🛑 ባልዋን የፈታችበት ምክንያት እና ፍርድ ቤት የቀረቡበት ሚስጢር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 547

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +49

    ከ13ደቂቃ በላይ መታገስ አልቻልኩም ቢኒ በጣም ዲሞክራት ነኝ አልክ ስድብ አይደለም አንድ ማህበረሰብ ከጥሩ ነገር ነው እንጂ አርአያ እሚባለው በ social value ከክሽፈት አርአያ አይያዝም ይህ ቀጥታ የማህበረሰብን ስሪት ክርስትያናዊም ሆነ ኢስላማዊ አስተምሮን የመሸርሸር ሂደት ነው ወላጅ አልባ ልጆች ማፍራት ችግር እንደሌለው ማላመድ ከሰዎቹ ችግር የለብኝም ሆኖም ችግራቸውን በራሳቸው ሰርክል ይጨርሱ ሰይፉም ላረገው ነገር ተጠያቂ እንደሚሆን አረጋግጥልካለሁ አንተግን ረጋብለክ አስበው ያረከውን ክርክር ነገ ለልጆቻችን ለዘመዶቻችን የማንመኘውን ምናገባኝ አይባልም

    • @ct3976
      @ct3976 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

      በጣም የሰይፉ በሰው ህይወት መቀለድ ገና መዘዝ ያመጣበታል

  • @soriaabebe6498
    @soriaabebe6498 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +16

    በዚህ ወይይታችሁ ብስራት የሚለው ሃሳብ በጣም ያስማማል !! እንደነሱ ሚዲያ ላይ የማይወጡ ብዙ የተፋቱ ልጆቻቸውን በጤናማ የጓደኝነት መንፈስ የሚያሳደጉ ወላጆች አሉ።የአነሱም ጉዳይ ተደጋግሞ መወራቱም አስተማሪ አይደለም።

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +131

    እኔ ደሞ ምን እንዳናደደኝ !!! ወልደህ አምጣ የሚለው ቃል እና ድፍረቷ !!!! ልጅ ወልዳ የምትሰጥሽ እሷም እንዳንቺ 9 ወር አርግዛ ተጨንቃ ነው የምትወልደው::አንቺ በልጆችሽ እንደማትደራደሪ ሁሉ ያቺም ሴት ልጇ ከእንቁም በላይ ነው:::ምነው ያለኔ ሰው የለም አልሽ !!! አንቺ ብቻ ነሽ እናት ???

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

      ትክክክል

    • @ethiopianforlife9773
      @ethiopianforlife9773 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

      Yes it’s true

    • @selamabera7256
      @selamabera7256 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

      Well said

    • @samuelwondimu1811
      @samuelwondimu1811 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +12

      ወንድምነቱን ከመቀበል የተነሳ አግብቶ ቢወልድ እንኳን ምንም እንደማይመስላት ለመግለፅ ካልሆነ በስተቀር ሌላ መልዕክት ያለው አይመስለኝም። ለምሳሌ እናት ብዙ ግዜ ልጅዋን ወልደህ አምጣ እኔ አሳድጋለሁ ትላለች አይደል እስከነስህተቱ ከዚያ አነጋገር የተቀዳ ይመስለኛል። ምነው የነዋይና የአይዳ ጉዳይ ይህን ያህል አልገነነም? ሰይፉን ደግሞ እንደ ሚድያ በዚህ መልኩ ለምን ያቀርባል ብሎ መተቸት አግባብ አይመስለኝም።

    • @DagmawitAlemayehu-yr6hr
      @DagmawitAlemayehu-yr6hr ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      exactly ..tebareki

  • @UnitedUnited-x9m
    @UnitedUnited-x9m ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +6

    ገኒ እደወደድናት አርፋ ብትቀመጥ ለልጆቹ ክብር ሢሉ በየዩቱቡ ባይቀርቡ

  • @rahwaabrhie1488
    @rahwaabrhie1488 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +15

    የኔ አመለካከት Positive Co-parenting እኛ አገር ስላልተልመደ ነው እንጅ ህዝቡ ታረቁ እያለ የሚጮኸው ከእነሱ በላይ የሚያዋጣቸውን የሚያውቅ የለም ባይሆን አብሮ መኖሩ ቀርቶ ለልጆቻቸው ሲሉ ያደረጉትን በጣም appreciate አድርጌዋለሁ በቃ ይሄው ነው::

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

      መቼ በቃና የምን ሁለት አረፍተ ነገር ተናግሮ በቃ ነው:: ችግሩ ተስማምተው ልጆቻቸውን አያሳድጉ አይደለም የተባለው በየቦታው እየወጡ ስለዚህ ጉዳይ ማውራቱ ሰዎች በሌላ እንዳይተረጉሙትና በቀላሉ ፍቺን አማራጭ እንዳያደርጉ ነው:: ለምን ተፋቱ አሁንስ እየተዋደዱ ለምን አብረው አይኖሩም የሚሉ ሰዎች ምን መስማት እንደሚፈልጉ አይገባኝም:: አብረን መቀጠል የማንችልበት ደረጃ ደርሰን ነው ወደ ፍቺ የገባነው ካሉ በቂ ነው:: ከዚህ ጋ ተያይዞ ግን በየአደባባዩ አሁንም እንደሚዋደዱ የሚገልፁበት መንግድና የሚያሳዩት አክት ከእውነታው ይልቅ ተውኔት ያስመስልባቸዋል:: የነሱ ጉዳይ ሌላውን እንተወው እና መፅሀፉንም እንኳን አስረስቷል:: አየሽ ምን ያህል ከልክ በላይ በየመድረኩ እየመጡ የሚይደርቁን ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን? በቃ አለቀ ይሄው ነው ማለት አሁን ነው::

    • @rahwaabrhie1488
      @rahwaabrhie1488 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      I respect your opinions as well.

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +13

    የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ጎበዞች ናችሁ የምታዩበት አንግል ❤ ጥያቄ አለኝ ወንድማማቾች ናችሁ??? ካሆናችሁ በጣም ነው የሚገርመው ብዙ ነገራችሁ ይመሳሰላል እና በርቱ ቆንጆ ትንተና ነበር የሐሳብ ልዩነቱም አሪፍ ነው በርቱ በርቱ!!!

