90 ካሬ ቤት ፣ የብሎኬት አጥር፣ የግቢ በር፣ ሴፕቲክ ታንክ ፣ የግቢ አርማታ ንጣፍ በ2016 ስንት ያወጣል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 4 місяці тому

    ደሰ የሚል የዕውቀት ማካፈል ፕሮግራም ነው ያለህ በርታ!

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 місяці тому

    በርታልንግልፅየሆነማብራርያነው

  • @Sosina.simachew
    @Sosina.simachew 5 місяців тому

    በጣም ግሩም ስራ 🙏

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 5 місяців тому

    Serachu dese yelale beritu❤👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  5 місяців тому

      ስለአበረታች አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ሼር ቢያደርጉ ደግሞ የበለጠ እንድንሰራ ያግዘናል፡፡

  • @zienbz6777
    @zienbz6777 Місяць тому

    Yeadadun asrdan yemiýfejewn yeke letemarut new legna bzum glts aydelem

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  Місяць тому +1

      ውድ ተመልካቻችን፣ ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ወደፊት ቀለል ባለ ሁኔታ ለማቅረብ እንሞክራለን፡፡ ለጊዜው 13 ኛው ደቂቃ ላይ የቤቱን ግምት፣ የሴፕቲክ ታንኩን ግምት እና የአጥር የግቢ በር ግምትን ያገኛሉ፡፡

  • @BuzeeBuzee-xu4um
    @BuzeeBuzee-xu4um 3 місяці тому

    Wwwwwooo bro jegna barta ❤❤❤❤ silk quxuri

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому

      እናመሠግናለን:: @CBDReg ቴሌግራም ላይ የድምፆ ወይም የፅሁፍ መልእክት ማስቀመጥ ይችላሉ::

  • @tarikutenkir
    @tarikutenkir 4 місяці тому

    Its good job

  • @Seble67
    @Seble67 5 місяців тому

    ከባድ ነው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  5 місяців тому

      እውነት ነው የግንባታ ዋጋ በጣም ጨምሯል፡፡ ለምሳሌ የጉልበት ስራተኛ በቀን ወደ አራት መቶ ብር ገደማ ይጠይቃል፡፡ ሆሳእና ላይ አንድ ቢያጆ አሸዋ 28ሺ ብር ነው፡፡ ለማንኛውም የእኛ አላማ ቤት ሰሪዎች በአቅማቸው እንዲሰሩ ግምት በማውጣት ማገዝ ነው፡፡ ስለዚህ ሰዎች ሙሉውን ቤት ጀምረው መሃል ላይ ከሚቆሙ በዚህ ቪዲዮ የታየውን ቤት የመጀመርያ ምእራፍ በ850 ሺህ ብር ጀምረው ቀስ በቀስ ሊጨርሱት ወይም አነስ ያለ ሌላ ቤት ሊያስጀምሩ ይችላሉ፡፡

    • @Seble67
      @Seble67 5 місяців тому

      እሺ ቤቱን ሰርታችሁ ያ ሰው እየኖረ ቀስ በቀስ ገንዘቡን መክፈል አይችልም?