G+4 ህንፃ ለመገንባት የእጅ ዋጋው ስንት ይሆናል? ጠቅላላ ዋጋውስ? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ?

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 32

  • @YGsCostBreakDownTool
    @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому +2

    በተመሳሳይ መንገድ ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ማስገመት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ፡፡ ግምቱን 48 ሰዓት ባልሞላ ግዜ ውስጥ እናደርስልዎታለን፡፡

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @mulualemfedessa3070
    @mulualemfedessa3070 3 місяці тому

    Great idea keep it up

  • @Bubululu1234
    @Bubululu1234 2 місяці тому

    Keep it up guys

  • @bretube5636
    @bretube5636 3 місяці тому

    Good Job

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 3 місяці тому +1

    ደስ የሚል ቴክኖሎጂ ነው በርታ !

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому

      በጣም እናመሰግናለን፣ ሰብስክራይብ፣ ሼር ፣ ላይክ በማድረግ ትብብርዎ አይለየን፡፡ ስለፊኒሺንግ ፣ ስለማቴርያል ፍጆታ ዝግጅት ወዘተ የሰራናቸውን ሊሎች ቪዲዮዎችም ይመልከቱ፡፡

  • @user-gw5mw8rc2o
    @user-gw5mw8rc2o 3 місяці тому

    ግምቱ በጥሩ ሁኔታ በዝርዝር ደርሶኛል። በጣም ጥሩ ስራ ነው አመሰግናለሁ። ከዚህ በፊት በሌሎች ያስገመትኩት በካሬ ሜትር ዋጋ ላይ የተመሰረተ ነበር የካሬ ሜትር ዋጋቸው ግን ምንን መሰረት እንዳደረገ እና እንዴት ካልኩሌት እንዳደረጉት ግልጽ አይደለም ። Keep the good job. Appreciated!!!

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому +1

      እናመሰግናለን፡፡ አላማችን ቤት ሰሪዎች መነሻው ካልታወቀ የ "ባለሞያ" ግምት ተነስተው የማይጨርሱትን ፕሮጀክት እየጀመሩ ለአላስፈላጊ ኪሳራ እና እንግልት የሚዳረጉበትን አሰራር ማሻሻል ነው፡፡

  • @amarekefyalew4385
    @amarekefyalew4385 3 місяці тому +1

    Thanks for your valuable inputs on project cost estimate.
    I think, it would have been great if you consider Addis Abeba as benchmark for BoQ projection ratherthan other locations for comparative analysis.

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому

      Thank you for the feedback, we will consider Addis Ababa in the near future.

  • @AshenafiGirma-yk4tc
    @AshenafiGirma-yk4tc 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው ቴክኖሎጂውን ማግኘት ይቻላል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому +1

      ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ YGsCBD Telegram ግሩፕን ይቀላቀሉ እና የሙከራ ፕሮግራሙን ጭነው ይሞክሩት፡፡ t.me/YGsCBD

  • @yonasfresenbet111
    @yonasfresenbet111 2 місяці тому

    App ማግኘት ይቻላል?

  • @biniamtsegay357
    @biniamtsegay357 2 місяці тому

    ጥሩ ሥራ ነው ሶፍትዌሩ እንዴት ማግኘት ይቻላል ክፍያ ካለው ምን ያክል ይደርሳል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому

      Thank you Mr Biniam. You can send a request to YGsCBD2015@gmail.com . You may also join YGsCBD Telegram Group and download it from there.

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 3 місяці тому

    Selama silki yelachume

  • @Seble67
    @Seble67 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም በቲክቶክ ማስተዋወቂያውን አይቼ ነው የመጣሁት እዴት ናችሁ 🥰
    በውኑቱ ሊመሰገን የሚችል ትልቅ ስራ ነው በርቱ💪💪💪👍
    እና የእኔ ጥያቄ በሁሉም ክፍለ ሃገር ነው እምታገለግሉት?
    ለምሳሌ አሁን የኔ ደሴ ነው ያለሁት ግን ውጭ ነው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому

      ስለአበረታች አስተያየትዎ እናመሰግናለን ፡፡ ሳይቱ ከአዲስ አበባ ውጪም ቢሆን ግምቱ የሚሰራበት ዋጋ ተመሳሳይ ነው (1000 ብር) ፡፡ ሆኖም ግምቱን በአግባቡ ለመስራት በየክልሉ እና በየአካባቢው ያለውን የግንባታ እቃ ፣ የትራንስፖርት ዋጋ ወዘተ በራሳችን መወሰን አስቸጋሪ ስለሚሆን መረጃዎችን በማጣራት በኩል የሚያግዘን ተወካይ ስልክ ቁጥር ያስፈልገናል፡፡ ምናልባትም መረጃዎችን ለመሰብሰብ ጥቂት ተጨማሪ ቀናት ይወስድብን ይሆናል፡፡ • ግምቱን እንድንሰራልዎ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ በመጫን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6

  • @tarikutenkir
    @tarikutenkir 2 місяці тому

    በመጀመሪያ ደረጃ ስለምታቀርብልን ዝግጅቶች እያመሰገንኩ ሶፍትዌሩን ሊንክ ልትሰጠኝ ትችላልክ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 місяці тому +1

      ስለማበረታቻዎ እናመሰግናለን፡፡YGsCBD ቴሌግራም ግሩፕን ተቀላቅለው Master CBD እና Installation Instructions የሚሉትን ፋይሎች ያውርዱና ይሞክሩት፡፡ ወይም YGsCBD2015@gmail በኢሜይል ይጠይቁን፡፡

  • @anbaynegese7105
    @anbaynegese7105 3 місяці тому

    ኣድራሻቹ እንፈልጋለን እባካቹ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому

      በኢትዮጵያ የስራ ሰአት 0703 13 02 75 ይደውሉ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 місяці тому

    የሄ ክላሲካ ብትቀንስ ውይም ባትጠቀም አይስማም

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому

      ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ከሊሎች ተመልካቾችም ሃሳብ ወስደን እናስተካክላለን፡፡

  • @user-kg5zm8fc6w
    @user-kg5zm8fc6w 2 місяці тому

    ስሙኝ ስሙኝ አይልም እኔ ብቻ ነኝ አይገባም

  • @YGsCostBreakDownTool
    @YGsCostBreakDownTool  3 місяці тому

    Dear Lemma Belete, thank you for the participation. We are trying to establish a system so that people can get fast budget estimates based on some key information instead of the uninformed guessing currently practiced in our country. Thus it would be difficult to give the estimate of a G+3 Building without knowing its FUNCTION (Residential or Business), FLOOR AREA, LOCATION, etc. We recommend you to fill this simple online form about your building. forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6