🚦ለብሩኬ የተላከለት ትልቅ ነገር 😱🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Місяць тому +130

    አዉ ትክክል ነው ቤካ 50k እናስገባዉ የምትሉ ውንድማች የማዳም ቅማሞች ፍልስ ♥️♥️

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Місяць тому +369

    ማነው እንደኔ ብሩኬና ሀይሚ ዛራና ቻንድራ የሆኑባቸው❤❤

  • @SofiaMohammed-nj1xc
    @SofiaMohammed-nj1xc Місяць тому +146

    ኧረ ቡራ ከሀይሚ ጋ ኑልን የምር😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኬሩ
    @ኬሩ Місяць тому +94

    ብሩኬ እና ቅመሟ መቼ ነው አብራው ቪዲዮ የምለቁልን ማን ነው እንደኔ የነፈቀው😢😢

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube Місяць тому +290

    ሁላችሁም በምታምኑት እስኪ ሀይሚን እና ብሩኬን እንወዳቸዋለን የምትሉ ሀብቴን 70k እናስገባው እህቶቸ ወንድሞቸ እባካችሁ

    • @Haymi02
      @Haymi02 Місяць тому

      እኮ ቶሎ በሉ እስኪ አልንቀሳቀስ አለ እኮ😥😥

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq Місяць тому +3

      ሀብቴ ምርጥ ሰዉ ነዉ የምር 100k ቢገባ በቅርቡ ደስ ይለኛል❤❤

    • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
      @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ Місяць тому +3

      @@AlemMelaku-b9cyoutube ያለቅልፍ እደሪ

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube Місяць тому

      @@hayatHayat-bz2cq እስኪ በማርያም አንቺም በቲክቶክ አምጭው

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube Місяць тому

      @@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ ለምን

  • @StarStar-gm4bu
    @StarStar-gm4bu Місяць тому +18

    ሀይሚሀይሚየምትሉሠወ
    ችግንጤነኛናችሁሀይሚኮማንምአይቶየሚወዳትልጂናትብሩክኮትንሹቶፊቅነዉልክስክስ

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ Місяць тому +139

    እንደው የሀይሚና የብሩኬ አፍቃሪ ሆኜ ልቅር በገዛ እጄ ቱ 😂❤

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o Місяць тому +24

    ዋው ኧረ ቤተሰብ ጌታን ቤኪን እደግፈው አምሳሽ መግባት አለበት የምትሉ❤❤❤❤

  • @YoditMekete
    @YoditMekete Місяць тому +19

    አፍሬም ይህንን ንግግር ምናግር ለምን አስፈልገ በስው ህይወት አትግባ ያጎትህ ልጂ ከብሩኬ ጋር ያላትን ግንኙነት በሚገባ ታውቃለህ ለምን ከቤካ ጋር ሆናችሁ 11:11 ህይወታችውን ለማበላሽት አትደፋደፉ

    • @FantuBirhanu-hn5hg
      @FantuBirhanu-hn5hg Місяць тому

      በሰው ህይወት የገባሽዉ እኮ አንቺ ነሽ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Місяць тому +105

