🦋ሀይሚ ፀጉሬን ልቆረጥ ነው አለች ብሩክ እና ሀይሚ ተጣሉ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 2,9 тис.

  • @Haymitube01
    @Haymitube01  13 днів тому +1479

    youtube.com/@Haymi_AbTube?si=lhQ19ueq0IhzA3FP
    ጉዞ ወደ መቶ ሺ ሰብስክራብ ያላረጋችሁ የደውል ምልክቷን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ😊

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 13 днів тому +16

      እሽ ሀይሚየ ❤❤❤❤

    • @User-bu8mt
      @User-bu8mt 13 днів тому +5

      የቡራየልእልት❤❤❤

    • @wLove-j3o
      @wLove-j3o 13 днів тому +7

      እሺ ሀይምዬ🎉🎉🎉🎉

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 13 днів тому +2

      የኔ ቆንጆ ሰብ አድርጊዋለሁ❤❤😂😂😂

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 13 днів тому +2

      ,ትገቢያለሽ ሀሚዬ❤❤❤❤

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 13 днів тому +2073

    ጨጓራዬን እኮ ጨረሺው😅🙆🙆

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 13 днів тому +1281

    መቆረጥ የለባትም የምትሉ እስኪ የታላችሁ ደምሩኝ

    • @GsgHshs-yn4pl
      @GsgHshs-yn4pl 13 днів тому +2

      እኔ

    • @feesg6
      @feesg6 13 днів тому +19

      ብሩኬ የመልጣ ልጂ ስትል ጋሽዬ እዳይሰማህ😂😂😂😂

    • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
      @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 13 днів тому +2

      እኔ

    • @mahbubamahbuba1827
      @mahbubamahbuba1827 13 днів тому +1

      አረ በፍፁም ዬለበትም ትንሽም ብሆንንአትቆራጠው ከቆራጠቹ በጭራሽ አተነግራት

    • @TTt-oy5km
      @TTt-oy5km 13 днів тому +5

      የሴትልጅ ወበቷ ፀጉሯነው

  • @ሀይሚ-ኘ4ጨ
    @ሀይሚ-ኘ4ጨ 13 днів тому +273

    ማርያምን ፀጉርሽ በጣም ያምራል ግን በናትሽ ቢጫዉን አጥቁሪዉ በዚህ ሀሳብ እምትስማሙ ላይክ አርጉ

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x 13 днів тому +145

    የሴት ልጅ ውበቶ ፀጉሯ ነው ብሩክ ግን የምር የአሳደገችህ እናትህ ትባረክ ምክንያቱም ስርአት ያለህ ልጅ ይህ የቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት ነው❤❤❤🎉🎉

    • @Lili-qr9ej
      @Lili-qr9ej 13 днів тому

      ደምሪኝ ዉዴ❤

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 13 днів тому +939

    ,እዉነት ለመናገር የሴት ልጅ ዉበቷ ፀጉሯ ነዉ አትቆረጭዉ የምትሉ እስኪ50k አስገቡኝ

    • @ሂዊ
      @ሂዊ 13 днів тому +5

      ልክ ነሽ የኔ ቅን ልብ ሄሉዬ❤❤🥰🥰

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 13 днів тому +3

      pernk. eko nw😮😮

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 13 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 13 днів тому

      Achii heluu kamarkigaa tariqii banatishii

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 13 днів тому

      @@HeluTube31 ትክክክክል♥♥

  • @ፊኪአህሙ
    @ፊኪአህሙ 13 днів тому +192

    የሴት ልጂ ዉበቶ ፀጉሯ ነዉ ብሩክ መልካም ስብዕናዉን እወድለታለሁኝ ❤❤🎉🎉

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 13 днів тому +235

    ብሩክ ግን የምር የአሳደገችህ እናትህ ትባረክ ምክንያቱ አንተም ስራአት ያለህ ልጅ ነህ ይህ የቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት ነው

    • @Lili-qr9ej
      @Lili-qr9ej 13 днів тому +2

      ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @FddggGgghh
      @FddggGgghh 13 днів тому +1

      ሳህ ወላሂ

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 13 днів тому +60

    በነገራችላይ የቡራ እናት አላህ እረ ጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እዴት አድርገሸ ብታሳድጊዉ ነዉ እደዚ ሰነሰራአት ያለ ልጅ የሁነዉ ብራየ ለሴት ልጅ ያለህ ነገር በጣም እምወድልህ የሀይሚ ንጉሰ 🥰🥰🥰🥰

