የሁለት ክፍል ቤት ሰርቪስ ቤት ወቅታዊ ዋጋ || የማቴርያል ዝርዝር || የእጅ ዋጋ ግምት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • * ፕላን /ድሮዊንግ ከነልኬታው ፣ለግንባታ የሚወስደው ጊዜ ፣ ሁለት ክፍል ያለው 23 ካሬ ላይ ያረፈ እና ወደፊት ሁለት መኝታ ሳሎን ኪችን እና መታጠቢያ እንዲኖረው ከተፈለገ ለመቀጠል ምቹ የሆነ ሰርቪስ ቤት አሰራር፡፡
    * ግንባታ ከመጀመራችን በፊት የሚያስፈልጉ ቅድመ ዝግጅቶች፦ ቅየሳን በአግባቡ በሞዲኒ የመስራት ጥቅም፣ ማቴርያል መድፊያና የተቆፈረ አፈር ማከማቻ ስለማዘጋጀት፣ የውሃ አቅርቦት እና ማጠራቀሚያን እንዲሁም ለሲሚንቶ ማስቀመጫ ከእርጥበት ነፃ የሆነ ስፍራን ቀድሞ ስለማዘጋጀት ስራን በምእራፎች ከፋፍሎ በቅደም ተከተል የማስኬድ ጥቅም እና እና ለሚቀጥሉ ተግባራት ከወዲሁ እቃ የማቅረብ አስፈላጊነት በእያንዳንዱ ምእራፍ ማቅረብ የሚጠበቅብን የእቃ ዝርዝርና የወጪ ግምት፣ የባለሞያ የእጅ ዋጋ ክፍያ
    * ስራው የሚወስደው ጊዜ
    * ስለ አሸዋ፣ ድንጋይ፣ ጠጠር ፣ ብሎኬት የጥራት ፍተሻ ምክሮች መሰረታዊ የግንባታ እውቀት ለቤት አሰሪዎች፡ የሲሚንቶ አቦካክ፣ ቀጥተኛ መስመርን ፣ ቱምቢን እና ማእዘንን ስለመጠበቅ ወዘተ ባለዎት የገንዘብ አቅም መሰረት ማቴርያሎችን መጥነው እያቀረቡ ስራው ብክነትን በሚቀንስ መንገድ ተቀላጥፎ እንዲያልቅ እገዛ ስለማድረግ፡፡
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon... Source: incompetech.com... Artist: incompetech.com/

КОМЕНТАРІ • 6