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +19

    ውዶቼ በመጀመሪያ ፍቺ ብሎ ሠላም የለም ሆኖም ለልጆች ሲባል በልጆችህ ጉዳይ ትወያያለህ እንጂ ሚዲያ ላይ ወቶ ማውራቱ ምንም ትርጉም የለውም ለምን ስለነገ አይታሠብም ልጆቻችንም ቢሆኑ እኮ ነገ ትዳርን እና ፍቺን አቅለው እንዲያዩት እያስተማርን ነው እኔም በዚ ህይወት አልፌበታለሁ በጣም ልጆችን ይጎዳል

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +10

    ቤንጃዬ ያንተ ሀሳብ እኮ ጥሩ ነው ፍቺ ቢኖርም በሠላም ማለፍ ጥሩ ነው ግድ ሲፋቱ መደባደብ የለበትም እኮ ግን ሚዲያ ላይ ሲመጣ ለቀጣይ ትውልድ ፍቺን ኖርማል የማረግ ነገር ይፈጥራል እኔም በዚ ጉዳይ ከልጄ ጋር አውርቼበት ይሄንን ነው የተረዳሁት ቀለል የማረግ ነገር ነው ያየሁት

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +27

    የድራማ ሰዎች መሆናቸውንስ ረሳችሁት

  • @selamfikerfiker4627
    @selamfikerfiker4627 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    እናንተን ማየት እራሱ ደስይላል መረጋጋትና መደማመጥ ትልቅነትን ነው ተባረኩ የሀሳብ ለውጥ ሠውን አያለያይም በጣም ደስትላላችሁ🙏

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +11

    የድሮ ሴቶች መወለድ ካልቻሉ አሉ ባሎቻቸውን ወልደህ አመጣ ይሉ ነበር አሉ እስዋም አማረልኝ ብላ ወልደህ አምጣ አልኩት አለች ይሄ እንግዲ ማንነትን የሚገፅ ነው ነውር ነውር

  • @helenguder507
    @helenguder507 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +15

    ከተለቀቀው ቪዲዬ የሚያመዝነው አራያ ከምንለው ይልቅ ጥሩ ያልሆነ ነገር ነው:: አንድ ሰው ከቤቱ ወቶ ለህዝብ ተቀርፆ የሚያቀርበው ነገር አስተማሪ መሆን አለበት ለብር መሰብሰቢያ መሆን የለበትም:: ይሄ የመጣው ተደጋግሞ በተለያየ ሚዲያ መቅረብ እንደ ስኬት ከማየት የመጣ ይመስለኛል! ከዚህ በኃላ የሚደግሙት አይመስለኝም:: ቢኒ እያወክ ችክ አትበል::

  • @netsanetnegussie3559
    @netsanetnegussie3559 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    በጣም ደስ የምትሉ የተረጋጋችሁ ሰዎች ናችሁ፡ ነገሮችን የምታዩበት አንግል አንደኛ

  • @MeskiSisay-q1f
    @MeskiSisay-q1f ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +23

    አውነትህን ነዉ ሲደጋገም normal ተደርጎ ይወሰዳል አንደኔ ፈቺን የሚያበረታታ ነገር አንደ ጀብድ አይቆጠ ርም

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +17

    የነገነት በየሚዲያው መመላለስ ለኢትዮጵያ ህዝብ አዲስ አጀንዳ ለመፍጠር እና የመወያያ ርዕስ ለመሆን ይመስለኛል ።

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +16

    እነቤንጂ በኔአመለካከት የነገነት ንጋቱን ነገር ከምስማማበት የማልስማማበትይበልጣል ከምስማማበት ብጀምር ቢፋቱም ጠላት ሳሆኑ እንደወንድምና እህት ልጆቻቸውን በአንድነት ማሳደጋቸው፡፡ከዚህ በተረፈ ግን የነሱ እጅግ በጣም የተንዛዛ ክእህትና ወንድምነት ያለፈ ነው እንደው በየሚዲያው መተሻሸት መላቀስ መሳሳም ትንሽሽሽ በዛ ምን ትምህርት ለመስጠት ነው ደሞ በአንድ ሚዲያ እሺ በሁሉ ሚዲያ በቲክቶክ ሁልጊዛ ይሰለቻል ደሞም ውለድና ስጠኝ እሱ ደሞ ባልም ሆነ ፍቅረኛጫፏን ቢነካት እገለዋለሁ ገለመሌ በጣም በዛብኝ ስለዚህ በቃን በዛብን ቤንጂ አንተ ደሞ እንደው በጣም ደገፍካቸው ምንም ትምህርት አይሰጥም

  • @የሥላሤዎችባሪያ
    @የሥላሤዎችባሪያ ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +17

    ብስራት ልክነው ብዙ እኮ ተለያይተው ለልጆቻቸው ብለው ተቻቸችለው የሚያሳለፉ ሰዎችን እንዲለያዩ ይጋብዛል

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +38

    ብስራት 100% Right👏👏👏

  • @700-j9j
    @700-j9j ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +13

    አይ የገነት ቤተሱብ ለልጆች ጥሩ አባት ነው አለች ፍርዽቤት የወሰነውን የልጆች ቀለብ ለሶት ወር ሳይከፍል አስርቦ ማስራብ እንደመግደል ነው

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

      የለውም ይሆናል አሉ አይደል አንዳንድ ወንዶች ልጆቻቸውን ዞርብለው የማያዪ

  • @RahelKebede-p4t
    @RahelKebede-p4t ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +14

    ስለመፅሀፉ ሊያስመርቅ ከመጣ እሷ ለምን ጋበዛት ምንም አላስፈላጊ ነገር።

    • @rahelveyene
      @rahelveyene ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

