🛑 የጃል ወያ ያልተጠበቀ የቁልቁለት ጉዞ በዘራቹ አይድረስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 190

  • @BenjaPodcast
    @BenjaPodcast  2 місяці тому +22

    የብስራት ትዩብ ቻናልን በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ
    ua-cam.com/video/_76v85D0rNQ/v-deo.htmlsi=sTa_RYPCwd-iDlFk

    • @janakidani2567
      @janakidani2567 2 місяці тому +3

      አድርገናል

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 2 місяці тому

      😂😂 እየኤድን ነው ቀብረር ብለን ግብር እየተፋክ ሱቅ ሞል ሆቴል ሆስፒታል ት/ ቤት አስፋልት ...like newyork lifestyle in oromiya አዳሜ ተቃጠቅ ጃል ወያ ትውልድ የኦሮምኛ ቋንቋ ገጣሚ ተጠቃሚ ባይ ባይ 😂😂😂

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 2 місяці тому +59

    ግን ለኔ ብቻነውዴ መንታ የሚመስሉኝ? 🥰

    • @4G-nc3vd
      @4G-nc3vd 2 місяці тому +2

      Yeah for me too. Last time I met them I was saying wow . Long life for them.

    • @etsegenetlemma4898
      @etsegenetlemma4898 2 місяці тому +7

      ታናሽና ታላቅ ይመስላሉ

    • @hanateshome9713
      @hanateshome9713 2 місяці тому +4

      በጣም የኔም ጥያቄ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @esterzenebi8725
      @esterzenebi8725 2 місяці тому +1

      እዴት አመሳሰልሻቸው

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 2 місяці тому

      ብዙ ሰው ነው የሚጠይቀው ደሞ አይመልሱምኮ ንቀውን ነው አይደል 😂😂😂 የወሬ ጥማት

  • @betobelo56
    @betobelo56 2 місяці тому +11

    እንኳን ይሄን ጉዳይ ዳሰሳችዉት፡በጣም ባለጌ ሰዉ ነዉ ልጁ፡በጤና ግን አይመልስልኝም 💔

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 2 місяці тому +15

    ማይክሮ ሶፍት ጭነውበት መሰለኝ የአዲስ አበባ ልጅ እንደመሆኔ የጎጥ ነገር የማይገባኝ። በዚህ ልክ ወድቆ ሳየው በጣም አሳዘንኝ ።አላህ ይሁነው ብቻ ወንድማ አሁንም አልረፈደም ወደ ቀልብህ ተመለስ ይሄ ጨለማ ዘመን ይነጋል ለማለት እወዳለሁ

    • @nuale23
      @nuale23 2 місяці тому

      የአዲስ አበባ ልጆች ዘር ጎጣ ትርኪምርኪ የማይገባን ነን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +1

      ማይክሮ ሶፍት 😂ሶፍት ዌር ማለትህ ነው !

    • @Doorloveree
      @Doorloveree 2 місяці тому

      Your name is Oromo extremist musilm, and you pretend like you from Addis Ababa 😂😂😂

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 2 місяці тому +10

    የናንተን podcast በጉጉት ነው ምጠብቀው , ምርጥ ጥምረት ነው ያላቹ
    በተረፈ እንዳለመታደል ሆኖ በጣም የምናከብራቸው ሰዎች እየቀለሉ ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 місяці тому +10

    ትክክክል አስመስሎ ነበር አሁን እኮ ያለበት ነገር የአይምሮ ቀውስ ያለው ነው የሚመስለው

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 2 місяці тому +15

    በላይ በቀለ ወያ ፈልቶበታል ቀን ይጠብቅ ያበላውን ህዝብ እጅ ነካሽ የጊዜው ይጠብቅ ዝቃጭ።

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Місяць тому

      ድሮስ ከዝንብ ማር ትጠብቃላችሁ እንደ ፎጣ እየለበሰ ቁምጣ ለብሶ ታዋቂ ሆነ ሶ አሁን ይሄ አጋሜና ጋላ ተደምሮ ከሱ ጥሩ ይጠበቃል እንደ

