ነጻ የኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ስራ ግምት ማውጫ አፕሊኬሽን፟ ፦ በወቅቱ የገበያ ዋጋ መሰረትና በቤትዎ ስፋት ልክ ፣ መስከረም 2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የሚያስፈልግዎትን እቃዎች አይነትና ብዛት በደቂቃዎች ውስጥ እራስዎ ይገምቱ ፡፡ የሚበቃዎትን ያህል ብቻ ገምቶ በመግዛት አላስፈላጊ ኪሳራን እና የእቃ ብክነትን ይቀንሱ፡፡ በወቅቱ ገበያ መሰረት አሁን ያለውን የእቃና የባለሞያ ዋጋ ይከታተሉ፡፡ በአቅራቢያዎ ያሉትን የባለሞያዎች፣ የሀንጻ መሳሪያ ሱቆች፣ የእንጨትና የብረታ ብረት ወርክሾፖች አድራሻ ይመልከቱ (ከጥቅምት 2016 ጀምሮ በስፋት የሚካተት)
    Free finishing work estimator application for condominiums and real estates in Addis Ababa, Ethiopia 2023. You can prepare floor and wall areas for each room effortlessly, Easily, choose from a list of finishes and prepare the materials needed with quantities. Monthly Updates of finishing material costs, labour costs, addresses of nearby skilled workmen, building material shops and more.

КОМЕНТАРІ • 4

  • @Sosina.simachew
    @Sosina.simachew Рік тому +1

    Great Job 🙏🙏

  • @danielworku799
    @danielworku799 Рік тому

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @takelemengistu6546
    @takelemengistu6546 Рік тому

    የብዙ ባለሙያ ችግር የሚያቃልል በጣም ጥሩ ነገር

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  Рік тому

      Thank you Ato Takele, we will further improve it with encouragement and comments of users like you.