      መፅሐፉን ለማሳተም ብዙ ነገር አግዘዋለች

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ያላቸው ሰላማዊ ግንኙነት ላይ ችግር የለብኝም ምክንያቱም በመሀላቸው 4 ልጆች ስላሉ ግን.....በተለይ የስዋ አሳሳምና እስተሻሸትዋ ደብሮኛል ሴት ልጅ ወንድ ልጅ ስሜቱና ፍላጎቱ እያለው ወንድን ልጅ በዚህ ልክ መደባበስ እንደምትወደው እየገለጸች እንዲጎዳባት እንደማትፈልግ እየተናገረች ቅዳሜና እሁድ ቤትዋ ሄዶ እንደሚያድር የኔን ፎጣ ተጠቀም እንትኔን ተጠቀም ... እየተባለ ባጭሩ የባልና የሚስት አክቲቪቲ እያሳዩ ወንድሜ ነው እህቴ ነች አልተዋጠልኝም እሱን ግን በምታደርገው የአካል መነካካትና ቃላቶች በጣም እየተጎዳ እንደሆነ ምንም ምስክር አያሻውም ለኔ ደብሮኛል... እኔ ብሆን የልጆቼን አባት አልጠላውም እላፊ ንክኪ ግን አላደርገውም ካልሆነ ተመልሼ እታረቃለው ::

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      የልጆቹ እናት ነች በሰላም የተለያየ የወለደ ሰው ወድም እህት ነው

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +18

    በትክክል ወንድሜ እሷ ገንዘብና አቅም እንዳላት ማሳያ ግብዝነት የልጆች ሀላፊ ሆና ያች የምትወልደው እናት ለልጇ እናት ናት ይሄ 100% ስህተት ነው

  • @Elkan-c8y
    @Elkan-c8y ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +7

    ልጆች ላይ ከተለያየህ በኃላ ያለህ መቀራረብ ምንም የስነልቦና ለውጥ አያመጣም እንደውም አብረው ባዪዋቸው ቁጥር ነው እንደአዲስ የሚታመሙት እኔ ከባለቤቴ ጋር ተለያይተናል ግን ጥሩ ግንኙነት አለን ነገር ግን ሁሌ ልጄ አባቱን አግኝተነው ልክ ስንለያይ ስሜቱ በጣም ነው የሚረበሸው የገነት ልጆች ላይም ይህ ስሜት እንደሚኖር እገምታለሁ ከተለያየህ በኋላ የመያስፈልጋቸውን ፍቅር እየሰጠናቸው ነው ብሎ ማሰብ ውሸት ነው

  • @MeskiSisay-q1f
    @MeskiSisay-q1f ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    በጣም ደስ የምትሉ ናቺሁ ሰነ ምግባር ያላችሁ ናቸሁ መነፅር ያላደርክው ልጅ ጥሩ ሃሳብ ነው ያልህ አንድ ወንድ በዘሙት ካልሆነ በስተቀር ይቅርታው ን መቀበል አለባት ኃጢያቱ የሷ ነዉ

  • @yordanoshagosmichae912
    @yordanoshagosmichae912 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    ብስራት ትክክል ነህ እኔም ብዙም አልተቀበልኩትም
    እንዲሁም ፍች በዝቷል እንደዚ በየሚዲያው አየመጡ ሾ ማድረጉን አልወደድኩትም። ሙሌ መፅሀፉን ለማስተዋወቅ እኮ ነው አስቦ የመጣው ...ሰይፉ ለምን ጋበዛት? ማለት ሙዱ ሁሉ ወደ ደስ የማይል እና የማያስተምር ነገር ነው የተቀየረው
    ደሞ እኔ የዛሬ 8አመት በሚስጠላ ሁኔታ ትልቅ ሚድያ ላይ በኢንተርቪው ላይ ሲካሰሱ ሰምቼ ነበር

  • @Emuye-w8q
    @Emuye-w8q ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +4

    ቢኒ ልክ ነህ መቅረባቸዉ ጥሩ ነዉ ለምን ተለያየን ብሎ ሴት ላይ ጥቃት እሚያደርሱ ብዙ ወዶች ያሉበት ሀገር ላይ ነዉ ከነሱ ብዙ መማር እችላለን ተግባብቶ መለያየት እና ልጆችን በሰላም ማሳደግ ይቻላል

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    29:04 እኔ በቢኒ ሃሳብ እስማማለው ❤😊 ስንት ባልና ሚስት ሲፋቱ እንደ ጠላት ተያይተው ለግድያ ሚፈላለጉ በሞሉባት ምድር ተለያይቶ ልጅን በጋራ ማሳደግ እንደሚቻል ያሳዩን ጀግና ወላጆች ናቸው

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +77

    ወልደህ አምጣ ማለት ወልዳ የምትሰጣት ሴት ምንድናት ወልዳ ለሌላ ሰው እምትሰጥ ሴት አለች ብላ ማሰቧ እንደሴት ያሳዝናል😢

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +6

      ትክክል

    • @Beaa2144
      @Beaa2144 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +4

      እውነት ነው እሷ የራሷን ተቀባይነት ለማንሳትና ፍላጎቷን ለማሟላት ሌላ ልጅ ካለ እናት ይደግ ማለቷ ምን ያህል እራስ ወዳድ መሆኗን ነው የሚያሳያው

    • @northstartigray6361
      @northstartigray6361 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

      ትክክል! ስንት የጉዲፈቻ ልጆች እና የድህ ልጆች እንደ ልጅ ማሳደግ እየተቻለ! #አማግጥና አምጣ ማለት እሱንም ብቻ ሳይሆን, ያቺ ሴትንም ሀጢያት እንዲሰሩ መጋበዝ ነው!....በቃ ክርስትና ለኛ, መሀተብን ላደረግነው ብቻ ነው? ክርስቶስ ለሌላው አልተሰቀለም? የልጆቹን አባት, አሳልፋ ለሀጢያት የምትጋብዘው? ለአብርሃምና ለሳራም አልጠመም! ሀጋር መሆን ለሌላዋ ሴትም አንምረጥላት!❌

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

      እንደዛ ማለቷ አይደለም እንዴ 4ወልደው የለ የልጅ ቺግር የለበትም እኮ አግባና ዉለድ የራስህን ሂወት ጀምር ማለቷ ነው

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      አውነት አንደሱ ማለታ ነው ሊላ ትዳር መስርቶ ብቻውን አንዳይሆን ብላ ነው።indirect የሚባል ነገር ኣለ። ሰዎች ኣይገባቸውም ። ​@@TG-qk7kc

  • @letekirostadese101
    @letekirostadese101 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +29

    Thank you, በደንብ ነው የተነተናችሁት ደግሞ ወልደህ አምጣልኝ ምን ማለት ያቺ የምትወልድለት እናት አይደለችም? ምን አይነት ጨካኝ ሴት ናት ? ሁሉም ነገራቸው fack ነው። ማህበረ ሰቡ ምን እንዲማር ተፈልጎ ነው?

