🦋ሁሉም ነገር ያልፋል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025
  • #abtube #yetbitubeየተንቢ #marketube #mubitube01#bruktube #hassentube#family

КОМЕНТАРІ • 4 тис.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 4 місяці тому +2862

    ናፍቆት እኮ ከባድ ነው🤔🙈😁😅😅😅

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 4 місяці тому +95

      ተመለሥ❤😢

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 4 місяці тому +72

      ቡራየአንተብትኖርደስይልነበር

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 4 місяці тому +99

      😂😂😂አይዞህ ብሩኬ 🤭አይይ ዛሬማ ብሶብሀል ናፍቆቱ😢😂

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 місяці тому +56

      ቶሎተመለስ

    • @almanal8814
      @almanal8814 4 місяці тому +67

      ቡራ ያተን ኮሜት በመፈለግእኮ አይኔ ፈዘዘ ባእልን በጥሩ ሁኔታ እንዳሳፍክ ተስፋ አደርጋለሁ ብሮዬ🎉

  • @bekitube16
    @bekitube16 4 місяці тому +1394

    ጀግኒት እንኳን አደረሰሽ 🥰🥰

    • @Melkam-s2y
      @Melkam-s2y 4 місяці тому +8

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg 4 місяці тому +15

      ቤካዬ እንኩዋን አደረሰህ ወድሜ❤❤❤

    • @SayedAhmada-gn6sj
      @SayedAhmada-gn6sj 4 місяці тому +5

      ❤❤

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 4 місяці тому +7

      ❤❤❤❤❤

    • @Aefi-tp3jb
      @Aefi-tp3jb 4 місяці тому +21

      ሀይሚ ቆጆ😂😂

  • @agurashabate
    @agurashabate 4 місяці тому +447

    ይችን ድንቅ ልጂ የሚወድ(H)❤🎉

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 4 місяці тому +3

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj 4 місяці тому +2

      ​@@yonatanteshome2121malt man tyeke rigen😂😂😂😂

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 4 місяці тому +3

      @@Maryam-is9sj Ene oromo negn amhara ayidelehoum

    • @Tigdereje
      @Tigdereje 4 місяці тому

      bithones min cheger alewu​@@yonatanteshome2121

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 4 місяці тому +1

      ሳህ❤❤🎉🎉

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 4 місяці тому +54

    በ2016 በሂወቴ በጣም የዋህ በጣም ለሠው ክብር ያለው የወድሜን መሠዬ ያገኘሁት ሙቤነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @الحمدلله-ث7د4غ
    @الحمدلله-ث7د4غ 4 місяці тому +437

    ሀይሚና ሙቤ የምትወድ እስኪ በላይ አሳዩኝ🎉🎉

  • @ጓልስሑልሽረ
    @ጓልስሑልሽረ 4 місяці тому +41

    ኣሜን እንኳዐሰ እሕቢሩ አብፅሐና ሀይማየ ናይ ሰላም ፍቅሪ ዘመን ይግበረልና ላይክ ተጋሩ አለኹም ዶ አብዚ ገዛ❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 4 місяці тому +84

    ሴት አለሜ ሀይሚዬ😢❤❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉የሴት ወይዘሮ❤❤😢

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @RahilRahil-i6f
      @RahilRahil-i6f 4 місяці тому

      አለምዬ የኔ ልዩ 😢🥰🥰🥰

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 4 місяці тому +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 4 місяці тому +1

      @@yonatanteshome2121 ምን አገባን🙆😂🤔

  • @tube-gu8zd
    @tube-gu8zd 4 місяці тому +24

    ሁለትሺ 2016 የምወደውን የምናፍቀውን የሱን ክፉ ለኔ ባረገልኝ ብዬ የምወደው አንዱ ወንድሜ የእናቴም ያባቴም ልጅ ለኔ የሚያስብ የሚጨነቅልኝ ወንድሜን በተለያየን በአምስት አመታችን አገናኝቶኛል ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 4 місяці тому +109

    ወላሂ ሀይሚ በጣም አከበርኩሽ ማሻእላህ ወድሞችሽ ትተሽ ሰው ከሌለው ሰው ያስፈልገዋል ብለሽመጠጋትሽ የሴት ተምሳሌት ነሽ አላህ ይጠብቃቹ

    • @mahiyehualawu4249
      @mahiyehualawu4249 4 місяці тому +3

      በጣም ጎበዝ ልጅ ናት

    • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
      @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 4 місяці тому