    ሀዬሚና ቡራ ኧረ መቼነው የምትመጡልን እፍፍ ሰው ከራሱ በላይ ወዶ ይሰቃያል😢😢

    • @AboAli-zw1oj
      @AboAli-zw1oj Місяць тому

      በትክክል😢

    • @tube-2017
      @tube-2017 Місяць тому +5

      😅😅😅😅ሌላ የምታስቢው ነገር የለሽም

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb Місяць тому

      betam😢😢

    • @DdDd-jz5uj
      @DdDd-jz5uj Місяць тому

      😂😂😂😂😂​@@tube-2017

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Місяць тому

      ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +155

    ሠውየ አትመለሥምዴ 🤔😳😳😳😳

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u Місяць тому

      ረሰዉ መሰለኝ😂😂😂

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh Місяць тому

      ጉድ ነው አልተመለሠሚ መሠለኝ❤😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому +1

      እኮ😢ተሰቀመየን በናፍቆት

    • @ስብራቴ
      @ስብራቴ Місяць тому +1

      አልሚዬ ልጅሽን አምጬልን 😂😂

    • @fatemahery
      @fatemahery Місяць тому

      ​@@BebaBeba-m7u😅😅😅

  • @lulubintendris
    @lulubintendris Місяць тому +47

    ቡራ ሀይሚ ጋ የሚሄድበት ቀን የናፈቀ ላይክ አድርጉኝ❤❤

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ Місяць тому +66

    መቸ ነው ከሀይሚየቆንጆ ጋ እምመጡልን ቡራ ናፈቃችሁንኮ❤❤❤❤😢

  • @MuniyaSulayman
    @MuniyaSulayman Місяць тому +46

    አረ ቡራዉ ካሀይሚ ጋር ተናፍቃቹል ይበቃቹል ተመለሱ😢😢 ዛራ እና ቸደር ሄናቹብን እኮ አረ ቡራዉ ድምጻችን ይሰማ 😢❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 Місяць тому +51

    የመዳም ቅሞችየ 50k እናስገባው ቤካየን🎉❤🎉❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому +24

    ሶፊን እናበረታታት ወገን አለን ከጎንሽ በሏት 👍👍👍👍👍👍

  • @ሀዩtube
    @ሀዩtube Місяць тому +55

    ቤኪን 50K እናሰገባዉ የምትሉ እሲ👍

  • @መሢ21
    @መሢ21 Місяць тому +63

    ሆይ አሁንስ መቸ ልመጡ ነዉ ተሀይሚ ጋር ደሞ ተሳቀቅሁ እኮ መቸ ነዉ የምመጡት😢😢😢😢

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 Місяць тому

      ትእግስቱን ይስጥን እኛ ሁለታቸው ስንጠብቅ ለብቻቸው መጡ😢

    • @መሢ21
      @መሢ21 Місяць тому

      ​@@Titi_Love_12አዎ ማሪያምን የኔ የጠበኩት ልላ የሚሆነዉ ሌላ😢😢😢

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 Місяць тому

      @@መሢ21 ኣሁን ኣቃጠለን ኮ ልጁ ልንተዎ ይሻላል እንጂ

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb Місяць тому

      ahunis salachegn😢😢😢

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Місяць тому

      😢😢😢❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ Місяць тому +43

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

  • @ShshhsBsshshhs
    @ShshhsBsshshhs Місяць тому +26

    እረ በማራም ብሩኬ ከሀይሚ ጋር ኑልን ናፍቃችሁናን ምን አስበህ ነው😢😢😢

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Місяць тому +37

    እኔ ግን ማረክ እና ቤኪ ሀይሚና ሙባ አብረው ሲመጡ ደስስስስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alikaalika3166
      @alikaalika3166 Місяць тому

      እኔም

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z Місяць тому

      እኔም

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому

      እንደኔ ይህ ኤፍሬም ሚባል አልወደውም

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r Місяць тому +2

      😮😮😮Minargesh saw aytlam bayhon aymachgnim bay isunim yiqer yibalen​@@loveጉራጌ

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +9

    ሀይሚን እና ቡራን የምትወዱ በላክ❤❤❤❤

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r Місяць тому +44

    ኧረ በህግ አምላክ ወገን ድምፃችን ይሰማ ሀይሚና ብሩኬ አብራችሁ ፍትህ ለኛ ለተመልካች ኦኦኦ ጌታየ 😂😢😢😢

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy Місяць тому +17

    ለምድነው ግን ለሁሉም ሲጡታ ይሰጠቸዋል ግን ለሀሰን እና ለኤፋ የማይሰጡቸው ከሠጠችሁ ለሁሉም ስጡ ቅመሙች ቤኪ 43k ላተ ትንሽ ነው100k እድገበ እፈልገልን ብዱው ስራ ❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Місяць тому +12

    ቡራዬ የኔ ፀባይ ስናይ ይገባሀል ለእናትህ ለሴት ልጆ ያለህ ክብር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 Місяць тому +21