    • @SeniSeni-lf6ie
      @SeniSeni-lf6ie ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      ምናልባት ምከሰንያቱ መጥፎ ንግግር መለዋወጥ ቢሆንስ

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      enat nat asoldeh ljun kenatu leyteh amta malet tebabnet raswedadnet masayachihu new degmo yhenn jebd blachhu midyalay mewtatachihu

    • @yonasBerhe-k3f
      @yonasBerhe-k3f ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

      በትክክል። የሚሉትን ያህል ቢተሳሰቡ ተቻችለው ይኖሩ ነበር። ሁሉ ነገራቸው እንደሞያቸው acting ነው። ከእንግዲህ እንደውም በትዳራቸው ጉዳይ ወደ ሚዲያ ባይቀርቡ!

  • @EmuNajimadinEmuNajimadin
    @EmuNajimadinEmuNajimadin ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    እንቅጭ እንቅጮን ነው የተናገራችሁት እኔ በቅርብ ነው እናተን መከታተል የጀመርኩት ግን በጣም ጥሩ ነገር ነው እምትፈተፍቱት 👌👌

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    በጣም ትመሳሰላላችሁ! ወንድማማች ነችሁ? ለነገሩ መልካም ጎደኛም ወንድም ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @HaymanoteTerefe
    @HaymanoteTerefe ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    በጣም ያናደደኝ ንግግሯ በልጆቸ አልደራደርም ከምትል እናት የማልጠብቀው በጣም ደግ ነሸ በናትሽ እዴት እዳስጠላሽኝ አዱን ልጅሽን እባክሽ ስጭኝ ላሳድገው ላንች ኖርማል ነው ልጅ ወልዶ መስጠት ተራ ሆንሽብኝ አከብርሽ ነበር ብዙ ወላጅ አልባ ልጆች አሉ በየጎዳናው ላይ የልጅ እጥረት ካለብሽ ወገኛ አስመሳይ።

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +4

    ጥሩንም ማለት መጥፎ ጎንም አለ ግን የፈለገ ቢሆን ወልደ አምጣ አይባልም ነውር ነው 😊

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    የሚገርመው መግደልን ማበረታታት ሚዲያ ፊት ልጆቹ ሊያዩት ይችላሉ አርብ መጥታ ሰኞ የምትሄድ የባል ውሽማ ልጆች ጠዋት ትምህርት ቤት እኛ ሻወር እንገባለን ወደ ገደለው ግባ ማለት ከእነርሱ የማይጠበቅ ምን አይነት አሳዳጊ አሳደጋት ወንድሞቻ እህታ ጨዋዎች ናቸው እረ ትዕግስት ፀዴ ነች ገነት የደረሱ ልጆች አሉሽ አስቢላቸው

  • @BitukEshetu
    @BitukEshetu ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ሰይፉማ ምርጥ አዝናኝ ሰው ነው በጣም ለብዙ ችግር ላይ ላሉ ሰዎች ደራሽ ነው ለኔ ይለይብኛል ይሄን ሁሉ አመት በምርጥ ብቃት

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    ለምሳሌ እኔ የተማርኩባቸው ነገር አለ አይንህን ለአፈር ያልኩትን የልጄን አባት ለልጄ ስለ አባቷ ክፉ ነገር ላልናገር ትምህርት ወስጄበታለሁ

  • @mimidegefa6305
    @mimidegefa6305 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    Betsam steru Asab new yakerebachulen beretulen Bravo guys 👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @lulashasha634
    @lulashasha634 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    ቤንጃዬ ምን ሆነሐል እዴዴዴ አውቀህ መሆን አለበት ድርቅ ምትለው የኛ ህዝብ እኮ ከጥሩ ነገር ይልቅ መጥፎ ነገር ነው የሚቀስመው ይሄ መቼም አይጠፋም ብስራት እጅግ የሚገርም አመለካከት ነው ያለህ anyway የነዚህ ሰዋች ነገር ግን በዛ ። እቺን ለማለት ነው ከች እያልኩት በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱ 🙌❤

  • @BitukEshetu
    @BitukEshetu ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ሰይፉማ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ምንም ስተት አይታየኝም አብሮ መሆን ግድ አይደለም አኮ ስንት ሚገዳደል ባለበት በስለም ተለያይቶ መኖርን አስተምረውናል ከዚ በላይ ትምህርት አለ

  • @elle3740
    @elle3740 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +4

    I’m 100% with besrat

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +4

    ልጅ ከፍቅርም በላይ ትልቅ ድልድይ ነው። የወለደ ሰው ተለያይቶ አይለያይም

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    ቤንጂዬ በቻይንኛ እኮ ነግረውናል ተፋተናል ግን አልተለያየንም አብረን ነንንንን አሉን እኮ እሱ እኛ አያገባንም የምንለው በቃን ሰማናችሁ ለትውልድ ትምህርት አይሰጥም እና ይብቃንንን ነው

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    what is going on Bini?እምቢ አልክሳ ከብስራት ጎን ነኝ 👍

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ግን እኔ በጣም ያልገባኝ ዛሬ ዛሬን በትክክል የጥልቁ ወዳጆች እንደበዙ አያለሁ ምክንያቱም እነዚ ሰዎች ሰላም መሆናቸዉን በዛ ዉስጥ ልጆቻቸዉን የሚያሳይ ነዉ እረ ቆመን እናስብ የልጆቻቸዉን ሰላም አይበጥበጥ ይሄ የተቃዉሞን መንፈስ ሁላችንም በየእምነታችን በፀሎት መቃወም አለብን።

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +4

    Yechi betam selfshi nat genzeb slalat asoldeh ljun kenatu leyteh kemteh amta malet men malet new ?