      ሚስኪን ስታሳዚኑ ወድሞቹዋ አደሉም ለይቱብጅ ኣይሆ ህዚቤ ተበላችሁ😅😅😅​@@mahiyehualawu4249

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 4 місяці тому +4

      አው በጣም ምርጣ ልጅ ነት

    • @alem945
      @alem945 4 місяці тому +2

      Awo batem astewy lij nat faterii ytabekat ❤❤

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 4 місяці тому +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 4 місяці тому +115

    በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ እንደው ከቻልሽ የተለያየ ቋንቋ ተማሪ ማንም ያላሰበ ነው የምታስቢ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 місяці тому +1

      አሚንን❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 місяці тому +1

      ግን ሀይሚና ሙቤ ከነአብርሀም ጋ አይታዩምሳ ነገ አብረው ካልመጡ ቅር ተባብለዋል መሰል አልገባኝም

    • @መልነሽበከሮ
      @መልነሽበከሮ 4 місяці тому +1

      አሜንንንንንንንንንንንንንንን እውነት ነው ❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +802

    ቀጣይ አመት ብሩኬና ሀይሚ ሚጣማሩባት አመት ይሁንላቹ የምትሉ ለይክ 😢🎉😂😂😂😂😂

  • @halima8741
    @halima8741 4 місяці тому +135

    እኔ
    1//እሩታዬ
    2//አብርሽ
    3/ሀይሚዬ
    4/ኤፋ
    5/ቤዚ
    6/ማርኬ
    7/ብሩኬ
    8/ኤፍሬም
    9/ሙቤ
    10/የሙቤ እናት
    11/ጋሺዬ ያብሪሽ እናት
    12/የብሩኬ እናት
    13/የማርቆሴ እናት
    በቃ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሪቾወሎየዋ
      @ሪቾወሎየዋ 4 місяці тому +4

      ❤❤

    • @SAS-i9r
      @SAS-i9r 4 місяці тому +8

      3ሰዎች ይቀራሉ ሀሰን ዊና ቤኪ

    • @halima8741
      @halima8741 4 місяці тому +2

      @@SAS-i9r ይቅርታ የኔውድ ቀጣም እያስተነተኩ ነበር የፃፍኩትእጂ በጣም እወዳቸውአለሁ

    • @SAS-i9r
      @SAS-i9r 4 місяці тому

      @@halima8741 እሺ ይመችሽ ሲስ

  • @àbsalat123
    @àbsalat123 4 місяці тому +45

    የትንሽ ትልቅ አስተዋይ እመብርሃን የልብሽን መሻት እመብርሃን ትፈፅምልሽ ❤❤❤❤

  • @merilove-v4h
    @merilove-v4h 4 місяці тому +67

    በቀጣይ ለቡራ ቡና ታፍላለት ሀይሚዬ የኔ ባለ ሞያ መልካም በኣል🌻🌻🌻🌻

  • @drtt2855
    @drtt2855 4 місяці тому +24

    ሀይሚይ ፅቡቅቲ ፍጥረት እንካዕ ኣብፀሐኩም ሙቁራተይ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኩም🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼

    • @HalimaGashaw
      @HalimaGashaw 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 4 місяці тому +5

    ቅመም የሚለው ቃል ያንስሻል❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጨረቃወቸ
    @ጨረቃወቸ 4 місяці тому +34

    216 ያገገኘሀቸው ሀይሚና ቡራ ኪዳና ምህረረት ምሥክሬናት🙏🙏🙏

    • @TerefeKebede-n6r
      @TerefeKebede-n6r 4 місяці тому

      ሀይሚ እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @MeriKahsay-u3m
    @MeriKahsay-u3m 4 місяці тому +70

    ሀይምየ ፅብቅቲ ፍጥረት ተጋሩዋይ እንካዕ አብፀሐክን ጓሓድሽ ዓመት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @seade127
    @seade127 4 місяці тому +112

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ፈጣሪ በየላችሁበት ይጠብቃችሁ አላህ እርዝቃችንን በሀገራችን ያድርግልን እህታችሁነኝ ደምሩኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Askal-z9g
      @Askal-z9g 4 місяці тому +1

      ሀይሚ የኔ ቆጆ ደስ ስቱሉ ተበኩ መልካም አድስ ዓመት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sara-o8c1c
      @Sara-o8c1c 4 місяці тому +1