    ኤፍሬም በጣም ቅናተኛ ነ ሃይሚ ነበር ብሩክን ለሚወዱ እያወክ በጣም ያፋቅራ ታሪክ በጣም ተፋቅራለች ጤና ነው እንደዛ የሚያደርግ ቅናተኛ ብሩክና ሃይሚ አይለያዩ መቼ ኤፍሬም አንተ ሃይሚን አትወዳትም ሲጀመር በጣም ቅናተኛ ነኝ ገደል ጊቤ ኤፍሬም🤸‍♀️

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Місяць тому +26

    _ብሩክ ታኾይንኻ ቃልኻ ደይታኽብር ናዕርፍ ኣሕናለ ትመለስ ናብ ሀይሚ ሆሆሆ ምድባር ጀማረናሎ ብደይ ሀይሚ እባኩት ወዴ ነበረበት ቦታ ይመለሱ😢😮😂🎉❤_

  • @ajja5681
    @ajja5681 Місяць тому +18

    ቤካ ምርጥ ልጅ❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +12

    ቢካየ ሀይሚ ቆንጆ ብራ ፖራንክ አድርጉት ከሀይሚ ጋር አፈቅራታለሁ በለው የቡራ ስሜት ማወቅ እፈለረጋለሁ ግን ሀይሚ ማወቅ አለባት😂😂😂😂😂

    • @OhKh-ek9us
      @OhKh-ek9us Місяць тому

      😂😂 በውስጥአነግሪውነበር

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +11

    ቤካዬ ለምድ ነዉ ቶሎቶሎ ቪድዮ የማትለቀዉ❤❤እስኪ 50k እናስገባዉ ዉዶቼ❤

  • @Fd257
    @Fd257 Місяць тому +21

    ማንኛይቱ. አፍቃሪው ናት. የሱ አፍቃሪወች ብዙናቸው😂😂

  • @HHh-k8t
    @HHh-k8t Місяць тому +22

    ምርጦች. እዴት. እደምወዳችሁ. ግን. ብርኬ. መቼነዉ. አዲሳባ. የሚኬዱት😅❤❤❤

  • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ

    ለወንድ ልጅ ስጦታ ባልሽ አይደል ፍቅረኛሽ ምን አገባሽ ሲቀጥል አብርሃምና እሩታ ትንሽ ቢሰጣቸው ኖሮ ይሄኔ ሚዲያው በወሬ ተናውጧል ግማትም ሁላ አረብ አገር ያለን ሴቶች እርካሾች ነን

    • @yeneneshbeyene7155
      @yeneneshbeyene7155 Місяць тому +1

      እራስሽን ችለሽ አውሪ የለሁበትም ከማየት ውጪ

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo Місяць тому +2

      በጣም ቤተሰብ የላቸዉም ግን ለዩቱብ ጎረምሳ ስጦታ ቱ ከነኝህ ጋር ተደምሪ ስደተኛ መባሌ ቆጨኝ አሰዳቢዎች

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ Місяць тому

      እረ ሁላችንንም አታሣደቢ አዳዲ አሉ አሠዳቢ ሆ

    • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
      @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ Місяць тому

      @@yeneneshbeyene7155 እኔም ስደተኛ ነኝ ሁላችንም ጨምሬ ነው የተናገርኩት ነብሴ ለአክስት ልጅ ለአጎት ልጅ ወዘተ አይሰጥም ለኔ ቢጤ ለነዚህ ላይክ ያደርግንላቸው መች አነሰ ደሞ እያየንላቸው ሰብ እያደረግናቸው እንደገና በገዘብ ድጋፍ ምን የሚሉት ነው

    • @rahmetali3317
      @rahmetali3317 Місяць тому

      ከማየትውጭየለምእኔ

  • @YoditMekete
    @YoditMekete Місяць тому +24

    ቤካ እኮ በሀይሚና ብሩክ መሀከል ገብቶ ሁለቱን ለመለያየት እየሰራስ ያለ ልጂ ነው ።ብሩክ ገና አልገባውም ።ከጎደኛ ጠላት ይሰውራችው ።እኔ በሁለቱ መሀል የሚገባ ስው አልወድም

