💫ያልጠበኩት ነገር አስደነገጡኝ😳

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024
  • ⁠‪@BirukTube-‬ ​⁠‪@Haymitube01‬ ​⁠‪@comedianeshetu‬ ​⁠‪@EBSDocumentary‬ ​⁠‪@EBSKids‬ ​⁠‪@ebstvWorldwide‬ ​⁠‪@EBSCulture‬ ​⁠‪@seifuonebs‬

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 2 місяці тому +403

    ሀይሚ ሁሌ ቀሚስ ልበሽ ከምር ዉብ ነሽኮ የኔ ጨረቃ😂😂😂😂

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 2 місяці тому +2

      iko😂😂

    • @berkineshmelka9382
      @berkineshmelka9382 2 місяці тому +1

      Yes ❤

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 2 місяці тому

      Awo hayemiye sure totota chagre yelawm yehi kumtam sitelabse chahi betam new siyastla beka wuda kamse hula libshe eshi❤❤❤😂

    • @tgtra8041
      @tgtra8041 2 місяці тому

      Eko kmise ekonw miyadmkn setintachn

    • @AelsaAelsa
      @AelsaAelsa 2 місяці тому

      የሴት ልጅ ውበቶ ቀሚስነዎ ሀይምየቀሚስ ልበልሽ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 місяці тому +793

    ሀሰን ሁል ግዜም ቬድወ ይልቀቅ የምትሉ

    • @HayatZxc
      @HayatZxc 2 місяці тому +5

      ደምሪኝ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 місяці тому +5

      ደምሪኙ ዉዴ

    • @azimerakahasi7286
      @azimerakahasi7286 2 місяці тому +2

      እዎ ደምሪኝ የኔም ጥያቀ ነዉ🎉🎉

    • @RahmaGader
      @RahmaGader 2 місяці тому

      እኔ

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 2 місяці тому +1

      ❤💛🌹🥰🥰🥰ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏❣️❣️❣️❣️❣️👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 місяці тому +357

    ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ እንዴት ታምራለች 🥰🥰🥰🥰

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 2 місяці тому +282

    ቡራ ፀጉሩን ይቆረጥ ሀይሚ ፀጉርዋን ታጥቁረው የምትሉ🎉🎉🎉

    • @SmJefdah-mh3cv
      @SmJefdah-mh3cv 2 місяці тому +13

      ደስ ይላል ባይቆረጠውም
      እሷ ግን ታጥቁረው❤❤❤❤

    • @SalamSalam-vw1nr
      @SalamSalam-vw1nr 2 місяці тому +4

      በጌታ ስም ምን አይነት አስተሳሴብ ነዉ ምን አስባችሁ ነዉ የቡራ ፀጉር አይቆረጥም በጣም ያምራል❤❤❤❤❤😮😮😮😮

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 2 місяці тому +5

      ሃይሚ ታጠቁረው ብራ ኣይቆረጥ❤

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 місяці тому +3

      የቡራ ያምራል ሃይሚ ግን ብታጠቁረው

    • @AmarechiWomase-u7z
      @AmarechiWomase-u7z 2 місяці тому

      ​@@KelemEshetu-ju3plAwo yimer 🎉🎉🎉❤❤

  • @wubet-fg6nw
    @wubet-fg6nw 2 місяці тому +106

    ሀይምዬ ሁልግዜ ቀሚስ ትልበስ የሚል ላይክ ያርግ ማርያምን በጣም ያምርብሻል ቀሚስ የኔ ፈንዲሻ ❤😍👌👌👌እወዳቺሆለሁ 🤗🤗

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 місяці тому +535

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @kiya1616-v7c
    @kiya1616-v7c 2 місяці тому +205

    ሀይሚ የኔ ጨርቃ ሁልም ቀሚስ ልበሺ የምትሉ❤❤❤የኔ ዉዶች

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 2 місяці тому +552

    የኔ ኩሚት አይታየቹም ወይ ለምን አዳማሩኝም😢😢😢❤

    • @hhhh3772
      @hhhh3772 2 місяці тому +9

      ይህው ደምርሁሽ❤🎉❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 2 місяці тому +7

