YG's CBD
YG's CBD
  • 40
  • 50 669
ያለቀለት ቤት መግዛት ይሻላል ወይስ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት?
Should I buy a finished apartment, or undertake the finishing works by myself? Decide after watching the detailed cost estimate for finishing Works for a 3-bedroom High Class Real Estate Apartment in Addis Ababa CMC Area in 2024. Includes List of Materials with quantities at current price, Quantities of different types of works with current labour cost rates. በ 2016 የሪል ስቴት አፓርትማ ስንገዛ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት ወይስ ሁሉም ነገር ያለቀለት ቤት መግዛት? በዚህ ቪዲዮ በአዲስ አበባ ከተማ ሲ ኤም ሲ አካባቢ የሚገኝ የባለ ሶስት መኝታ አፓርትመንትን ፊኒሺንግ በራሳችን ብናሰራው ምን ምን ስራዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ፣ የሚያስፈልጉትን ማቴርያሎች አይነት እና ብዛት ፣ የባለሞያ የእጅ ዋጋ ዝርዝር እንዲሁም በአጠቃላይ ስንት ብር ሊፈጅ እንደሚችል YGsCBD Finishing Estimator ን በመጠቀም ግምቱን እንመለከታለን፡፡ የቤትዎን የፊኒሺንግ ግምት በተመሳሳይ መንገድ ማሰራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ፕላን እና የፊኒሺንግ ምርጫዎችዎትን ቢልኩልን በአንድ ሺህ ብር ክፍያ ብቻ ዝርዝር ግምት እናወጣልዎታለን ፡፡ፕላኑ ካልተገኘ እና የእኛ ባለሞያ መጥቶ እንዲለካልዎ ከፈልጉ ደግሞ በሁለት ሺህ ብር ክፍያ ብቻ እናስተናግድዎታለን፡፡ @CBDReg ላይ የቴሌግራም መልእክት ያስቀምጡልን ወይም YGsCBD2015@gmail.com ላይ ኢሜይል ይላኩልን:: Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/by/4.0/ Source: incompetech.com/music/royalty-free/index.html?isrc=USUAN1500025 Artist: incompetech.com/
Переглядів: 244