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 2 місяці тому +10

    ምርጦች ናችሁ እውነቱ እንዳላችሁት ነው ❤❤❤ወያ አፈሩ ይቅለለው😂

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 2 місяці тому +20

    ህዝብን እደ ህዝብ የተሳደበው አንረሳውም በላይ በቀለ ወያ ለኔ የሞተ ነው።

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 місяці тому +9

    ጃል ወይ እና ቀይ ሽንኩርት አንድ ናቸው ቢላጥ ልብ የለውም😂

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 2 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁለታችሁም እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 2 місяці тому +5

    እኔ ግን በመጨረሻ ታሰረ የተባለው ውሸት ይመስለኛል የሆነ ቦታ ተደብቆ ታሰርኩ ያለ ይመስለኛል እንጂ በዚህ ፍጥነት ይቀየራል ብዬ አላስብም

  • @Y.Z-q9d
    @Y.Z-q9d 2 місяці тому +7

    በርቱ ምርጥ አቀራረብ ነው

  • @samsom1388
    @samsom1388 2 місяці тому +8

    የማይገል በሽታ ስጠኝና ወዳጅና ጠላቴን አሳውቀኝ ይላል ያገሬ ሰው ይጠብቅ ፋድያ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 2 місяці тому +9

    ወይ ደስ ስትሉ እረ በተለያየነገር እደዚህ አሳብ ያነሳችሁ አሳዩኝ

  • @Yedag24-n7s
    @Yedag24-n7s 2 місяці тому +19

    ጨዋነት የተሞላበት በሳል አስተያየታችሁን በጣም ነው የምወድላችሁ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 місяці тому +5

    እውነት ነው ነፍስ ይማር በሇላ የትይገባል

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +10

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝

  • @SenartEthiopia
    @SenartEthiopia 2 місяці тому +8

    ቤንጃ እርጋታህን ስወደው በርታልን❤

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 місяці тому +7

    አፈሩን ገለባ ያርግለት

  • @GenetABRAHAM-l4e
    @GenetABRAHAM-l4e 2 місяці тому +2

    ድሮ ነው እኔ እማቀው ያኔ ጥሩ ሰው እያለ እንዳሁኑ ሳያብድ በጣም ነው ያዘንኩት አንዳንዴ መዳኒት ሰተውት ነው ይላሉ አንዳንዱ በስህተት ወግተውት ነው ይላሉ ብቻ አብዱል

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 2 місяці тому +2

    በትክክል እውነታው ይህ ነው

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 2 місяці тому +8

    በላይ አብዷል ለሆዱ ሲል ያሳፍራል

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 2 місяці тому +7

    ትክክል ናቹ

  • @samsom1388
    @samsom1388 2 місяці тому +4

    ስለአቀረባችሁት ማብራሪያ እናመሰግናለን

  • @user-wg4hq7hn4o
    @user-wg4hq7hn4o 2 місяці тому +5

    በቀለ ወያ እስርቤት ማሰቢያውን ሰርቀውት ነው እንዲ ተራ ሰው የሆነው.

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 місяці тому +11

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ቀይ መሥመር ነው

  • @GenetABRAHAM-l4e
    @GenetABRAHAM-l4e 2 місяці тому +1

    ደስ ስትሉ እርግት ያለ ንግግር ተባረኩ

  • @batebety4455
    @batebety4455 2 місяці тому

    የምታነሱት ሀሳብ በጣም ደስ ይላል በጣም የምወድላቺሁ እርጋታቺሁ እወደዋለው❤❤❤

  • @ericasimms
    @ericasimms 2 місяці тому

    ጂል ወያን ነብሱን ይማር አልለውም ነብሱን ለአሳት ይበለው አፈሩን ድንጋይ ያድርግለት

  • @binyammakonnen9500
    @binyammakonnen9500 2 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችው ወንድሞች እንደ ሁልጊዜ ምርጥ አቀራረብ እና ሌላ ጥያቄ ወንድማማቾች ናችው ወይ ?