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw 13 днів тому +100

    ሀይሚን ወንድሞቻ ሲያዝናናት አላየንም አዲስ አበባ ከመጣችቦሀላ ያዝናናት የምትሉ. በላክ አሳዮ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 13 днів тому +6

      ,በሴት ተጠመዱ ብሩኬ ይሻላል

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h 13 днів тому +1

      ​@@Sahiba-ru9en😂😂😂😂ሳህ ሌላአለምላይናቸውእነሱ

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 13 днів тому

      Uko😂😂😂​@@Sahiba-ru9en

    • @selamkonjo2623
      @selamkonjo2623 13 днів тому +1

      ቱ ራስዎ ናት ብርክ ብርክ እያለች መቸ ወንሜቸ አለች ስጀመር ከልባ ናት😏

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 13 днів тому

      እራሥሽ ከልባ ጅል​@@selamkonjo2623

  • @ቡታጀራ
    @ቡታጀራ 13 днів тому +559

    እስቲ የሀይሚና የቡራ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 13 днів тому +133

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽን አትቁረጭው ግን ቀለሙን ቀይሪው ከቀይ ሰው ላይ ይህ ቀለም ብዙም አይደለም የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሮ ነው የምትሉ በላይክ❤❤❤

  • @weynakasa
    @weynakasa 13 днів тому +261

    የሴት ልጅ ዉበታ ፀጉራ ነው እስቲ የሀይሚ የቡራ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ ❤🥰

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 13 днів тому +22

    ሐይሚ በናትሰሺ ሁለተኛ ምናገባህ አትበይ ለተመልካች ክብር ይኑርሺ ።

  • @hanichotube
    @hanichotube 13 днів тому +23

    ብሩክ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ጥግ ድረስ የምትሉ የሀይሚ ንጉስ ቡራችን❤

  • @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px
    @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px 13 днів тому +181

    ኤፍሬም ወንድምሽ ምኑን ጠፍተዋል የምትለው እስኪ በላይ ካሳይልኝ😢😢

    • @user-ui2th6kx5j
      @user-ui2th6kx5j 13 днів тому +4

      ወንድሞ።አደለም ተብሎወል።እኮ😅😅

    • @genet_tube
      @genet_tube 13 днів тому

      😂​@@user-ui2th6kx5j

    • @user-hs5ns8bb1j
      @user-hs5ns8bb1j 13 днів тому +5

      ​@@user-ui2th6kx5jአዋልደሻል ቀባጣሪ

    • @JameelaSaeed-bc7hh
      @JameelaSaeed-bc7hh 13 днів тому

      ሳህ😂 ​@@user-hs5ns8bb1j

    • @user-il8yv6xl9r
      @user-il8yv6xl9r 13 днів тому +5

      ​@@user-ui2th6kx5jእንደ አቺ ወረኛ ሰው ነው እሚለው ምድረ ሰገጤ ሁላ😊

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 13 днів тому +136

    ሀይሚ እና ቡራን የምትወዱ እስኪ እኔንም 100k አስገቡኝ

    • @CleMobile-fz7wd
      @CleMobile-fz7wd 13 днів тому

      ዊናዬ ውንድሜ ♥️♥️

    • @ماتبي
      @ماتبي 13 днів тому

      ❤❤❤❤❤

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 12 днів тому

      እው ዊነ ይገባሀል ያስገብህ ብር እይክፍልበትም

    • @user-ub1rx6vb5v
      @user-ub1rx6vb5v 12 днів тому

      የዊና አይደለም 😂ፌክ ነዉ ግን በራሰህ ና እንተባበርህ አለን

  • @MedinaHussen-eq3ss
    @MedinaHussen-eq3ss 13 днів тому +93

    የኔ ብርቅየወች እስኪ የሀይሚና የቡራ ወዳጆች አለን በሉ❤

  • @BurtukanAWEKE
    @BurtukanAWEKE 13 днів тому +19

    ወይ ብሩኬ አንተን ለመግለፅ ቃላቶች አጠሩኝ ማሪያምን አሥተሣሠብክ በጣም ደሢላል የወለደችሕ እናት ሺ አመት ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluyeeyasulji9169
    @muluyeeyasulji9169 12 днів тому +7

