Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሙሉ ታሪኩን በራሱ ቻናል ላይ ያገኙታል youtube.com/@endirelax2?si=rPyyjsvNwGGiHvsQ
ስሙማነዉ
በማንኛውም ነገር ከማንኛዉም ነገር በፌት ሀይማኖት ይቅደም 😢😢💙💙👈
ሀይማኖት ማለት ፓርቲ ነው 😂 የሚያድነው እምነት ነው
ሃይማኖት ገደል ይግባ
በትክክል
በምርጫ ከተፈቀረ ልክ ብለሀል
ምን አልባት ይህ ፁፌ ካነበብከው ወንድሜ አይዞህ አብሽር የሰው ልጅ ይፈተናል በኒ ይስራኤሎችም በሴት ነበር የተፈተኑት ሴት ትሉቁ ፈተና ናት ያለፈው አለፈ ካለህበት ተነስተህ ትልቅ ቦታ መድረስ ትችላለህ ጓደኞችህ ካሉበት ብቻ አይደለም ታልፋቸው አለህ ቅነወ ነህ ቅን ሁን በአለም ላይ እን ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ አፍቃሪ አክባሪ አነበረም አይኖርምም እና እምነትህን ላይ ጽና መልክ አያታልልህ ከአሏህህ ጋር ያለህ ግንኙነት አጥብቀህ ያዝ መንገድህ አሏህ ቀላል ያድርግልህ 🎉🎉
ሱለላህአለይሂ ወሰለም❤
ameeen🎉🎉🎉
ይኔኮ ፍቅር ፍቅር እያሉ እሚያካብዱት ነገር እንኩዋን ሊይዘኝ አይገባኝም
ከባድ ነው ውደ አትፈተኝ @@حياه-د4ح
ሁላችንም ወደአላህ እነመለስ እኔን በተወሰነመልኩ ተመሳሳ አጋጥሞኝ ትምርትም አቋረጬመኖር ሲቅተኝ አገሬንም ለቅቄ ቀረሁ አልሀምዱሊላህ እሷግን ጨርሳ ተመረቀች ወጣቶች ከዝልተማሩይገባል እሰከዛሬ በትምረቴ ይቆጨኛል አልሀምዱሊላህ አላህያለው ሆነ ሙስሊም ተሰፋአይቆርጥም አላህ የተሻለ አሰቦለትነው
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላሁ አክበር
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم لاإله إلا الله صحمدرسول لله🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክርስቲያን ነኝ በፍፁም እምነቴን ከማይመስል ሰው መግባባት አልፈልግም አንተም ካሁን በኋላ እንደዛ አድርግ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን የምር😢ጥሩ ሰው ነህ ማንነትህን ቅንነትህን ፈፅመህ እንዳትተው ይቅናህ ወንድማችን❤
ጥሩ ምክር
ፍቅር እኮ ምንም አይገድበውም እኔም የማይመስለኝን አፍቅሬ ነበር
ኢድሪስ ደጋግሜ ታሪክህ ሰማሁ አልሃምዱሊላህ እንኳን ወደ እምነህ መጣህ በርታ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
ደምሪኝ🎉
Koda ahun eselam haymanot mehonu new
@@KalkidanBirhani አንተ እንጨት አምላኪ
Kafire
@@KalkidanBirhaniawo liyawm yetm yemaygegn haymanot wellahi memeret yasfelgewal😊❤
በውጭ ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤😢
Amen
አሚን
Amin🤲
አሚን ውደዋ
አሚን ያረብ🤲🤲😭
በስመአብ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አይዞክ ወንድም ያጋጥማል😥የፈለጉትን አብሮ የሚኖሩ ጥቂቶች ናቸው ፍቅር ደሞ ከባድነው😥😥
በጠም😢
እውነት ነው እግዚያብሔር የምንወደውን ሳይሆን የሚጠቅመንን ነው የሚያደርግልን ።
ደምሪኝ🎉🎉
ua-cam.com/video/TjnXqpXLM78/v-deo.html
