እዚ ላይ 'እዩኝ እዩኝ ያለ..ይቺ እንዲ' ..ምናምን ..እያላችሁ comment የምታረጉ ሁሉ.. ካጨበጨበጋር ማጨብጨብ፣ ካወረደ ጋር ማውረድ አይከብድም...? ምቀኛ የልጅቷ ትዳር ተሳካም አልተሳካም የራሷ ህይወት ነው። 'የራሷ አርሮባት......' እንዳይሆን። mind your own businesses Edit: Soliana, you two are the sweetest couple I know! I really hope everything about your separation isn’t true and that you come out of this even stronger together. May you both be protected from any negativity. 🤲
What are you guys talking about ... I'm a close friend of Soli & she's still happily married .... Soli & her husband have agreed NOT to put their privacy for public entertainment ... PLEASE RESPECT her Privacy
Thank you lolak! It is a shame since it is as if people are happy to hear the news. People should simply stop sharing their personal life on social media.
እስኪ ዛሬ አስተያየት ልስጥ በጣም እረጋ ያላችሁ ምንም ብታወሩ የማይሰለች ትምህርት የሚሆን. ነገር. ነው. የምታቀርብት. ሰውን እንደዚህ ስታየው. አስተዳደጉ. ይመሰክራል . እናንተን ያሳደገ ጨዋ ቤተሰብ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣቸው. እናንተንም እናመሰግናለን ወንድሞቸ ❤
እይታቹ የተለየ ነው ምርጥ ዝግጅት ነው ቀጥሉበት
ምን ዘንድሮ እኮ ቤተክርስቲያን እንኩዋን ለማመስገን በዝማሬ እልልታና ጭብጨባ ሲገባ ሰው ስልኩን ብቻ ደቅኖ ለፅድቅ ሄደህ ሀጢያት ሸምተህ ልትመለስ ይገፋፋል እስኪ ደስታን ያለ መቅረፅ ታድሞ እራስን ማስደሰት ይልመድብን
በዚ ጉዳይ እስኪ አንድ ፕሮግራም ስሩልን ለብዙ ሰው እንዲደርስ
Amaizing point of view ...እርጋታቹ ደሞ ደስ ይላል
ሶሊያናን ግን ብትረድዋት ጤናዋ ያሳስበኛል ስለቤተስብዋ ስለናትዋ ደጋግማ ስታወራ ዲፒሬሽን ውስጥ የገባች ይመስለኛል የቤተሰብዋን ነገር ሁሉ ሚዲያ ላይ ማስጣት ንግግር ሁሉ የጤና አይመስለኝም
ድባቴ = [ዲፕሬሽን]
@@yenayena8676 የሀበሻ ችግር የሚጀምረው ከስር ነው ወላጅ ቤተሰብ አድገሽ ማገዝ መርዳት እንዳለብሽ እንጅ ራስሽን ሆነሽ ባለሽ ነገር ተደስተሽ እንድትኖሪ አያበረታቱም አይፈልጉም። ተመርቄ ወላጆቸን ...... እያስባለ የሚያስለፈልፈን የሚያስጨንቀን ለብዙ ውጥንቅጥ የሚዳርገን በልጅነት ያስቀመጡብን ነገር ነው hopefully the next generation will be fine!
ልታይ ልታይ በኋላ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል ይላሉ አባቶቻችን በተለይ ሴትች ብንረጋጋ ጥሩ ነው
ወሬውን ውሸት ያድርገው የሶሊን ትዳር ይጠብቅላት ፤ አሜን!
ወንድ ማማቹች ናችሁ በጣም ትማሰላችሁ
ቦርጫቸው አከባቢ ቁርጥ ይመሳሰላሉ
@@fatuma241😂😂😂😂😂
@@fatuma241 ሳህ✌🏾ቦርጭ እና ቁመት ቁርጥ እንድ 👍🏾😂
ትመሳሰላላችሁ ✅
ትማሰላችሁ ❌
Yenem tiyake new. Gin ayidelum
የክፉ ጊዜየ ነው ተብሎ ባል አይደረግም የቃልኪዳን ወንድም ነው መሆን ያለበት romance and favor has a big difference !!!