    ሲጀመረ ሀይማኖት ሀይማኖታች አይፈቀድልነም ቀለም አትጠቀሜ ማጥቀር ትችያለሽ የእግዚአብሔር ስጦታ አይናቀም ❤❤❤

  • @Firoye921
    @Firoye921 13 днів тому +164

    ዛሬ ከቀኑ ነው መስልኝ ድብርብር ብሎኝ ነበር እንኳን መጣቹሉኝ የኔ ማሮች ቡራን እና ሐይሚዬን የሚትወድ ብቻ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ ❤❤

  • @Halwia-fx2ek
    @Halwia-fx2ek 13 днів тому +89

    ጥቁር ተቀን ግን አትቆረጭ ያሁኑ ቀለም ግን ያስጠላል ጥቁሩ በጣም ያምርብሻል

  • @yordiberihun5500
    @yordiberihun5500 13 днів тому +75

    የአሁኑም ያምርብሻል ካልሆነ ጥቁር ተቀቢ እንጂ አትቆረጪ የሴት ልጅ ውበቷ

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 13 днів тому +5

    ሃይሚዬ ቶሎ ቶሎ ቪደዮ ሊቀቂ ከዛ ብሩኬ ቃል ገብቶልሻል መቶ ሺ ከገባሽ አሪፍ ቦታ ያዝናናሽ❤❤❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 13 днів тому +6

    እውነትም በቤተክርስቲያን ያደገ ብሩኬ ፈጣሪን ፊሪ አለ እናትህ በስርአት ነው ያሳደጉህ

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 13 днів тому +42

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @birkwaFjfDh-fs8pr
    @birkwaFjfDh-fs8pr 13 днів тому +29

    አንድ ቀን ሢቀሩ ድብር ብሎኝ ነበር እንኳንም መጣችሁ የኛ ተናፋቂወች😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ci2ft4cn4u
    @user-ci2ft4cn4u 13 днів тому +41

    ብሩኬ ግንትለያለህ ሁሉነገርህ ነው ደስ እሚለው ስትናገር ስረአትህ ብቻ እምታሳሳልጅነህ ፈጣሪ እጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 13 днів тому +6

    ሀይሚየይ የኔ ቆንጆ አንደውም ካነሳሹ ኣይቀር ጥቁር ቀለም ተቀቢ እና ቡሩክን የመሰለ ሰው መቸም አታገኝም ብዙም አታናድጁ እና ምን ኣገባህ እንዳትዩ ኣክብሪው

  • @Ekram-oc9ev
    @Ekram-oc9ev 13 днів тому +14

    አረ ሀይሚ እየቃላድሽ ማሆን አላበት አረ ላኔ ስጪኝ ጸጉር በጣም ነው ምወደው ካታቆራሺው በጣም ነው ሚያስጣላብሽ ያምር ❤❤❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 13 днів тому +66

    ተይ ሀይሚዬ አትቆረጭው የሴት ልጅ ውበትን የሚያጎላው ሰጉራችን ነው እና ደግሞ ቤተሰብ መቶ ሺ እናስገባት እና ብሩኬ ቃሉን እንዲፈፅም😊❤❤❤

  • @ቃልዬ21
    @ቃልዬ21 13 днів тому +79

    የኔተናፋቂዎች ኡፋፋፋ ተመስገን እንኳን መጣችሁልኝ😢😢ናፍቃችሁኝ ነበር😢

    • @user-my3kc4bv6g
      @user-my3kc4bv6g 13 днів тому

      መጥሉነ❤❤

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 13 днів тому

      @@ቃልዬ21 ደስ.ሲል♥♥

    • @astergeberemichael7237
      @astergeberemichael7237 13 днів тому

      ለአዲስ ዓመት ፀጉርሽን ጥቁር ቀለም ተቀብተሽ አምረሽ እንገናኝ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 13 днів тому +27

    የምር ብሩኬ ግን አሳዘነኝ ጨጓራዬን አሞኛል ሲል😢😢በይ ሀይሚዬ ከንግዲህ ፕራክ እዳታደርጊው የሚወደውን ነገር ስጦታ ስጭው❤

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 13 днів тому

      ታይው ታቃጥለው ደስ ሲሉኝ❤❤

  • @munaali5816
    @munaali5816 13 днів тому +6

    ሀይሚ ይህ ፕራንክሽ በዝቷል ብሩኬን አሰለቸሽው በሚቀጥለው ሰትመጪ ቡራን የሚያዝናና የሚያስደስት ነገር ይዘሽ ነይ ፊቱን አታይም በጣም የሰለቸ ፊት ነው ያየሁትና አታበሳጪው ይበቃል ፕራንክ ላደረገሽ ብድር መልሰሻል አሁን ይበቃዋል አዝናኚው እንደውም ምሳ ጋብዢው ቅጣት ነው በተረፈ big respect, big' love ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ShshhsBsshshhs
    @ShshhsBsshshhs 12 днів тому +2

