🛑 አሳዛኝ እውነታ ካላያቹ አታምኑም ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 68

  • @EdenEliyas
    @EdenEliyas 7 днів тому +1

    ዛሬ ልትናገሩ ነዉ ተመስገን ሰለምወዳቹ ነዉ ❤❤❤ በርቱ

  • @tsion3656
    @tsion3656 11 днів тому +7

    እንዲሁ በጨዋነት ቀጥሉ ባለጌን የሚያዳምጥ ባለጌ ነው እናከብራችኇለን በርቱ

  • @Davidm127
    @Davidm127 8 днів тому +2

    በጣም የሚገሪም ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በተለይ አሄን ፕሮግራም አዘጋጆች ቢመለከቱና ሁሉም ሰው እንዲህ positive thinker ቢሆን የት በደረስን ሰለ film review ማን ያያል እሱን ማንነታችሁን ያላየ ነው የሚተቸው እኔ ግን ሁሌም ቤቴ ነው bisre vs bini በርቱልን ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው podcast ለእኔ አንደኛ ነው

    • @bisrattube1978
      @bisrattube1978 8 днів тому

      Dave በጣም እናመሰግናለን

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 10 днів тому +1

    አስተያየታችሁ ቀና ነዉ ፍረጃ የለዉም በርቱ

  • @selam5766
    @selam5766 10 днів тому +1

    ሰላም ለሁላቹ እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ ጨዋነታቹ በጣም የሚገርም ኢትዮጵያነት ተባረኩ እ/ር በነገር ሁሉ ይርዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 10 днів тому +1

    በእርግጠኝነት ወንድማማች ናችሁ ግን ቤንጃ ታናሽ ነው

  • @tsionbekele51
    @tsionbekele51 10 днів тому +1

    የኔዎቹ በርቱልኝ🥰🥰🥰

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 11 днів тому +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😊 እኔ እንዳልሆናችሁ አቃለሁ ከእናንተው ሀሳብ ስታወሩ በሆነ መንገድ አወቅሁ ግን የሆነ ከጓደኝነት በላይ የሆነ ነገር ያላችሁ ይመስለኛል 😂😂😂 ለማንኛውም ማንም አይቀድመኝም እናንተን ለማየት

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 11 днів тому +3

    That's why I.m listening you always.
    Your manner, effort, respect...sound,quality studio and all.
    Keep it up.

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 10 днів тому +1

    ውይ ቻፕ ስቶሪ የቢኒያም ወንድም ነው ? እኔማ የፕሮግራማቸው ተከታታይ ነኝ ግን ወንድማማች መሆናቸውን አስቤው አላውቅም ባይሆን እናንተን ነበር ወንድማማቾች ናቸው ብዬ የምጠረጥረው በጣም ይገርማል ።

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 11 днів тому +3

    በጣም እኮ ነዉ ደማቸዉ ሚመሳሰለዉ እኔ ወንድማማች ነዉ የምመስሉኝ

  • @rahimaahmed6700
    @rahimaahmed6700 11 днів тому +3

    ❤❤❤ በርቱ ምቀኛ አይጠፋም ባላየ ማሳላፍ ነው

  • @emebetalemayehu7371
    @emebetalemayehu7371 11 днів тому +2

    እኔ ግን በጣም እከታተላችሀለሁ በቲቨ አይቼ በሰልኬ ነው ላይክ የማረገው

  • @samrawitadmasu2871
    @samrawitadmasu2871 11 днів тому +4

    💚💛❤️ በጣም ነው የማደንቃችሁ የማከብራችሁ እርጋታችሁን ስወደው የተረጋጋ ሰው ይገዛኛል 🙏🙏🙏🙏ሁሌ አደምጣችሁአለሁ በርቱ ወንድሞቼቼቼ💚💛❤️

  • @hemitube7158
    @hemitube7158 11 днів тому +2

    ጓደኝነት ከወንድም በላይ ነው እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ ደስ የሚል ፖርድ ካስት ነው እኔ ተመችቶኛል ሃሳብ አስተያየታችሁ ስታወሩ እንኳን በጣም ተጠንቅቃችሁ ነው ያስታውቃል ስራችሁ ይሄ ደግሞ የሚያሳየው ለኦድየስ ያላችሁ ክብርን ነው በርቱ ከዚህ በተሻለ ስራ እንጠብቃችኋለን!

