የኤክሴል ቴብልን ወርድ ሪፖርት ውስጥ ሊንክ ማድረግ Linking Excel table into a Word Document

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • እንዴት በአንድ ሴል ውስጥ ያለን የካልኩሌሽን ውጤት በወርድ የተፃፈ ፅሁፍ መካከል እንደምናስገባው እና ሊንክ ማድረግ እንደምንችል ወይም የኤክሴል ቴብልን ከወርድ ዶኪዩመንት ውስጥ ማስገባት እና ሊንክ ማድረግ እንደምንችል :: መነሻ የሆነው የኤክሴል ፋይል ላይ ያሉ ፎርሙላዎች ሆነ ስሌቶች ሲቀየሩ የወርድ ሪፖርቱ አውቶማቲካሊ እንዲቀየር ማድረግ፡፡

КОМЕНТАРІ •