      ደመርኩሽ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 2 місяці тому +5

      ደመርኩሽ እኔምጋነይ❤

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 2 місяці тому +3

      ደመርኩሽ ለምንይቅርብሽ

    • @user-lq7mf6if9h9
      @user-lq7mf6if9h9 2 місяці тому +1

      @@Alain-o5o አማሲጊነለዉ💝

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 місяці тому +60

    ሰምቼ ነበረ ፍቅር ጠፋ ብለዉ
    ለካ ቤት መርጦ ነዉ በዉኔ የማየዉ
    መዉደድ ቤቱን ሰርቶ ለፍቅር ሰጥቶታል
    በቡታጅራ ቤት መሠረቱን ጥሏል
    አቤት ደስ ማለቱ ከልብ መዋደዱ
    በአንድ ላይ ሲገቡ ሲወጡ ሲሔዱ
    ሐሰን ወንድማችን ይሔ ጅማሬህ
    በርታ ጠንክርልን እኛ አለንልህ
    እንወዳችኋለን ሁላችሁንንም
    ፍቅራችሁ እንደ ሻማ ይብራ ለዘለዓለም

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 2 місяці тому +45

    ያም ሆነ ይህ አፈቅርሻለሁ♥️💥🦋🥀 የምትለዉን እንደኔ የሰማ ሀይምዬ ብራዬ የምወዳችሁ የምሳሳላችሁየምትናፍቁኝ የእኔ ልዩወች የዘወትር ምኞቴ እና ፀሎቴነዉ በፍቅርበደስታ በሰላም አብራችሁ እንድትኖሩልኝ ደሞ በጣም ስለምወዳችሁነዉ🥀🥀

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 2 місяці тому +316

    ሀሰንዬ የኔ ውድ ወድም እንኳን ደስአለክ ገና መቶሽ ትገባለክ💪 የምትሉ👍👍👍

    • @أسماء-ح3ط
      @أسماء-ح3ط 2 місяці тому

      ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @sameramihamed7536
      @sameramihamed7536 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 2 місяці тому

      Awo hayemia konjooo

    • @HiwotEseye
      @HiwotEseye 2 місяці тому

      እዉነት ነዊ ሀሰን መልካም ሰዉ የጓደኝነት ጥግ የኔ ዉዶች ልኡሉ ቡራ እና ንግሰቷ ሀይሚ እግዚአብሔር እያየኋችሁ እምትናፍቁኝ ነገረሰ የኔ ሱሶች በጣም ነዉ እምወዳችሁ እማከብራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HaniMar-g1z
      @HaniMar-g1z 2 місяці тому

      Beftiliy wedish nebre awoliy mitergwu negrei desa ayilim li burki belish wedimuchi asetiluy yegremin ade mikre li mikresh wendin qunicha belitwua erucha selisl werisesh temlish

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 місяці тому +195

    ላኢላሀኢለላህ መሀመዱረሡሏላህ ከአዘኪሮች በላጩ ዚክር

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому +2

      በተሰብ,አርጊኝ🎉🎉

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 місяці тому +1

      @@honey_h7y እሺ የኔዉድ ዴምሪኚ 24ሠአት ሢሞላ እኔም እመልሣለሁ

    • @honey_h7y
      @honey_h7y 2 місяці тому +2

      @@Aminat725 እሺ ደመርኩሽ

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 місяці тому

      @@maryamdawood5052 እሺ የኔዉድ ዴምሪኚ 24ሢሞላ አመልሣለሁ

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 місяці тому +2

      @@honey_h7y እሺዉዴሺኩረን

  • @SeeSaa-h8v
    @SeeSaa-h8v 2 місяці тому +89

    ማርያምን ሀሰን ቡራ ሀይሚ አብራቹ ስሩ ደስ ነው የምትሉ እናንተ ሳይ ደስታ ነው የምሰማኝ ስደተኛ እህታቹ❤❤❤❤❤

  • @ZabebaAlattas
    @ZabebaAlattas 2 місяці тому +96

    ከሀይማኖት ከብሄር ፅድት ያላችሁ ምርጥ የቡታጅራ ልጆት ማሻአላህ ወድም ለወድም በማይስማማበት ጌዜ እናንተ ግን ትለያላችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ አላህ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @gatog3673
      @gatog3673 2 місяці тому