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 2 місяці тому +1

    ትልቅ ይመስላል እንጂ የወረደ ነው ቲክቶክ ላይ የሚያደርገው

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 2 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ አብሽሩ ላይክ፣ ሸር እንዲሁም ሰብስክራይብ እናደርጋለን ።

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 2 місяці тому +2

    አድናቂቹሁነኝ ትክክል ሀሳብ ያነሳችሁት❤❤❤

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 Місяць тому

    ጃል ከመሆኑ በፊት ወይስ በውሃላ አላለም 🤣🤣

  • @Nati-tube
    @Nati-tube 2 місяці тому +2

    በላይ በቀለ ወያ ሞቷል ። ጃል ወያ ሌላ ሰው ነው

  • @AberashBh
    @AberashBh 2 місяці тому +2

    እዉነት ነዉ😂😂😂

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b Місяць тому

    እንዚ ሰወች ወንድማማች ናቸው

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 2 місяці тому +4

    Rip balaya

  • @ELIZABETH-f9h
    @ELIZABETH-f9h 2 місяці тому

    እጅግ በጣም የምወደው tube ነበር የዛሬው videoያችሁ ግን ሲቀፍ ፅድት ያለ ሃሜት ነው ። ወደ ልቦናችሁ ተመልሱ !

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂 ያስቃል የልቡን ሲነገረው የማያመው ማን ነለ ቀልደኛ

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 місяці тому +5

    ሰላም ሰላም ወይ በላይ ምን ያርግ ድምፅ ሲሆን መንግስት እያሰረው አስቸገረው እኛ የማናውቀው እዛው እስር ቤት መርፌ የብልፅግና ትተውት ነው አሁንም እየተከታተሉት ይሆናል እንዲ የሚያደርገው አብይ አማራን የሚደግፉትን የማዋረድ ልማዱ ነው ኢትዮጵያ ሁነው አማራ አማራ ካለ እስር ቢት ነው ነው የሚገባው በል ተብሎ ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +1

      አዎን ሰዎቹ አደገኛ ናቸው። ከእስር ቤት ሲወጣ አስጠንቅቀዉት ነው። ታምራት ነገራ እንኳ አፉን ዘግቶ ቁጭ ብሏል። ትዝብት ነው እንጂ ህዝብ ነፃ መወጣቱ እነሱም አንገት መድፋታቸው አይቀሬ ነው።

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 2 місяці тому +2

    እንደ እናንተ አይነት በተለይ አዲስ አበባ ያላችሁ የአማራ ተወላጆች እንደዚህ እየወጣችሁ ተናገሩ በርቱ✊

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh 2 місяці тому

    እርጋታችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱ

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 2 місяці тому

    አስታውሳለው የመጀመሪያ ጊዜ ቲክቶክ ላይ የሆነች ልጅ የመላጣ ልጅ ብላ ስትሰድበው እዴት እደደነገጥን ቤጃ እራሱ እዴት እደደነገጠ አስታውሳለው ማለትም ያኔ ክብር ነበረው እደአሁኑ አልተምታታበትም በላይ አብዶል የመግስት እጅም አለበት

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 місяці тому

    ምናለ እደ ጃል ወያ ኑሮም በተልከሰከሰልን😂 ጃል ወያ አትፍረዱበት ሽጠነው ነው😂😂😂😂

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Місяць тому

    መልካም ፡ እይታ ፡ በርቱ💚💛❤️

  • @Mark-j4
    @Mark-j4 2 місяці тому

    በላይ በቀለ ወያ ነበረ !!! ፈጣሪ ነፍሱን ይማረውና !!!

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 2 місяці тому +1

    You guys are looking alike, i believe you have relativity. Tamralachu 👌👌👌👌

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 місяці тому +4

    ጃል ወያ ተውት ወጣ ወጣና እንደሸምበቆ ተንከባለለ እንደሞቀጫ ነው ነገሩ
    እናንተ ግን ወንድማማች ናችሁ እንዴ????

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 2 місяці тому

    በቀለ ወያ ህዝብን ያዋረጀ ነው

  • @asri6330
    @asri6330 2 місяці тому

    እናመስግናለን ውንድሞቸ ብቻ ሁሉም ያልፋል

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 місяці тому +1

    😢😢ነፍስ ይማር

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Місяць тому

    ውሻችን ሊያብድ ሲል እንደ በላይ ነበር ያደረገው ምስኪን

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 2 місяці тому +1

    Konjo ena arife eyeta new

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 Місяць тому

    እንደ ልጅ ያሬድ ልክ ይገባል ጠብቁ
    ስለዚህ ነቆ መተው ነው

  • @unkn5033
    @unkn5033 2 місяці тому +2

    የዛሬው podcast ደስ አይልም ወገንተኝነት ይታይበታል።

  • @KidestTadess
    @KidestTadess 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር በቀለወያ😂

