G+1 መኖርያ ለመገንባት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 кві 2024
  • የእጅ ዋጋ ብቻውን ስንት ይሆናል?መልሱን ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል ያገኛሉ፡፡ግንባታውን ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን
    YGsCBD2015@Gmail.com
    YGsCBD is a user-friendly MS Excel based tool for construction related estimating including budget estimation, detailed tender pricing and conversion of bill of quantity to material list. It is tailor made for Ethiopian conditions.
    This video shows construction Cost Estimate of G+1 Residential Building in Southern Ethiopia (April 2024). The budget estimate shows total project cost and labor cost separately. It also includes estimates for important phases such as sub structure, super structure and semi finished building.
    The “Budget Estimation” Feature is designed to handle construction cost estimates of small and medium sized buildings up to G+4 including health facilities, schools, commercial and residential buildings anywhere in Ethiopia. It is based on the “cost per square meter” methodology and utilizes the current costs of key materials and other input costs on the particular site. It is intended for use by anyone interested without the requirement of in-depth engineering knowledge.
    For online estimation service as per your project requirements please click the following link: - forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6

КОМЕНТАРІ • 54

  • @YGsCostBreakDownTool
    @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому +3

    በተመሳሳይ መንገድ ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ማስገመት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ፡፡ ግምቱን 48 ሰዓት ባልሞላ ግዜ ውስጥ እናደርስልዎታለን፡፡

    • @zehara5680
      @zehara5680 2 місяці тому

      ይቱብ ካየንልህ አይበቃህም

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  26 днів тому

      ዩ ቲዩብ ገፁ የ ሶፍትዌሩ ማስተዋወቂያ ነው፡፡ ፕሮግራሙን አስተዋውቀን ስንጨርስ ዋጋውን እናስተካክላለን፡፡

  • @alemalem2300
    @alemalem2300 2 місяці тому +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @Hacova
    @Hacova 2 місяці тому +1

    ጠቃሚ መረጃ በጣም እናመሠግናለን

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 місяці тому +5

    ማሬቱን እራሱ በብድር ነው የገዛውትን ጌታ ታርክ ይቀይራል ማን ያውቃል በማሬተ ላይ እንደዝ ቆንጆ ቤት አሰራ ይሆናል እዳሽን ፈጣር ይክፈልልሽ በሉኝ እስት

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 2 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 2 місяці тому

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @AshenafiGirma-yk4tc
    @AshenafiGirma-yk4tc 2 місяці тому

    Thank you🎉🎉

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 місяці тому

    Thanks for the information!👍✌

  • @amanawitmesfin5968
    @amanawitmesfin5968 2 місяці тому +1

    በጣም እናመሠግናለን::ይህ መረጃ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ በመሆኑ ብዙ ሰዎች ይጠቀሙበታል ብዬ አስባለሁ::

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому +2

      ስለአበረታች አስተያየትዎ እናመሰግናለን ፡፡ በልምድ ብቻ የሚሰጡ ግምቶች እየተስፋፉ በመሄዳቸው እና በየወቅቱ ከሚቀያየረው ገበያ እና ግንባታዎች ከሚሰሩባቸው የተለያዩ ክልሎች አንፃር ማስተካከያ ስለማይደረግባቸው በርካታ የግለሰብ ፕሮጀክቶች ሲስተጓጎሉ ታዝበን የበኩላችንን አስተዋፅኦ ለማድረግ እየሞከርን ነው፡፡

  • @ciscco7
    @ciscco7 2 місяці тому +1

    Good job

  • @user-od6ye9zj4j
    @user-od6ye9zj4j 20 днів тому

    ግምቱ ደርሶኛል በጣም እመሰግናለሁ፡፡ የምፈልገው ቤት በስንት ብር ሊያልቅ እንደሚችል አውቄ ስራ ለማስጀመር እየተዘጋጀሁ ነው፡፡ እኔ ውጪ ሀገር ሆኜ የምልከው ገንዘብ በትክክል ስራ ላይ እየዋለ መሆኑን ለመከታተልም ስለሚረዳኝ ሀገር ቤት ሆነው ከሚያግዙኝ ሰዎች ጋር ሊኖር የሚችለውን አለመግባባት ይቀንሳል ብዬ እገምታለሁ፡፡ አሁን መሰረቱን ለማውጣት የተሰጠኝን ግምት መነሻ በማድረግ የሚሰራልኝን ባለሞያ ለመምረጥ የእጅ ዋጋ እየተነጋገርኩ ነው፡፡ በርቱ!

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 2 місяці тому +2

    ስልካችሁንም አስቀምጡ 🙏🙏

  • @Tibeb-yv5di
    @Tibeb-yv5di 2 місяці тому

    በጣም የሚበረታታ ሥራ ነዉ!