    የኔ ልዬ ወች ተናፍቃችኋን የኔ ሱሶች ሀይሚየ የኔ ስስት ፀጉርሽን አጥቁሪጅ እዳትቆረጭ የሴልጅ ውበቷ ፀጉሯነው የኔ ቅመም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TopG-hv1bh
    @TopG-hv1bh 13 днів тому +41

    😢😢ቆይ ገና እርዕስ አይታችሁ ነው እንዴ የምትኮምቱት እሧ ፕራክ ነው ያደረገችው ሁሉም ኮሜት አትቆረጭ ነው የሚለው ለሁለተኛው ግን መጀመሪያ እስከመጨረሻው ማየት ጥሩ ነው የኔ ቆጆ ሃይሚዬ ደግሞ ይሄን ከለር አጥፊው ምክር ከሰማሽ ቡራዬንም ደግሞ አታናጅው ጨጓራዬ ሲል አሳዘነኝ 😢

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h 13 днів тому +1

      ስለሚቸኩሉነውእኮ ሳይጨርሱየሚፅፉት😂😂😂

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 13 днів тому +1

      😂😂😂😂😂 እየቸኮሉ ለመፃፉ

  • @Heroth577
    @Heroth577 13 днів тому +89

    እንኳን እብሩክ ጋር እኛ ጋር ብቅ እዳትይ ፀጉርሽን ተቆርጠሽ ሀይሚዬ ፀጉርሽ ያምራል ከደበረሽ አጥቁሪው 😂😂😂

    • @user-th5sp2ob1g
      @user-th5sp2ob1g 13 днів тому +1

      የተመቸኝ ኮሜንት ሳልኩት እኮ ተቆርጣ ብመጣ😁😁😁😁😁

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 13 днів тому

      💞💞💞

    • @zanb6852
      @zanb6852 13 днів тому

      ❤❤❤❤

    • @መኪወሎየዋ
      @መኪወሎየዋ 13 днів тому +1

      የኮሜንትሱሱአለብኝ ይሄግንተለየብኝ

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 13 днів тому

      ❤H🌺💋💋

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 13 днів тому +41

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን የሚሳነው

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 13 днів тому

      aminnn yarebe

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 13 днів тому

      እደዚህ ኮመት የተመቸኝ የለም አሜን አሜን አሜን 🤲✝️💒🤲

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q День тому

      አሚንያረቢቢቢቢ🎉

  • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
    @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ 10 днів тому +2

    የመምህር ተስፋየ አበራ አዳምጡ ሀይሚ አና የሀይሚ ቤተሰብ ባጠቃላይ ህዝበ ክርስቲያኑ በሙሉ ታተርፉበታላችሁ አዳምጡና ሂወታችሁን ፈትሹ

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ

    😂😂😂ኮሜንቱ ኹሉ ብራንክ ተደረጋችኋል❤❤❤ሃይሚ ቅመምዋ❤❤❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 13 днів тому +34

    ሀይሚ ቡራ ተናፍቃቹ ነበር ❤❤ ሀይሚዬ ፀጉርሽ ትልቅ ውበትሽ ነው

  • @saudalmotirir-vg7xi
    @saudalmotirir-vg7xi 13 днів тому +115

    ላኢላሀኢለሎህ ሙሀመዱን ረሱለሎህ አላህ የመጨረሻንግግራችንን ይሄን ያርግልን

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 13 днів тому +22

    ሐይሚዬ ስለፀጉርሽ አስታየት መስጠት እየፈለኩ በፍላጎትሽ ውስጥ አልገባም ብዬ ነው እስካሁን ያልፃፍኩት አሁን ግን ራስሽ ስላነሳሽው ልፃፍ ብዬ ወሰንኩ ይሄ ከለር ይደብራል ጥቁር ሂና ተቀቢው የኔ ቆንጆ እወዳችዋለው