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    ቤንጃዬ ብስሬ ሁሌ የምታነሱት ሀሳብ አሪፍ ነው አስተማሪ ነው እወዳችኋለው❤

  • @Shewit-v7c
    @Shewit-v7c ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    ድምፃቹ አይሰማም አሳባቹ ወድጄዋሎህ በርቱ።

  • @tinaeshetu6994
    @tinaeshetu6994 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +4

    በትክክል ይሄ ና ተመሳሳይ ታሪኮች በየጊዜው ማቅረብ ትክክል አደለም!ምክንያቱም ሰው ከፍቺ በኋላ መስማማት እስከቻለ ድረስ ፍቺ ኖርማል ነው እያሉ ነው!!!ሁሉም በሚድያ የሚያይ ሰው ሁሑ ነገሮችን አገናዝቦ የሚያይ አደለም!!!ብስሬ 100% ትክክል

  • @FYIBella
    @FYIBella ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    በደንብ እንድንሰራ ነው ወይስ በደንብ እንድ ናማ 😘 u forger coffee😊

  • @TsionZion-go3zi
    @TsionZion-go3zi ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    እኔ ዛሬ የቢኒን ሀሳብ እደግፋለሁ ። ምክንያቱም ትዳሩን ማቆየት የፈለገ ሰውን ማየት አለበት ብዬ አላስብም።bini apperciat you

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +6

    መነፅር ያደረከው ግን የሶሻል ሚድያ ጫና እንዳለው እረስተካል

  • @Yeti21-i3m
    @Yeti21-i3m ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    ወድ ማማቾች ናቹ እንዴ pleaseንገሩኝ😊

  • @tigestkebde9576
    @tigestkebde9576 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    ቢኒ ተባረክ የሰው ልጅ ቅን ሲሆን ደስ ይለኛል

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    ለልጆቻቸው የማይጨነቁ ጨምላቆች ናቸው
    ሚዲያ የማይሰለቻቸዉ በጣም ተቀዠቀዡ

  • @AbnetTesfaye
    @AbnetTesfaye ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ቤንጃ ተሳሳትክ: ብስራት ልክ ነው ቀስ በቀስ ኦፕን ሜሪጅን ኖርማላይዝ እንዲደረግ እያደረጉ ነው፣ ሌላው ሙልጌታ ገለፀው እኮ: ኮትኩቼ አሳድጌ ሁሉም ነገር ሲገባት “በረረች አለ እኮ” የነሱ በዛ እንጂ ብዙ ወላጆች አሉ ተለያይተው ልጆቻቸውን በፍቅርና በቅርበት የሚያሳድጉ። ሌላው ቶክሲክ ንግግር ትበላለህ ትጠጣለህ ያው ጓደኛም ትይዛለህ…. ግን “ ማግባት አልፈልግም” ዝሙት ይሻላል ታዲያ : አንዱ ባይመች ሌላው ያም ካልሆነ ሌላ መሞከር…. ዝም ቢሉ ጥሩ ነው በቃቸው

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +5

    እንዴዴዴዴ ቢኒ እንዴት ነው እስቲ ልጠይቅህ አንተ ብትሆን ከፈታችው ባል ጋር የምትተሻሽና የምትላላስን ሴት ትቀርባለህ❓❓❓❓❓❓❓

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    ቢኒ ትክክል ነው አመለካከቱን እጋራለሁ

  • @Setna1312
    @Setna1312 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +24

    ሲጀመር ባልና ሚስት አይደሉም ምን ልታደርግ በሱ ፕሮግራም ለምን ትመጣለች ? ከወደደችው ለምን ትዳራቸውን አያድሱም? ካልሆነ ለምን እየተከታተለች ታቆስለዋለች ምክንያቱም እሱ አኔ እንደማየው እሷ ናት አብራ መኖር ያልፈለገችው ስለዚህ ይኼ ለታይታ እንጂ የእውነት አይመስለኝም ምክንያቱም እኔ ፍቅር ኖሯቸው ተለያይተው በ14 አመታቸው በልጆቻቸው መክንያት ታርቀው ብዙ አመት ኖረው ቆርበውልጆች የዳሩ አብረው ያረጁ ሰዎች አውቃለሁ ስለዚህ የብስሬን ሀሳብ እጋራለሁ።

    • @Zxcy78Open9
      @Zxcy78Open9 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

      ትክክል ፍቅር ቢኖራት አብሮ ለመኖር ምንም አያግዳትም ነበር እኔም በተለያዩ በ12 አመታቸው በልጆቻቸው ምክንያት ታርቀው አሁን አብረው ሚኖሩ ጎረቤቶች አሉኝ ❤❤❤❤

    • @fkadugiru9956
      @fkadugiru9956 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      እውነት

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      ትክክል እርሷ ግን በጣም ተመፃደቀች !!!

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    እኔ ብስራት ካለው ጋር ነው የምስማማው ኢንተርቪ በተደረጉ ቁጥር አንድ አይነት ወሬ ማውራት የለባቸውም ቆይ እስቲ ሶስት አራቴ ቢያወሩ ምንድን ነው ጥቅሙ ሰው አይን ውስጥ ከመግባት ውጪ ተፋቶ በቃ ምንም ማውራት አያስፈልግም በየሚድያው። ሌላው የተፋቱበት ምክንያት ዘርዘር በተን አድርገን ስናጣራው🤣🤣 ከመማገጥ ውጪ ሌላ ምክንያት ቢኖር ሱስ ነው ማለትም የመጠት ሱስ ሰውየው ካለበት አለበለዚያ ከሁለት አንዱ ማግጧል። እንጄ ጀዋሬ እንዳለው በቅቶን ነው የተለያየነው ያለው ውሸት ነው ትዳር እኮ በክራይ የምትከራየው ነገር አይደለም አራት ልጅ ወልደው ስለበቃን ነው ይላል እንዴ ትንሽ እንኳን ሼም አይዘውም። ከጀዋሬ አነጋገር እንደተረዳውት ግን ገኒ ሳትማግጥበት አትቀር በፊልም ቀረጻ ሰበብ እየወጣች የለመደችው ነገር ይኖሯል፣ ብቻ አምላክ እና እነሱ ብቻ ነው የሚያቁት። ነገሩ እኔ ምን አገባኝ🤣🤣