    • @SaraMulatu-xf1jm
      @SaraMulatu-xf1jm Місяць тому

      እዴ ምነው አበድሽ እዴ መጀመሪ ቪዶውን እይ ሴትዮ

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v Місяць тому +5

      ብሩክ ገናአልነቃም ጊዜውን አልተጠቀመበትም እሱም ሀይሚዬም ተመልካች እዲያጡ እሚጠቀሙት ቃላት ቀለበት ፕራክ እዲሰራ ያረገው ቤካነው ብሩክ እደበግ ይነዳል አንድቀን ተመልካች ልክእደቶፊ 0000000000😅😅ትገባለህ

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት Місяць тому

      @@IrosIros-k9v ብሩኬ ገና ታዳጊ ልጅ የእናቱ ልኡል ለሴት ልጅ ያለው ክብር የጭዋ ቤተሰብ ነው እንደ ቶፊቅ ኣይደለም ደሞ ስራ ነው ፕራክ ነው እጭ

    • @ወሎ
      @ወሎ Місяць тому +1

      በሚዋደዱ ጓደኛሞች መሀል አትግቡ የተረገማችሁ

    • @Lively-ts8dm
      @Lively-ts8dm Місяць тому +2

      ትክክክል እሱና ኢፍሪም በጣም ነው ሚያስጠሉት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +245

    መነው እዳኔ ብሩክና አይሚ ሚማጡባት ቀን ያናፋቃው ብቻ ለይክ 😢🎉🎉😂😂😂😂

  • @QqqQqqq-qi2df
    @QqqQqqq-qi2df Місяць тому +30

    እዴት ማለት ከአፊቃር እሱ የሀይም ብቻ ነዉ😮😂😂😂

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን Місяць тому +8

    የጓደኝነት ጥግነታችሁ በጣም ደስ ይለኛል ቡራየ ኤፋየ ቤኪየ ደስ ትላላችሁ

  • @seade127
    @seade127 Місяць тому +20

    እህቶቸ የኔስደተኞች ያላሰባችሁትን ደስታ እና እርዚቅ ይስጣችሁ በየላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ😢😢😢😢😢😢 ደምሩኝ እህቶቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HgHg-eq7jq
      @HgHg-eq7jq Місяць тому

      አሜን3❤❤❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 дні тому

      አሚን አሚን

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 Місяць тому +23

    ናታን የኛ ደራሺ ሸገር ብትገባ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር 🥺 ሆ ዛሬ እነሱ እየጠበቅን ብቻቸው ኣይመጡም ወይኔ ትእግሰቱን ስጠኝ😪

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl Місяць тому +1

      ያሳቀኝ ኮመት😂😂😂😂

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ Місяць тому

      😅😅 ያንቺስ ከፋ

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 Місяць тому +1

      @@YalemseraMulat-zd9pl ሳቅልኝ የኔዋ ልጁ ኣቃጠለን ኮ

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 Місяць тому

      @@እሚትቲዩብ 😂😂

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl Місяць тому +2

      @@Titi_Love_12 እርግጠኛነኝ ናታን አዲስ አበባ ቢመጣ ብሩክ እየሮጠነበር የሚመጠው 🙈🙈😂😂😂😂

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +7

    ኤፋ ለሐይሚ የአጎት ልጅ ነዉ ማንነቷ ስላልተገለፀ መጥፎ ንግግር አትናገሩ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Місяць тому +17

    ሀይም ቆንጆ ስነስርዓት ያዝ ስጦታ ተሰጠ የምን ማገናኘት ነው😂😂😂😂😂😂ቡሩኬም ጭምር ጦርነት ለመክፈት ነው አሁንም 😂😂😂😂😂አሁን ጠላታችን ሀይም ቆንጆ ነው ዋዋዋዋዋዋ😂😂😂😂

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d Місяць тому

      እኮ😂😂😂እንዳንጋደል

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 Місяць тому

      @@Fafi-l6d 🤣🤣🤣🤣🤣🤣የምር ሀይም ቆንጆ ተጋደልናት ያገናኘ ቀን 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Місяць тому +9

    ቡራ የባለፈውን ምረንሀል እሽ ግን መራታኒ😂 እዳይደገምህ ከሀይሚ ውጪ ኸደ ወጪ😂😂😂❤❤❤ አይሰቀጥጥህም 😂😂😂ፕራክም ቢሆን ሀይሚ ቅመምን ባቀፍክበት ሌላ ሴት ስታቅፍ ያውም ተበርከህ ግን ይሄንን ለሌላ ሴት የተበረከከውን ለሀይሚ እንድሆን ምኞቴ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @QqqQqqq-qi2df
    @QqqQqqq-qi2df Місяць тому +35