  • @masaratworku2754
    @masaratworku2754 13 днів тому +5

    Dhugaa dubachifi jaalali ijolee tanaa birati hafee wowowo love 🎉🎉butajara lijochi🎉❤❤❤❤❤

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 13 днів тому +5

    ሀይሚዬ ቡራን ተከባከቢዉ በናትሽ ፕረንክ ቀንሺ አሞኛል ሲል አሳዘነኝ ፊቱ ልክ አይደለም ከፈጣሪ በታች ቅርቡ አንቺ ነሽ አትራቂዉ ተረጅዉ ቡራ እህት ብትኖረዉ ብዬ ተመኛዉ በጣም ትከባከበዉ ነበር እህት ማለት እኮ እነደ እናት ናት ስለዚህ ሀይሚዬ ለምንም ነገር እዳያስብ አለዉልህ በይዉ አደራ😢❤❤

  • @Haymi02
    @Haymi02 13 днів тому +27

    ሀይሚ ባይሆን አጥቁሪው በጥቁሩ በጣም ነው የሚያምርብሽ❤😊

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 13 днів тому +31

    የኔ ስስቶች አረ በጣም ናፍቃቹኝ ነበር ሐይሚዬ በፀጉር ቀልድ የለም የፈጣሪ ስጦታ ነው ቤተሰብ የሐይሚ መቶ ሺ እስኪከበር እንደኔ የጓጓቹ ላይክ አርጉኝ

  • @Lifet-w5r
    @Lifet-w5r 13 днів тому +27

    ተናፍቃችሁ ነበር ሀይሚዬ 💕 ቡራ የኔ ቀበጦች ፀጉርሽን እንዳትቆረጪ የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው የምትሉ በላይክ 👍👍👍👍👍 በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱልን አትጥፉ ❤

  • @Metimekonene
    @Metimekonene 12 днів тому +1

    Ewnete lemenager ene bezume ye youTube teketataye ayedelewme gen enanete temechuyalachu beruke lenatek ena le sete lege yaleke keber wow Haymi merte sete nese beza laye konjo
    We love you guys 🥰🥰

  • @MignotAmlashe-z7j
    @MignotAmlashe-z7j 11 днів тому +1

    የኔወድ ፀጉርሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እዳትቆረጭ ብሩክ ጎበዝ እኔም መካሪ ባገኝ መላጣ አልሆንም ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mm-shh
    @Mm-shh 13 днів тому +27

    ብሩክን የምታገባ. ሴት. ታድላ. ሁሉን ነገር እኮነው. አሞልቶ የሰጠው❤

    • @wudeanley9848
      @wudeanley9848 13 днів тому +5

      አይሚን ነው የሚያገባው ቢያገባት ምኞቴ ነው

    • @Mm-shh
      @Mm-shh 13 днів тому

      @@wudeanley9848 የኔም ምኞት ነው ሱማ

    • @user-hi4mf5bu1x
      @user-hi4mf5bu1x 13 днів тому

      ​@@wudeanley9848የኔም ምኞት ነው ግን እኮ ፍቅራቸው በውስጥ ነው ክክክክክ

    • @habibiplaystore9559
      @habibiplaystore9559 13 днів тому

      ❤❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 11 днів тому

      ​@@wudeanley9848የት ይቀራል❤❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 13 днів тому +21

    ናፍቃችሁኝ ነበር ቅመምዬ የሴት ልጅ ውበቷ ጸጉሯ ነው ቡራን ጨጓራውን አትጨርሺው ተይ ተይ ጣፋጭዬዬዬ የት ናችሁ የሀይሚ ወዳጆች 100K እናስገባት እንጂ👍👍👍👍👈👈👈

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 13 днів тому +40

    ይቺን ጣፍጭ ልጅ መቶ ሺህ እናስገባት እኔን አስራ አምስት ሺህ አስገቡኝ እኔስ እህታቹህ አይደለሁ😢

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 13 днів тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @sofiaali2977
      @sofiaali2977 13 днів тому

      ሳብኮሸ ውድ

    • @zuzumchale
      @zuzumchale 13 днів тому

      @@sofiaali2977 ደርሶኛል አመሰግናለሁ የኔ ቅን እህት😍😍😍

    • @Nesrya.NasirNasir
      @Nesrya.NasirNasir 13 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rosa4092
      @rosa4092 13 днів тому