  • @MershaZeleke-g3t
    @MershaZeleke-g3t ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    መልካም ሠው ነህ ባለመነፅሩ ተባረክ እባካችሁ ሠዎች ከቻልን ጥሩ ጎኑን እንውሠድላቸው የተፋታ ሠው ሥገዳደል ማየት ብቻ ለምን ያሥደሥተናል አለበለዝያ አትዩ እሥኪ ዝም እንበል

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ብዙ ግዜ የብስሬ ሀሳብ ይመቸኛል
    ዛሬ ግን በቢኒ ሀሳብ ተስማምቻለው
    በተረፈ አቀራረባቹ ን በጣም ነው ምወደው
    በርቱ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    ገነት ንጋቱ እና ባለቤቴ ታዋቃ ሰለሆኑ የመጀመሪያ ኢት/ ያዊ ተደረጉ በግልፅነት ስለተናገሩ ነው እንጂ የሚኖሩትን ነው በተለይ ለልጆቻቸው ሲሉ በሰላም መኖራቸው ፍቻን አንመክርም ብለዋል በተለይ ይቅርታ በሰለጠነው አለም አሁን ደሞ በአገራችን ፍቻ ትውልድን እየጎዳ ስለሆነ በሰላም ልጆቻቸውን ማሳደግ አለባቸው አለዛ ለሀገር አደጋ አለው እኔ መነፅር ያረገውን እደግፋለሁ ግን ፍቻን አላበረታተም ትዳር ክብር ነው መኝታውም ንፁ በሚለው አምናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @melitube7284
    @melitube7284 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    እኔ ከብሬ ጎን ነኝ አይደለም ተለያይተህ አብረን ሆነንም በሚሉት ልክ አልተፋቀርም አልተዋደድንም ተጨቃጭቄም ተነታርኬም ትዳሬን ላድን ለሚል ሰው እነዚህን ስያዩ ዛሬውኑ ትዳሩን በትኑ ማያድርበት ምንም ምክንያት የለም አስመሳዮች ናቸው ጭራሽ ወልደህ አምጣልኝ ሰልፊሽ

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    ኧረ ኡኡኡኡኡ ቤንጂ እስቲ በደንብ ስማቸው እንደገና ባለፈው አለ ታምሜ ሰርጀሪ አድርጌ ከሆስፒታል አውጥታኝ እቤትዋ አምጥታ አልጋዋን ለቃልኝ አጥሚቱን ምኑንእያለችተንከባክባ አዳነችኝ እንግዲህእንዴት ፈቶኝ ሌላ ሴት ያቀፈን ወንድ አልጋዬ ላይ አስተኛለሁ ሌላ ግንኙነት ከሌለኝ እስቲ ቤንጂ መልስልኝ ኧረ አታቃጥለኝ❓❓❓❓

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 4 дні тому

    ይቺ ሴት ገነት የምትባል ሰው ለሰው ላይ በጣም የምወዳት የምትከበር ነበረች አሁን ግን በስማም! አንደኛ ሰውዬው ታሪኩ ከጤናም አንጻር በየሚዲያው የሚባለውን እየሰማን ከማ ነው ሂድ ተኛውስ? ሁለተኛ ነገር ፈልጋችሁ የምታዩትን ልንገራችሁ በቅርቡ አንዷ እንዲሁ እንደገኒ ሂድ ወልደህ አምጣ ብላው ሄዶ ተላምዶ እብሮ ከሚሠራት መሰለኝ ብቻ ልጅቷ አረገዘች ወለደች እናትዬዋ ልጄን አልሰጥም አለችና በመጨረሻም ሰውዬውን ከሴቶቹ ምረጥ ሆነና ነገሩ "አልሰጥም ካለች እንግዲህ ልጄ ካለአባት እንዲያድግ አልፈልግም" ብሎ ወደአዲሷ ሴት የልጁ እናትጋ ሄደ እንደ ወ/ሮ ገነት ወልደህ አምጣ ባይዋ ባዶቤት አጨብጭባ ቀረች እላችኋለሁ::

  • @MessiLekitu
    @MessiLekitu ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    ውይ ይህ ቢኒ የሚባል ሠውየ እኔ ብቻ ልወቅ ልወቅ ይላል መጀመሪያ ሠውየውን አዳምጠው ከዛ መልሥለት ኤጭ እንዴት እንዳሥጠላህኝ ሁልግዜ ፕሮግራሙን ማየት ፈልጌ ግን ያለፋታ ሢያወራ አሥጠላኝ😊

  • @JerrySemi
    @JerrySemi ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    በመጀመሪያ የስርአታቹ አድናቂ ነኝ እውነታቹውን ነው እኛ ጥሩ የትዶር ጥንዶችን ማየት ነው የምንፈልገው የአስመሳዬች ትዶር ማየት

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    ቤንጃ የነገነት ህይወት ምንም አስተምሮት የለውም። እሷ የምታሳየው አክት ለየት ያለ ነው እንደውም new relationship ይጎዳል እና ሁለተኛ ጥፋት አለው ለኔ ከማስተማር ይልቅ ሁልጊዜ በሰው ልብ ውስጥ ጥያቄ አስቀምጠው ነው የሚኖሩት።

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ኧረ በዛ የነሱን ሾው ማየት ሰልችቶናል ሁሉም ነገር ልክ ሲኖረው ያምራል እኛ ፀበኛ ይሁኑ አላልንም የመጡበት ጉዳይ ሌላ የሚያወሩት ሌላ በዛ በዛ በዛ 😮😮

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    Very nice discussion!
    Are you guys brothers?