Відео

ያለቀለት ቤት መግዛት ይሻላል ወይስ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት?
Переглядів 22121 годину тому
Should I purchase a finished apartment, or undertake the finishing works by myself? Decide after watching the detailed cost estimate for finishing Works for a 3-bedroom High Class Real Estate Apartment in Addis Ababa CMC Area in 2024. Includes List of Materials with quantities at current price, Quantities of different types of works with current labour cost rates. በ 2016 የሪል ስቴት አፓርትማ ስንገዛ ፊኒሺን...
ለ8 ቤተሰብ የሚሆን አፓርታማ የግንባታ ወጪ ግምት ፤ ሃዋሳ ከተማ 2016
Переглядів 3,8 тис.Місяць тому
የእጅ ዋጋ ብቻስ ስንት ይሆናል? መሰረቱን ለማውጣትስ? ስትራክቸር ጨርሶ ጣርያ ለማልበስ? ፊኒሺንግ ሲቀረው? 236 ካሬ ላይ ያረፈ ጂ 3 ህንፃ፦ ለ8 ቤተሰብ የሚሆኑ እና እያንዳንዳቸው 110 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው ስምንት ባለ ሁለት መኝታ ቤት ዩኒቶችን የያዘ አፓርታማ በተመሳሳይ መንገድ የትኛውም ክልል ያለ እስከ ጂ ፕላስ ፎር ህንፃ በ 1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ለማስገመት forms.gle/rPhft8Y1Nj7ovwN18 ፎርም ሞልተው ይላኩ Construction Cost G 3 Building Ethiopia Villa, G 1, G 2, G 3 , G 4. Including Labor cost only. To construct substru...
የሁለት ክፍል ቤት ሰርቪስ ቤት ወቅታዊ ዋጋ || የማቴርያል ዝርዝር || የእጅ ዋጋ ግምት
Переглядів 401Місяць тому
* ፕላን /ድሮዊንግ ከነልኬታው ፣ለግንባታ የሚወስደው ጊዜ ፣ ሁለት ክፍል ያለው 23 ካሬ ላይ ያረፈ እና ወደፊት ሁለት መኝታ ሳሎን ኪችን እና መታጠቢያ እንዲኖረው ከተፈለገ ለመቀጠል ምቹ የሆነ ሰርቪስ ቤት አሰራር፡፡ * ግንባታ ከመጀመራችን በፊት የሚያስፈልጉ ቅድመ ዝግጅቶች፦ ቅየሳን በአግባቡ በሞዲኒ የመስራት ጥቅም፣ ማቴርያል መድፊያና የተቆፈረ አፈር ማከማቻ ስለማዘጋጀት፣ የውሃ አቅርቦት እና ማጠራቀሚያን እንዲሁም ለሲሚንቶ ማስቀመጫ ከእርጥበት ነፃ የሆነ ስፍራን ቀድሞ ስለማዘጋጀት ስራን በምእራፎች ከፋፍሎ በቅደም ተከተል የማስኬድ ጥቅም እና እና ለሚቀጥሉ ተግባራት ከወዲሁ እቃ የማቅረብ አስፈላጊነት በእያንዳንዱ ምእራፍ...
የሁለት ክፍል ቤት አሰራር ከሀ እስከ ፐ፣ የማቴርያል ዝርዝር፣ የዋጋ ግምት፣ ፕላን /ድሮዊንግ ከነልኬታው ለግንባታ የሚወስደው ጊዜ
Переглядів 4162 місяці тому
መሰረታዊ የግንባታ እውቀት ለቤት አሰሪዎች፡ ሁለት ክፍል ያለው 23 ካሬ ላይ ያረፈ እና ወደፊት ሁለት መኝታ ሳሎን ኪችን እና መታጠቢያ እንዲኖረው ከተፈለገ ለመቀጠል ምቹ የሆነ ሰርቪስ ቤት አሰራር፡፡ ግንባታ ከመጀመራችን በፊት የሚያስፈልጉ ቅድመ ዝግጅቶች፦ ቅየሳን በአግባቡ በሞዲኒ የመስራት ጥቅም፣ ማቴርያል መድፊያና የተቆፈረ አፈር ማከማቻ ስለማዘጋጀት፣ የውሃ አቅርቦት እና ማጠራቀሚያን እንዲሁም ለሲሚንቶ ማስቀመጫ ከእርጥበት ነፃ የሆነ ስፍራን ቀድሞ ስለማዘጋጀት ስራን በምእራፎች ከፋፍሎ በቅደም ተከተል የማስኬድ ጥቅም እና እና ለሚቀጥሉ ተግባራት ከወዲሁ እቃ የማቅረብ አስፈላጊነት በእያንዳንዱ ምእራፍ ማቅረብ የሚጠበቅብን...
90 ካሬ ቤት ፣ የብሎኬት አጥር፣ የግቢ በር፣ ሴፕቲክ ታንክ ፣ የግቢ አርማታ ንጣፍ በ2016 ስንት ያወጣል?
Переглядів 5762 місяці тому
የብሎኬት አጥር ለማጠርስ? ግቢውን በአርማታ ለማንጠፍ፣ ሴፕቲክ ታንክ ፣ የእጅ ዋጋ ብቻውን ስንት ይሆናል?መልሱን ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል ያገኛሉ፡፡እንደአቅምዎ ሁኔታ ተራ በተራ ሊሰራ የሚችል ዲዛይን ስለሆነ ግምቱን አውቀው በአቅምዎ መሰረት ሊጀምሩት ይችላሉ፡፡ ግንባታውን ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ግንባታ ስራ በሆሳእና ከተማ ማእከላዊ ኤትዮጵያ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ Building Construction Hosaena /Hosaina Town Ce...
G+1 መኖርያ ለመገንባት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ?
Переглядів 15 тис.3 місяці тому
የእጅ ዋጋ ብቻውን ስንት ይሆናል?መልሱን ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል ያገኛሉ፡፡ግንባታውን ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com YGsCBD is a user-friendly MS Excel based tool for construction related estimating including budget estimation, detailed tender pricin...
G+4 ህንፃ ለመገንባት የእጅ ዋጋው ስንት ይሆናል? ጠቅላላ ዋጋውስ? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ?
Переглядів 2,6 тис.3 місяці тому
የአርማታ ስትራክቸር ጨርሶ ቆርቆሮ ለማልበስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ? መልሱን ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በማየት ያገኛሉ፡፡ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com Construction Cost Estimate of G 4 Mixed Use Building in Ethiopia 2024. YGsCBD is a user-friendly MS Excel based tool for construction related ...