      Ammeen

    • @UgfJgf-f2c
      @UgfJgf-f2c 4 місяці тому +1

      አሚንየኔዉድ❤❤❤❤

    • @Meriyem-c5d
      @Meriyem-c5d 4 місяці тому

      አሚን ያረብ

  • @seniYouTube-q3j
    @seniYouTube-q3j 4 місяці тому +29

    2016 ላይ ያገኘኋቸው በጣም የምወዳቹ ነው የማከብራቸው አንደኛ ማርክ ሁለተኛ ኤፍሬም ሦስተኛ beka አራተኛ ቅመም የሆነች ልጅ ኃይሚዬን አምስተኛ ፉአድና ፍቅርን በጣም ነው ሞዳችሁ በጣም ነው ማከብራችሁ ሼህ ዓመት ኑሩልኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 4 місяці тому +99

    መልኳም አዲስ አመት ማነው እኔዴ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በጣም አምሮባታል ሀይሚን የምትሉ❤

    • @Burhan-hq4we
      @Burhan-hq4we 4 місяці тому +1

      ደሰብሎናእናቶችምብነሆንበስደትስላለንእናንተንስናይአገራችንያለንይመሥለናልእንካንአደረሣቹአደረሠንአረብቤትብንሆንምእናንተንእያዩንእንደሠታለንአሜንአሜን

    • @Burhan-hq4we
      @Burhan-hq4we 4 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 4 місяці тому +45

    ሙቤ ብሆንልኝ 100,million ባስጋበህ🙌🤲🤲🤲ሀይሚ የኔ ልእልት❤

  • @WasKan-mn4xg
    @WasKan-mn4xg 4 місяці тому +39

    እኔ ዛሬ አመቴ ሀገሬን ከለቀኩ በጣም የምወዳትንና 11አመት የተለየሆትን እህቴን አገኘኋት በጣም ደስተኛ ሁኘነው ያሳለፍኩት አልሀምዱሊላህ

  • @RisteMekasha
    @RisteMekasha 4 місяці тому +3

    ከዘመነ ዮሀንስ ወደ ዘመነ ማቲወስ😍😍😍

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz 4 місяці тому +284

    ኣብዚ ገዛ ተጋሩዋይ ኣለኩም ዶ🥰እንዃዕ ኣብፀሐኩም ደቂ ዓደይ🙏ሃይሚየ እንወድሻለን ሁላቹዉም እንወዳይዋሐን🥰

    • @MeriTirfe
      @MeriTirfe 4 місяці тому +2

      @@AlmiAlmi-dx6rz ኣለና ኣሕቢሩ ዛናተይይ🌻

    • @drr8432
      @drr8432 4 місяці тому +1

      ኣለና እንኳዕ አሕብሩ አብፀሐና ዝያዳይ❤❤❤

    • @ميريبدون
      @ميريبدون 4 місяці тому

      ኣለና ኣሕብሩ ዝያዳይ❤❤

    • @ssafua8682
      @ssafua8682 4 місяці тому

      አለና አሕቢሩ እንካዕ አብጸሐና😂👏🌻🌻🌻🌻🌻

    • @سلامسلام-س4ت
      @سلامسلام-س4ت 4 місяці тому

      Yes

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 4 місяці тому +59

    ሃይሚ ቆንጆ አስተዋይ ቁም ነገረኛ ነሽ ከሙቢ ጋራ አድስ አመትን ሰላሳለፍሽ አስደሰትሽን መልካም አድስ አመት ለሁላችሁም ይሁንላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ziyada7149
    @ziyada7149 4 місяці тому +70

    ሁለት 2016 ለኔ በጣም የሚያስጠላ አመት ነበር ብቻ አልሀምዱሊላ 2017 ሁሉም ነገር እንደ ሚስተካከል ተስፋ አለኝ ኢንሻአላህ

    • @MAm-mi2is
      @MAm-mi2is 4 місяці тому +1

      ለኔ ደሞ ሚያሳዝንም ምያስደስትም ነበር ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @amanithupia1201
      @amanithupia1201 4 місяці тому +2

      Lenem😢😢😢

    • @Anshamohammed-xq2yt
      @Anshamohammed-xq2yt 4 місяці тому

      እኔም እዳችው

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 4 місяці тому +2

    አግቻለሁ😂
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Ewq33
    @Ewq33 4 місяці тому +57