  • @misksilam
    @misksilam ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +6

    የእውነት እኔም አናደውኛል ወልደህ አምጣ ማለት ምን ማለት ነው

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    Biny telling the Fact
    ሁሉም ሰውኮ ተጋብቶ ብቻ መኖር የለበትም ፍቺ ሁሌም ያለ ነው ካልተሰማማን ነገር ግን መለያየቱ እውን ከሆነ እንደነሱ ቤተሰብ ቢኖር መልካም ነው ከመጠማመድ ልጆቹ ፍቅር ያገኛሉ
    እረ ቢኒ ጎደኛህ ጤፍ ቆላ ሰለሰውየው ምንም አይነት መረጃ ሳይኖረው አሰተያየት አይሰጥ

  • @CherenetNega
    @CherenetNega ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    ብስራት ልክ ነው ምክንያቱም ሌላስ የነሱ አይነት ሰው በትዳር መኖር አይቻልም ሁለቱም የማያገቡበት ምክንታቸው ያላቸው ቀረቤታ ነው አግባ አግቢ እየተባባሉ የሚገባበዙበት ተፅኖ ስላሳደረባቸው ነው

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    እንደ ፍች መጥፎ ነገር የለም የሚያስገድድ ነገር አያምጣብን😢

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ቢኒ እኔም አስታውሳለሁ በጣም ብዙ ክርክር ላይ ነበረች በፍርድቤት። ግን ይሄ አሁን እነሱ የሚሉት መንገድ ፍፁም ልክ አደለም። ሰው ወልዶ እንደጠላት ይተያይ እያልኩ አደለም፤ መተሳሰብም አደለም፤ የሚያገናኝህን ብዙ ነገር አለ ያን በሰላማዊ መንገድ ታደርጋለህ ።የእነሱ ጉዳይ ሲጀመር ለፅድቅም ለኩነኔም የማይመች ነው።ተፋተናል ፍቺን ግን አላበረታታም ማለት ምን ማለት ነው?ፍቅረኛ ቢይዝ ብትይዝ ደስ ይለኛል ግን አናገባም ማለት ምን ማለት ነው?ልንገር ሁለቱም ማስመሰልና ድራማ ነው እመነኝ እውነቱ አሁን እነሱ የሚሉት አደለም የሚኖሩት ሾ ብቻ ነው። በአካባቢያቸው ያለውን ሰው እና አድናቂያቸውን እየሸወዱ ነው። ሲጀመር እውነት ቢሆን በዚህ ደረጃ እዩኝ እዩኝ አይሉም ።ሲጀመር ወንድምነት እህትነት ወደፍቅር ይቀየራል እንጂ ፃታዊ ግንኙነት መቼም ወደ ወንድማዊነት እና እህትነት አይቀየርም አከተመ።ምን የነሱ ታሪክ አያበረታታም ጭራሽ ትውልዱን ገደል ሚከት ነው

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +10

    ብስራት ትክክል ነው ሰለቸን ቋቅ አለን እሷ በተለይ ድራማ እየሰራች ነው።

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ልክ ናችሁ አደንቃችኻለሁ ምን መልእክት ለሕብረተሰቡ አስተማሪ አይደለም ለምን ይቅርታን ሕርቅን አያስተምሩም ብዙ የኢትዮጵያ እናት እና አባት ተለያይተው ነው ልጆችን የሚያሳድጊት እንደዘመድ እየተጠያየቁ ቢያገቡም እንካን አይደንቅም የሚፋጅም እለ ይማይደራረስ ግን የነገነት????????

  • @tsigewoldetensaye3299
    @tsigewoldetensaye3299 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    የዘውትር ተከታታያችሁ ነኝ በገነት አባባል ወልደህ አምጣ ማለት ምን ማለት ነው የትኛዋ እናት ናት ወልዳ ላንቺ የምትሰጥ አንቺ ታደርጊዋለሸ በጣም ነው ዝቅ ያደረኩሸ

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    ወንድማማቾች ትመስላላቹ ❤

  • @hibist
    @hibist ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ቢኒ ልክ አይደለህም እኔ ብስሬን እደግፈዋለሁ መልካም ምሳሌ የማይሆን ህይወት ሰላሳ ጊዜ ምን ሊሰራ ሚዲያ ላይ ይመጣል??? ተገቢ አይደለም!!!

  • @nationalbeauty9885
    @nationalbeauty9885 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ልክ ነህ ወንድም የኛ ማህበረሰብ መጥፎነገር መኮረጅ በጣም ጎበዝ ነብ ምን እየወጡ ይተሻሹብናል

  • @frehiwotz
    @frehiwotz ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    ድራማ መሰለኝ አሁንስ ከስሩ አትጠፊ ወይ ይቀር በለሽው አበረሽው አትኖሪም ወይ ትተሽው አትተይው ይኑረበት ገኒ የሱ ስቃይ የሚያሰደሰትሽ አሰመሰለብሽ።

  • @alemgebreyes1604
    @alemgebreyes1604 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +8

    የሚድያ አቴንሸ ሁለቱም ይፈልጋሉ በቃ ተሳክቶላቸዋል አነጋጋሪ ሆነዋል

    • @fkadugiru9956
      @fkadugiru9956 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      እሷናት

  • @የሚችል
    @የሚችል ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    thank You ፍርድ ቤት እንዳቆመችው ትዝ ብሎኝ ከዛ ተሳስቼ ነው ብዬ ተውኩት በጣም ብዙ ነገር ነበር በቂ ተቆራጭ አልሰጥ አለኝ በሚል

    • @lailamehari3800
      @lailamehari3800 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      በሰይፋ ፋንታሁን ሬድዮ ተናግራ ነበር።

  • @tigistalemu1014
    @tigistalemu1014 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    I am agree with Benja!!👏👏👏

  • @tigisttg5446
    @tigisttg5446 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    የተፋቱ ሠዋች በልጆቻቾው ምክንያት መገናኘት አለባቸው የነዚ ባሠ ምንም የሚያስተምሩት ነገር የለም

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    lmen mideya lay mewtate asflge?