      💔💔💔💔💔🌹🌹🌹🌹🕌🕌🕌🕌⛪️⛪️⛪️😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 2 місяці тому

      ደምሪኝእህቴ

    • @hophad3783
      @hophad3783 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 2 місяці тому +20

    በእውነት ሀይሚዬዬዬዬ ሁሌ ቀን ቀሚስ ልበሸ ከምር በጣም ድንቅ እኮ ነሽ ጌታን ውብ ነሽ የሞሉት በላይክ ብቻ👍👍

  • @Emaa623
    @Emaa623 2 місяці тому +128

    ሀይሚ ያለችበት ሁሉም ይደምቃል😍😍

  • @Yyy-k9y
    @Yyy-k9y 2 місяці тому +153

    ሀይሚ ቀሚስ ትልበስ የምትሉ ቁንጣ ተይ ባህላችን አደለም በማንኛዉም ሀይማኖት ተሠተሩነዉ የሚለዉ ያ ቢቀር ቀሚስ ልበሽ የምትሉ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 місяці тому +50

    የናተ ተመልካች ሁኜ ቀረሁ የኔ ደርባባዎች🙆❤

  • @Haym65
    @Haym65 2 місяці тому +10

    ❤❤❤❤❤ ድምቀቶች ናችሁ እኳን ድስ አለህ ሀሰን ብቅርብ 100 ሺ

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 2 місяці тому +17

    ደስ ስትሉ ሀይምዬ የኔ ልዕልት ሙሉ ሰትኮነሽ የኔ ሸንቃጣ ቀሚስ ሲያምርብሽ ግን በማርያም ጣፋጭ ቀንሺ አንደኛ በሽታ ነው ሀለተኛ ሰውነትሽ በጣም ነው የሚያምረው እንዳያወፍርሽ ያወፍራል እንዳቶፍሪ የኔ ልዩ እሺ ለአዲስ አመት ፀጉርሽን እንደምታጦቅሪው ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤ሀሰን ቡራዬ❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 місяці тому +63

    ላኢላሀኢለላህ 🎉አላሁአክበር ሱብሀን አላህ🎉 ወልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 2 місяці тому +65

    ወይኔ ሀይሚዬ እዴት አባቶ ነዉ ያማረባት የኔንቆዎች ጌታን ቡራ እዴት እደምታምሩ አረ ተጣማሩልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 місяці тому

      አየቀርም ስራችን,ነው,ምሪኙ,ውዴ

    • @Hwjvf
      @Hwjvf 2 місяці тому

      ​@@genetteshome3906የምር እዴት እደናፈቀኝ ፍቅር እተገላለፁ ድረስ❤

  • @loveጉራጌ
    @loveጉራጌ 2 місяці тому +31

    ሀይሚ የኔ ልእልት ምን ላርግሽ ኡፍፍፍፍፍ ስወድሽ ዛሬ ያልመጡ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +16

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይውስለም ምርጥ ነብይ አስተማር ጅግና የሀቢበላህ ሙሀመድ ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ችሁ

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 2 місяці тому +16

    ሀይምዬ ድሮም ድሮነሽ ቀሚስ ደግሞ ስትለብሺ እንዴት አባቱ እንደሚያምርብሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ቡራዬ ሀሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 2 місяці тому +30

    ፊትሕ በግፊ ለሚገደሉት😢 መስቃን ጉራጌ😢ጭራሽ ሕፃናቶች እናቶች😢በአሰቃቂ ሑኔታ😢ባድ ቤት 7😭😭😭ሠው ገብተው ቋራርጠው በሏቸው ፊትሕ ፊትሕ ኡኡኡኡኡ 😭😭😭🖤🖤🖤🖤🔥🔥🔥🙏🙏🙏

  • @setinayemam330
    @setinayemam330 2 місяці тому +54

    ሴትልጂ ቀሚስ ስትለብስ ነው የሚያምርባት ሀሚዬ አምሮብሻል ❤❤❤

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh 2 місяці тому +39

    ሀይሚ ቀሚስ ያምርብሻል ሁሌም ልበሽ ሴት ልጅ ስትሸፈን ታምራለች ❤❤❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 2 місяці тому +8