    የኔ. ንግስት. ሁሉን አሞልቶ የስጣት ሴት

  • @halimanurishukri6247
    @halimanurishukri6247 4 місяці тому +24

    አባቴን እጥቻላው አላሀ ይራማው ብዙ ማስወት ካፍሎነው ያሳዳጋን ትክችነው ያላቃው ኣላሃሚዱላ

  • @EynvcZbbcc
    @EynvcZbbcc 4 місяці тому +320

    ሀይሚ ለመስቀል ፀጉሯን ትሰራ የምትሉ❤

  • @ZumraZumar
    @ZumraZumar 4 місяці тому +2

    የኔ ንግስት ሁሉኑ አሟልቶ የሰጣት ሀይሚየ ስወድሽ❤❤❤❤ የኔቅመም

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 місяці тому +44

    ❤❤❤❤ሀይሚየ ሙቡየ ኣንዋር ስወዳቹ የኔ እርግቦች💋💋💋💋💋💋💋💋♥♥♥♥♥♥♥♥ውዶቼይ በዚህ ቨዶ ቅመምዋ 100k እናስግባት በናታቹ ናስደስታት😢

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 4 місяці тому +42

    ላኖር ይቱብ ክፈቱለት ቡታጀራወች👍

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 4 місяці тому +30

    ወላሂ 2026ላይ ያለገኘሁት ከቡዙ ፍተነቡሀላ አሁን እምስራበትቤት ያሉት ስወችነቸው ሁሉን ነገር አስርሱኝ አልሀምዱሊላህ ያርብብብብብ

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውዶችዬ መልካም በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን ❤💐🙏

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 4 місяці тому +53

    ሀይምዬ የኔ ቆንጆ. ስስቴ የኔ ፅጌረዳ ለሁላችንም መልካም በአል የኔ ፈገግታዎቼ❤❤❤❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 4 місяці тому +159

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @YeEhr
      @YeEhr 4 місяці тому +4

      ሡለላህ አለይ ወሠለም

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 4 місяці тому +2

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @Ekma-x3k
      @Ekma-x3k 4 місяці тому +2

      saw❤❤❤❤saw❤❤

    • @AsdFh-h8q
      @AsdFh-h8q 4 місяці тому +2

      Sawsawsaw🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @EkerameA
      @EkerameA 4 місяці тому +2

      صل الله عليه وسلم ❤❤

  • @ZediAli
    @ZediAli 4 місяці тому +58

    እንኳን አደረሰሽ የኔ አበባ 🏵️🏵️🏵️🏵️የመጀመሪያ ነኝ ሀይሚን👸🌼🌻የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @TiT-p9u
    @TiT-p9u 4 місяці тому +9

    በጣመ እሚያከብረኝንና በጣም የሚያዝንልኝን የአሏህን ትልቅ ስጦታ ባሌን አግቻለሁ ሀቢቢ ገልቢ ባሌዋ በጣምነወ እመወደው 2016 ለኔ ትልቅ አሻራ ነው የሰጠኝ የስደት ኑሮ ተለያይቶ ሆነጅ ባድቤትእምኖርበትን እድልፈጣሪ ያድለን

  • @fjrj5317
    @fjrj5317 4 місяці тому +497

    ቡሩኬ ቢኖር እንዴት የምር ነበር የምትሉ እስኪ ❤️❤️❤

    • @hannaamare3628
      @hannaamare3628 4 місяці тому +2

      Ere Yehe Duba Erse lersu Beha New yemiyasebew•••Hamiyee Bahun Seate Erdata Tefelgalh Bezu hegere Albate••••!!!!😭Birk Yemibale Gebo Erse Edete Edetelhute••••bigebaw Yehe Hulu yedersew Besewa New👈😫

    • @ዜድስደተኛዋ
      @ዜድስደተኛዋ 4 місяці тому

      ​@@hannaamare3628 አረ አትሳደቢ

    • @RhammaAlhashmei
      @RhammaAlhashmei 4 місяці тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @سكينهالاثيوبي
      @سكينهالاثيوبي 4 місяці тому +1

      ❤😂❤😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 4 місяці тому

      ​@@hannaamare3628ኧረ አይባልም

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 4 місяці тому +172

    ቅመሞዬ ቡራነዬ ጋር ብትሆኝ የበለጠ ደሥ ይል ነበር የምትሉ👍ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻❤❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 4 місяці тому