አልተለያዩም
❤❤❤❤
Bemin aweksh
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# በዛዊትአለሙ ፷፬፻፺፮
@@bezawitalemu6496
ጥሩ ናችው።
ሚድያ ያየው ነገር አይበረክትም የተደበቀ ይሰምራል በተቻለ መጠን ፐርሰናል ህይወትንና ፖብሊክ ሊለያይ ይገባል
ድራማና ሪል ላይፍ የትዬ ለሌ ነው እኮ
አርእስቱ ደስ ይላል
እዚ ላይ 'እዩኝ እዩኝ ያለ..ይቺ እንዲ' ..ምናምን ..እያላችሁ comment የምታረጉ ሁሉ.. ካጨበጨበጋር ማጨብጨብ፣ ካወረደ ጋር ማውረድ አይከብድም...? ምቀኛ የልጅቷ ትዳር ተሳካም አልተሳካም የራሷ ህይወት ነው። 'የራሷ አርሮባት......' እንዳይሆን። mind your own businesses
Edit: Soliana, you two are the sweetest couple I know! I really hope everything about your separation isn’t true and that you come out of this even stronger together. May you both be protected from any negativity. 🤲
What are you guys talking about ... I'm a close friend of Soli & she's still happily married .... Soli & her husband have agreed NOT to put their privacy for public entertainment ... PLEASE RESPECT her Privacy
Thank you lolak! It is a shame since it is as if people are happy to hear the news. People should simply stop sharing their personal life on social media.
Thank you the fact they used her wedding photo as a thumbnail shows how shallow this two are.
በጣም እኮ ነው ሚገርመው they are talking shit 💩 ,
Very sad 🤔
Thank you wiyyyyyy I was so sad enjuwan wishet hone ❤
አኔ ምለው ወንድማማቾች ናቹ ? ሁለታችሁ በጣም ረጋ ያላቹህ ናቹ please በዛዉ ቀጡልበት ❤❤❤
የኔም ጥያቄ ነው በጣም ነው የሚመሳሰሉት በተለይ ድምፃቸው ሳይዛቸውም ጭምር😂😂
Besal wondoch silhonu yehonal eregatachew huletum mirtoch nachew ❤❤❤❤
ሁለታችውም አላችውበት ታዋቂ ናችው ብስሬ::
እዩኝ እዩኝ ማለተ ደብቁኝ ያመጣል ይላል ያገሬ ሰው😊😊😊
Endewm eyugn eyugn alalechm
Ke habesha ababale yemeyastelagh nigigir 😔eyughe eyughe alikim alalikim be hiwothi lehoni yalew kemehoni aykerim
በጣም ዲሲፕሊን የተሞላበት አስተያየት አሰጣጥ ነው ዩቲ ባችሁ ሰላማዊ ነው ጥሩ ነው
ሥነ ስርዓት = [ዲሲፕሊን]
ባለቤትዋ በጣም ወጣት ነው በቅርብ አውቀዋለሁ
Esuse😂
እር ዝርግፍ ብሎዋል ምኑ ልጅ በዛ ላይ መላጣ
በቃ ዘንድሮ ጥሩ ነገር አትስሙ ተብለናል አይደል?በየቀኑ ተፋቱ ተደፈሩ ተገደሉ ነው የምንሰማው ኧረ ምንድነው ነገሩ???🤔🤔🤔
ዝምታ ነው መልሴ 🤐😔
😢😢😢
እንዴ እና ተፋቱ እረ ጌታሆይ ድረስልን
😢😢😢😢
እዉነት ነዉግን🙇
አቤቱ ነገሩን ውሸት ያድርገው ታሳዝነኛለች በፈጣሪ ምነው የምዕራባውያን ተገባ ሌላው የስራ ጥበባቸውን ቢጋባብን ያሳዝናል
ውሽት ነው
አረ ዉሸት ያድርገዉ 🙏🙏
ውሸት ነው የእውነት
ቢኒ እዩኝ እዩኝ ስሚሉ ነው እኮ መጋባት ቀላል ነው ቤተሰብ መስርቶ እረጅም ጊዜ አብሮ መኖር ነው ዋናው
በባል ካሰኝ ስትል ቆይታ አይኑን አያሳየኝ ስትል ይገርማል ሔኖክ ተበቀለ ባልዬውን አግባት ብሎ የላከው እሱ ነው ከዛም ፈታት
የሰሞኑን ጥቅሴ ማንም መፋታት ቢፈልግ ፍረድ ቤት ሳይሆን ሶሻል ሚዲያ ላይ ይውጣ😂😂😂😂
ድርድግ 😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂ካሰብክ ይለያዩሀል😢
አዎ ይውጣ😂😂😂
@ 😂😂😂😂😂🏃🏻🏃🏻🏃🏻
መንታናችሁ🤔ነው ወይስ ኤዲቲንግ ነው??