    ሀሠን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በርትታችሁ ስሩ ጉዞ ወደፊት እሽ ሀይሚየ ብሩኬ እናተን ሳይኮ ምሽቴ ይደምቃል ግን ለምን ይሆን 😢 በጣም በጣም እንደምወዳችሁ ታቁ ይሆን ከቶ የኔ ብርቅየዎች ሁለየም ፍክት በሉልኝ ሁለየም ደስተኛ ሁኑልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 2 місяці тому +23

    ወይኔ ቡሩኬ እባክህን አታሰጨንቁን ፍቅርህን ግለፅላት የምትሉ😂

  • @እናተ
    @እናተ 2 місяці тому +88

    ማነው ደስ ያለው ሀይሚን ቡሩኬን አይቱ ደስ ያለው ❤❤❤👍👍👍

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 2 місяці тому +2

      ሁላችንም❤❤❤❤❤❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому

      ​@@FatimaA-hx2cvክክክክክክ

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 2 місяці тому

      እኔ❤❤

    • @imim-p8i
      @imim-p8i 2 місяці тому +1

      ማነዉ ደሰ ያለዉ ሀይሚን ቡሩኬን አይቱ ደሰ ያለዉ 💞💞💞💞💞💞

    • @zedyoutubecanle
      @zedyoutubecanle 2 місяці тому

      እኔ❤

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew 2 місяці тому +42

    ወይ ፍቅራችሁ ደስ ሲል❤❤❤ሀይሚ ናቡራ ናሀሰን❤🎉

  • @HauatHaya-kq4ti
    @HauatHaya-kq4ti 2 місяці тому +32

    እኔ ምለዉ የኔ ኮሜት አይታያችሁም እዴ ቤተሰብ😂😂😂

    • @Marifa-r8c
      @Marifa-r8c 2 місяці тому

      😎😎አየሁት አሁን

    • @XaerYedf
      @XaerYedf 2 місяці тому

      aytenewal mn enadrglish😂

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 2 місяці тому +10

    ሀይሚ እባክሺ የጸጉርሺን ቀለም ቀይሪዉ ከመቆየቱ ብዛት ጭድ መሰለ ቀይ ስለሆሺ ጥቁር ተቀቤ የኔዉድ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 2 місяці тому +10

    ከሁሉም የሚያስቀኝ የሀሠን አስተያዬት ኬክ ሲያጎርሳት ቡራ😂😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +259

    መነው እዳኔ ያሀይሚና ያብሩኬን ጭቅጭቅ ዳስ ሚላው ብቻ ለይክ 😮🎉🎉😂😂😂😂

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 2 місяці тому +44

    ሀይሚየ ቆንጆ ቀሚስ ስትለብሺ ትንሺ እግሩ ከፍ ያለ ጫማ አድርጊ ከቀሚስሺ ጋር በጣም ያምርብሻል ።

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 2 місяці тому +25

    ሀሰንን መቶሺ እናስገባዉ የⒷ💞Ⓗወዳጆች😢❤

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 2 місяці тому +11

    ወይኔ ሃይሚ ስታምሪ የምሪ ትክቶክ ባንቺ ነዉ ሁሉም ስታምሪ የኔ ቀበጥ

  • @JjjHhh-s3h
    @JjjHhh-s3h 2 місяці тому +5

    ኣነስ ብኣኹም ፉንቃ ሕዝኒ ናዓኹም ከፅበ ይውዕል ብዝኸነ ይመችኹም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 2 місяці тому +28

    ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ ታምራለች❤❤

  • @fatumamahammed
    @fatumamahammed 2 місяці тому +22

    የምር ደስ የምትሉ ጓደኛማማቾች አይለያያችሁ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 місяці тому +169

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ያሰማችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ከስደብም መልስ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ😢

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 місяці тому +3

    ሀሰን ሲያወራ የሚያስቀኝ ነገር😂😂ደስስስ ትላላችሁ

  • @SaedaMohammed-n5e
    @SaedaMohammed-n5e 2 місяці тому +2

    ማሻአሏህ አሠላሙአለይኩም ስትል ደስእዳለኝ ቀጥልበት ሀሰንየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sofiyaabdel
    @Sofiyaabdel 2 місяці тому +117