ባለ2 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም ፊኒሺንግ ዝርዝር የዋጋ ግምት/የሚያስፈልገው የእቃ አይነትና ብዛት ከነዋጋው/የባለሞያ ዋጋ ግምት ለየስራው አይነት/የካቲት 2016
Переглядів 1,8 тис.4 місяці тому
በኮምፒዩተር ሶፍትዌር የታገዘ ግምት ፡፡ በዚህ ቪዲዮ የባለ ሁለት መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም የማጠናቀቂያ ስራዎች በዋይጂ ሲቢዲ ፊኒሺንግ መገመቻ ሶፍትዌር በቀላሉና በደቂቃዎች ውስጥ ሲገመት እናያለን፡፡ ግምቱ የየክፍሎቹን ስፋት እና የባለቤቱን የፊኒሺንግ ምርጫ እንዲሁም የ2016 ዋጋዎችን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የተዘጋጀ ነው፡፡ ፕሮግራሙ ግምቱን በዝርዝር ስለሚያዘጋጀው ከጠቅላላ የፊኒሺንግ ወጪው በተጨማሪ የሲሚንቶ፣ የጀሶ፣ የቀለም እና የመሳሰሉትን ማቴርያሎች ፍጆታ ግምት እና የወቅቱን የፊኒሺንግ ግብዐቶች አማካይ ዋጋ በዝርዝር ይመለከታሉ ፡፡ውጤቱ ከበጀታችን በላይ ወይም በታች ከሆነ ወድኋላ ተመልሰን በቀላሉ ከአቅማችን ጋር...
G+2 ቤት ለመገንባት የእጅ ዋጋ ብቻ ስንት ይሆናል? ጠቅላላ ዋጋውስ?
Переглядів 10 тис.4 місяці тому
በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com Construction Cost Estimate for G 2 Building in Ethiopia 2024 YGsCBD is a user friendly MS Excel based tool for construction related estimating including budget estimation, detailed tender pricing and conversion of bill of...
የኤክሴል ቴብልን ወርድ ሪፖርት ውስጥ ሊንክ ማድረግ Linking Excel table into a Word Document
Переглядів 1295 місяців тому
እንዴት በአንድ ሴል ውስጥ ያለን የካልኩሌሽን ውጤት በወርድ የተፃፈ ፅሁፍ መካከል እንደምናስገባው እና ሊንክ ማድረግ እንደምንችል ወይም የኤክሴል ቴብልን ከወርድ ዶኪዩመንት ውስጥ ማስገባት እና ሊንክ ማድረግ እንደምንችል :: መነሻ የሆነው የኤክሴል ፋይል ላይ ያሉ ፎርሙላዎች ሆነ ስሌቶች ሲቀየሩ የወርድ ሪፖርቱ አውቶማቲካሊ እንዲቀየር ማድረግ፡፡
3 ክፍል የብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልገናል? 2016 | Construction Cost in Ethiopia 2024
Переглядів 5655 місяців тому
ከሰርቪስ ቤት እስከ G 4 ህንፃ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com Construction Cost Estimate for residential building in Ethiopia 2024. YGsCBD is a user-friendly MS Excel based tool for construction related estimating including budget estimation, detailed tender pricing a...
ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴርያል ዝርዝር በቀላሉ መቀየር፡፡How to easily generate Material List from Bill of Quantities
Переглядів 4975 місяців тому
ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴርያል ዝርዝር መቀየር ለምን ያስፈልገናል? • ጨረታዎችን በምንሞላበት ወቅት በፕሮጀክቱ አጠቃላይ ዋጋ ላይ ከፍተኛ ተፅእ ያላቸውን እቃዎች ለይተን ዋጋቸውን በጥንቃቄ ለማረጋገጥ፣ • ፕሮጀክቱ ከተጀመረ በኋላም በወቅቱ እየተከናወነ ላለው የፕሮጀክቱ ስራ ትክክለኛ የሆነውን የማቴርያል ፍላጎት ለማወቅና ፐሮጀክቱ በማቴሪያል አቅርቦት ችግር እንዳይስተጓጎል ወይም ትርፍ እቃ እየቀረበ ለስርቆትና ለብልሽት እንዳይዳረግ ለመከላከል፡፡ በ YG’s Cost Breakdown Tool ሲጠቀሙ ፈጣን እና ቀላል በሆነ መንገድ የሚያስፈልግዎትን ማቴርያሎች ብዛት በኮስት ብሬክዳውን ሺቶች ላይ በተቀመጡት የአጠቃቀም ታሳቢዎች...
ማይክሮሶፍት ኤክሴል ማስተማሪያ ክፍል 3 ከፎርሙላዎች ባሻገር ያሉ የኤክሴል ሌሎች ገፅታዎች፡፡ YG'sCBD Excel Tutorial Lesson3
Переглядів 2036 місяців тому
Practical uses of Data Validation, Number Formatting and Conditional Formatting in Engineering. ብዙ ሰዎች የማይክሮሶፍት ኤክሴል መሰረታዊ እውቀት ያላቸው ቢሆንም ፐሮግራሙ ካለው ጠቀሜታ አንፃር በሀገራችን ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኘው እጅግ ውሱን አቅሙ መሆኑ ይታመናል፡፡ ይህ ትምህርታዊ ቪዲዮ መሀንዲሶች ማይክሮሶፍት ኤክሴልን በእለት ከእለት ስራዎቻቸው ላይ እንዴት የበለጠ ውጤታማ በሆነ መንገድ ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ለማሳየት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡
ማይክሮሶፍት ኤክሴል ማስተማሪያ ክፍል 6 ሴሎችን መሰየምና በፎርሙላዎች ውስጥ መጠቀም፡፡ YG'sCBD Excel Tutorial Lesson 6 Named Range
Переглядів 1616 місяців тому
ብዙ ሰዎች የማይክሮሶፍት ኤክሴል መሰረታዊ እውቀት ያላቸው ቢሆንም ፐሮግራሙ ካለው ጠቀሜታ አንፃር በሀገራችን ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኘው እጅግ ውሱን አቅሙ መሆኑ ይታመናል፡፡ ይህ ትምህርታዊ ቪዲዮ መሀንዲሶች ማይክሮሶፍት ኤክሴልን በእለት ከእለት ስራዎቻቸው ላይ እንዴት የበለጠ ውጤታማ በሆነ መንገድ ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ለማሳየት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሳላም አደረሰን ፳፻፲፮ ዓ.ም. መልካም የገና በዓል 2016 ዓ.ም. Merry Ethiopian Christmas
