ባለ2 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም ፊኒሺንግ ዝርዝር የዋጋ ግምት/የሚያስፈልገው የእቃ አይነትና ብዛት ከነዋጋው/የባለሞያ ዋጋ ግምት ለየስራው አይነት/የካቲት 2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • በኮምፒዩተር ሶፍትዌር የታገዘ ግምት ፡፡
    በዚህ ቪዲዮ የባለ ሁለት መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም የማጠናቀቂያ ስራዎች በዋይጂ ሲቢዲ ፊኒሺንግ መገመቻ ሶፍትዌር በቀላሉና በደቂቃዎች ውስጥ ሲገመት እናያለን፡፡ ግምቱ የየክፍሎቹን ስፋት እና የባለቤቱን የፊኒሺንግ ምርጫ እንዲሁም የ2016 ዋጋዎችን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የተዘጋጀ ነው፡፡
    ፕሮግራሙ ግምቱን በዝርዝር ስለሚያዘጋጀው ከጠቅላላ የፊኒሺንግ ወጪው በተጨማሪ የሲሚንቶ፣ የጀሶ፣ የቀለም እና የመሳሰሉትን ማቴርያሎች ፍጆታ ግምት እና የወቅቱን የፊኒሺንግ ግብዐቶች አማካይ ዋጋ በዝርዝር ይመለከታሉ ፡፡ውጤቱ ከበጀታችን በላይ ወይም በታች ከሆነ ወድኋላ ተመልሰን በቀላሉ ከአቅማችን ጋር ማመጣጠን እንችላለን፡፡
    ምንም እንኳን የእቃዎች ፍጆታ ስራውን እንደሚሰራው ባለሞያ ልምድ እና ችሎታ፣ እንደብሎኬት ግምቡ ያሰራር ጥራት፣ በወለሉ የውሃ ልክ ትክክለኝነት አንጻረ ወዘተ ሊለያይ ቢችልም ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ተቀራራቢ የሆነ ግምት ማውጣት አላስፈላጊ ግዢ በመፈፀም ሊከሰት የሚቸለውን የገንዘብ ብክነት እና ተርፎ የሚበላሸውን እቃ ለመቀነስ ይረዳል፡፡
    በተጨማሪም ለእያንዳንዱ የስራ አይነት መጠን ወይም ኳንቲቲ አሁን ካለው የእጅ ዋጋ ግምት ጋር ስለሚያገኙ ከባለሞያዎች ጋር ለሚደረገው የእጅ ዋጋ ድርድር እንደ መነሻ ያገለግልዎታል፡፡ ውጤቱ ከበጀታችን በላይ ወይም በታች ከሆነ ወድኋላ ተመልሰን በቀላሉ ከአቅማችን ጋር ማመጣጠን እንችላለን፡፡
    Finishing Estimate for 2 bedroom condominium with YG’s CBD-Finishing software. Detailed Estimate for material quantity, work volume with material and labour costs updated for 2024. Koye Fechie 20/80 Condominium 2 Merkato , Tulu Dimtu , Bole Arabsa, Yeka Tafo, Jemo Gara, Goro Silassie, Bole Beshale , Bulbula"

КОМЕНТАРІ • 9

  • @YGsCostBreakDownTool
    @YGsCostBreakDownTool  6 місяців тому

    ቪዲዮውን ከወደዱትና ሰብስክራይብ፣ ላይክ ፣ ሼር ካደረጉ ፐሮግራሙን ለማውረድና 3 ጊዜ በነፃ ለመሞከር ሰብስክራይብ ያደረጉበትን ዩዘር ኔም እና ቀን በመጥቀስ በኢሜይል አድራሻችን YGsCBD2015@gmail.com ይጠይቁን፡፡

  • @Multezem-muhammed
    @Multezem-muhammed 6 місяців тому

    በየትኛውም አካባቢ ፊኒሽንግ ታስጨርሳላችሁ

  • @dans3179
    @dans3179 6 місяців тому

    Hei i am looking for the almunium frame door and windows and inside doors do you have any recomondation_

  • @SiifaanA-pb6ur
    @SiifaanA-pb6ur 6 місяців тому

    Selam

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 6 місяців тому

    Selama

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj 6 місяців тому

    🙏🙏🙏❤️

  • @zenahandiso8547
    @zenahandiso8547 5 місяців тому

    እረ አንተን ታሚኝ.....