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj 2 місяці тому

    💚💛❤️

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 місяці тому

    አሰራሩ ስያምር

  • @ethopiak
    @ethopiak 11 днів тому

    seti selak quteri ??????

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 2 місяці тому

    እኔ እፈልጋለሁአድራሻችሁየት ነውደሴዙሪያ መስራትትችላላችሁ ትንሽ ከከተማ ወጣ ያለነው

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 2 місяці тому

    በአምስት መቶ ካሬ መሬት ላይ ሁለት መቶው ቤት መሰራት አለበት የሚባለው እውነት ነው ወይ?

  • @samimohammed6941
    @samimohammed6941 2 місяці тому

    It is expensive

  • @user-zi6ks3yj8c
    @user-zi6ks3yj8c 20 днів тому

    አድራሻህ ፃፍልኝ ይህንን የመሰለ ቤት መስራት እፈልጋለሁ❤

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Місяць тому

    በዚህ ዋጋ የሚሰራ ልታገናኙን ትችላላችሁ ?

  • @user-richo
    @user-richo 2 місяці тому

    Gn ihenn dizayn yserutal eth

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому +2

      ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡ መልሳችን በደንብ ታስቦበት አቅምን ባገናዘበ መልኩ ከተጀመረ ይቻላል ነው፡፡ቤትን ለማሳመር ዲዛይኑ እና ፊኒሺንጉ ወሳኝ ናቸው፡፡ በቪዲዮው መጨረሻ ላይ የግንባታውን ወጪ በየደረጃው ስናየው ስትራክቸሩ አልቆ ጣርያ ከተሰራ በኋላ ያለው ወጪ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ብዙ ጊዜ ስራዎች የሚበላሹት ቤት አሰሪዎች በቂ የዋጋ ጥናት ሳያደርጉ በሰፊው ይጀምሩና የገንዘብ አቅማቸው ሲዳከም ፊኒሺንጉን እንደነገሩ ስለሚጨርሱት ነው፡፡ ስለዚህም ባለኝ የገንዘብ አቅም ምን አይነት ህንፃ ልጀምር የሚለው ወሳኝ ጥያቄ ነው፡

  • @zewdutiruneh5295
    @zewdutiruneh5295 2 місяці тому

    G+3 100sq Lay yarefe sente ychersale please

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому +1

      ውድ ጠያቂ፣ በቪዲዮዎቻችን ለማሳየት እንደሞከርነው የህንፃ ዋጋ ከፎቅ ብዛት እና ክስፋት በተጨማሪ በአገልግሎቱ አይነት፣ የፋብሪካ ማቲርያሎችን ለማጓጓዝ ካለው የቦታ ርቀትት እና በአካባቢማቴርያሎች ዋጋ ፣ በፊኒሺንግ ደረጃው ምክንያት ይለያያል፡፡ ተፈላጊ መረጃዎችን በዚህ ፎርም ሞልተው ቢልኩልን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ የሚፈልጉትን ህንፃ ግምት እንሰራልዎታለን፡፡ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 2 місяці тому

    ህጋዊ ፈቃድ እንዳላችሁ pinn አደርጉት

  • @teg22345
    @teg22345 2 місяці тому

    Wey enant bet eyferseben bet genbu telalachu wey alemafer 🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶

  • @ToybaNurye-qn3gx
    @ToybaNurye-qn3gx Місяць тому

    እስኪ በወሎ አካባቢ ባለው ስራልኝ ቤቱ እሚያርፍበ 120 ካሬ G+2 በአለ 5 ምኝታ ክፍል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  Місяць тому

      ከላይ የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ፎርም ሞልተው ይላኩልን፡፡ ይህ ካስቸገርዎ @CBDReg በሚል ቴሌግራም ላይ መልእክት ቢልኩልን እናስተናግድዎታለን፡፡ የአገልግሎት ዋጋው 1000 ብር ብቻ ነው፡፡

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 2 місяці тому

    የመጨረሻው ሂሳብ አልገባኝም ፃፍልኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому

      የመጀመሪያው ግምት ሙሉ ስራውን ማለትም የእቃ ዋጋ፣ የእጅ ዋጋ እና እንደ ሚክሰር ያሉ ማሺኖችን ኪራይ ያካተተ ሲሆን የመጨረሻው ሂሳብየማቴርያል ዋጋን ሳያካትት የእጅ ዋጋን እና የማሺን ኪራይን በተናጠል ለማወቅ ካስፈለገ በሚል ነው፡፡ ይህ የሚጠቅመው ከኮንትራክተር ጋር የእጅ ዋጋ ለመደራደር ነው፡፡