አኔም ደርሶብኛል ለማይሆነን ሰዉ ግዘቺን አና ጥፋ አልሃምዱሊላህ አሁን ትዳር ይጀ አራት ልጆች አሉኝ የምንወደዉን ሳይሆን የምወደንን መከተ ል
ፉፉ ና ፍቅር ከዚ ተማሩ ከሁሉ በላይ ሃይማት ይቀድማል😢😢😢
ቢዝነስነው የነሱ
ፉአድ አላህ ልቦና ይስጣው 😢😢
@@SemiraEthiopian ኣዉ እሱ ነዉ ፍቅር ብደብ ያለዉ እንዳይቀይር ፈረቻለሁ እሳ ሃይለኛ ናት በቻ ፈጣሪ ይታዉ ለሁሉ ነገር
ትክክል,,ደምሪኝ🎉በቅንነት
በ ትክክል
ለፍቅር ዝቅ ማለት ፍቅር ከባድ ነው መልካሙ ነገር ሀይማኖትህን ሳታስቀይር መሄድዋ ደስ ይላል🎉🎉🎉በዲንህ ላይ ጠንካራ ሁን ወንድሜ አብሽር አላህ የተሻለ ይስጥህ🎉🎉🎉
አሜን,ደምሪኝ🎉
ቆንጆ ናት ፣ፀባይ አላት፣ቁመናዋ ያምራል: አፍቃሪ እኮ አስቀያሚ ብትሆን ውብናት ፀባዩዋ ቢያስጠላ ፀባየኛ ናት ነው ሚለው።😢😢😢
እይታይም እኮ እንኳን ጌታ ነጥቆ እወጣን
ክክክክክክክክክ. ግንእኮ አታምርምይሆናልለሌላምስኪን
@@MrwmJdbis hahahahaha. ለእሱ ብቻ ነው እኮ የምታምረው
@@Foreverfree00 haha ha ልጅቷ ን በአካል ካየሻት ተናገሪ
በጣም
ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ😢ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ የምሬን ነወ ስደት ደክሞኛል😢
አንችግን መቸነው እምገቢው ቆየሽኮ🤗
@@njoodkrieshan8283 በቅርቡ እህቴ እንደፈጣሪ ፈቃድ
ሰላም ያግባሽ እህቴ
አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ እህቴ
በሰላምያግባሽ እህቴእኔገና መምጣቴነዉ3ወሬ
ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት የሚገርም ታሪክ ነው በፍቅር መሰቃየት መታደል ነው አንተ ግን ጀግና አፍቃሪ ነህ
እኔም
ፍቅር እኮ ደስ ይላል ግን ያፈቀሩትን አለማገኘት ከባድነው😢
ተይ ማማዬ የደረሰበት ያቀዋል መፈቃቀር ከሌለው ፍቅር ከባድ ነው
እኔም😂
ዊይ የፍቅር ነገር😢😢😢😢
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ዋው ልጅታን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው በእምነት መጠንከር አሉ እንጂ ካከበረልኝ ካከበረችልኝ ሚሉ አሉ እና ከዚህ ልጅ ተማሩ
ደስ ስትል ስርኣት ያለህ ልጅ ነህ እርግት በቃ የሆነውን ሆነ እግዚኣብሔር የተሻለውን ነገር ይስጥሕ
ይሄን ልጅ ቤተሰብ እድርጉት ምሰኪን ልጅ ነዉ ከምር
አልሀምዱሊላ ዋናው መመለስህ ነው ጎደኛህም ሊመሰገን ይገባዋል ወደ ዲንህ እንድትመለስ ያደረገህ እናም በዲንህም አላህ ያጠንክርህ ከአዲስ እጥፍ የምትወዳትን ተቅይ እና ሶልህ የሆነችውን ሚስት አላህ ይወፍቅህ ኢንሻአላ
ዋናው,መመለስህ,ነው,ደምሪኝ🎉በቅንነት
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😊
አትፍረዱ አይጣል ነው በሉ የተያዘ ሰው ያውቃል 😢😢
የፈለገ ነገር ብሆን በእምነቴ አልደራደርም ወላህ
Temelsual eko@@fufu-09
ምን ጥያቄ አለው
@@fufu-09 ማርያምን አይጣልባቹ እጅግ አስቸጋሪ ነው አታምጣብኝ የው
ሀይማኖቷን አክብራ ነው ።ትባረክ።አንተም ትምህርት ይሆነሀል
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ አኡዙቢላህ አላህዋ በመንገዲህ ላይ አጸናኝም ግደለኝም