ሠላም ሠላም ቤንጅዬ ሁሉ አማን ቆንጆቆነጆ ነገር እያየን ነው በዚሁ ቀጥል
ወንድማማች ናቸው
ምን ያረጋል የሰወ አፍ የሰወ ዓይን ወንድሜ ሰረት ያቀልጣል የሀበሻ አፍ እዋይ እዋይ ከባድ ነወ
😢🥰
ቆይ እናት መልስ ገና ሳይጠሩ ተፉቱ እያሉ ማሞረት ነውር ነው
❤❤❤❤❤ምርጦቼ ፡ እናመሰገናለን ፡ ጥሩ ፡ ትምህረት ፡ ነውየተማረኩበት ፡ መደበቅ ፡ ዋጋ ፡ አለው
🎉🎉ጎበዝ ከድሮም ጀምሮ ሴቶች መላጣ ይወዳሉ ሲባል አላምንም ነበር ይሄዉ 400ሴት አንድ ወንድ ይለጠልጣል እዚህ ብዙ አርቲስቶች መላጣ ነዉ የሚያገቡት🎉🎉🎉
እኔንም ገርሞኛል! ወንድማማቾች ናችሁን በጣም ትመሳሰላላችሁ
እኔን እሚገርመኝ አቀራረባቹህ ውስጥ ገብታቹህ ነው ብቻ ትችላላቹህ❤❤❤❤
ሃኒ ሙን ላይ ናቸው ❤ ነገር ስታወሩ በደብ አጣሩ ሆኦ
አሁንስ ምንም አልልም ዝምታ ነው መልሴ 😢😢😮
ምላሷ ያስፈታት እቺ ልጅ እራሷን ቆልላ ነው ምታየው በሆነ ደቂቃ ውስጥ እሬሳ እንደምትሆን አታውቀም ይሄ ጊዛዊ ውበቶ በሆነ ቀን ይፈርሳል ይሄን ዘግታለች በሚዲያ ወጥታ ኪሱ አይመለጥ እንጂ ከላይ ቢመለጥ ምን ችግር አለው ያለች ስለ እዚህ ኪሱን ነው ያገባውት እንደማለት ነው ይሄ የመስለ ሰውዬ ይሄኔ የውጪ ዜጋ ቢሆን ምንም ቢመስለ በእኛ አገር ክብር ይሰጠዋላ የአገር ሰው ሲሆን ግን ክብር አይሰጣቸውም ችግሩ ይሄ ነው እኔ አንድ ያገባዋት ሴት ኪሱን ነው ያገባውት ብትለኝ ጠልዤ ነው ማባራት ወንድ ልጅ እኮ ንጉስ ነው መቼም ቢሆን
በጣም ያስደነገጠኝ ንግግር ነበር ባልሰማባት ብያለሁ
ደግሞ የሆነች ግመል ራሷን እንደት ነው የምትቆልለው😅
ቀዳዳ ነች ያልበሰለች እንጭጭ ነች ትዳር እንኮን ለፍልፋ ዝም ብላም ከባድ ነው
እነቤንጃ እናንተም ርዕሳችሁን አስተካክሉ የምትነግሩን እና ርእሱ ይጣላባችኋል !
