ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴርያል ዝርዝር በቀላሉ መቀየር፡፡How to easily generate Material List from Bill of Quantities

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴርያል ዝርዝር መቀየር ለምን ያስፈልገናል?
    • ጨረታዎችን በምንሞላበት ወቅት በፕሮጀክቱ አጠቃላይ ዋጋ ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ያላቸውን እቃዎች ለይተን ዋጋቸውን በጥንቃቄ ለማረጋገጥ፣
    • ፕሮጀክቱ ከተጀመረ በኋላም በወቅቱ እየተከናወነ ላለው የፕሮጀክቱ ስራ ትክክለኛ የሆነውን የማቴርያል ፍላጎት ለማወቅና ፐሮጀክቱ በማቴሪያል አቅርቦት ችግር እንዳይስተጓጎል ወይም ትርፍ እቃ እየቀረበ ለስርቆትና ለብልሽት እንዳይዳረግ ለመከላከል፡፡
    በ YG’s Cost Breakdown Tool ሲጠቀሙ ፈጣን እና ቀላል በሆነ መንገድ የሚያስፈልግዎትን ማቴርያሎች ብዛት በኮስት ብሬክዳውን ሺቶች ላይ በተቀመጡት የአጠቃቀም ታሳቢዎች መሰረት እና አሁን በሚሰራው መጠን በማስላት የብዙ አይነት ስራዎቸን የማቴርያል ፍጆታ በአንድ ላይ ተጠቃልሎ ውጤቱን በቴብል መልክ ማግኘት ይችላሉ፡፡
    በተጨማሪም ይህ ዝርዝር የተሟላ በመሆኑ እቃዎች በሚገዙበት ወይም ወደ ሳይት በሚላኩበት ውቅት ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ልዩ ልዩ አነስተኛ እቃዎች (ለምሳሌ የፎርምዎርክ ዘይት፣ ብላክ ዋየር ወዘተ፣ እንዳይዘነጉ እንደ ቼክሊስት ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡

КОМЕНТАРІ •