  • @bisratabebe7070
    @bisratabebe7070 2 місяці тому

    ጎበዞች ይመቻቹ

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 місяці тому

    እሱና እንዳልክ ፈልቶባቸዋል ከተራበ ለጠገበ አዝናለሁ ጠግቦ ሲዘል እንዳይሰበር ይሉ ነበር አያቴ

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 2 місяці тому

    Awesome. Thank you. This is real discussion

  • @mesaybasazin6358
    @mesaybasazin6358 2 місяці тому +1

    jegenoche bertu❤❤❤❤

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 2 місяці тому

    ልክናችሁ

  • @Suzan-z1u
    @Suzan-z1u Місяць тому

    ባለጌ ነው 😢 ዝም ቢል ጥሩ ነበር

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU 2 місяці тому +1

    የቤንጃ መንትያ ነዉ አስተዋዉቀና

  • @MuradMola-r2b
    @MuradMola-r2b 2 місяці тому

    ስላይማ ነበር ባይሆንማ መከላከያ ላድ ግለስብ ተላከለት ያውም መከላከያ እየመረጠ በዝርህ ምክኒያት በሚገልባት ሀገር እሱ ማን ስለሆነ ነው መከላከያ ህዶ የሚመጣው

  • @Alemalisho
    @Alemalisho 2 місяці тому

    በጣም ነው ምትመሳሰሉት

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 місяці тому

    የኔ ውዶች ስትችሉበት በርቱልን

  • @Mnteab
    @Mnteab 2 місяці тому +1

    አረ ሰብ ገጨሁ ሚዛናዊ ሃሳብ🎉

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 2 місяці тому +1

    ጃል ወያ የፈለገውን ሀሳብ ማራመድ ይችላል እናተ ራሳችሁ ወገነኝነት (ዘረኝነት ይታይባችኋል በሱ በኩል የደረሰበትን ችግር አልተናገራችሁም)ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኞች ይውደሙ አበቃሁ ።

    • @unkn5033
      @unkn5033 2 місяці тому

      ትክክል

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 2 місяці тому +8

    ጀግናው ፋኖ ያሸንፍል 💪💪💪💪💚💛❤

  • @SsLl-ug7ok
    @SsLl-ug7ok 2 місяці тому +2

    ስወዳችሁ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 місяці тому

    እኔ የሚገርመኝ የሱን ቅራቅንቦ ወሬ እየተከተሉ መልስ የሚፅፍ!! 😂😂 ይልቅ ትኩረት ለአዲስ አበባ.. we have big fish to fry! 😉

  • @Merertubekele
    @Merertubekele Місяць тому +1

    አሁን ያለው ስርአት የተናቀ ስርአት ነው ብትሉም ብዙ ዋጋ ለከፈሉለት ግን የተከበረ ስርአት ነው; ምናልባትም እናንተ በትግል ላይ ነው ያላችሁት ቡድን ስልጣን ቢይዝ ኖሮ የተከበረ ስርአት ትሉት ነበር በመጀመሪያ ሂስ ከመስጠታችሁ በፊት እራሳችሁ ፅዱ

    • @MitkeEshetu
      @MitkeEshetu Місяць тому

      abiyi killler wesha mengiset new

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ

    ነፍስ ይማር ጃል ጋላው😅😅😅

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂በቀለወያ❤❤❤❤

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 2 місяці тому

    ማንነትን አውቆ ለስው ልጅ ፍትህና ለእኩልነት መታገል የሰብአዊነት መገለጫ ነው ። ዋናዎቹ የኦሮሞ ትግል ፀሮች ለሆዳቸው ሲሉ የማንነት ቀውስ ውስጥ ገብተው በኢትዮ-አማራ ብሔርተኝነት ስም ፅንፈንኞችን (ፋኖን ተብየውን ጨምሮ) ወግነው በሶሻል ሚዲያ ላይ መርዝ ሲነዙ የሚውሉቱ ገልቱ ኦሮሞዎች ናቸው። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ በላይ በቀለ ወያ የማነት ቀውስ ውስጥ ከነበሩት መካከል አንዱ ነበር ቢባል ስህተት አይሆንም ። አሁን ወደራሱ መመለሱን እየገለፀ ቢሆንም ቁርጠኝነቱና ፅናቱ ግን ገና የሚታይ ነው።