ሁለት ጉንጫም ቦርጫም 😢😅
ያምራሉ😂❤
Enesu yezewu bayemetu enates edih sera fetachu mentaworu neber
እኔ ፈሴን እንኩዋን እንዲያሸቱብኝ አልፈቅድም
ሰው እራሱን ህይወቱን ደበቅ ነው አባቴ ሆ
ትክክል የሴቶች እና የልጆች አስተዳደግ አመጋገብ የሚባል የፌስቡክ ግሩፕ አለ በጣም ብዙ ተከታይ አለው ብዙ ነገር ይተላለፋበታል የግሩፑ ተሳታፊ ቤተሰባዊ አይነት መንፈስ አለው ለችግር ሁሉ መፋትሄ ይሰጥበታል አንድ ልጅ የግሩፑ ዋነኝአ ተሳታፊ ናት ቤቱዋ ልጆቹዋ ባሉዋ ሁሉ ማዲያው ላይ ይፖሰታል በአል ሲመጣም ጥሩ ኑሮ አላት 3ተኝአ ልጅ አረገዘች ሚዲያው ላይ የፎቶ መአት የአጥር ወፋ አትስማሽ ዝግጅቱ ልዩ ነበር ቡሀላም ሀኪም ቤት ገባች ተባለ ወልዳ ስትመጣ ቤቱዋ ዲኮሩ አልጋዋ ሁሉ አልቆረም ፎቶው ተፖሰተ ብዙም ሳትቆይ ታመመች ተባለ ፀልዩ ተባለ ማንነቱዋ ግን አልተነገረም ዛሬ ተቀበረች አራስ ልጆዋን ጥላ አፈር ገባች ቤቱዋ ትዳሩዋን ልጆቹዋን ጥላ ሞተች😢 እና ተሳቀኩኝ ጭራሽ ጉሩኙ ላይ መጥፎ ህልም አይቼ ነበር አላስደነግጣትም ብዬ ዝም አልኩ የምን ፀበል ትጠጣ ብሎ በህልሜ ነግሮኝ ነበር የሚሉም አሉ ፌስቡኩ በሙሉ ዛሬ ለቅሶ ነው እኔ ፎቶዋ ሲለቀቅ አይቼ ነበር የእርግዝናዋ እና ቢቀር ቤትን ልጆችን ትዳርን ለሚዲያ ማዉጣት ጥቅሙ ምድነው ሰው እንዲያይ እንዲወራላት ዉይ ባሉዋ ዉይ ቤቱዋ እንዲባል ምድነው ጥቅሙ ቢያንስ ወልዳ ክርስትና አስነስታ ፖስት ቢደረግ ምናለ እናቶች እርጉዝ ሴት ልብስ ቀድማ መግዛት የለባትም ይላሉ እናም ልቤ አዘነ 😢😢😢😢😢😢
🙆🏾🙆🏾🤣🤣👍🏾👍🏾 like me👍🏾
😂😂😂😂😂😂
@@Yekrta-LLB😂😂😂😂😂
😂😂
9:04 የኔ ጀግና አደይን ጀምሬ እስክጨርስ በሳቅ የምታነፍረኝ ሴት❤😂😂😂😂 ደግ አደረግሽ
እንኳን ደህና መጣቹ
አይ ዘመነ ፉርሽካ ከላያችሁን እሪ ብለውይታወቁ እናሲለያዩ መዋረድ ሁሉ ነገር አርተፊሻል 😢😢😢
ጊዚያዊ ~ [አርተፊሻል]
ሀሜት በቴክኖሎጅ ፓ
እርጋታ ስነምግባር አስተዳደግ ትለያላችሁ ቤንጃዬ በጣም አክባሪህ ነኝ
ፀጉር አለጊዜ ይመለጣል የዕድሜ መለኪያ አይሆንም የአንዳንድ ስው ግንዛቤ ይመስለኛል
የወንድ ልጅ መለኪያው ጉብዝናው እንጂ መልኩ አይደለም ይባላል።
እረ ሰይጣን ስራው ይፍረስ 😢
😂ሁለቱ አድሰውናቸው ሳይዛቸው እኩል አዳይነት ናቸው ሆ ይገርማል!