    ይሄንን የምታነቡ ሁሉ ቤታችሁ ደስታ ይግባ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому +2

      አሚን,,ደምሪኝ🎉

    • @Ghfggy
      @Ghfggy 2 місяці тому

      አሚን

    • @SwSw-b5q
      @SwSw-b5q 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @rahma4484-g8f
      @rahma4484-g8f 2 місяці тому

      አሚንንን❤

    • @HabtamKindu
      @HabtamKindu 2 місяці тому

      አሜን (፫)❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 місяці тому +24

    ብርኬ ሁሌ ደስታ ለሰዎች መስጠት ትችላለህ 😍😍

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 2 місяці тому +28

    ሀይሚነቴ ትንሽዋዬ ልእልቴ ሁሉ የሚያምርብሽ ስስት ብዬ ኮ ነው የምወድሽ❤የኔ ታዳጊዎች እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን የምወዳችሁ😍ሀሰነይ ደሞ እንኳን ደስ አለህ ከዚ በላይ ይገባሃል🎂💚

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 2 місяці тому +4

    ሀይሚ ቅመም ባንች ሥም ፌክ አካዉት ሥላለ ነዉ ተናገሪ ኢንሻአሏህ ደሞ ትገቢያለሽ ሀሡኒ እኳን ደሥ አለክ ወድሜ ገና ብዙ እጠብቃል ቡራየ መልካም ሠዉ እንወዳችሁ አለን

  • @افراح-ت5ن
    @افراح-ت5ن 2 місяці тому +10

    ወይ ሀሰን የኬኩ አቆረራጥ የሆነ ቀዉስ ነገር በጣም ነው ፈታምረጉኝ 😅😅😅😅ብሩኬ የሀይሚን ፀጉሪ እበላሸ ተዉግን አተበላሽባት 🤣🤣🤣🤣

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 2 місяці тому +19

    ኡፍ ማትመጡ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር የሚድያዉ ድምቀቶች🎉

  • @MrVip-zf6ty
    @MrVip-zf6ty 2 місяці тому +56

    ሁሌምሳቁ ለኛም ለመዳምቅመሞች ቀንይውጣልን ያረብ❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 2 місяці тому +23

    ኧረ ሀይሚ ግን ጣፋጭ አትውደጂ ጥሩ አይደለም

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 2 місяці тому +6

    ሀሰን የዲንህን ነገር አስብበት❤📿

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 2 місяці тому +5

    ሀይሚዬ የኔ ቆጅዬ ቀሚሥ እኮ ሲያምርብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ጨረቃ ቅበጠት ካቺ ውጪ ያለ አይመሥለኚም 😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 2 місяці тому +19

    የኔ ሱሰኞች ትለያለቹሁ እኮ ሀይሚ ና ብሩክ ሀሰን የኔ ፍልቅልቆች ስወዳቹሁ እኮ ወለሂ የኔ ማሮች ዘለዓለም በፍቅር ኑሩሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እስት ሀሰን ና ብሩክ ሀይሚ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤ሀሰን ኡንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነዉ የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 місяці тому +52

    ሀይሚየ የእኔ ቅመም ታድለሽ በአሁኑ ሰዓት እነደነዚህ አይነት ምርጥ ወንድም ማግኝት መታደል ነው

  • @halimanurishukri6247
    @halimanurishukri6247 2 місяці тому +89

    ፈገግታ ሳዳቃነው ብሎወል ራሱል ሶላላው አላይወሳልም

    • @Layla-bl8tn
      @Layla-bl8tn 2 місяці тому

      ሰላሌ ነበይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ghfggy
      @Ghfggy 2 місяці тому

      ሰለላህ አለይሂወሰለም

    • @IbrahimK-kj9pu
      @IbrahimK-kj9pu 2 місяці тому

      ስለላሁአለይሂወስለም

    • @mom-oj5rg2fb
      @mom-oj5rg2fb 2 місяці тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም💚