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ሱለሏሁአሊይሂወስለም 🎉
😢😢አላህይዘንልን😢
Wndme fkr❤ eko betam kbad new hoiachenem bseimna endftrn bseimna egdien Amin 🤲🤲🤲 hoiom nager aiah sfkd new aiah iga ytshai new hoiem memrtien weiahi
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
ወንድሜ ከሰውፍቅር የአላህ ፍቅር ይበልጣል
ቀጣይ ቤኬ የማርኪ ካሚራ አማን ይቅረብ የምትሉ ላይክ በሉኝ
አቺ ምን አባሺ ይሆንሻል ቤካ ቤካ እምትይው ዝብለሺ አሸቅይም ደነዝ እሩዝሺን ቀቅይ አቺ ቀቃይ😅
ይገርማል🎉🎉ደምሪኝ🎉
@@ፎዝየክርታታዋ ወይ ለሥድብመሩጥ ምንኩነሽ ነዉ በሠላምነዉ ምንሽ ተነካ እኔን ብቻ አትሰደብም አባቲ ምን ያረገሽ እኔ ደሙ ሁሉም ስለቀረቡእጂ ለላችገሪ የለብኝም ሩዝ ለምትይዉ አች ስራሽ ከሁና ስራ ዝም በለሽ ለስድብ አትረጭ ስርአት የሚበለ ነገሪ ይኑሪሽ ያገኝሽዉን አትሠደብ አላህ የስራሽን ይስጥሽ ኢጭ
@@maryamdawood5052 ምኑ የገርመሽ
ደምረኝ የኔም ጥያቅ ነዉ ልጅ በጣም ነዉ ያማሳዛነኝ 😢😢😢
በጣም ጀግና እና ጠንካራ ሰው ነክ አንተ እና ደግሞ ማፍቀር ሰውን መውደድ መቻል በጣም ፀጋ ነው እና በዚህ በጣም ደስ ሊልክ ይገባል የተሳካ ህይወት እንዲገጥምክ የበለጠ እመኛለው
ፍቅር መጀመሪያ እምነት ነው ጀግና አፍቃሪ ነህ🎉🎉
እኔ ከእምነቴ ውጪ አፍቅሬ ልቀይር ምንም አልቀረኝም ነበር ምክንያቱም ያለዉበትን እምነት እዉቀቱ የለኝም ከዛ ወደ ስደት መጣዉ ከonline ትምህርት ማዳመጥ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን እዉነቱን ተረዳዉ እምነት ለወንድ ብዬ መተዉ እንደለለብኝ እራሴን አሳመንኩት አልቀይርም ብዬ በግልፅ ነግሬዉ ተለየዉት ባፈቅረዉም ከእምነቴ እንደማይበልጥ አወኩ በቃ ሰዎች እምነት ከመቀየራችን በፊት ያለንበትን እምነት መረዳት አለብን ከዛ ብኋላ መወሰን እንጂ ለሰዉ ብለን የምንከተለዉ እምነት ጭራሽ ስሜት አይኖረዉም ትክክልም አይደለም ብቻ ለሁላችንም ሜስተዋልን ያድለን ከባድ ነዉ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይወድሻል እናቴ
ሰልመሽ ቢሆን ምንኛ የታደልሽ በሆንሽ ነበር
Ade@@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ adele kotetem
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንኳን እመቤታችን እረዳችሽ ጅግና❤❤❤
@@ሂባህየወደፊትህልሜልጀእንኳን እግዚአብሔር ወደ ጨለማ አልወሰዳት ልጁ ትጠፋ፣ዘንድ አይፈቅድም
አላህ የተሻለ ህይወት ይስጥህ እንኋንም እምነትኮን አለቀየርኮወንድሜ አላህ ያሳካልህ ያሰበከዉን በሙሉ ከፍቅር አይማኖት ይቅደም👍😢❤
ደምሪኝ🎉,በቅንነት
ከሁሉም በላይ ለሀይማኖት ፍቅርና ይበልጣል አሏህ ፈርተክ ቢሆን ኖሮ እስካሁን የፈለከው ነገር በራሱ ጊዜ ያመጣልካል አብሽር አሁንም ለቶበት ጊዜ አለክ
ፍቅር ብዙ ዋጋ ያስከፍላል የምትሉ እስኪ ደምሩን
ሩታየ ማር❤❤❤
እኔ እኮ ሩታ መስለሽኝ ነበር😂😂😂
ላ😂😂😂@@ZeynebaZeyneba-fd1ic
እዉነትሽ ነዉ😢😢
ኡፋፋፋፋፋፋ የኔ አባት በጣም አሳዘከኝ የማያሳዝን የሂወት ታሪክ