Переглядів 2956 місяців тому
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሳላም አደረሰን ፳፻፲፮ ዓ.ም. መልካም የገና በዓል 2016 ዓ.ም. Merry Ethiopian Christmas
Introduction to the use of Named Ranges in MS Excel formulas - Tutorial for Engineers from YGs CBD
Переглядів 1076 місяців тому
Introduction to the use of Named Ranges in MS Excel formulas - Tutorial for Engineers from YGs CBD
የባለ 3 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ግምት፣ ታህሳስ 2016 ዝርዝር የማቴርያል ፍጆታ ፣ የእጅ ዋጋ በየስራው አይነትና ብዛት ፡ ሁሉም በወቅቱ ዋጋ፡፡
Переглядів 3296 місяців тому
የባለ 3 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ግምት፣ ታህሳስ 2016 ዝርዝር የማቴርያል ፍጆታ ፣ የእጅ ዋጋ በየስራው አይነትና ብዛት ፡ ሁሉም በወቅቱ ዋጋ፡፡
Finishing Estimate for One Bed Room Condominium , December 2023
Переглядів 4077 місяців тому
Finishing Estimate for One Bed Room Condominium , December 2023
ባለ 30 ካሬ ስቱዲዮ ኮንዶሚኒየም ፊኒሺንግ ዝርዝር የዋጋ ግምት በህዳር 2016 ዓ.ም. የእቃና የባለሞያ ዋጋ መሰረት
Переглядів 2527 місяців тому
ባለ 30 ካሬ ስቱዲዮ ኮንዶሚኒየም ፊኒሺንግ ዝርዝር የዋጋ ግምት በህዳር 2016 ዓ.ም. የእቃና የባለሞያ ዋጋ መሰረት
80ካሬ ሜ ስፋት ያለው ዘመናዊ የብሎኬት ቤት በ2016 አዲሳበባ ላይ ስንት ያወጣል?80m2 Villa Cost Estimate Nov. 2023 Addis Ababa
Переглядів 5347 місяців тому
80ካሬ ሜ ስፋት ያለው ዘመናዊ የብሎኬት ቤት በ2016 አዲሳበባ ላይ ስንት ያወጣል?80m2 Villa Cost Estimate Nov. 2023 Addis Ababa
Construction Cost Estimation. This is on a completely new level than your traditional Excel Sheets.
Переглядів 4048 місяців тому
Construction Cost Estimation. This is on a completely new level than your traditional Excel Sheets.
Cost Estimate of a Small House in Addis Ababa, Ethiopia Nov 2023. 3 Rooms, toilet and septic tank.
Переглядів 2968 місяців тому
Cost Estimate of a Small House in Addis Ababa, Ethiopia Nov 2023. 3 Rooms, toilet and septic tank.
3 ክፍል ያለው ቤት ከነ ሴፕቲክ ታንክ ለመስራት ስንት ያወጣል? ህዳር 2016ዓ.ም Small House Estimate in Addis Ababa Nov. 2023
Переглядів 3008 місяців тому
3 ክፍል ያለው ቤት ከነ ሴፕቲክ ታንክ ለመስራት ስንት ያወጣል? ህዳር 2016ዓ.ም Small House Estimate in Addis Ababa Nov. 2023
ኮዬ ፈጬ ፕሮጀክት 17 ውስጥ የሚገኝ የባለ 3 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም ፊኒሺንግ ዝርዝር የዋጋ ግምት በጥቅምት 2016 ዓ.ም. የእቃና የባለሞያ ዋጋ መሰረት
Переглядів 1,1 тис.8 місяців тому
ኮዬ ፈጬ ፕሮጀክት 17 ውስጥ የሚገኝ የባለ 3 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም ፊኒሺንግ ዝርዝር የዋጋ ግምት በጥቅምት 2016 ዓ.ም. የእቃና የባለሞያ ዋጋ መሰረት
For Site Engineers -Bill of Quantity & Material Estimate for your Building's Foundation in 3 minutes
Переглядів 2199 місяців тому
For Site Engineers -Bill of Quantity & Material Estimate for your Building's Foundation in 3 minutes
ጥቅምት 2016 ነጻ የኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ስራ ግምት በወቅቱ የገበያ ዋጋ መሰረትና በቤትዎ ስፋት ልክ ፣
Переглядів 2509 місяців тому
ጥቅምት 2016 ነጻ የኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ስራ ግምት በወቅቱ የገበያ ዋጋ መሰረትና በቤትዎ ስፋት ልክ ፣
በ YG's CBD የግንባታ ጨረታን በቀላሉና በአስተማማኝ መሙላት Construction Cost Breakdown New Simple Method
Переглядів 2949 місяців тому
በ YG's CBD የግንባታ ጨረታን በቀላሉና በአስተማማኝ መሙላት Construction Cost Breakdown New Simple Method
Free Estimation tool for finishing works 2023. Do the estimation yourself like a pro within minutes.
Переглядів 1679 місяців тому
Free Estimation tool for finishing works 2023. Do the estimation yourself like a pro within minutes.
ነጻ የኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ስራ ግምት ማውጫ አፕሊኬሽን፟ ፦ በወቅቱ የገበያ ዋጋ መሰረትና በቤትዎ ስፋት ልክ ፣ መስከረም 2016
Переглядів 4149 місяців тому
ነጻ የኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ስራ ግምት ማውጫ አፕሊኬሽን፟ ፦ በወቅቱ የገበያ ዋጋ መሰረትና በቤትዎ ስፋት ልክ ፣ መስከረም 2016