    • @toybahussain3774
      @toybahussain3774 2 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 2 місяці тому +1

    ክክክክ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ደግሞ ሀይሚና ቡራው ጭቅጭቃችሁ ደስ ይላል እናንተ ስትጨቃጨቁ አሰን ብድግ አርጎ ሊከፍት😅😅

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy 2 місяці тому +8

    😂😂😂😂እንኳን ደስ አለክ ሀስኑና ብሩ እና ሀይሚ ጭቅጭቃችሁ እኮ ስወደላችሁ ላይክ አደርጉኝ እርጉዝ ነኝ አምሮኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😢

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 місяці тому +29

    #ሀሰንየ የሀይሚየ እና የቡራ ዲምቀት ❤❤❤❤❤❤❤ ፈርጁ ደግሞ የአብርሺ እና የሩታ ዲምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀይሚየ💞💞🤌🏻💞💞 ቡራየ🤌🏻💞 የሚድያው ዲምቀት💞🤌🏻💞💞 ሀስንየ እኳን ደስስስስስስ አለክ እሄንን ያደርገችሁ ምርጥ ቤተስቦች በወጣ ይተካ የኔ ቅመሞች🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻💞💞🤌🏻 ‏‪1:34‬‏

  • @hewuletmekash
    @hewuletmekash 2 місяці тому +34

    ውዶቸ ስራ ተፈታሁ 1ወሬ ዱአርጉልኝ😢

    • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
      @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 2 місяці тому

      አላህይርዳሽእህቴ🙏🙏🙏

    • @CzCz-v6p
      @CzCz-v6p 2 місяці тому +1

      እርዚቅሺን አላህ ይክፍትልሺ ውደ መልካሙን ስራ ይውፍቅሺ

    • @HadiyaEndris-u6t
      @HadiyaEndris-u6t 2 місяці тому +1

      እኔ 3 ወር ሆነኝ💦💦💦

    • @Sonyabc-qy2lj
      @Sonyabc-qy2lj 2 місяці тому

      አላህ መልካሙን ሰራ የወፈቅሺ

    • @SemiraAlmu
      @SemiraAlmu 2 місяці тому

      አብሽር እኔምንኛ

  • @Imoromoferst
    @Imoromoferst 2 місяці тому +16

    Hassu Vidoe dafi dafi dalgi yerro dhihoti 100k akka galtuu abdi qaba❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 2 місяці тому +4

    ብሩኬ፣አድስ አበባ ሲመጣ ሰውነቱ ይነፋፋል ምንድን ነው ነገሩ😂😂😂 ቡታጅራ ሸንቀጥ ብሎ ነበር

  • @Sonyabc-qy2lj
    @Sonyabc-qy2lj 2 місяці тому +2

    ሀሰን እኳን ደሰአለህ ብሩክ ሀይሚዬ በተረፈ የመቻችሁ እኖዳቸሆለን🎉🎉

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 місяці тому +115

    ቡራዬና ሀይሚዬ የሚወድ ብቻ ላይክ ግጩልኝ❤❤❤❤❤

  • @ጨርቃወችBH
    @ጨርቃወችBH 2 місяці тому +12

    ሃይሚነቴ የኔ ልዕልት እምር ብሎብሻል ❤♥️የኔ ዉዶች ቡራዬ ሐሰንዬ እንወዳችሁለን በርቱልን ♥️🌹

  • @GixuzVicud
    @GixuzVicud 2 місяці тому +9

    😂😂ብሩኬ ያም ሆነ ይሄ አፈቅርሻለሁ😮 ሲል የሰማ ሆሆሆ የኔ ውዶች ፍክት በሉልኘ❤❤❤

  • @HawaMohamed-e6m
    @HawaMohamed-e6m 2 місяці тому +104

    ሀሰንና ሀይሚ እህትና ወንዲም ይመስላሉ😂

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 2 місяці тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ከዚ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አይ ሀይሚና ቡሩኬ ጣፋች አታብዙ ጥሩ አይደለም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል

  • @DubaiRak-s9t
    @DubaiRak-s9t 2 місяці тому +10

    ቡርክ አዲስ አባባ ይመችሀል አይሚ የኔ ቆጆ አምሮብሻአል

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 2 місяці тому +24

    ወይ ሀሰን አረፋ ከሆነ ልብስ እያጠብን አንቀባም አላለም የሳቃችን ምጭ😂😂😂

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 2 місяці тому +8

    😂😂😂ቅመሟ የኔ ውድ❤ለሀሰን ሲሆን ዶላር ሆነ አላለችም😂😂😂

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому +2

    ሀሠንነውየቀረውበየቦታውእየሄደች ሰውንከፍእያደረገችያለችጀግናሀሚ

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ

    ሀሰንና ሀይሚ ሲዋደዱ ሲያምርባቸው
    ብሩኬም በጣም ነው የምታምረው የኔ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወዳችሁ የፍቅር ቤተሰብ

  • @magiqueen8820
    @magiqueen8820 2 місяці тому +84

    ፆሎት አሩጉልኝ ወዳጆቼ በአርብ ሃገር ደመወዜ ቀን ወደ ቀን እያለች ሴትዮዋ አቃጠለችኝ😢

    • @FhggFggf-c5k
      @FhggFggf-c5k 2 місяці тому +1

      አብሺሪ ውደ አላህ ያራራልሺ ያረብ😢😢😢😢

    • @طيفالعنزي-ط7ب
      @طيفالعنزي-ط7ب 2 місяці тому +1

      Ayzoshi wude teykayt

    • @የራያዋ-ገ6ደ
      @የራያዋ-ገ6ደ 2 місяці тому +1

      እይዞሽ የኔውድ

    • @mom-oj5rg2fb
      @mom-oj5rg2fb 2 місяці тому +1

      እህህ የኔ ነገር ነው የገጠመሽ😔

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 місяці тому +1

      አይዞሽ ፀሎተ አድርጊ ውዶቼ ደምሩኙ

  • @ZufanDemise
    @ZufanDemise 2 місяці тому +16

    ሀይሚና ቡራን የምትወዱ👍👍

  • @HayatHasen-r9n
    @HayatHasen-r9n 2 місяці тому +14

    እረየኔኮሜንትለምንድንነውላያክየማያኔርው❤❤ዛሬእንዳታልፍኝ❤❤

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 2 місяці тому +3

    ሀይም ያኔ ቆንጆ ቡራ ሀይምን አደረ ተከበከበት ሀሠን እንኮን ደስ አለህ❤❤❤❤ሁሌ ተጨቀጨቁልን ሥንዎደቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BalayMenevad
    @BalayMenevad 2 місяці тому +1

    እንዴት ናችሁ የኔ ውዶች በጣም ነው ምታምሩት በጣም ነው መወዳችሁ ብርቱልኝ የኔ ውዶች ባይ

  • @Rutaye
    @Rutaye 2 місяці тому +25

    ያም ሆነ ያም ያፈቅርሻል😂😂አይ አቶ ቡራ ዳር ዳር እያሉ ነው 🤭🙊😂😂❤❤❤❤

  • @ሂክማነኝወሎዬዋ
    @ሂክማነኝወሎዬዋ 2 місяці тому +7

    ሀሰን የኔ አዝግ ወንድም እንኳን ደስ አለህ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 2 місяці тому +12

    ለሀይሚ ለፀጉሯ ፍትህ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂ቡሩየ

    • @BekiTani
      @BekiTani 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @Taaduu-mj9qu
      @Taaduu-mj9qu 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw 2 місяці тому +4