አሁንም ተመለሥ ባንተ ባልሆነ ነገር ቢዚ ከመሆን አላህ ይጠብቅህ እና አሁንም ቀን አለህ ተመለሥ ወደ አላህ ተውባ አድርግ ሂወት ይቀጥላል ላንተ ጠቃሚን ይረሥጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አረ አሁን ተመልሷል ቆየ ከተዋት እሷም አግብታአለች እኔ በሳምንታትበፊት በራሱዩቱብሰምቸዋለሁ
@@bintomer6193 አልሀምዱዲህ የሁላችንንም 🌸💐💐 መጨረሻችንን ያሣምርን ሥላልጨረሰኩት ብቻ ኮመንት ካነበበ እንዳዬው ለማሥታወሥ ነበረ
ደምሪኝ🎉በቅንነት
ኢዶ ወንድሜ ታሪክህን ካሁን በፊትም አዳምጨዋለሁ አልሃምዱሊላህ በል አሏህ ለኸይሩ ነው ከዚያ ነገር ያራቀልክ ኢንሻ አሏህ የወደፊቱ ህይወትክን አሏህ የተሻለ ነገር ያድርግልክ ዱዓ ዓድርግ አሏህ ያሰብከውን ያሳካልክ
ወንድም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል በርግጥ ፍቅር ከባድ ነው ነገር ግን እምነት ይበልጣል በዝህ ያልተፈተነ የለም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
የኔነገር የራሴ ይገርመኛል የፍቅር ታሪክ ለመስማት ያለኝ ጉጉት😅😅 ከሀይማኖት ሚበልጥ ነገር የለም አይ ፈቅር ከባድ ነው አላህ የተስተካከለ ይስጥህ ወድሜ ❤❤❤ መዳኔ❤🙏🙏
ማፍቀር በመቻል እድለኛነህ ጥሩ ልብ አለህ በጣም የሚያሳዝን የፍቅር ህይወት!!!!
ወንድሜ ፍቅርከባድነው የምትወደውን ሰው እንደመጣት የሚያምነገር የለም ሁሉም ያልፍል አንተብቻ ንፁህማንነት ይኑርህ አንተ ብትጉዳም መጨረሻህ ፍሬዋን ትበላለህ ፈጣሪህን በንፁህልብህ ለምነው ወደራስህ ተመልሰህ የራስህይወት አስተካክል❤❤❤❤❤
ፍቅር እኮ ከበድ ነው ወላሂ በጣም ያሳዝነል 😢💔🥰
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እዴት እዳሳዘነኝ ደስ የሚለው ነገር እኳን ከምነትህ አልወጣህ ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ያልፋል እምነትህ ግን የማያልፍ ነገር ነው
ፍቅር እኮ እምነት ቀለም ዘር አይመርጥም አይይ በማያገኙት ሰው ስቃይ
ፍቅር እኮ. ከእምነት. ይጀምራል
You're right it's the most stupid 💔
አረ ወዲያ እምነት ከሁሉም ይቀድማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😥 አሳዘንከኝ ወንድሜ❤ ህመምክ ተሰማኝ 😥 ፍቅር የስራህን ይስጥህ. ብቻ እንኳን ከእምነትህ ያልወጣህ አልሀምዱ ሊላህ "አዲስን አንተ ታፈቅራታለህ እሷ ሌላ ፍቅረኛ አላት አንተን ሌላ የምታፈቅርህ አለችየምታፈቅርህ ልጂ ሌላ አፍቃሪ አላት።ጉድእንኳን የእናንተ ሰፈር ልጂ አልሆንኩ. 😂እኔም አፍቃሪውን ማፍቀሬ አይቀርም ነበር😂
😅😅😅😅😅@@maryamdawood5052
ፈጣሪ ምንም ቢሆን እምነት ይቀድማል አትጃጃሉ😢😢
አላህን እያመፅን እምንፈልገዉ ነገር መቸም ወደኛ ሊመጣ አይችልም አብሽር ወንድማችን ኢድሪስ አሁንም አረፈደም
አዋዋልህና ኢማንህ ድክመት ያሣያል አላህን ልትክድ ነበር ዋጋህን ሠጠህ
የሡ ን ታሪክ እያቀሥኩነዉ የሠማሁት 😢 የማታገኝቱን ሠዉ ማፍቅር እኖሩ መሞትነዉ 😥
በጣም😢
አወ እኔም ያይን ፍቅር ያለኝ ሰዉ አለ እሱ ግን አያዉቅም😂😂😂😂
በጣም አይ😢😢😢😢😢
በራሱዩቱብ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻዉ አለ ሰምቸዋለሁ እኔበዛ
@@bintomer6193 አይዋ ሠምቸዋለሁ 😥