КОМЕНТАРІ

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 День тому

    ዱባይ ቤት እያሳየ ነው

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 3 дні тому

    ብዙ ወጪን የሚቀንስ ዘመናዊ እና ቀላል የግምት አሰራር ነው በርቱ !

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 3 дні тому

      ስለአበረታች አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ ደግሞ የበለጠ እንድንሰራ ያግዘናል፡፡

  • @Qtg17
    @Qtg17 3 дні тому

    Thank you እጅግ ጥሩ ነገር ነው በርቱ :: ግን ለምሳሌ የምጠቀመው ሴራሚክ ዋጋ ከተቀመጠው የሜትር ካሬ ዋጋ እጥፍ ይሆናል የእጅ ውጋውም ከፍ ቢልስ?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 3 дні тому

      ውድ ተመልካቻችን ስለ ጥያቄና አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ይህ የናሙና ቪዲዮ የተዘጋጀው ሶፍትዌሩን ለማስተዋውቅ እና እንዴት ጥቂት ልኬታዎችን አስገብተን በቀላሉ የስራ መጠን እና የማቴርያል ዝርዝር ከነብዛቱ ማዘጋጀት እንደሚቻል ለማሳየት ነው፡፡ መገመት እንደሚችሉት አሰሪዎች በፊኒሺንግ እቃ የጥራት ደረጃ ብቻ ሳይሆን በምርጫም ጭምር የተለያየ ፍላጎት ይኖራቸዋል፡፡ ለምሳሌ ሴራሚክ ሳይሆን ለወለል ስራ የእንጨትር ፐርኬ ሊመርጡ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም ደምበኞቻችን ግምት ሲፈልጉ በምርጫቸው መሰረት እና በቤታቸው ስፋት ልክ ግምቱ ይዘጋጃል ማለት ነው፡፡ የተቀመጠው የሴራሚክ ማንጠፍ የወቅቱ አማካይ የእጅ ዋጋ ነው፡፡

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 3 дні тому

    የቱንም ባገኝ አልምርም

  • @gebrehiwotmekonnen2931
    @gebrehiwotmekonnen2931 4 дні тому

    አጠቃላይ ይዘቱ ጥሩ ነው:: ለዚህ አፓርትመንት የሴራሚክ ዋጋ ከብር 880 - 990 በካሬ ተቀምጧል:: የቻይና : የህንድ ከ 2000 - 2700 ብር በካሬ ለሚሆነው የአንዱ ምርጫ ቢሆንስ?! ሌላው ሴራሚክ ለማንጠፍ የተቀመጠው የሰራተኛ ዋጋ አለነሰም ?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 4 дні тому

      ውድ ተመልካቻችን ስለ ጥያቄና አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ይህ የናሙና ቪዲዮ የተዘጋጀው ሶፍትዌሩን ለማስተዋውቅ እና እንዴት ጥቂት ልኬታዎችን አስገብተን በቀላሉ የስራ መጠን እና የማቴርያል ዝርዝር ከነብዛቱ ማዘጋጀት እንደሚቻል ለማሳየት ነው፡፡ መገመት እንደሚችሉት አሰሪዎች በፊኒሺንግ እቃ የደጃ ጥራት ብቻ ሳይሆን በምርጫም ጭምር የተለያየ ፍላጎት ይኖራቸዋል፡፡ ለምሳሌ ሴራሚክ ሳይሆን ለወልል የእንጨትር ፐርኬ ሊመርጡ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም ደምበኞቻችን ግምት ሲፍልጉ በምርጫቸው መሰረት እና በቢታቸው ስፋት ልክ ግምቱ ይዘጋጃል ማለት ነው፡፡ የተቀመጠው የሴራሚክ ማንጠፍ የወቅቱ አማካይ የእጅ ዋጋ ነው፡፡

  • @BuzeeBuzee-xu4um
    @BuzeeBuzee-xu4um 9 днів тому

    Wwwwwooo bro jegna barta ❤❤❤❤ silk quxuri

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 9 днів тому

      እናመሠግናለን:: @CBDReg ቴሌግራም ላይ የድምፆ ወይም የፅሁፍ መልእክት ማስቀመጥ ይችላሉ::

  • @mekdimbekele1002
    @mekdimbekele1002 11 днів тому

    Not point of listening your advise. No cost breakdown is given. Pointless video

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 11 днів тому

      Dear Viewer. Thank you for your candid comment. If you have watched the whole video, it seen that the estimate is being done by a software. What the program basically does is price the BoQ of a similar G+2 building in its data base and use the resulting cost /m2. If you are a construction professional you may see our other videos specifically explaining the process.

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 13 днів тому

    በርታልንግልፅየሆነማብራርያነው

  • @user-ur6hw2xq5q
    @user-ur6hw2xq5q 16 днів тому

    ስዲስት ሚሊየን አምስት መቶ ሺብር ነው የሚለው ፁህፉ በናትህ በኮሜንት መልስልኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 15 днів тому

      ምድር ቤቱ 85 ካሬ ፣ ፎቁ 85 ካሬ የሆነ ቤት ሴፕቲክ ታንኩን ጨምሮ አርባ ምንጭ ከተማ ላይ 4,780,000 ( አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማንያ ሺ) ብር ሊፈጅ ይችላል፤ ይህ ዋጋ ግምቱ በተስራበት ወቅት እና በተሰራበት ቦታ ርቀት መሰረት ከክልል ክልል ይለያያል፡፡ አንዳንድ ቦታ አሸዋ በቀላሉ ይገኛል፣ ሌላ ቦታ ደግሞ ውድ ነው ... ወዘተ፡፡

    • @user-ur6hw2xq5q
      @user-ur6hw2xq5q 15 днів тому

      @@YGsCostBreakDownTool ክበርልኝ ወንዲም አመሰግናለሁ እኔ ከወሎ ወልደያ ነኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 15 днів тому

      እኛም እናመሰግ ናለን፡፡ ዩ ቲዩብ ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመድ ቢያስተዋውቁ ያበረታታናል፡፡ ለወልዲያ አሸዋ አሁንም ከስሪንቃ የሚመጣ ከሆነ ዋጋው ተቀራራቢ ይሆናል፡፡

  • @ethopiak
    @ethopiak 25 днів тому

    seti selak quteri ??????