      ሂጅ አሽቃበጭ ሁሌቱም ያምራሉ

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou 4 місяці тому +271

    እዚህላይ ብሩክ ቢኖር የበለጠ ያምር ነበር የምትሉ❤❤❤😂😂

    • @salhetmohammed
      @salhetmohammed 4 місяці тому +2

      ወይ አዳድ ሰዎች ማሽቃበጥ ስቶዱ

    • @MmuhhAalgum
      @MmuhhAalgum 4 місяці тому +1

      ሌሺ ሊለያት ቻለ😮😮😮😮ቅጣቱ ይክፋ ብሩክ ቻለዉ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 місяці тому +2

      አሁንስ አያምርም🙄

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 4 місяці тому +1

      በጣም ስያስጠሉ😢😢​@@salhetmohammed

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 4 місяці тому +3

    አላሐምዱሊላሒ ረቢልአለሚን አለኩሊሐል

  • @Mozaze
    @Mozaze 4 місяці тому +13

    የ2016 ስጦታየ ውዱ ባሌ ነው
    በ6,አመታችን አሏህ አገናኘን አልሀምዱ ሊላህ

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh 4 місяці тому +41

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube 4 місяці тому +45

    የኔ ልእልት ❤እውይይ ደስ ስትሉ 🎉🎉ቤተሰብ በዚህ ቪድዩ 100ሽ እናስገባት እና ደስ ይበላት የምር ለእሷ አደለም 100ሽ ከዛም በላይ ይገባታል🙏💗💗

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 3 місяці тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 4 місяці тому +27

    ቀበጧ ቅን እኮ ነሺ
    2016 ያጣሁት እጂ ያገኘሁት ምርጥ ሰዉ የለም እደዉም በጣም የማፈቀርዉ ልጂ ህልሜን ያጨለመብኝ ግዜ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @عائشه-غ7غ
      @عائشه-غ7غ 4 місяці тому +2

      አብሽሪየኔውድ አላህአለን😢😢😢😢❤

  • @مدينه-ف2س
    @مدينه-ف2س 4 місяці тому +22

    2016 ወላሒ እነመተን ስላገኘን በጣም ደምተኛነኝ 😊ሀይምን ብሩኬን ሩታየን አብርሽን ሀሠንን ሙቤን ❤❤❤❤❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 4 місяці тому +36

    ቅመም የሆንሽ ልጂ እምር ብሎብሻል አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞችዬ እኛም ሀገራችን ገብተን በአልን ከቤተሰብጋ በደስታ እንድናሳልፍ የድንግል ማርያም ልጂ ይፍቀድልን ❤

  • @Firdosmuha
    @Firdosmuha 4 місяці тому +2

    የኔ ውዶች አይለያችሁሁ❤❤❤ሀይሚዬ ለሙቢ ያለሽ ቦታ ይለያል❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 4 місяці тому +35

    _የኔ ስስት ሀይሚሿዋ እንደት እንድ ምወድሽ🦋 እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን በተስቤ💚✝️🕊ደቂ ማሕበርይ ደቅ ቅዱስ ሚካኤል 2016 ፈጣሪ መን ዩኡ ቅዱሳን መላእክት መን ዮኦም ኣዶዋኒ ቅድስት ድንግል ማሪያም ድፎለጡኹላ ኣነ መን የአ ድፈለጡኹላ ተመሰገን🙏🕊_

    • @Mimi23-z3t
      @Mimi23-z3t 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mimi23-z3t
      @Mimi23-z3t 4 місяці тому

      💞💞💞💞💞💞💞💞🤗🤗🤗🤗💋💋💋💋💋💋💋

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 4 місяці тому +19

    እኔ የምወዳት የምትወደኝ ልጄ 2016 ያወራችኝ ቀኖች በጣም የተደሠትኩበት ቀን አልሀምዱሊላህ

  • @ZahraYuotub
    @ZahraYuotub 4 місяці тому +17

    ሙቤን ሃይሚን ሩቲን አብርሽን ኤፍሬምን ቡርክን ሀሰንን አንዋርን ወዘተ

  • @ايمانايمان-ع5ه
    @ايمانايمان-ع5ه 4 місяці тому +5

    እኔ 2016 ያገኘሁት ሥደት ነው ከዛ የቡታጂራ ይቱበሮች ተወዳ ጂ የሆኑትን አወኩ ሢደክመኝ ሢደብረኝ ዘና እምልባቺሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su 4 місяці тому +69

