ልጅ ከሴት ጋር አብሮ በነበረ ሰአት ብዙ ከዋሸችው እምነት ያጣል ልጅ የለኝም ልጅ ልጅ አለኝ እያልኩ አወራ ነበር ይሄ ልጅ ብዙ ዋሽታው እምነቱን አጠፋችበት ይሄ ውሸት ብዙ ሴቶች ጋር አለ

  • @sosina325
    @sosina325 14 годин тому

    ወንዶች ስለሆናችሁ አታውቁትም ግን ቢያንስ ሚዲያ ላይ ስትወጡ በማታውቁት ነገር ላይ አስተያየት ከመስጠታችሁ በፊት ባለሙያ ማማከር ጥሩ ነው ምክንያቱም እኔ ሶስት ልጆች ስወልድ የመጀመሪያ ሳምንታት ስልክ እንኳን ላነሳ ማየት አልፈልግም ነበር stress በጣም ይኖራል

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 23 години тому +1

    አራስ ቤት ኦብሬሽን ኦኖ መውለድ ከባድ ነው በዛላይ ብቸኛሆና ድቡርት ቁስሉ የሆሮሞን ለውጥ ሰው እንካን ኖሮ ይከፍል እንካን ብተኛ ሆናእይኤንን ለመአዳት ሴትሆና ወልዶ ማየት ያስፈልጋል እሶን የተረዳት ማንም የለም አይደለም የኔልጆች አይደሉም ይቅርና እኔን አይመስልም ሲባል እንዲት እደሚከፋ የደረሰበት ያቃል እኔ እረዳታለው ወዶች ግን አፈር ብሉ 😢😢😢

  • @yashitageni950
    @yashitageni950 День тому +2

    ወድሜ እኳንስ የምትጠላትን ሴት ለማሳት እናቷኳ ቢደዉሉ ለማሳት ከባድነዉ ቁስልንዉ ቁጠትአለ ሰትናት ታቃለቺ የወለድያዉቀዋል

  • @yemanehaile8980
    @yemanehaile8980 18 годин тому +1

    ልጅትዋ ልጆቹ መሆናቸው ሙሉ ኮንፊደንሻል ያላት ትመስላለች።በሌላ ደግሞ ልጆቹ ውጭ ኣይማሩም እዚህ ኣገራቸው ነው የሚማሩት ስትል ይሄም ኣንድ በሙሉ ኮንፊደንሻል መናገርዋ ልጆቹ የሱ ናቸው ብየ ኣምናለሁ

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 23 години тому +1

    አይ ቢን ቢቸግርህ ነው ከቤተሰቡ ጋር የትኛውስ ፍቅር ኖሮት ነው ለ 10 ቀን መጥቶ እኮ ተዝናንቶ እናቱን ሳያያይ እንደሄደ በ ድፍረት የተናገረ ነው እና እንኳን እህቱን ለእናቱም ይሄንን ያህል ነው ብቻ በዚህም አለ በዚያ ልጁ ችግር አለበት ከልክ ያለፈ ጉረኛ ነው የሆነ አመተምህረት ላይ ፖዝ አድርጓል እንዲህ አይነት አነጋገር በዚህ ዘመን አይመጥንም ምክንያቱም ለንደን መኖር መንግስተ ሰማይ መግባት አይደለም ።

  • @yemisol5934
    @yemisol5934 31 хвилина тому

    ትክክል ነህ እሱ በተለይ በጣም ያሳፍራል እውነት ለመናገር ዲያስፓራ ሁሉም ባይባል እዚህ ሲመጡ የወናስ በላቼው በጣም ያስፈራሉ

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed День тому +11

    ኮመንቶች ሻይ ወይስ ቡና 😊

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 20 годин тому

    ሜንጃዬ በጣም ይቅርታ አድርግልኝ መሸፋፈን ዋጋ ያስከፍላል ሌሎች መማር አለባቸው ሰውየው ንግግሩ ተፈጥሮ ሳይሆን ባጠቃለይ በሴት ቂም አለበት ማንኛችንም ስንፈጠር ንፁህ ነን በዛን ሳአት ሚስቱ እኔ ብሆን አናቱን ነበር የምበሳለት በአውሮፓ ቢሆን ቀና ብሎ አያትም ግን ሀገራችን ሁሌም ተሠስረግጠናለች

  • @kifleeheta2714
    @kifleeheta2714 День тому +3

    ቢኒ ልክ አይደለክም ሲጀመር በደምብ አዳምጠው

  • @forgivebeforeyoupray6053
    @forgivebeforeyoupray6053 День тому +5

    I really like this podcast. I hope he will watch this and buy some manners. Are you guys brothers?