    ዘሬማ አረታኛ ነኝ እንደት 1:14 ረግጡኝ በህግ ለይክ አርጉኝ😂😂😂😂😂

  • @PariteSaid
    @PariteSaid Місяць тому +18

    የመዳም ቅመሞች እስክ እኔም ስጦታ ስጡኝ ወይ እናንተ ስለረሳቹ ማታስቡ በግ ሁለ😮

    • @GgHb-e4r
      @GgHb-e4r Місяць тому +3

      ተመቸሽኝኝኝኝኝኝኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @سعادسعاده
      @سعادسعاده Місяць тому +2

      የምር በግ አይገልፃቸዉም 😏

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo Місяць тому +2

      😂😂😂😂በግ ይሻላል ሲመሽ ወደሚያድርበት በረት ይገባል እነኝህ አሰዳቢዎች የተሰደዱበትን አላማ የማያቁ ጅሎች😂😂😂😂😂

    • @etu819
      @etu819 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂​@@MahiFkr-xp7uo

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y Місяць тому +6

    እረ መቸነው ከብሩኬ እና ሀይሚየ ቅመሟ ኑልን ተናፍቃቸኧል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +4

    የእናታቸዉ ፎቶ ያለበትን ነዉ የተሰጣቸዉ

  • @Hawultyoutub
    @Hawultyoutub Місяць тому +4

    ከአፍቃሪው የምትለዋ ቃል ግን አልተመቸችኝም ሆ ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ Місяць тому +14

    እዴት ማለት እሱ የሀይሜ ብቻ ነዉ 😅😅መግማት መግማማት አለች እማማ ዝናሽ የሀይሚ ብቻ ነዉ😅😅😅

    • @LifeBH6
      @LifeBH6 Місяць тому

      አረ ተይ እህት አለም 😂😂😂

    • @روز-ض7ع3خ
      @روز-ض7ع3خ Місяць тому

      @@LifeBH6 😂😂😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Місяць тому

      ሀይሚን መች ኒከ አስራሽ ሰጠሺው ሲቀጥል ለሀይሚ ሲሜት ዬለኝም አለቹ አይደል ለሚንድነው ያመደም ቅመሞች ያማትፈቱት ልጁን አራ ስረውን ይስረበት ጉድ እኮ ነው😏😏🙄🙄🙄🙄🙄😜😜🤔🤔🤔

    • @روز-ض7ع3خ
      @روز-ض7ع3خ Місяць тому

      @@FetiyaFatiya1 አረ አች ደግሞ ከየት ነዉ የመጣሽ እ 😂😂😂

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому

      ​@@FetiyaFatiya1ደነዝ ሙስሊም መሰሉሽ ኒካ ምትይው ቱ

  • @Kiyyaatubej7q
    @Kiyyaatubej7q Місяць тому +11

    የኔ ወዶች አንተ ቡርክ አትምለስም ማርያምን በጣም ናፍቅቹኛ ዱሮ እንዳዝ ይምታቆው የ ቱርክ ፊልም ነበር አውን ግን እናንቴ ኖው ምታብቆው ቶው ግን ተምለስ ልቤ ወስጥ ዓል ልክ ባልይ ጋብታችሁ አስብዳቹኝ እኮ 🥺🥺🤔😢😢😢😢B❤️H ናፍቆት የኔ ጫርቆች አሬ ኑልኝ

  • @SahffgHhzggga
    @SahffgHhzggga Місяць тому +1

    እንኳን አደረሠን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ Місяць тому +8

    #እረ ሀይሚ እና ቡራ ተናፍቃችሆል ጭር አለ እኮ ኢትዩብ መደር😢😢😢

  • @ZinetNurye
    @ZinetNurye Місяць тому +10

    ቤኪ መች ቢደዎ ይለቃል ቶቶሎ

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 Місяць тому +4

    እረ ቡሩክ ትናፍቃችሁን ከሀይሚዬጋ ኑልን አብርችሁ 😢❤❤

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ Місяць тому +103

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ እና ብቻ 3k አስገቡኝ በሞቴ😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +5