  • @user-kg5zm8fc6w
    @user-kg5zm8fc6w 2 місяці тому

    ብዙ ብር የሌል 50 ካሬ ወይም 1 ክፍል እኳ እደ አቅማችን አድ በሉን 👏

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому

      የሁሉንም ሰው ፍላጎት በቪዲዮ ማስተናገድ ይከብዳል፡፡ ሆኖም ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ቢልኩልን በአቅምዎ እና ሊሰሩበት ያሰቡበት ክፍለሃገር ላይ ባለው የእቃ ዋጋ መሰረት ግምቱን በ1000 ብር ክፍያ ብቻ እንሰራልዎታለን፡፡ ምናልባት ፎርሙን መሙላት ከተቸገሩ በኢትዮጵያ የስራ ስዓት 0703 13 02 75 ላይ ሊሰውሉልን ይችላሉ፡፡

    • @nadernegash827
      @nadernegash827 2 місяці тому +1

      07 የሚባል ስልክ አለ ?​@@YGsCostBreakDownTool

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Місяць тому

    ስልክ ቁጥር አድራሻ ቢሮ ካለ ብታሳውቁኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  Місяць тому

      ወድ ጠያቂያችን _ ለጊዜው የዋጋ ግምት ማማከር ስራውን የምንሰራው ከኳታር እና ከአዲስ አበባ በኦንላይን እየተገናኘን ነው፡፡ በቅርቡ ቢሮ እስክንከፍት ያልዎትን ፍላጎት YGsCBD2015@Gmail.com ላይ ኢሜይል ይላኩልን፡፡ የቻናላችን ተከታታዮች የሚገኙት በተለያየ የአለም ክፍል በመሆኑ እና ካለው የስራ ጫና አንጻር በስልክ ለማስተናገድ እንቸገራለን፡፡

  • @leaftif
    @leaftif 2 місяці тому

    ጠቅላላ ዋጋውን አልገለጽከውም

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому

      አስረኛው ደቂቃ አካባቢ ጠቅላላ ግምቱ፣ መሰረቱን ለማውጣት፣ ቆርቆሮ ለማለብሰ ወዘተ... ለእጅ ዋጋ ብቻ በዝርዝር አለ፡፡ እባክዎ ሙሉውን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

  • @kidisthunde6256
    @kidisthunde6256 2 місяці тому

    ስልካችሁን ብትልኩልን እባካችሁን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому

      ከሚደውለው ሰው ብዛት እንዲሁም በኢትዮጵያ እና ከተለያየ ሃገራት ጋር ባለው የስራ ሰዓት ልዩነት ምክንያት በስልክ ማስተናገድ ይከብዳል፡፡ ሆኖም +251703130275 ላይ በቴክስት ሜሴጅ ቢልኩ፣ ወይም በቴሌግራም ቮይስ ሜሴጅ ቢልኩ ይደርሰናል ፣ ወደ YGsCBD2015@ gmail.com ኢሜይል መላክም ይችላሉ፡፡

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 2 місяці тому

      ​@@YGsCostBreakDownToolየቴሌግራም ሊክአስቀምጠ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому

      t.me/YGsCBD for group page and @CBDReg for individual message

  • @user-ur6hw2xq5q
    @user-ur6hw2xq5q 2 дні тому

    ስዲስት ሚሊየን አምስት መቶ ሺብር ነው የሚለው ፁህፉ በናትህ በኮሜንት መልስልኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  День тому

      ምድር ቤቱ 85 ካሬ ፣ ፎቁ 85 ካሬ የሆነ ቤት ሴፕቲክ ታንኩን ጨምሮ አርባ ምንጭ ከተማ ላይ 4,780,000 ( አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማንያ ሺ) ብር ሊፈጅ ይችላል፤ ይህ ዋጋ ግምቱ በተስራበት ወቅት እና በተሰራበት ቦታ ርቀት መሰረት ከክልል ክልል ይለያያል፡፡ አንዳንድ ቦታ አሸዋ በቀላሉ ይገኛል፣ ሌላ ቦታ ደግሞ ውድ ነው ... ወዘተ፡፡

    • @user-ur6hw2xq5q
      @user-ur6hw2xq5q День тому

      @@YGsCostBreakDownTool ክበርልኝ ወንዲም አመሰግናለሁ እኔ ከወሎ ወልደያ ነኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  День тому

      እኛም እናመሰግ ናለን፡፡ ዩ ቲዩብ ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመድ ቢያስተዋውቁ ያበረታታናል፡፡ ለወልዲያ አሸዋ አሁንም ከስሪንቃ የሚመጣ ከሆነ ዋጋው ተቀራራቢ ይሆናል፡፡

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i Місяць тому

    እናመሰግናለን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  Місяць тому

      ስለማበረታቻዎ እናመሠግናለን::ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ ስራችንን ለማስፋፋት ያግዘናል