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 23 години тому +1

    ወይ ቤንጃ ልጅቷ ያለችውን እንኳን በደንብ ሳትሰማ ነው እንዴ ? ስልክ ባለማንሳቷ ይቅርታ ጠይቂ ተባለች ሲልህ ጭራሽ አልተባለችም ልትር ትሞክራለህ 😂😂😂😂😂😂

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  22 години тому

      የቁርጠቱ ተመችቶኛል

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 22 години тому +2

    አቦ ተባረክ አንድ ለአንድ አቅርቦአቸዋል ሀሳባቸውን ሰምተናል በሱ እየተገረምን ለሁለት አቅርቦ አጠገብ ላጠገብ ማሰዳደቡ ምን ማለት ነው ገርሞኛል ትክክል ናቹ

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 21 годину тому

      ይሰዳደባሉ ብሎ ያስባል በምን አወቀ ?

    • @Mahi-AG27
      @Mahi-AG27 20 годин тому

      @GennetWoldemichael already የሰውየውን ባህሪ እንኳን እሱ እኛም አውቀናል አጠገቧ ሆኖ ምን ሊል እንደሚችል በጣም ግልፅ ነው

  • @emebettomass
    @emebettomass 19 годин тому +1

    ቤንጁ ግን የሰማኸው ነገር ያለ አስመሰልከው በውጤቱ ላይ እርግጠኛ ሆነሃል

  • @MaheletAbate
    @MaheletAbate 19 годин тому +1

    You guys are amazing. I wish all UA-camrs be like you❤

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 День тому +6

    አትሳሳቱ ከቻይና ጋር እንደተኛሽ ነግረሽኛል አይደለም ያላት ከቻይና ጋር የሚሰራ ስው ጋር እንደተኛሽ ለሰው አውርተሽ ያወራሽው ሰው ነግሮኛል ሌላው ከሁለት እህቶቹ ጋር ነው የተጣሉት አንዷ ኢትዮጵያ የምትኖር አሮጌ ሶፋ ውስጅ ያለችኝ ያለቻት አንዷ እንግሊዝ የምትኖረው ዲኤንኤ የወሰደችው በትክክል ሳትሰሙ አስተያየት አትስጡ! የሰው ሚዲያ ከመተቸትህ በፊት ።

  • @SenaitTesfaye-c7v
    @SenaitTesfaye-c7v 18 годин тому +1

    እኔ በcs ነው የወለድኩት በጣም እስትረስ አለው ያውም በጣም ያማል በተለይ እራስ ምታ እኔ ከሳምንት በላይ ስልክ አላየሁም እና ይፈጠራል

  • @asternegasi2928
    @asternegasi2928 День тому +1

    እዮሀን ከመተቸት በራሳችሁ ፈልጋችሁ አዲስ ስራ ብትሰሩ። የሰውየውን ማንነት የገለፀው ከአንደበቱ የሚወጡ ቃላቶች ናቸው ስራ ስላጣችሁ እዮሀ ላይ አትደገፉ።

  • @Mulu-yf7dv
    @Mulu-yf7dv 15 годин тому

    እባካችሁ ኢትዬጲያ ውስጥ የግብር መድሎ አውሩልን አይን ያወጣ በደል በደሀው ህዝብ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 16 годин тому

    እህቴ እናቴ ቤተሰቤ የሚል ባለ ትዳር ወድ ባል አይሆንም ትዳሩም መፍረሱ አይቁርም ወሬው ሁሉ ስለ ቤተሰቦቹ ነው

  • @batebety4455
    @batebety4455 21 годину тому

    እስኪ እንደኔ በህግ መቀጣት አለባት የምትሉ ነርስዋ

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 20 годин тому

    በጣም ጥሩ አስተያየት ነውእናመሠግናለን

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 День тому +1

    ልጆቹ ካልሆኑ ግን እሷም ትመርመር ድንገት ተለውጠውባት እንዳይሆን።

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 23 години тому +1

      መጠርጠር አይከፋም

  • @sweetheart4340
    @sweetheart4340 День тому +1

    አሁን የሆነዉ ሆኖዋል እያንዳንዳችን ከነዚ ሰወች መማር ያለብንን እንማር አራዳን ያዋረደ ዉ ዲያስፓራ

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 19 годин тому

    በየቤቱ ያሉ ባለጌ ወንዶች ቤት ይቁጠረው ቃሉን መቁረጥ ሳይሆን ምላሱን መቆጠጥ ነበር።

  • @HelenTesema-g7u
    @HelenTesema-g7u 15 годин тому

    Wow Bisrie it is so amazing program you both match together

  • @tt381
    @tt381 22 години тому

    እሱ እኮ በጣም የሰው ወሬ ይሰማል ሲጀምር ከማንም ጋር አይጣላም ሲጀምር በፍቅር ያልተቀበላትን ቤተሰብ ስልክ አለማንሳት መብቷ ነው አጎቱ ቤቷን ፈልገው የጠየቋት እነሱም ፍላጎት ቢኖራቸው ያደርጉት ነበር