እዬኝ እዬኝ ይሉና ያሁኑ ትውልድ በነጋታው ደብቁኝ ምን አስፈለገ አገባሁ ሾ አፕ ትውልድ
Betam Des Telalachu 🙏❤️🇪🇷
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏾✍🏽✍🏿
@ሳራ ትሰጋይ ፷፻፺፭
ወንድማማች ወይስ ዘመዳም ናችሁ ቶሎ ንገሩኝ
😂አዎ ይነገረን
Ewent kehon betaaam yasazinal
መዉጣት የለበትም 👌👍👍
የሰርጓ ፎቶ እኮ አለ Instagram ላይ አለ
እነማን ናቸው ?አላወኳቸውም
አው ልክ ናቹ
Sorry for hear that...በጣም ተደስቼላት ነበር
ውሸት ነው
Biny ena besre yene wedoch ❤manem sew tedaru endayfers fetary yetebek gen bezu eyeta mabezat asteyayet selemebeza amnehebet yegebahewn tedar akaker sewetaleh leben yashakeral selezy debek bel teru new bay negn❤eyugne eyugne malet debkugn yametal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏾✍🏿
@ቤ.ኒ.፹፫፻፲፯
@TruthEz እሺ ይቅርታ🙏
u r so cool 🥰❤bini
ፓስተር ቸሬም ባለትዳር የሆኑ ሁለት አርቲስቶች አስታርቁዋል
Bertu enwedachhalen
Bb ተይ እንጂ ሰይፉ ያየ በትዳር በሰራ በልጅ በመልካም ሰራ ፀጒር ለምኔ ቁም ነገሩ ላይ ነው ወንድሜ
ሰውዬውን እዲናገሩት እድል ሰጠች እራሷ😂 አጋና 😂😂😂
ምንጎድነወ ለፋቺ መደገሰ ጌዜ ማቃጠል መጋባተ መፋታተ በገልፀ ተነጋገሩ አተደባበቁ በሰማም ምን መጣብን ደገሞ ሰታደቅወ ገና ሳታየወ ዝምነወ የሚባለወ
ውይ እውነት ነው ማለት ነው በጌታ እዩኝ እዩኝ ማለት ይሄ ነው መጨረሻው የገዛ ዘመዷን ጎዳሁ ብላ ሄኖክን ሰርግ አልጠራሁትም ብላ እንደ ጀብዱ ስታወራ ነበር ለማንኛውም ስራቸው ያውጣቸው
ዌል ዌል ቤተሰብ❤
ይቅርታ ሰይጣንን አነገሳችሁት እግዚያብሒርን ለሚያምን ሰው ውጪ ወጣ አልወጣ ችግር የለውም።
ያዋከቡት ነገር ምዕራፍ አያገኝም ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አለማረኝም
🎉🎉🎉🎉🎉
ወሪኛ
በእንደዝህ አይነት የአየር ጊዚያቹን ማጥፋታቹበጣም ነው ምትገርሙት ምን አገባቹ ስለሰው
😂enesu sira lay nachewu Banch gize newu eyeserubish newu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏾
#ሂዎትፈለከ፹፯፻፸፰
@@hiwotfeleke8778
ሁሉም የሚሆነው በአላህ ነው ሰው ግን በራሱ ይመስለዋል ሶሊያና ደግሞ ባሎን የፈጠረችው ነው ያስመሰለችው
ነገር ግን ፡
- ፀሐይ ጥቁር ጭቃ ባላት ምንጭ ውስጥ ትጠልቃለች ፤ በአካባቢዋም ህዝቦች ይኖራሉ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፰ የዋሻው ምዕራፍ [ሱረቱ አል ከህፍ] ቁ. ፹፮)። 📖👈🏾🙊
* ስለዚህ ፡ ፀሐይ የት እንደምትጠልቅ የማያውቀው ‘አሏህ’ ፡ አድራጊና ፈጣሪ እንዴት ሊሆን ይችላል፧🤔
እኔ እንተን ቁጭብዬነው ምጠበቀው 😊 በዛውም ካፍሪካም የተሰማውን ጉድ ታመጡታላችሁ ወይስ አለፋችሁት 😊
Ere they are still together. Please get a valid information and it’s also good to wait a little bit before realizing this type of information
I wish and hope
Thank you I didn’t expect this from this two old men, they should know better.