  • @TeriTeri-ze6ty
    @TeriTeri-ze6ty Місяць тому

    ውዴ 140 kareg+1 ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 29 днів тому

      ውድ ጠያቂያችን ፦ 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቤት ፎቅ እንኳን ባይኖረው ለአንድ ቤተሰብ ትልቅ የሚባል ነው፡፡ ጂ ፕላስ ዋን ከሆን ደግሞ ሁለት ቤተሰብ ያኖራል ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ስፋቱን እንደገና ቢያጤኑት ጥሩ ይመስለናል፡፡ 85 ካሬ ላይ ያረፈ ባለ አንድ ፎቅ ቤት ምን ምን እንደሚይዝ ማየት ከፈለጉ ወይም አርባ ምንጭ ከተማ አካባቢ ቢሰራ የሚፈጀውን የወጪ ግምት ማየት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ua-cam.com/video/nPxQwyDIr-o/v-deo.html የሚሰሩበት አካባቢ የተለየ ከሆነ ወይም ደግሞ ስፋቱን መቀየር ከፈለጉ በዚህኛው ልንክ ተጠቅመው ማመልከቻ ይላኩልን forms.gle/2Gk5k8jqznF3JJwZ9

  • @user-od6ye9zj4j
    @user-od6ye9zj4j Місяць тому

    ግምቱ ደርሶኛል በጣም እመሰግናለሁ፡፡ የምፈልገው ቤት በስንት ብር ሊያልቅ እንደሚችል አውቄ ስራ ለማስጀመር እየተዘጋጀሁ ነው፡፡ እኔ ውጪ ሀገር ሆኜ የምልከው ገንዘብ በትክክል ስራ ላይ እየዋለ መሆኑን ለመከታተልም ስለሚረዳኝ ሀገር ቤት ሆነው ከሚያግዙኝ ሰዎች ጋር ሊኖር የሚችለውን አለመግባባት ይቀንሳል ብዬ እገምታለሁ፡፡ አሁን መሰረቱን ለማውጣት የተሰጠኝን ግምት መነሻ በማድረግ የሚሰራልኝን ባለሞያ ለመምረጥ የእጅ ዋጋ እየተነጋገርኩ ነው፡፡ በርቱ!

  • @user-zi6ks3yj8c
    @user-zi6ks3yj8c Місяць тому

    አድራሻህ ፃፍልኝ ይህንን የመሰለ ቤት መስራት እፈልጋለሁ❤

  • @user-ne2qz8hb8t
    @user-ne2qz8hb8t Місяць тому

    G+1በ105ካሬ ላይ ያርፈ ስንት ብር ይፈዳል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      በቪዲዮው እንደተመለከቱት ፕሮግራሙን ተጠቅሞ ግምቱን በአግባቡ ለመስራት ተጨማሪ መረጃዎች ስለሚያስፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ይህንን በቀላሉ የተዘጋጀ ፎርም ሞልተው ይላኩልን forms.gle/LW1NaatWCP8ycuXy6 ምናልባት ፎርሙን መሙላት ካስቸገረዎ @CBDReg ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን፡

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele5234 Місяць тому

    Would you please give us an estimate of 200 care meters for G+3 in Dukem city. Thanks!

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      በቪዲዮው እንደተመለከቱት ፕሮግራሙን ተጠቅሞ ግምቱን በአግባቡ ለመስራት ተጨማሪ መረጃዎች ስለሚያስፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ይህንን በቀላሉ የተዘጋጀ ፎርም ሞልተው ይላኩልን forms.gle/LW1NaatWCP8ycuXy6 ምናልባት ፎርሙን መሙላት ካስቸገረዎ @CBDReg ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን፡

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 Місяць тому

    አጭር እና ግልጽ አቀራረብ ነው ወንድሜ በርታ !

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      ውድ የቻናላችን ተከታታይ ስለማበረታቻዎ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎች ሼር በማድረግ እንደሚያግዙን ተስፋ እናደርጋለን፡፡

  • @user-kk2rl1fx6k
    @user-kk2rl1fx6k Місяць тому

    8:03

  • @user-kk2rl1fx6k
    @user-kk2rl1fx6k Місяць тому

    የG+2 ዋጋ በ2016 ይገሩኝ አንድሺውን እከፍላለሁ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      @CBDReg ብለው ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን ፡፡ አንዳንድ ተጨማሪ መረጃዎችን እንለዋውጣለን፡፡

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Місяць тому

    የሚሰራ ከየት ይገኛል?

  • @biniamtsegay357
    @biniamtsegay357 Місяць тому

    ሶፍትዌር እንዴት ወይ በምን መልኩ ልናገኝ እንችላለን አጭር ኮሩሶች አላችሁ አድራሻቹ የት ነው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      Thanks for your interest in our software. Join YGsCBD Telegram group, you will find it on pinned message.