    ቡራ ቢኖር ብዬ ታማኝዉ 😥ሐይም የኛ ቂመም እንኩዋን አዳራስሽ ሁላችሁም እንኩዋን አዳራሳችሁ እንዎዳቹሃልን

    • @A14Cell
      @A14Cell 4 місяці тому

      በዚ ላይ ጭቅጭቅ ቢኖርበት ማለቴ ብሩኬ ቢኖር 😅

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 4 місяці тому

      😂😂😂❤❤

    • @husseinalsayed-lx3su
      @husseinalsayed-lx3su 4 місяці тому

      😂😂​@@A14Cell

  • @chaltu513
    @chaltu513 4 місяці тому +12

    Bagaa ittiin sini gahee ijoolee jalalaa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 umurii dheeraa jiraadhaa

  • @מוזניים
    @מוזניים 4 місяці тому +16

    2016 ከአወቅናቸው መልካም ሰወች 1ኛ ብሩክ በጣም መልካም ሰው ከዚያ ሃይሜ ሩታ ሙቤ መልካም ሰወችን መልካም ወጣቶችን አወቄለሁ❤❤❤❤

  • @ZikeraBinteEbrahimEbrahim
    @ZikeraBinteEbrahimEbrahim 4 місяці тому +2

    የኔ ጣፋጭ❤❤❤💖🥰🥰🥰🥰 መልካም አድስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 місяці тому +13

    ሀይሚ ንግስቷ ብቻ ጌታ ሁላችሁም ተባረኩልኝ እምር ብለሻል ሙቤ ወንድምነታችሁ ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ይለያል 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch 4 місяці тому +8

    ሀይም ጀግና ናት የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 4 місяці тому +16

    በ2016ያገኘሁት ያተረፍኩት ቢኖር ሀዩሚ ሙቢ ቡራ ሀሡኒ ማርክ ወዘተ ____በጣም ብዙ ናቸዉ እና ሀይሚየ እኳን አደረሠሽ የዛሬ አመት ደሞ እቅዳችሁ ሁሉ ተሣክቶ ቡራጋ የምትጣመሪበት ይሁን ሙቢየ የኔ የዋህ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 4 місяці тому +14

    ሁለት ታናናሽ እህቶቼን ያመሰገንኩበት ነበር 2016 በነሱ ጥረት የቤት ባለቤት ሆኛለሁ ከሳውዲ የመዳም ቅመም የአንድ ሴት ልጅ እናት

  • @asdqwe9389
    @asdqwe9389 4 місяці тому +9

    እንኳን አደረሰሽ የኔ አሰተዋይ የኔ ልእልት የኔ አማላይ አለባበስሽ በጣም ነዉ የምያምሮዉ መልካም ብአል ይሁንላችሁ ለአገራችንም ሰላም ፊቅር አድነት ያወርድልን

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 4 місяці тому +3

    አናራ መርጥ ለድ ነው ችናል ይክፍትለት ♥️♥️የኔ አንክወች አንካን አድርስቹህ ♥️♥️♥️

  • @zedyoutubecanle
    @zedyoutubecanle 4 місяці тому +18

    ተጋሩዋይ ኣንካዕ ንሓድሽ ዓመት ኣብፀሐኩም ❤🎉

    • @slamhslamh-vp3fn
      @slamhslamh-vp3fn 4 місяці тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏🌻🌻💖💖💖💖

    • @MAARGHdjdk
      @MAARGHdjdk 4 місяці тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብረተይ ንኩልና 🙏🙏🙏

    • @MohammadMohammad-ix4uy
      @MohammadMohammad-ix4uy 4 місяці тому

      Amen marey❤❤

  • @LalKal-n3k
    @LalKal-n3k 4 місяці тому +3

    Hmiye yene lyu ikani adershi yene Qmam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi 4 місяці тому +9

    ሀሀሀሀይይይይይሚሚሚሚሚዬዬዬዬዬዬዬንንንንንንን ምርጥ ሴት ፍቅር የሆነች ልጅ ፍቅር አሲዛኛለች

  • @loasre8297
    @loasre8297 4 місяці тому +111

    ቤተሰብ ሳብስክራይብ ያላረጋቹ አሩጋት 100k እንድትገባ የሰው ደስታ የምያስደስታቹ ባዲስ አመት እናስደስታት 🙏💐

  • @Tsi-e2t
    @Tsi-e2t 4 місяці тому +21

    የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ ባለሞያ በዚህ ላይ ቡራ ቢኖር አሪፍ ነበር የኔ እናት መልካም በዓል ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaademTewekeltualah
    @MekiyaademTewekeltualah 4 місяці тому +6