      ከደመርሽኝ እደምራለው ለምን አንተዛዘንም

  • @ዜድሻ
    @ዜድሻ 13 днів тому +2

    ሀይሚ የምር ከይቅርታጋር አጥቁሪው ፀጉርሽን ቀይ ስለሆሽ❤❤❤❤

  • @HoretGaso
    @HoretGaso 13 днів тому +2

    እውነት ፀጉርሽ በጣምያምራል ግን ቢጫውን አጥቁ ሪው እና አትቆረጭው

  • @user-yi2ip7nb1n
    @user-yi2ip7nb1n 13 днів тому +15

    ወይኔ እንዴት እደናፈቁኝ ነበር 😢😢 ሀይሚዬንና ቡራ የሚወድ 👍👍👍ከዚህ በኋላ ቶሎ ቶሎ ስሩልን የምር ዛሬ የቀሩ መስሎኝ ወይይይ ድብርት 😢😢😢

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 13 днів тому +14

    ፍቅር በዉስጣቸዉስላለነዉእኮ የሚነጫነጩት ተገላለፁ ፍቅራችሁን 🥰🥰🥰

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 13 днів тому +13

    ሀይሚና ቡራ የኛ ሱሶች ሁነዋል የምትሉላይክ
    ሀይሚ እንዳትቆረጭ ትግስት አድርጊ ቀስ ብሎ ቀለሙ ይለቃል❤❤❤❤

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 13 днів тому +6

    ዳይ ወደ መቶ ሺ❤❤
    ጭንቀት አልፈልግም ሁሌም እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን የጪንቅ ወሬ የሚያወራዉን ያጥፋልን።

  • @user-ox2gn6lj9l
    @user-ox2gn6lj9l 13 днів тому +5

    ቦዘኔ ሴት አልፈልግም አለ ወላህ ትለያለህ ቡራ👍👍👍👍

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q 13 днів тому +15

    የኔ ሀይሚየ እዳትቆረጭ ያሁኑም ያምርብሻለ የቀረ አጥቁሪ እንጅ አደራ አደራ እዳትቆረጭ😢

  • @user-jq4lf5mh7n
    @user-jq4lf5mh7n 13 днів тому +24

    እንደቆርጭ ሀይሚዬ ስወድሽ በጥቁር አድርግ😢😢🎉🎉❤

  • @Seni-n5n
    @Seni-n5n 13 днів тому +37

    ዛራ እና ቻንድራ የረሳውባቹ የኔ ምርጦች😜😂😂

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 10 днів тому +1

    የሴት ልጂ ዉበቶ ፀጉሯ ነዉ ብሩክ መልካም ስብዕናዉን እወድለታለሁኝ

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq 13 днів тому +1

    ሀይሚዪ የኔ ቅመም አይድያሽኮ ይገርማል ደሞ ሥለመጣችሁ ደሥ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤ደሞ ፀጉርሽ ያምራል እና አጥቁሪዉ ማሪያምን በጥቁር በጣም ያምርብሻል ይከ ከመልክሽ ጋር አይሄድም😍😍😍😍😍😍😍

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 13 днів тому +10

    የኔ.ተናፋቂዎች.እንኮን.በሰላም.መጣችሉን.በጣም.በጣም.ስለመጣችሁ.እናመሰግናለን.ፈጣሪ.ባላችሁበት.ሰላማችሁ.ይብዛላችሁ.ሀላቹም♥♥HB♥♥♥

  • @helentube325
    @helentube325 13 днів тому +17

    እረ በጭራሽ እንዳትቆረጪ በጣም ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ ሀይሚዬ 🥰

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 13 днів тому +10

    የኔ ውዶችዬ ውይ ስትመጡልኝ እኮ ደስታዬ የኔ ናፍቆቶች ስስቶቼ ሀይምዬ ቡራ ትክክል የሴት ልጅ ውበትዋ ፀጉርዋ ቀሚስዋ ነው የኔዋ ቅመም ❤❤❤❤

  • @ሀይሚየገብርኤልልጅ
    @ሀይሚየገብርኤልልጅ 13 днів тому +3

    የሴት ልጅ ዉበቷ ፀጉራ ነው
    ሀይሚ አትቆረጭው

  • @radiam277
    @radiam277 13 днів тому +4

    burana haymi betam nw yemewedachuh enaten say debirtu yelekegnal kemirr telo telo nu wudochye❤❤❤