    ሀይሚዬ የኔልእልት ሁሌም ቀሚስ ልበሽ❤ ❤❤ሀሰንዬ እንኳን ደስአለህ❤

  • @Zነኝየማማምርኮኛ
    @Zነኝየማማምርኮኛ 2 місяці тому +3

    ሀሰን የኔ አገዝ እንኳን ደስ አለህ 🎉 ሀይምየ ❤ ሁል ግዜ. ቀሚስ ልበሽ ቀሚስ የለለ ነው የሚያምርብሽ 🎉

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 2 місяці тому +5

    የኔ ሡሦች ናፍቃችሁኝ ነበር ሀሠን ሢኖር ከመሀላችው የበለጠ ነው የምታምሩት ሀይሚ &ቡራ❤❤❤

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q 2 місяці тому +4

    ሀሰን አንኳን ደስአለህ ሐሚዬ ለየም ቀሚስ ልበሺ በጣም ነው የሚያምርብሽ ከምር የቡራ ንግስት ስታምሩ❤❤❤❤

  • @Tinsae-de1bd
    @Tinsae-de1bd 2 місяці тому +5

    ዝገቴ አንኩዋን ደስ አለህ
    የምር አከባበራችሁ አንደኛ ነው የምን ማካበድ ነው ደስ ይሚል አከባበር ቀጣይ 100k

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 2 місяці тому +2

    ሀሰንዬ አትጥፋብን❤❤❤️ ጀማዎቻችሁ የት ሂዶ ነው ከፍቶኛል የምር ስለሌሉ😂😂

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 2 місяці тому

    እኔኮ ደስእምለኝ ጭቅጭቃችሁ ነዉ ተከታታይ እህት እና ወንድም ትመስሉኝአለች እኔም ወድሜጋር እንድህነበርን አይሰደት

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 2 місяці тому +17

    ሀይሚ ቀሚድ ልበሽ የሴት ልጅ ውበትዋ ቀምስ ነው ሰሙኑን ካመጣሽው ራፕ እስትልይል ውጪ

  • @HadiyaYimam-u7n
    @HadiyaYimam-u7n 2 місяці тому +8

    ❤የኔ ዉዱች በጣምነዉ እምወዳችሁ ግን ሀይሚየ ሁሊም ቀሚሥ ልበሺ❤❤❤

  • @FerdosFf-t9x
    @FerdosFf-t9x 2 місяці тому +28

    አይ ቡራ ያም ሆነ ይሄ አፈቅርሻለው አለ😂😂😂

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 2 місяці тому

      የት ላይ አልሰማሁትም

    • @Ruta-h2u
      @Ruta-h2u 2 місяці тому

      4:00😂😂😂​@@AlmazAlmaz-ys6ff

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 2 місяці тому

      ​@Almበደቡ ስሚው😅😅😅😅❤azAlmaz-ys6ff

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 місяці тому

      ​@@AlmazAlmaz-ys6ffበደብ ሥሚ

  • @TrendUaes
    @TrendUaes 2 місяці тому +1

    ሕይ እናንተ lijልጆችህ ስዎዳችሁ በርቱ

  • @ሳራስደተኛዋ-ፀ4በ
    @ሳራስደተኛዋ-ፀ4በ 2 місяці тому +3

    ይችን ኮሜት አይታችሁካለፋችሁ ፋጣሪ ይድፋችሁ ሀይሚ የነ አብርሽ እህት አደለችም የሚባለው እውነትነው😮

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 2 місяці тому

      የቅናት ወሪነው እባክሽ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 місяці тому

      Weshet new

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 2 місяці тому +9

    ኮግራ ሀስንዬ 🎉🎉🎉 የኔ አዝግ ሀይሚዬ እና ቡራዬ አብራችሁ ስመጡ ድካሜ ይጥፋል🎉❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 місяці тому +7

    የኔ ቆንጆ ዛሬ ደግሞ አምሮባታል ኡፍፍፍ❤❤❤❤❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 місяці тому +8

    ወይ ሀይሚ ልጁ በፍቅርሽ ሊሞት ነው አዲስ አበባ ሊመጣ ነው ያቆንጆ

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 2 місяці тому

      😢😢😅ማነው እሱ እ

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 2 місяці тому

      @@TopG-hv1bh ናታንነዋክክክክ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому

      😂😂😂😂🤔🤔🤔🙄

  • @yalgaethopya1451
    @yalgaethopya1451 2 місяці тому +1

    😂😂😂 ይልጅ አዝግ ነው በሁሉም ሳየው ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 2 місяці тому +6

    ሀሰን እካን ደሰ አለህ ብሩኬም ሀይሜ ታምራላቹ ሀዬሜዬ ቀሚሰ ጉርድ ከረጃጅም ጫማ ጋር በጣም ያምርብሻል በተረፈ ሁላቹንም ወደቹሀለሁ❤❤❤❤❤