  • @user-ww5fv4vf1f
    @user-ww5fv4vf1f Місяць тому

    250 ካሬ ጅ 2 ሕንፃ ስንት ያስፈልጋል ደብረብርሐን ነው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      በቪዲዮው እንደተመለከቱት ግምቱን ለመስራት የወቅቱን ዋጋ ማጣራት እና ከስፋቱ በተጨማሪ ሌሎች ታሳቢዎች ይኖራሉ፡፡ በተመሳሳይ መንገድ ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ማስገመት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ፡፡ ወይም @CBDReg ላይ ቴሌግራም መለክት ያስቀምጡልን ፡፡ YGsCBD2015@gmail.com ላይ ኢሜይል መላክም ይችላሉ፡፡ ግምቱን 48 ሰዓት ባልሞላ ግዜ ውስጥ እናደርስልዎታለን፡፡

  • @ፊዬሪ
    @ፊዬሪ Місяць тому

    እስኪ በወሎ አካባቢ ባለው ስራልኝ ቤቱ እሚያርፍበ 120 ካሬ G+2 በአለ 5 ምኝታ ክፍል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      ከላይ የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ፎርም ሞልተው ይላኩልን፡፡ ይህ ካስቸገርዎ @CBDReg በሚል ቴሌግራም ላይ መልእክት ቢልኩልን እናስተናግድዎታለን፡፡ የአገልግሎት ዋጋው 1000 ብር ብቻ ነው፡፡

  • @AbrahamPetros
    @AbrahamPetros Місяць тому

    How to get this software?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      Join YGsCBD Telegram group and download the trial version of the program

  • @user-qm2tz6iy6x
    @user-qm2tz6iy6x Місяць тому

    120 kare sint yi cerisal wondime

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      ውድ ጠያቂ፣ በሌሎቹ ቪዲዮዎቻችን ለማሳየት እንደሞከርነው የህንፃ ዋጋ ከፎቅ ብዛት እና ክስፋት በተጨማሪ በአገልግሎቱ አይነት፣ የፋብሪካ ማቲርያሎችን ለማጓጓዝ ካለው የቦታ ርቀትት እና በአካባቢማቴርያሎች ዋጋ ፣ በፊኒሺንግ ደረጃው ምክንያት ይለያያል፡፡ ተፈላጊ መረጃዎችን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርም ሞልተው ቢልኩልን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ የሚፈልጉትን ህንፃ ግምት እንሰራልዎታለን፡፡ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 Місяць тому

    ደሰ የሚል የዕውቀት ማካፈል ፕሮግራም ነው ያለህ በርታ!

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 Місяць тому

    ደስ የሚል አገላለጽ ነው በርታ !

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 Місяць тому

    ድምፅ...

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Місяць тому

    በዚህ ዋጋ የሚሰራ ልታገናኙን ትችላላችሁ ?

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i Місяць тому

    እናመሰግናለን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool Місяць тому

      ስለማበረታቻዎ እናመሠግናለን::ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ ስራችንን ለማስፋፋት ያግዘናል

  • @tarikutenkir
    @tarikutenkir 2 місяці тому

    Its good job

  • @tarikutenkir
    @tarikutenkir 2 місяці тому

    Thanks

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      Dear Tariku Tenkir, we thank you too, please share to friends so that viewer number improves, and we can release Part II of the video.

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb 2 місяці тому

    በጣምጥሩ 50 ካሬ ያረፈ ቤቱን ብቻለመስራት ፊኒሽግ ሳይጨመር ዋጋውነ አውጣልን በማርያም ስደት ሁኘነው ላሰራፈልጌ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      ውድ ጠያቂያችን፣ ይህንን ፎርም ሞልተው ቢልኩልን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ጠቅላላ ግምቱን እና የእጅ ዋጋ ግምቱን እናወጣልዎታለን፡፡ forms.gle/imqG1aAX1tmUaE1s7

  • @Betty-um5fh
    @Betty-um5fh 2 місяці тому

    Yet naw manrachu

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      የኢሜይል መልእክት ወደ YGsCBD2015@gmail.com መላክ ወይም @ CBDReg ላይ በቴሌግራም የፅ ሁፍ ወይም የድምፅ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡

    • @yitbarekabebe4763
      @yitbarekabebe4763 2 місяці тому

      ደስ የሚል ገለጻ ነው በርታ እናመሰግናለን ! ቀጣዩን ደግሞ እንጠብቃለን ።

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      ስለማበረታቻዎ እናመሰግናለን፡፡ የእይታ ቁጥር (ቪውስ) 500 ሲደርስ ቀጣዩን እንለቃለን፡፡

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 місяці тому

    ስልክ ቁጥር አድራሻ ቢሮ ካለ ብታሳውቁኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      ወድ ጠያቂያችን _ ለጊዜው የዋጋ ግምት ማማከር ስራውን የምንሰራው ከኳታር እና ከአዲስ አበባ በኦንላይን እየተገናኘን ነው፡፡ በቅርቡ ቢሮ እስክንከፍት ያልዎትን ፍላጎት YGsCBD2015@Gmail.com ላይ ኢሜይል ይላኩልን፡፡ የቻናላችን ተከታታዮች የሚገኙት በተለያየ የአለም ክፍል በመሆኑ እና ካለው የስራ ጫና አንጻር በስልክ ለማስተናገድ እንቸገራለን፡፡

  • @nahomkidane9320
    @nahomkidane9320 2 місяці тому

    Thank you very much

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      You are most welcome. Support our efforts by sharing to friends.

    • @nahomkidane9320
      @nahomkidane9320 2 місяці тому

      @@YGsCostBreakDownTool okay brother but can you help me where can i get the software?

  • @yonasfresenbet111
    @yonasfresenbet111 2 місяці тому

    App ማግኘት ይቻላል?