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 місяці тому +1

    Ergatachu mlketachu betam yemwedew chanal

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 місяці тому

    Who cares about the dead fish. ዋያ ከፈለገ መታነቅ ይችላል አጀንዳዉ መሆን ያለበት ስለሚጨፈጨፉ ስለሚታረዱ ስለሚሳደዱ አማሮች መሆን አለበቶ። አጀንዳ ይሰመርበት።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 місяці тому

    Yechakew ታጋይ እማ ፋኖ ነው

  • @ermias2859
    @ermias2859 2 місяці тому

    Y wt happened

  • @SaraWedneh
    @SaraWedneh 2 місяці тому

    😂😂እውንትም ንፍስ ይማር

  • @samuelwoldemilchael4834
    @samuelwoldemilchael4834 2 місяці тому +1

    👌✌️

  • @meryemuckun7968
    @meryemuckun7968 2 місяці тому

    Mashah Allah tebareku

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Місяць тому

    ሲጀመር አማሮች አንተ አማራ ሁንልን አላሉትም በግድ ተለጥፎ አማራን ለመማጓጠጥ አማሮች እንደ በፊቱ ዝም አይሉም ድሮ ቀረ አማራን መግደል ጀለስካን አሁን አንድ አማራ የሆነ ሰው ለብቻው ቢሆን እንኳን ለብቻው ይደራጃል

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 2 місяці тому

    የዛሬ ሶስት ሳምንት በፊት ባህር ዳር ፓፒረስ ሆቴል ጋር አግኝቼው ነበር በስህተት ባህር ዳር ዝር ቢል ያንን ያልተጠቀመበትን እንትኑን አይላንድ እናጠለጥልለታለን።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      ያልተጠቀመበት 😅🤣😂

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 місяці тому

    አማራ ሁሌም ያበላ እጁ ይነከሳል

  • @zomalink2502
    @zomalink2502 2 місяці тому

    ትልቁ በሽታ እኮ ዘረኛ ሆናችሁ ዘረኛ መሆናችሁን አለማወቃችሁ ነዉ።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 місяці тому

    ዘመድ ናቺው ዎይ

  • @habtu1113
    @habtu1113 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ericasimms
    @ericasimms 2 місяці тому

    ወንድማማቾች ናችሁ ?

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 2 місяці тому

    ጃልወያ ጨልሎናዉ😂😂

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 місяці тому

    At 3:56 pm It’s 97 here!! I miss fall guys 😂 you’re talking about winter ❄️ 😢

  • @SurprisedOstrich-zd4xu
    @SurprisedOstrich-zd4xu 2 місяці тому +1

    Enemlew lemn attewutm sew bedenb lemetawek medenez albet

  • @martakebed3626
    @martakebed3626 2 місяці тому

    መርፊ ወግተውታል

  • @MekdestadeseTadese
    @MekdestadeseTadese Місяць тому

    ሟች. ነበር😂😂

  • @AberashBh
    @AberashBh 2 місяці тому +5

    አይ ወንድሞች በጉ ወደ በረት ገባ ያዉ በግ መቸም ቢሆን በግ ነው አይደል😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘💚💛❤🇪🇷💪💪💪

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 2 місяці тому

    Menta nachihu?

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 2 місяці тому

    አጠገባቹ ዉሃ ይኑር ላይቱን ደመቅ አድርጉ በየጣልቃዉ አጭር ሙዚቃ እና ስለምታነሱት ነገር አጫጭር ቪዲዬ ቢኖረዉ ፓ

  • @be-liever
    @be-liever 2 місяці тому

    ሰው የራሱ ማንነት ቢያቀነቅን ያውም ልጁ ኦሮሞና ኢትዮጵያዊ ነኝ ነው ያለው እና የወረደ ነው ያላቹት. የአማራ ፖለቲካን ሲያቀነቅን ለምን እነደዛ አላላቹትም 🤔 ዛሬ ኦሮሞ ስላለ Accusation. ሲበዛ ድልብ መሃይማን ናቹ የናነተን አስተሳሰብ እሰከተከለ ብቻ ትክክል ነው ብላቹ የምታምኑ። እስኪ እስክንድርን የወረደ ነው በሉት ከኢትያኒስት ወደ አማራ በሔረተኛ ፖለቲካ የገባውን🤔🤔

  • @hannat600
    @hannat600 2 місяці тому

    Are you guys brothers please answer guys