  • @azimerakahasi7286
    @azimerakahasi7286 13 днів тому +20

    የስደት እህቴ ወንድሜች የእረፉቲ እንጀራ ይስጠን 😢🎉

  • @mftube5344
    @mftube5344 13 днів тому +12

    የኔ ናፍቆቶች የማትመጡ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር እና ቡራ ኡነቱን ነው የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯነው እና ሀይሚነቴ አትቆርጭው አጥቁሪው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rih515
    @Rih515 13 днів тому +8

    ኡፍፍ ዛሬ ደብሮኝ ነበር አሁን ፈገግ አልኩ🥺ሀይሚዩ ልእልቴ ስለ ፀጉርሽ ካነሳሽ አይቀር ከለሩ ይብቃሽ ብታጠቁሪው ሀሪፍ ነው 🙏 ልቆረጥ ብለሽ አስደነገጥሽኝ ብትቆረጭ አይደለም ከብሩኬ ፊት እኛም ፊት እንዳትመጭ ነበር የምንልሽ🤗🙈😅😅

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 13 днів тому +3

    ሐይሚዬ ቅመም❤ ታዘብናችሁ ግን ከብሩኬ ጋር በመንገድ ላይ ያላችሁን ነገር ሳታሳዩን ወደ አዲስ አበባ ስትመጡ ማለት ነው ደግሞ ፀጉርሽን ብትቆረጪ እኛም እናኮርፋለን የምር!

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 13 днів тому +2

    እያደገ ሲሄድ ከስር እየቆረጥሺ ትሄጃለሺ ።በፍፁም ፀጉርሺ ያምራል አደራ አትቆረጪ ሀይሚየ

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 13 днів тому +8

    ተመስገን እንካን በሰላም መጣችው አረ ሀይም 100k እናስገባት በናታችው ቅመም የሆነት ልጅ ደስ ይበላት ቡራ ዶ ደስ ይበቸው

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 13 днів тому +19

    ማነው እደኔ ሃይሚና ብሩየ የናፈቆችሁ በላይክ አሳዩኚ💓💓💓

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 13 днів тому +15

    እዉይ የድብረት መዳኒት እንኳን በሰላም መጣቹልኝ የኔ ታዳጊዎች የኔ ፍልቅልቆች ስስት ብዬ የምወዳችሁ ተናፍቃቹ ነበር❤😢ኣረ ተው ሀይሚነቴ ፀጉርሽ እንዳትቁርጪ የኔ እናት ሴት ልጅ ዉበቶ ፀጉራ ነው😮❤

  • @user-mv6sl4pg4d
    @user-mv6sl4pg4d 13 днів тому +5

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ እረሡል ሠለሏሁ ወሠለም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rdfgrfv7135
    @rdfgrfv7135 13 днів тому +1

    እንኳን ዳና መጣቹ ጭንቕ ብሎኝ ነበር የኔ ምሩጦችዬ❤❤❤❤❤ ሃይሚዬ እናዲትቆርጭዉ

  • @birhangezaw9379
    @birhangezaw9379 13 днів тому +10

    ባገርም በውስጥም ያላቹ እመ ብርሀን ከክፍ ነገር ትጠብቃቹ

  • @yugu4361
    @yugu4361 13 днів тому +28

    የመጀመረያ ኮሞነት ነኝ እንዴ አኔ የመትወዳቸው❤ 👍 ተናፍቀቹ ናበረ እንካን በሰላም መጣቹ ፀጉረሽኝ በጥቁር ኣደረጊው እንጂ እንዳ ትቆርጪው የሚል👍

  • @Firoye921
    @Firoye921 13 днів тому +32

    በነገራችን ላይ ቅመሞቺዬ በዚህ ቪዲዮ ሐይሚዬን 100K ትገባ የሚትሉ 🤚👈

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 13 днів тому +1

    እዉነት ለመናገር ሐይሚዬ ቅመሜ ለሴት ልጅ ዉበቷ ፀጉሯ ነዉ የኔ ቅመም የቡራ ንግስት እንኳን ደሕና መጣችሁ አትጥፉ ተናፍቃችሑ ነበር ቡራእንኳን ደሕና መጣችሁ ሐይሚዬ ጥቁር ቢሆን ጥሩ ነዉ ፀጉርሽ ለወንዶች ነዉ ፀጉር የማይፈቀደዉ 100kእናስገባት ሸር አርጉላት የሐይሚ ወዳጆች የምትወደድ ቅመምዬ ነች❤❤❤❤