    ስምረት ልትሆን ትችላለች የምትወደዉ የምታፈቅረዉ ሌላ አይሆንም ስም ባይገልፁም የሰጪዋን ገምተናል ስጦታዉም ለሀብና ለቡራ የተላከዉ ስለዚህ የእናቸዉ ፎቶ ነዉ የሚሆነዉ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому

      ግን ሀይሚም መስላኛለች ሰአቱ ማን አውቆ

  • @eumaamireamire
    @eumaamireamire Місяць тому +3

    ሃይሚ ሀይሚ አትበሉ እንዴ እሷ ሴትነት ክብር አለት በዘ ለይ በግድ አትርጉ ሆ ሀይሚ ልጅ ነት ትኑርበት ሲጀማር ማልክ የለዉ ወንድ ምን አማጠበት ተወት ትማርበት

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay Місяць тому +3

    የጓደኝነት ጥግነታችሁ በጣም ደስ ይለል

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre Місяць тому +6

    አቶ ቡሩኬ እባከውት ከሀይሚ ጋ ተናፍቃችዋል❤❤❤❤❤❤❤❤ ድምፃችን ይሰማ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Місяць тому +4

    እኔ እኮ ሁሌ ፊውቸሪንግ የምታስገቡት ነገር ደስ ሲል❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +2

    ብራ ሀይሜ ኖ❤

  • @ሰውለራሱእጂለሰውአይኖርም

    ኤፋ ታስበው ስድብ አምሮታል ቆይ ብሩክ 2017 ምርጡ ስጦታ ነው ያለው እንከባበበር መኪና ግዢለት 😅😅😅😅 እርግጠኛነኝ ለናትሽ ቡና እኮን አልገዛሽም ቤተሰቦቺሽን ትተሽ በይ አጠራቅሚና የቀሩትንም አልብሽ ድፍን ቅጭላት ያረብ አገርሰሴት የሚሉት እኮ ወደው አይደለም ቤኪ እሰብበት እንከባበር😅😅😅

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 Місяць тому +11

    የምር የአንድ ቀን ፍራንክ ይህንን ሀሳብ ከሆነ ገደል ግባ ሜካ ሲነስራት ይኑርቤ ሲጀመር አንተ ራሴ ሃይሚ ትፈልጋለህ ግን ብሩክና ሃይሚ መቼም እናንተ ቅናት ልደፋችሁ ነው ግን በተለይ ኤፍሬም አይዞህ በቅናት እንዳትሞት በጣም ክፉ ነው ሲታስጠላ ሲጀመር አልወድህም ጨብጫቢ ስለሆንክ እውነትም ውሸትም ትላለህ 😊 ስለዚ አልወድህም ቡራና haimy መቼም 🌶️

    • @الحمدللهربلالمن
      @الحمدللهربلالمن Місяць тому +1

      ቤካም ጥሩ ልጅ ነው ምን ችግር አለ ብሳካለት ይጣማሩ ሆ ምነው በግድ ተጣማሩ ተወዳዱ ምትሉት

    • @ZzzzZehara
      @ZzzzZehara Місяць тому +1

      ትክክል ነሽ በግድ መጣመር የለ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому

      ትክክል በራሱ ቤት ብትን ብሎ ይሰራል ሰው ቤት ይበጠብጣል

    • @shitatarekegn3878
      @shitatarekegn3878 Місяць тому

      👀​@@الحمدللهربلالمن

  • @BosenaChekol
    @BosenaChekol Місяць тому +6

    ቤካ ትላንት በቤትህ ናልን ብየ። ኮምቸ ነበር ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላማቹህ ይብዛ

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z Місяць тому +1

    በለዉ ፍቅረኛዉ እህቱ በቃ ደሥ ይለናል ሆ አበዛችሁት እኮ

  • @JjjHhh-s3h
    @JjjHhh-s3h Місяць тому +4

    ወይኔ ማሪያምን ኣነስ H@B❤ኒሃን ከማል ኮይኖሞ ይራኣይንልው በቃ ናፍቆኩም ብሓደ ምፁ❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Місяць тому +2