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +7

    ከዘካራም ጋር መኖር እንዴት እንደሚያስጠላ ብታውቁ እንደዚህ አትሉም ነበር እኔ ፈትቼዋለው ምክንያቱም በጣም ስለሚሰክር ልጆችን ጥሩ ነገር ስለማያስተምር ለልጆች ኃላፊነት ብቁ ስላልሆነ ስለማያግዘኝ ስለሱ ምክንያት ማለት ነው ልጆችንም እንኳን ቢያገኛቸው መስከሩና ለመስከሩን አረጋግጬ:: እዚህ ውሳኔ ላይ ከሜድረሴ በፊት ግን በጣም ታመም ያለው ለ ስምንት ዓመት ማለት ነው ብዙ ጊዜ እራሴ ስቺወድያለሁ በሱ ምክንያት ማለት ነው

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

      የኔም ባለቤት በጣም ይጠጣ ነበር በፆለት አልቅሸ ምን ይመጣበታል ስኳር ደም ግፊት እናቴ አሁን መጠጥ በዞረበት አይዞርም እቅልፍ ተኛሁ ልጄ ራሱ ይታዘበው ነበር ለአመትባል ሲጠጣ እኳን ስኳሩ ኦበር ይሆንበታል ተገላገልኩ እና የገኒ ባል ከመጠጣት ባለፈ ሴት ይወዳል ይመስለኛል ለዛ ነው አጀቷ የቆረጠ

    • @tigistwoldeyesus928
      @tigistwoldeyesus928 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      U r right my sister i Have the same story with you.stay blessed

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

      @@mekelesalemayehu6279እረ ኣንኳን ቀረባት cheating is chosen not mistakes

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    በጣም ታምራላችሁ እርጋታ ባለው ሁኔታ ነው የምታሰረዱት ይመቻቸችሁ

  • @meselechashine732
    @meselechashine732 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому

    Dear Brother Bini & Bisrat, programachu xiru hono eyale, andand bota lay degmo ye sefer were mesele ena lelelochu timihrt yisexal yemitilutin astelalfu please. Hulum betidar yalu sewoch endet nurowachewun memirat endemichilu awukew ena wesinew new yemigebubet enji enezih abirew silenoru or enezih sileteleyayu aydelem.
    Yihe eko just ye and Family Problem new

  • @NezifaNezu
    @NezifaNezu ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    Wendmh new???

  • @doublecheckerllc2923
    @doublecheckerllc2923 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    ከአገት በላይ ስለሆነ ነው እንጅ ከማሳደጊያ ድርጅት ወስዳ ማሳደግ ትችል ነበር

  • @FeyidiAbadiga
    @FeyidiAbadiga ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    Yenesu tidar le Media mekreb yelebetm mikgnatum enesu letidar role model mehon silemaychilu

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +5

    ወልደህ አምጣልኝ ማለት ምን ማለት ነው በጣም ሰልፊሽ ሴት ናት ያቺ የምትወልደው እናት ልጇን አጨብጭባ ትሰጣለች ምን ማለት ነው
    ሾሾሾሾሾሾ ይገርማል

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +3

    የዛሬው ውይታችሁ ፍርስ ነው ያደረጋችሁኝ ልዪነታችሁን ፊለፊት ተቀጣችሁ ተረጋግታችሁ ስትወያዩ አዝናኝ እና ቁም ነገር ያላቸውን ነጥቦች እንስታችሃል እሪፍ ነው

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    ቢኒየ ( ቤንጃየ) እንዴት ነህልኝ መሰሬ ወንድሜ እንዴት ነህ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እኔ የምላችሁ ነገር ቢኖር ፕሮግራማችሁ እርጋታችሁ ስርአታችሁ እጂግ የሚደነቅ የምታነሷቸው ሀሳቦች አዝናኝ አስተማሪ ሂነው ሳሉ አንዳንድ የስድብ አመል በግልፅ አማርኛ አስተዳደግ የጎደላቸው ስድብን እንደ ስልጣኔ የሚያዩ ሰገጤዎች መኖራቸው ቢታወቅም እናንተ ምንም አይነት አስተያየት አትስጡበት የተረገሙ ስለሆኑ ነው እና በርቱልን በጣም አክባረያችሁ ነኝ ይመቻችሁ❤

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +2

    Am by Bisrat side !

  • @taybaafrica
    @taybaafrica ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    በሩቱ የሀሣብ ልዪነት መኖራችሁ ደሥ ይላል ሠው የተሠማውንና በገባው ልክ ነው ማውራት ያለበት እናንተም በገባችሁ ልክ የራሣችሁን አሥተያየት ሠታችኸል አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @Msstisi
    @Msstisi ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

    በዚህ ምድር ላይ መፋታትና በትዳር አብሮ መኖር አለ ደግሞ ይኖራል በተለያዩትም አብሮ በሚኖሩትም ላይ መነጋገር ያስፈልጋል በተሳካ ብቻ አይደለ ከሁለቱም ታሪክ ምንማርበት ነገር አለ

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +11

    እኔ 100% በቢኒ ሀሳብ እስማማለሁ እነሱም ቢሆን ፍቺን አላበረታቱም ትዳር ክቡር እንደሆነ ተናግረዋል ካልሆነ ግን ከተፋቱ በሰላም መኖር እንደሚቻል ማሳያዎች ናቸዉ።እነሱን አይቶ የተጋባ እንደሌለ ሁሉ እነሱን አይቶ የሚፋታ ሰዉ ካለ ግን ያስቃል ከነሱ ይልቅ ለትዳር መፍረስ ምክንያቶቹ ትዳር ሁሌ ፍቅር ነዉ ብለዉ 24 ሰአት ፍቅር እየሰሩ የሚፖስቱትን ነዉ መቃወም ምክንያቱም የራስን ነገር ከልላዉ ጋር ማነፃፀር ስለሚኖር ቢኒ ግን አንደኛ ነህ🥰🥰

    • @aklilutaye1099
      @aklilutaye1099 ĐœŃ–ŃŃŃ†ŃŒ тому +1

      ምነዉ የነሱ ነገር እንዲህ ሞቀ! ባልና ሚስቱ ሚዲያ ሲወዱ፣