  • @RhamaMulla
    @RhamaMulla 12 днів тому +1

    ሀይሚ የኔ ጣፍጭ ቶሎ ቶሎ ነይልን አች ስትመጭ ነው ደስ የሚለን

  • @meditube147
    @meditube147 13 днів тому +16

    እንካን ደና መጣቹ እንካን በሰላም ገባቹ ስንጠብቃቹ ነበር ሃይሚ እና ብሩኬ የምትወዱ ላይክ👍💕🌸​⁠ ሃይሚ በራስሽ ፀጉር ሹሩባ ተሰሪዉ ክረምት ፀጉራችን ካልተሰራነው ይየያዛል ውዴ ዊክ ፀጉር የጨርሳል እንጂ ጥቅም የለዉም የራስሽ ፀጉር ቆንጆ ነው

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 13 днів тому +33

    ሀይሚቾየ የኔ አስተዋይ ከዛ ሰፈር ይጫጫሉ እነሱ ግን ወደስራ💪💪💪💪💝💝💝💞

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 13 днів тому +66

    የብሩኬ ወንድም ቪድዮ አቋርጦ የመጣ 😂የኔ ቅመም ሀይሚና ብሩኬ ስዎዳቹ እኮ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 13 днів тому +3

    የእኔ ውቦች ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ኧረ የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 13 днів тому +1

    ሀይሚየ ያለሺ እሱ እኮ ነዉ የሚያጫዉትሺ የሚያዝናሺ የሚወድሺ እንደአይኑ ብሌን የሚያይሺ የሚያሰቅ የሚያዝናና ቪዲዮ ስሪ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 13 днів тому +20

    በጥቁር አድርጊው ሃይሜ ጥቁሩ በጣም ነው የሚያምረው 🥰🥰🥰

  • @أميرياالياس
    @أميرياالياس 13 днів тому +7

    ሀይሚ የኔ ቅመም ሱሪ ባትለብሽ ደስ ይለኛለሊ ላንች ምያምርብሽ ቀምስ ነዉ የምትሉ👍👍👍

  • @Emebettube
    @Emebettube 13 днів тому +69

    ሀይሚ አትቆርጩ ቀለሙ ቀስ ብሎ ይለቃል ቅቤ ተቀቢበት በየ አስራምስት ቀኑ ይለቃል ቀለሙ እንጂ እንዳትቆርጩ

  • @tube3531
    @tube3531 13 днів тому +2

    የነዝህን ልጆች አይቸ አልጠግባቸዉም ሀይሚ ተወናወኝ ብቶኝ ያዋጣሻል❤

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe 12 днів тому +1

    ጎወዝ ልጅነሽ ዕድመ ና ጤና ይስጥሽ ትልቅ ደረጃ ያድርሲሽ።

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 13 днів тому +14

    ኦኦኦ እኛም ጋ እዳትመጪ ተተቆረጥሺ 😂😂 ግን ጥቁር ተቀቢ በቃው

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 13 днів тому +13

    ምነው እንደኔ ያቃሮ ማስሎ ያታጨናቃ ሀይምና ቡራ እንደኔ ምውድ🥰🥹🙌🙌

  • @Birhe38HB
    @Birhe38HB 13 днів тому +8

    ሃይሚኔት የኔ ዉድ እባክሽ አጥቁሪው ላንችም ለኛም ለቪዲው ለውጥ ነው የምሬን ነው የሴት ልጅ ዉበቷ ፅጉሯ ነው በቀጣይ ቪዲዮ አትቁረጥሽው እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ ❤

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h 13 днів тому +2

    የሴትልጂ ዉበቶ ፀጉሯ ነዉ ዉዴ አጥቁሪዉጂ አትቆረጪዉ🥰🥰🥰

  • @Refdkz4wm
    @Refdkz4wm 13 днів тому +1

    yene mari egna yaliwodedino tsegurishini sayihoni keleruni new ebakishi keyiri keleruni demo enate sitimetu YouTubu tik toku midemiko banatachu Atitfu endezi Atasichenikun desi Ayilachumi tiki toki layi yalewu enate bicha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Siwoachu Atitifu yene erigibochi enate sititefu midiyawu desi Ayilim iko 😢😢😢