    ሁለትሺ 2016 ለኔ ስቃይ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ አላሱበሀነሁ ተአላ የሚወደዉን ባራዉን ነዉ የሚፈት ነዉ አልሀምዱሊላሂ አለኩሉኸይር በድጋሜ🎉🎉

  • @hophad3783
    @hophad3783 4 місяці тому +82

    ለምን ይሆን ግን ሙቢን ስያይ የምያሳዝነኝ😢ሃይሚየ ምርጥ እህት ሁኝለት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 4 місяці тому +3

      እኔም. ነኝ

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 4 місяці тому +1

      እኔም በጣም ነው የምያሳዝኝ ደሞ ሃይሚዮ ለሱ ጥሩ ናት ዛሬ ወንማቻ ለብቻቸው ኣከበሩ እሷ ግን ከሙቢ🥺

  • @RabiaA-x7v
    @RabiaA-x7v 4 місяці тому +18

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔ ናፍቆቴ ባይሽ ባይሽ የማልጠግብሽ የኔ አሰተዋይ 😢 በጣምነው የምወድሸ በዚ ላይ ቡራ ቢኖር

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 4 місяці тому +18

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደርሰን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼

    • @AccAcv
      @AccAcv 4 місяці тому

      አሜን እንካን አብሮ አደርሰን❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +15

    ሐይሚቲየ እንኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ሙሉ ሴት ❤❤❤❤❤ ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴወስ ❤

  • @Muna336
    @Muna336 4 місяці тому +17

    ሀይሚ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ምን አይነት ፍጡር ነሽ ሁለነገርሽ ወርቅ አዛኝ ሩህሩህ ውብ ልዩ ነሽ የደግ ልጅ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Topersan-tk1bw
    @Topersan-tk1bw 4 місяці тому +16

    እኔስ 2016 እንዳይደገምብን የምወደው ያጎቴን ልጅ በሞት ያጣሁበት ቀን ነው ብቻ ተመስገን ነው የወደደውን አደረገ😭😭

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 4 місяці тому +71

    ሀይሚነቴ የምወድሽ የኔ ትንሽየ እስማርት ምኖትሽ የሚሳካበት አመት ይሁንልሽ የኔ ሠቀቀን❤❤❤❤❤❤❤

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤😢አሜን ይሁንላት የኛ ልዩ ሴት❤❤❤

  • @Gezayeinatu
    @Gezayeinatu 4 місяці тому +1

    Ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wuba-etho
    @Wuba-etho 4 місяці тому +28

    ጨርሼ ሊምጣ ዎገኞቼ እስከዛ like🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 4 місяці тому +7

    የኔ ቆንጆ አስተዋይ ነሽ ብቸኝነት እንዳይሰማቸው ማድረግሽ ተባረኪ የኔ ምርጥ

  • @ፍቅር-ወ3ሰ
    @ፍቅር-ወ3ሰ 4 місяці тому +8

    እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን 2016 እራሴን አግቻለሁ፣፣🙏🙏🙏🙏

  • @سلامة-ش1ص
    @سلامة-ش1ص 4 місяці тому +1

    ኣሜን 🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰ኣብሮ እንካን ኣደረሰን

  • @RahilRahil-i6f
    @RahilRahil-i6f 4 місяці тому +12

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን የሰላም የፍቅር የአድነት ያድርግልን የኔ ቅመም የኔ አስተዋይ እንመሰግናለን እንደዚ ስላሰብሽልን 😢😢🥰🥰🥰

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 4 місяці тому +7

    እኔ በጣም የማከብረው በጣም ከምወዴ ውዱ ባልተቤቴን ኡስታዜነው
    አልሀምዱሊላህ በዱአችሁ በፀሎት አትርሱኝ
    ውዴታ እስከጀነት እንድሁንልን