Dochowochu des tilalachu 😂. Ergatachachu ❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
✍🏾
@ቶስታርቲሳቢግክሃልለንገ
@ esey demo ezim kuttir tejemere
2k አስገባኝ ስዋድሽ
ስገባ በማንኛውም ቻናል ስገባ መጀመሪያ ላይክ ነው እማረገው ከጠቀመው ብየ እንወዳችሃለን
Same here
Enem ❤
እኔም እንዲሁ ነኝ ለስዎች መሆን ትልቅ መታደልና ፀጋ ነው ❤❤❤
@@Mimi-no2oj😅😅😊😊 4: 38 4:42 4:43 😅😮😮
ይሄ ኮሜንት 100 likes 👍 ካላገኘ በበቃኝ
በሉ በአስቸካይ ይቅርታ ጠይቃችሁ ይህን ቪዲዮ አውርዱ...😂
Ayn silebezabet aydelem public yemideregu relationships fail yemiyadergut. Bemejemeria public lay mewtat attention yemifelig sew yepersonality issue yalebet silehone mirchaw erasu yetezaba yerelationship meseretu erasu yetezaba silehone new.
ሚዲያላይ ወቶ ያወራ ሁሉ አዋቂ አይደለም ታዋቂ እንጂ
እስቲ ተነስታችሁ exercise ስሩ ከንቦርጫችሁ ቁጭ ብላችሁ ስለሰው በእዚህ እድሜያችሁ ስታወሩ አይድብራችሁም
😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂
, 😂😂😂 . Wow, absolutely true 😂
በጣም😂😂😂
Only me የሚባል ነገር አለኮ!! በምን ነው ሰው እርግጠኛ የሆነው deleted እንዳረገችው ?
1ኛ
እእ ወር ሳይሞላ ተፋቱ🤕🤕🤕🤕
😢😢😢ማለት. ከምራቹ ነው😮😮😮የተፋቱት
መቼ አገቡ መቼ ተፋቱ ውይ
የለበትም
ምነው ቦርጫም ነው የተባለችውን አልጠቀሳችሁም እናንተም ቦርጫም ስለሆናችሁ ነው?
ደምሩኝ እስቲ የኔ ማሮች❤❤❤
ሰላም ወንድሞቼ እሰቲ ልጠይቃችሁ ተወያዪበት … በሽምግልና, በሀዘን ግዜ የሚቀርበዉ የምግብ ብዛት እንዲሁም የሸማግሌ ጋጋታ በእዉነት አሰፈላጊ ይመሰላችኀል ሀገራችን ኢትዬዸያ ካለችበት ችግር ጥያቄን እናንተ አሰተካክሉት ሰላማችሁ ይብዛ
በርግጥም ህእሳብህን እጋራለው ሆኖም
😅 በመጨረሻም የዩንቨርስቲው ስም ከላይ የጠቀስከውን ምታጠናበት ነው የኔ እይታ ነው
Research እየሰራህ ነው እንዴ🙄🙄🙄
በተቃራኒው ደግሞ ለቅሶ ላይ ከቀብር መልስ ከንፍሮ ዳቦና ሻይ ውጪ ምግብ ማቅረብ ከባድ የገንዘብ ቅጣት እንደተጀመረ እያየን ነው ። ሙት አመቱን ግን ሀዘንተኛው እንደ አቅሙ ደሀንም እየመገበ መዘከር ይችላል አለቀ
የሆዴን ተናገርክ
@@Loza957 በሰራ ላይ ነኝ
እንደሰወኛ እንዲአከብሩ??? አብራራልኝ በማሪያም?
Ere ye YAYA Z LIDETAN asemun tefata ende?
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ሩጋእበኖ፳፫
Wow gize betam yirotal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ሙሉጌታሀጎስስ
@TruthEz ኦኬ ብሮው
ቤንጃ ዘርይሁን እና ኤደን አልተጋቡም ።የተሳሳተ መረጃ ተናግረሃል ኤደን ባለትዳር የልጆች እናት ናት ዘርይሁን አላገባም።
ትክክል በሰይፉ ሾም ተናግርዋል
የነሱን ፎቶ መለጠፍ ምን አመጣው
የምትመሳሰሉትነገርስ😮
ፕሮግራማችሁን እወደዋለው ፣ቦርጫችሁን ግን አጥፉ😅
My opinion is not right b/c you don't have guaranty for tomorrow..
ምርጦቼ
ውሽት ነው በሉኝ😳