  • @elizabeth7681
    @elizabeth7681 19 годин тому

    እሱ አነጋገሩ የወረደ አንድ ቀን እንኳን አብሮት የሆነ አይመስልም ነገ ልጆቹ ቢሆኑ ምን ይሰማዋል ለሴት ልጁ ክብር የሌለው ሲጀመር የባል ዘመድ በየኑ አመድ ትላለች አያቴ

  • @meditube1065
    @meditube1065 18 годин тому

    አለም ሰገድ አትሳደብ ብሎት ነበር ሰውዬው ስለማይሰማ እንጂ. ሲቀጥል ሁለቱም አብረው በቀረቡ ሰአት ብዙም አልተዘረገፈብንም

  • @Badru-w5l
    @Badru-w5l 15 годин тому

    ቤንጃ በሰርጀሪ መንታ መውለድ ቀላል መስሎክ ነው ለዛውም በ3ቀን በአካል እንኳን መናገር ይከብዳል

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 День тому +2

    እኔም ከስራ ደክሞኝ ነው የመጣውት ግን ትመቹኛላችሁ

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 День тому +2

    ደስ ስትሉ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 19 годин тому +1

    ዋው ደስ የሚል ሚቲግ 👍👍👍

  • @selamawitgebeyehu
    @selamawitgebeyehu Годину тому

    ቢኒ ግን እንዴት ነው የምታስበው እንዴት ሁለት መንታ እናት ለዛውም ገና በወለደች በ3እናበ4 ቀናት ውስጥ ስልክ አላነሳችም ተብሎ ይቅርታ ጠይቂኝ ይባላል ሲጀመር ለምን ይደውላሉ ለምን ሂደው በሚገባ አላዮአትም ነውረኞች ናቸው

  • @diehard0155
    @diehard0155 16 годин тому

    u guy's don't rush to blame her for not responding to a call. Can u guess z amount of emotional roller coaster zat she went through in her post delivery period? c/section, twin delivery, hormonal changes and on top no caring support around her. Wat a pity !

  • @adonaydaniel5890
    @adonaydaniel5890 22 години тому +2

    በሳል ንግግር የኦሬንጅ ቲሸርቱ

  • @afafghantous9111
    @afafghantous9111 15 годин тому

    እዮሀ ሚዲያ ምን አረገ ባለጌ ባለጉዳዮቹ ናቸው የኢትዮጵያ ወንዶች ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @HaymanotFanetayeKassa
    @HaymanotFanetayeKassa 21 годину тому

    ልጁ የእሱ ቢሆን እምነት የሚያጣው እንግሊዝ አገር ባሉት ዲኤንኤ መርማሪዎች እንደሆነ ተናግሯል, ስለዚህ ከእህቱጋ የሚጣላ አይመስለኝም

  • @woinshettessema7650
    @woinshettessema7650 День тому

    እናት እና እህት ልዪነት አለው እናትየውን ይቅርታ ብትል ጥሩ ነው ብታስቀይምም ባታስቀይምም ልጆቹ የሱ ከውሆኑ ለወደፊቱ ጥሩ ነው ብወንድም በሴትም እናት ማክበር ትልቅ ነገር ነው ለኔ ሁለቱም ጥፋተኛ ናቸው መቼም እኛነን እንጂ እሷ ስታገኘው ባህሪውን ታቃለች ንግግሩንም ታቃለች

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 21 годину тому

    ፍርዱን ለፈጣሪ ልተወዉ እና አብዛኛው የሃገራችን ሴት ለዲያስፖራ ያለው አመለካከክት እርካሽ እንደሆነ በግልፅ ነው ያየነው::

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 День тому +2

    ወንድማማቾች ናችሁ?