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 11 днів тому +3

    ቅን ልብ ያላቹ ኢትዮጵያውያን ጀማሪ ነኝ አበርቱኝ ሰብስክራይብ እያረጋቹ ❤❤❤

  • @Amenadmasu22
    @Amenadmasu22 11 днів тому +4

    ቤንጃዎች dna ይታይልን እንጂ ወንድማማች ናችሁ ወንድማማች ናችሁ በቃ ብለናል ብለና😂😂😂 ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 11 днів тому +1

    ተመልሶልናል

  • @fafi-zana
    @fafi-zana 11 днів тому +4

    እኛ ቤት በጣም ነው የምትወደዱት ❤ የቤተሰባችን አካል ነው የምትመስሉኝ አንድም አምልጦኝ አያውቅም ግን ዛሬ ገና ኮመንት ስፅፍ

  • @Adme1244
    @Adme1244 11 днів тому +1

    አወ ቡና ሻይ ፋት እያላችሁ ውፍራትችሁን ግን ቀንሱ አንድ ቤት ነው እዴ የምትኖሩ ተመሳሳይ ውፍርት እያየሁ ነው

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 11 днів тому +2

    ስላም ለእናተ ይሁን❤❤

  • @ElsaTadesa
    @ElsaTadesa 11 днів тому +2

    ጎበዝ ናችሁ በርቱ

  • @mamegelila
    @mamegelila 12 годин тому

    አዳድ ሰው ችግር አለበት እናተ በርቱ be positive and stay strong always

  • @FasilHawltu
    @FasilHawltu 11 днів тому +1

    i like this podcast #keep going

  • @kiya9587
    @kiya9587 11 днів тому +2

    እውነት በጣም ደብሮኝ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ ቪዲዮውን አይቼ እመለሳለው

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 11 днів тому

      መሽቶል እዛው እደሪ እደር😂😂😂

  • @hanademisie9015
    @hanademisie9015 11 днів тому +2

    እውነት ነው ድምፅህ ለጋዜጠኝነት እንደሚሆን ገምቼ ነበር እስኪ ትረካዎቹ ዮቱዮብ ካሉ ሊንኩን አጋራን

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  11 днів тому

      ይሀው እህቴ ua-cam.com/video/9zun06aHXhY/v-deo.htmlsi=5lMowjig3zLGdHfs

  • @FathimaAli-n6w
    @FathimaAli-n6w 11 днів тому +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 11 днів тому +2

    29:39 እኔ አላምንም ቻፕ ትክክለኛ ወንድምህ ነው እኮ ኦርጅናል😳😳😳😳😳😳😳 ቢኒ ታድለሃል በእውነት 😊😊 ነፃ ከሆነ በዚህ አጋጣሚ 🤗😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulualem9988
    @mulualem9988 11 днів тому +1

    ወንድሞቸ በርቱልኝ

  • @AmenFikadu-m1m
    @AmenFikadu-m1m 11 днів тому +1

    ትመሳሰላችሁ በጣም

  • @KassechKassech-qt4rt
    @KassechKassech-qt4rt 11 днів тому +1

    እንካን ደና መጣችው በጣም ድስ ትላላችሁ ትግስታችው

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 11 днів тому +1

    We already new germany language

  • @comemusic6928
    @comemusic6928 11 днів тому +1

    ብዙ ጊዜ ቁምነገር የሚበዛባቸው ቪዲዮዎች ተመልካች የላቸውም ያሳዝናል

  • @Lore9072
    @Lore9072 11 днів тому +2

    አይደለንም ይገርማል። ይሄም DNA ያስፈልገዋል

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 11 днів тому +3

    Hi Benja podcasts. I just started it, I didn’t watch it yet.
    About brothers question, it was my always question, but I believe that you are brothers.
    You guys have similar character, attitude, you both cool. I appreciate your parents.
    I come to this channel b/c I feel calm and relax on top of getting important information.
    I love , ❤️ ❤❤❤❤❤❤ your way of approaching, the way you deliver your ideas, your expressions , respect each other. I wish our crazy people learn from you. To me you both the same , you both grow in amazing family / environment. Thanks to you and your parents

