የባለ 3 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ግምት፣ ታህሳስ 2016 ዝርዝር የማቴርያል ፍጆታ ፣ የእጅ ዋጋ በየስራው አይነትና ብዛት ፡ ሁሉም በወቅቱ ዋጋ፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የሲሚንቶ ፣ ሴራሚክ ታይል፣ ጀሶ፣ ቀለም፣ ወዘተ የማቴርያል ፍጆታ እንዲሁም የእጅ ዋጋ በየስራው አይነት እና በስራው ብዛት ልክ፡፡ ሁሉም በወቅቱ ዋጋ፡፡ ቤትዎን እርስዎ በሚመርጡት ፊኒሺንግ እና በስፋቱ ልክ በተመሳሳይ ሁኔታ ለማስገመት ከ500 ብር ጀምሮ ብቻ ፡፡ ሙሉ መረጃውን ቪድዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል ያገኙታል፡፡ Finishing Estimate of 3 Bed Room Condominium Dec 2023 የባለ 3መኝታ ኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ስራ ዝርዝር ግምት፣ ታህሳስ 2016

КОМЕНТАРІ •