  • @Speedm-h1t
    @Speedm-h1t День тому +2

    Biniam please don't interapt your friend

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 19 годин тому

    ስለ አለምሠገድ አንድም መጥፎ ነገር እንዳታወሩ እሱ በሠራው ሥራ ቢዝነስ እየሠራችሁ ልታሽሞጥጥሩ እንዳትሞክሩ

  • @meseretaddis3263
    @meseretaddis3263 18 годин тому

    ሴትልጅ ስትወልድ ስልክ የተወሰነ ግዜ ማዉራት አትፈልግም ኤኔ የተወሠነ ቀን ወልጄ ስልክ የተወሰነግዜ አላወራም እንኮን ሁለት አንድ ልጄ የተወሠነ ቀን ስልክ አላወራም

  • @meronabebe4412
    @meronabebe4412 15 годин тому

    እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @Gombet25
    @Gombet25 5 годин тому

    ቤንጃ አንተ ወንድ ስለሆንክ አታውቀውም መንታ ልጅ መውለድ ምን ያህል stressful እንደሆነ:: ሁለት ልጅ ጡት ማጥባት ማስተኛት, ዳይፐር መቀየር አንዷ ስትተኛ አንዷ ትነሳለች አጋዥ የሌላት እናት በሰዓቷ መብላትና ማረፍ አትችልም:: ለሊቱ ሳይተኛ ይነጋል:: በጣም ከባድ ነው ወንሜ:: አትፍረድ

  • @TigistGirma-w3d
    @TigistGirma-w3d 19 годин тому

    ሙሉ ሀሳቤን ነው የገለፅገው ዋው ዋው ዋው ምልከታክ ይገርማል:: አሜርካኑ

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 19 годин тому

    ❤❤ እኔ የቤኒን አሰብ ትክክል ነው

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 21 годину тому

    እርግጠኛ ካልሆነች አደባባይ አትወጣም
    ሴት ልጅ ቢኒያም ነክ ጣላቃ የምትገባዉ እሱ ሲያወራ ደም ተደማመጡ😂

  • @Naomi-jk1qw
    @Naomi-jk1qw День тому +2

    ቤንጃ ዲሞክራሲ ተለማመድ😊

  • @Elkan-c8y
    @Elkan-c8y День тому

    በአሁኑ ምርመራ ልጆቹ መሆናቸው ከተረጋገጠ ከቤተሰቡ ጋር ያለው ግንኙነት እምነት ያጣል ልጆቹ ካልሆኑም በተመሳሳይ ቤተሰቦቹን ይጎዳል አለመተማመን

  • @BettyGirma-fm8ef
    @BettyGirma-fm8ef 18 годин тому

    መስራት ሲያቅታች የሰዉ ሚዳዪ ለመተቸት አትቸኩሉ እናተብሎ ስድብ አራሚ የልጁ ንግግር ዘመኑን የመጠነ ነዉ ይሄኔ እናተም ከሚደያ ጀርባ የባለጌ ጆከር ትሆናላችሁ አሁንም ገዚ ሀስብ ዪመጣችሁ መስሎችሁ ነዉ አዮሀ በዝህ አቀራረቡ ነዉ የተወደደዉ ሳንስር የናተ የሩቅዘመን ስራነዉ

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 19 годин тому

    ስንቱን ቃላት ይቁረጠው። ሰውየው ጤነኛ አይደለም።

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 День тому +1

    እናንተ ሰዎች youtube እንደሚዲያ አትቁጠሩት።ማንም መሐይም ደንቆሮ ከፍቶ የሚለፋደድበት አይደለ እንዴ።

  • @Speedm-h1t
    @Speedm-h1t День тому

    I see his maturity

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 День тому +2

    ደስ ትላላችሁ ስትነቋቆሩ😂

  • @ya336
    @ya336 День тому

    ምንም ሀሳም የለኝም ግን ዘና ነው ያደረጋችሁኝ ቶሎ ነው ያለቀብኝ😂❤

  • @Ethiopia769
    @Ethiopia769 20 годин тому

    ልጅ ቢኖራትስ ምንም አይመለከተውም ብቻ የተምታታበት ነው

  • @MeazaWolde-v7s
    @MeazaWolde-v7s 16 годин тому

    🎉አለመቆረጡ ልክ ነው ማንነቱን አሳየ፣፣፣

  • @genetnegash5934
    @genetnegash5934 13 годин тому

    ወንድሞቼ ከመንታ ልጆች ጋር ሰርጀሪ ተጨምሮ ስልክ ብታነሳ ነበር የሚገርመኝ

  • @FritunaTeshome
    @FritunaTeshome 10 годин тому

    በጣምደስነውምትሎት እኔግንስገምትየሱይመስለኛል በጣምደስነውምትሎትእኔግንስገምትየሱይመስለኛልይርግለት

  • @messya7125
    @messya7125 21 годину тому

    አሁን እዮሀን ለማስጠላት ነዉ የተናገሩት እነሱ ለምን ይቆርጠዋል ልጁ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ እናንተስ ሁላችሁም ለገቢ ነዉ የምትጋደሉት ፈራጅ ያረጋችሁ ማንነዉ