  • @elina55066
    @elina55066 11 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    😂😂😂የሳቃችን ምጪናችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 11 днів тому +2

    Tamchunglachu

  • @samiras2322
    @samiras2322 11 днів тому +1

    እሰቲ ቻይና የአገራችን ሴቱች ሰራ በማጣት ይሁን ባለማወቅ የአገራችን ባህል ወገ እሴት የሚንድ ነገር እያየን ነው እናንተ ሚዲያ ያላቹሁ ሰውቹ እዚ ላይ በሰሩ ቢያንስ ትውልዱን ቢድን በጣም ያሳፍራል እንደ አገር እንደህዝብ ለብር ተብሎ ዜጎች ሲሸጡ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 11 днів тому +2

    እስኪ ልዘይራችሁ አማን ናችሁ ? ሁሉ አማን?

  • @meditube1065
    @meditube1065 11 днів тому +1

    በርቱ

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 11 днів тому +2

    ቻፒን ዉድድድ ነዉ የማደርገዉ
    የሚገርም ነዉ ቻፒ ወንድምህ ነዉ ብዬ አሰቤ አላዉቅም ከሆነስ ሆኖ ማነዉ ታላቅ?

  • @awetkidu3941
    @awetkidu3941 11 днів тому

    Egziabher guadegn'netachehun yebarklachu 🙏❤️🙏

  • @mememmememmmemem5648
    @mememmememmmemem5648 11 днів тому +1

    Setngru betam tenkakoh nahu gobzoh bertu 🎉🎉

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 8 днів тому

    ሰውኮ ሲዋደድ ይመሳሰላል😂

  • @fafi-zana
    @fafi-zana 11 днів тому +1

    ዛሬ ተበላው ወንድማማች እንደሆናቹ ነበር ማውቀው አንድ አይነት ናቹኮ መልክ በጓደኝነት ይጋባል እንዴ የሚገርም ነው ማመን አልቻልኩም

  • @zenebechhabte951
    @zenebechhabte951 11 днів тому +1

    Gobezoch nachu

  • @senaytfshaye7905
    @senaytfshaye7905 11 днів тому +1

    Be Germen trf gzie aibalm Freizeit naxa yemthonbrt gzie malet new ykrta Amaricha iychilm

  • @nebyudawit5757
    @nebyudawit5757 11 днів тому +1

    Benja lazi hezbe atecanake kometaye eko nane ega anemaceme

  • @samrawitadmasu2871
    @samrawitadmasu2871 11 днів тому +1

    ይቅርታ ወንድሜ በጣም ከዳዊት መለሰ ጋር
    ትመሳሰልብኛለህ

  • @TheHenny288
    @TheHenny288 11 днів тому +1

    Guys, you're trying to explain those people who will never understand. And they're negative anyway. Let them comment. Instead of those ppl, I'd worry about those who really conscious and aware of their time, try to catch those with new contents. Goog luck guys. I wish you a millions subscribers!!!!!

  • @zenebechhabte951
    @zenebechhabte951 11 днів тому +1

    Bertu

  • @EtegeEth
    @EtegeEth 11 днів тому

    Nej malet be Sweden no malet new

  • @Say-2424
    @Say-2424 10 днів тому

    እባካችሁ የራሳችሁ እንግዳ !የራሳችሁ ዝግጅት ይኑራችሁ !ከሌላ ዝግጅት ፕሮግራም አትስሩ።ለምሳሌ እግረኛው !eyoha !manyazewal የራሳቸው አጀንዳ አላቸው !እናንተ ከማን ታንሳላችሁ?

  • @agelaeth7892
    @agelaeth7892 11 днів тому

    Aye DNA seto wechewe bena

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 11 днів тому +1

    what

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 11 днів тому +2

    ያቆራኛቹሁ D N A ሳይሆን አበላላቹሁ ሳይሆን አይቀርም 😅 ይህ ወዘና በቀላሉ አልመጣም 🤣🤣🤣

  • @chjghu2738
    @chjghu2738 11 днів тому +1

    በርቱ ከልብ ነው እማከብራቹ ❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 11 днів тому +1

    እንኳን ወንድማማች ለአባትም 0 ብሏል

  • @ZekiZekizeal-x1k
    @ZekiZekizeal-x1k 11 днів тому +2

    በርቱ