    ሠውየው ተመለስ ይበቃሀል ሆሆ 😅😅😅

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Місяць тому +5

    የኣለማዮ ልጅ ኣትመለስምንዴ አረ ሂድልን ወደ ቅመምዋ😢

  • @RhamaMulla
    @RhamaMulla Місяць тому +1

    ወየው አሁንስ አስጠላኝ ሀይሚ ስላልመጣች

  • @Kiyyaatubej7q
    @Kiyyaatubej7q Місяць тому +6

    B❤️H ዓልእናንቴ ሁለም ነግር ደብርት ሚዲያ እራሱ ደብርኝ ጌታን 🥺🥺🥺

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r Місяць тому +1

    የኔ ውዶች እወዳችሃለው ኑሩልኝ❤️❤❤❤

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 Місяць тому +24

    ቤካየ የማርኬ ውድም እንኳን ደህና መጣህ🎉❤🎉❤🎉

  • @እደሰውክፉምንአለ
    @እደሰውክፉምንአለ Місяць тому +2

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ሀይሚ ቆጆ እንከባበር ተው አድቀን የዞርንብህ ቀን ታየኝ እየፈታተንህን ነው ቤኪ እንከባበር ብሩክ እኮ እረኛ ስለበዛበት እጂ ትንሹ ተውፊቅ ነው ተውፊቅ በሄደበት እደባብ ባገቱም በልቡም ሴት ቲጠመጥም ቲለጥፍ የሶ ጎደኞቺ በብዙ ነገር ለውጥ ትናይባቸው እሱ ያለቀ ሳሙና መስሎ ነው ቁጭ ያለው ብዙ ግዜ መክረነዋል ለዛነው አሁን የዞርንበት እናማ ቤኪ ሀይሚጋ ቺግር አለብህ እንከባበር አፍቃሪ ጭራሽ

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة Місяць тому +3

    ቢካን ድጋሚ ያመዋል ስትሉ እዳልሰማቹህ ነገ ይህ ነገር ህይወቱ ላይ ምን እደሚያስከትል አልተርዳቹህም ሰድባቹ ለሰዳቢ አትስጢት

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Місяць тому +2

    ብሩክ ምነዉ የነጣራዉፍትህ😎😂እናደሞአትመለሰእድ❤🎉አድአበባኦረተዉቅምምጋተናፈቃቹሁ❤🎉🎉ኤፋቀባጠረህ🤔

  • @alhemduliah
    @alhemduliah Місяць тому +7

    ኧረ ቡርኬ ከሀይሚ ጋ ተናፍቃችኋል ተመለስሉን 😢😢😢 ሰው መውዴድ መከራ ነው ተረዳን 😊😊

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 Місяць тому

      እውነት ነው🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 дні тому

      እዉነት

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd Місяць тому +1

    ተሀይሚጋ የምመጡበት ቀን ናፈቀኝ ቡራዬ❤❤❤❤

  • @zawda3648
    @zawda3648 Місяць тому +3

    ቤካ ምርጥ ልጅ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y Місяць тому +1

    ቡራግን በጣምያበዛህውአልመሰለህም ለመናችሁበጣም አድቀንእናተምህዩነብላችሁ እምለምኑበትቀንይመጣል ጉድኮነው እሷጋይመጣስል ካፍቃሪው ምናምንእያሉአይመጡም ምናለባልወዳችሁ😕😕😕😕

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Місяць тому +4

    🎉🎉🎉 ቤኪ ታማሚ ነኝ አትበል።።ሰው የአፉን ፍሬ ነውና የሚበላው።። 2017 የጤና የሰላም የስኬት ይሁንልህ።።።።

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed Місяць тому +2

    ሱበህን አላህ🎉🎉🎉🎉❤
    አልህምዱሊላህ🎉🎉🎉❤
    አላህ አክበር🎉🎉🎉🎉❤

  • @makdess3241
    @makdess3241 Місяць тому +4

    ማነው እንደና ቡራ ና ሃይሚይ
    አንድላይ ሆኖ ማያቻው 🤔❤️❤️💋💋💋
    Like me

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Місяць тому +9

    ቤካዬ ወንድሜ በርታ ገና 50k እንጠብቃለን❤❤❤

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ Місяць тому +5

    የኔ እዝጎች ስወዳችሁ ቤካዬ ቡራዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur Місяць тому +1