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 2 місяці тому

    የመጨረሻው ሂሳብ አልገባኝም ፃፍልኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      የመጀመሪያው ግምት ሙሉ ስራውን ማለትም የእቃ ዋጋ፣ የእጅ ዋጋ እና እንደ ሚክሰር ያሉ ማሺኖችን ኪራይ ያካተተ ሲሆን የመጨረሻው ሂሳብየማቴርያል ዋጋን ሳያካትት የእጅ ዋጋን እና የማሺን ኪራይን በተናጠል ለማወቅ ካስፈለገ በሚል ነው፡፡ ይህ የሚጠቅመው ከኮንትራክተር ጋር የእጅ ዋጋ ለመደራደር ነው፡፡

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 2 місяці тому

    ስልካችሁንም አስቀምጡ 🙏🙏

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 2 місяці тому

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @Tibeb-yv5di
    @Tibeb-yv5di 2 місяці тому

    በጣም የሚበረታታ ሥራ ነዉ!

  • @tarikutenkir
    @tarikutenkir 2 місяці тому

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      እኛም ስለማበረታቻዎ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ፣ለዘመድ ሼር ቢያደርጉ ስራችንን የበለጠ ለማጠናከር ያግዘናል፡፡

  • @zenahandiso8547
    @zenahandiso8547 2 місяці тому

    እረ አንተን ታሚኝ.....

  • @werkinshshemu9288
    @werkinshshemu9288 2 місяці тому

    Wow wow❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @teg22345
    @teg22345 2 місяці тому

    Wey enant bet eyferseben bet genbu telalachu wey alemafer 🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 2 місяці тому

    Serachu dese yelale beritu❤👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      ስለአበረታች አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ሼር ቢያደርጉ ደግሞ የበለጠ እንድንሰራ ያግዘናል፡፡

  • @Seble67
    @Seble67 2 місяці тому

    ከባድ ነው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 місяці тому

      እውነት ነው የግንባታ ዋጋ በጣም ጨምሯል፡፡ ለምሳሌ የጉልበት ስራተኛ በቀን ወደ አራት መቶ ብር ገደማ ይጠይቃል፡፡ ሆሳእና ላይ አንድ ቢያጆ አሸዋ 28ሺ ብር ነው፡፡ ለማንኛውም የእኛ አላማ ቤት ሰሪዎች በአቅማቸው እንዲሰሩ ግምት በማውጣት ማገዝ ነው፡፡ ስለዚህ ሰዎች ሙሉውን ቤት ጀምረው መሃል ላይ ከሚቆሙ በዚህ ቪዲዮ የታየውን ቤት የመጀመርያ ምእራፍ በ850 ሺህ ብር ጀምረው ቀስ በቀስ ሊጨርሱት ወይም አነስ ያለ ሌላ ቤት ሊያስጀምሩ ይችላሉ፡፡

    • @Seble67
      @Seble67 2 місяці тому

      እሺ ቤቱን ሰርታችሁ ያ ሰው እየኖረ ቀስ በቀስ ገንዘቡን መክፈል አይችልም?

  • @hruyorthodox6609
    @hruyorthodox6609 2 місяці тому

    በጣም ግሩም ስራ 🙏

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 2 місяці тому

    እኔ እፈልጋለሁአድራሻችሁየት ነውደሴዙሪያ መስራትትችላላችሁ ትንሽ ከከተማ ወጣ ያለነው

  • @user-richo
    @user-richo 3 місяці тому

    Gn ihenn dizayn yserutal eth

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 3 місяці тому

      ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡ መልሳችን በደንብ ታስቦበት አቅምን ባገናዘበ መልኩ ከተጀመረ ይቻላል ነው፡፡ቤትን ለማሳመር ዲዛይኑ እና ፊኒሺንጉ ወሳኝ ናቸው፡፡ በቪዲዮው መጨረሻ ላይ የግንባታውን ወጪ በየደረጃው ስናየው ስትራክቸሩ አልቆ ጣርያ ከተሰራ በኋላ ያለው ወጪ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ብዙ ጊዜ ስራዎች የሚበላሹት ቤት አሰሪዎች በቂ የዋጋ ጥናት ሳያደርጉ በሰፊው ይጀምሩና የገንዘብ አቅማቸው ሲዳከም ፊኒሺንጉን እንደነገሩ ስለሚጨርሱት ነው፡፡ ስለዚህም ባለኝ የገንዘብ አቅም ምን አይነት ህንፃ ልጀምር የሚለው ወሳኝ ጥያቄ ነው፡

  • @zewdutiruneh5295
    @zewdutiruneh5295 3 місяці тому

    G+3 100sq Lay yarefe sente ychersale please

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 3 місяці тому

      ውድ ጠያቂ፣ በቪዲዮዎቻችን ለማሳየት እንደሞከርነው የህንፃ ዋጋ ከፎቅ ብዛት እና ክስፋት በተጨማሪ በአገልግሎቱ አይነት፣ የፋብሪካ ማቲርያሎችን ለማጓጓዝ ካለው የቦታ ርቀትት እና በአካባቢማቴርያሎች ዋጋ ፣ በፊኒሺንግ ደረጃው ምክንያት ይለያያል፡፡ ተፈላጊ መረጃዎችን በዚህ ፎርም ሞልተው ቢልኩልን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ የሚፈልጉትን ህንፃ ግምት እንሰራልዎታለን፡፡ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6