  • @emebet7575
    @emebet7575 4 місяці тому +11

    በ2016 ሀይሚዬን ብራዬን ሀሰንዬን ሙቢዬን አግንቻለሁ የኔ ዉዶች ዉድድ ነዉ እማደርጋቹሁ ሰላማቹ ይብዛ ባላቹበት 🙏😍😍😍

  • @fama4230
    @fama4230 4 місяці тому +3

    ላኗር ይቶብ ይከፈትለት የምትሉ በላይክ❤

  • @obala6180
    @obala6180 4 місяці тому +4

    Amen amen amen amen tebarek yene wedochi 🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 4 місяці тому +5

    መልካም አመትባል የጋሽዬ ቅመም እንኳን አብሮ አደረሰን ሀይሚዬ አነዋር ሙቤ እንኳን አደረሳችሁ ዉዶችዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zdyo57
    @zdyo57 4 місяці тому +10

    እኔ እራሴን ነው ያገኘሁት አልሀምዱሊላህ 2016❤❤❤

    • @አሱ-ለ6ዸ
      @አሱ-ለ6ዸ 4 місяці тому +1

      ሳህ ከራስ በላይ ንፍስ❤

    • @Haimanusqtr
      @Haimanusqtr 4 місяці тому +1

      ሳህ😂😂😂❤❤❤

  • @Hana-28b
    @Hana-28b 4 місяці тому +2

    የኔ ቅመም በጣም አምሮብሻል እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️🌻🌻🌻🌻ቀጣዩን ዓመት ደግሞ ከቤተሰቦቻችን ጋር የምናከብር ያድርገን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የማዳም ቅመሞች🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️👍

  • @sarasarah12
    @sarasarah12 4 місяці тому +30

    ❤❤❤❤🎉እንኩዋን አደራችሁ ሁላችሁም መልካም አዲስ ዓመት ❤️❤️❤️😢😢😢ይማዳም ቂማማችሁ 😢😢አላችሁ 🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 4 місяці тому +14

    ሀይሚነት የኔ ቅመም እንኳን አብሮ አደረሰን መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ የኔ ጀግና ሴት ሙቤዬ የኔ የዋህ የሀይሚዬ ወንድም❤❤

  • @NaM-w8x
    @NaM-w8x 4 місяці тому +5

    ኡከኒ አቢራ አደረሰኒ ቢየለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @LezaLeza-i1k
    @LezaLeza-i1k 4 місяці тому +2

    በጣሚ ብሩኬ ቢኖር❤❤❤❤❤

  • @ReRe-v9n
    @ReRe-v9n 4 місяці тому +22

    ተጋሩዋይ እንኳዓ ኣብፅሕክን ንሀይምዬ ተፈትዋ ላይክ እስክ ኣለኽን ዶ ብሀይምየ ዝሓመምክን ከማይ❤❤❤❤🎉🎉😢

    • @ፌቡ
      @ፌቡ 4 місяці тому +1

      ኣለኩ ኣነ ሓላይታ ኮይነ ተሪፈ😂😂😢🎉❤

    • @ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ
      @ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ 4 місяці тому +1

      አሜን፫ እንኳዕ አሕቢሩ አብጸሐና ክብረተይ🌻🥰 ኣለና😌🥺

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 4 місяці тому +1

      እሜን እሜን እሜን እንኳዕ ኣሕቢሩ ኣብፀሐና ጓል ዓደይ ሽኮር♥️🙏🌻

    • @ReRe-v9n
      @ReRe-v9n 4 місяці тому

      @@ፌቡ ኣይከማን ናተይ♥

    • @ReRe-v9n
      @ReRe-v9n 4 місяці тому

      @@ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ ኣሜንንን ህያቭይ♦♦♦

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q 4 місяці тому +11

    ለመስቀል ቅመምዬ ፀጉርሽን ቡራ ያሰራሸ❤ለመስቀለ አብራችሁ ከቡራጋረ

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 4 місяці тому +2

    ሀይሚዪ የኔ አሥተዋይ የኔ ጨረቃ አችን ለመግለፅ ቃላት ቢያጥረኝም እወድሻለሁ❤❤❤ያላሠብሽዉን ሣይሆን ያሠብሽዉን ተሣክቶልሽ ትልቅ ደረጃ ድረሽልኝ ሁሌም በደሥታ ኑሪልኝ የኔ ሙሉ ሴት🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 4 місяці тому +17

    ሀይሚ የኔ ቅመም እኔ እኮ የምወድሽ በምክንያት ነዉ ሙብዬን እዳይከፋዉ ያረግሽዉ ነገር አንደኛ የኔ ሰዉ አክባሪ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ አመት ይሁንልን❤🎉🎉🎉