    ዋው ቤካ

  • @ኤዱ
    @ኤዱ Місяць тому +3

    የኔ ወረቆች ሁሌም ፈታበሉልኝ❤❤❤❤

  • @Aነኝየአላህባርያ
    @Aነኝየአላህባርያ Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ቡራ ቤኪ ኤፋ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ Місяць тому +3

    የምወዳችሁ ወንድሞቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤ግን አንተ ቡሩኬ አትመለስምዴ ሆ😢

  • @LeleAs-m3x
    @LeleAs-m3x Місяць тому

    ቤካ ምርጥ ልጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm Місяць тому +5

    ቤካዬ ጉዞ 50k

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Місяць тому

    ቤካዬ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @wabelaaman9602
    @wabelaaman9602 Місяць тому +8

    ይሀንን የላከችለት ቲክቶከሯ Etu መሆን አለባት በሱ ፍቅር ልታብድ ነውኮ😂😂😂

    • @Seadagumataw
      @Seadagumataw Місяць тому

      እንዳሰማሽ😂😂😂😂😂😂

    • @LATubeለኢላዩቱብ
      @LATubeለኢላዩቱብ Місяць тому +1

      የኔ ሀሳብ ነው ሳልኮምት ፈጣሪ አተረፈኝ😅😅😅😅😅😅

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed Місяць тому

      😂😂😂😂 አረእሷ ባለፈው ውሰጂው ብላ ለቺ

    • @LifeBH6
      @LifeBH6 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z Місяць тому

      ኡኡኡ የለሁበትም የለሁበትም ነዉ ያለዉ እናማ እዳሠማሽ ግን አብደዋል ልበል ሤቶች ሠርቶ ለሚበላ ግረምሣ ሥጦታ ብቻ ኸይር

  • @rahma4484-g8f
    @rahma4484-g8f Місяць тому

    ማሻአሏህ ሥታምሩ ሁላችሁንም እወዳችሇለሁ አይለያችሁ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo Місяць тому +4

    ኤፊ የኔ አሽባቃጭ😂😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Місяць тому

    ቤክዬ ምርጥ ልጅ ፈታ ነው የምታረገኝ እኮ 😅ጉዞ ወደ 50 k በርታ ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ሥራ 😍❤️

  • @ለዱ
    @ለዱ Місяць тому +15

    ዎዬ ሴቶች ቱ አፈር ቢሉ ❌❌❌

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Місяць тому +2

    ቤካ ምርጥ ሰው

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Місяць тому +7

    ኤፍሬም ቤት ሳቅብቻ ብሩኬቤት እና ሐይሚቤት ደስ ጭቅጭቅ ቤካ ቤት ደሞ ምን ልበለዉ ቤካና ማርክ እናንተ በሉ ዳይ

    • @meleschadmasui4679
      @meleschadmasui4679 Місяць тому +2

      ጥፊ እና እሩጫ ማርክ እና ቤኪ ቤት😂😂❤

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 Місяць тому +2

      ቤካ ተንኮል ❤❤ሀይም ቆንጆ ❤❤❤

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj Місяць тому +1

    ፍቅር እኮ ነህ ቤካዬ አንተ 50 ሺ ያን ስእል ይምትሉ

  • @EwEe-g5g
    @EwEe-g5g Місяць тому +3

    የበክን ሸሚዝ ደብቁበት ሁሌም አይቀይራት 😢

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 дні тому

      ጉዲ ሰዉ ምን አገባሺ

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 Місяць тому +1

    ሰለማቹ ይብዛ ይሁን ወዶች እንኳን በሰላም መጣቹ የቡታጂራ ልጆች በጣም ደሰትለላችሁ እረሳበረሰች በቅንነት ሲትሰሩ እግዚአብሔር ፈቅርቹን ይብዛላቹ❤❤❤❤❤