አላህ የተሻለውን ይምረጥልን ያረብ አብሽር እናም ፍቅርን ሳይሆን ሀይማኖትን እናሥቀድም የተስተካከለ ህይወት ይኖረን ዘድ🎉
እፍፍፍ አይዞን ወንድሜ እንኳንም ልብክ ተሰበር በጣም እድለኛ ነክ ከአሁን ቡሀላ ምንም አይበግርክም እኛም በአንተ መንገድ ነዉ ያለፍነዉ አገሬንም ለቅቄ በአርብ አገር ሆኗል ኑሮችን አሁንም ልልክ የምፈልገዉ ለግዜወ ያማል ግን ቆይቶ ነዉ የሚገባን ከአሁን ቡሁላ ምንም አይበግርክም
ሡብሀን አሏህ በሀራም የተጀመረ በረካ የለውምበሀላል ተብቃቁ ሀባይቢ
አብሽሪ ወዲሜበዲንህ ጠንካራሁን ሁሉም ነገር ለኸይር ነው😢😢❤❤❤❤
ጀግና ማርያምን ለፍቅር ብለህ ዋጋ መክፈልህ ደስ ይላል ጓደኛህም ሊመሰገን ይገባዋል ወደ ፈጣሪ እንድትመለስ ስላረገህ መመስገን አለበት አላህ አፊያውን ይስጠው የምር ከፈጣሪ ሌላ ምን አለ ኡፋ ደስ ሲል
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የማያገኙትን ሰው ማፍቀር ማለት ከዲንጋ ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ማለት ነው 🥺 ምክኒያቱም ከአትክልት ላይ ውሀ ብታፈስበት እያደገ እያማረ ይሄዳል 😊ድንጋይ ግን ያው ዲንጋይ ነው 😔
ኢንድሪስ ታሪክህ ደጋግሜ አዳመጥኩኝ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል አላህ የተሻለውን ይሰጥሀል አንዳንዶች አሉ እንጂ ወላሂ +ማሪያምን እያሉ እያየን ነው
እባካችሁ ሰወች የማይሆናችሁን ፍቅረኛ በጊዜ ሸኙት ስለ ፈጣሪሰትሉ እውነትወድማችን እህታችን ቢሆኑ ብሎ ማሰብያስፈልጋል ከአላማ መሰናከል የሰው ልብ መስበር ያማል በርታ የኔጀግና ይህንን ማለፍ ቀላልአያደለም ሂወት ቀልድ አደለም!!!!
ለኸይር ነው አብሽር ወንድሜ በመጀመራያ ዲናችን ይቅደም አተን አላህ ይወድሀል ኤኔ አንድ ላይ ብቶኑሮ ካፍሪም ልቶን ትችል ነበር ስለዚህ እሷን ማጣት ላንተ ኸይር ነው❤❤❤❤
ፍቅር ከባድ ነው የዘንድሮ ሰዉም ከባድ ነው ካላስ ፍቅር ካልዋል 🤣🤣🤣🥰❤️❤️😘
ትክክል የምር እኔ እራሱ ካንተ ፍቅር ይዞኛል ምን ይሻላል🤔🤔
@S😂😂😂😂ጉድelamtube-t2r
ትክክል
@@JameelaSaeed-bc7hh አትሳቂ ይደርስብሻል ሀተ መሽኪላ 🙆😂😂😂😂
@@SamsungSamsing-un6rz ሊሽ ጉድ 🤗😂😂😂😂😂
በጣም ምርጥ ልጂ ተባረክ ብዙ መልካም ነገር አሁን ያንተ ነዉ ችግሮችክ አልፈዋል !!! አይዞክ❤❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች እስኪ የሰው ደስታ እሚስደስታችሁ አንድሺ አስገቡኝ
በሰው ያመነ የተረገመ ነው ባንተ ውስጥ ብዙ ነገር አይቻለሁ አንተ ብቻህን ብዙ ነገር ተጎድተሃል ብዙ ነገር አተካል እመኔ ግን አንተ ብዙ ሰዎች እንደ ጉዱ ብዙ ትምህርት በዚ አጋጣሚ የሰጠው ያንተ ታሪክ እንደ አንድ ትምህርት በየትምህርት ቤቱ ራሱ ብታወራው ብዙ ሰው ታደጋለ ለኔ ራሱ በትላንት እንዳኖር ነው ያረከኝ በጣም አመሰግናለሁ ደግሞ እመኔ እግዚአብሔር ላንተ የተሻሻለው አዘጋጅቷል ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር በዚ ውስጥ እለፍ ስላለክ ነው አንዳችም ከሰው የሆነ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም ✋🙏❤️
እንኳንም እርሳሀት እግዚአብሔር ይመስገን. እኔ አልፍርድም እኔም ላይ ደርሶ ነበር የሌላ እምነት ተከታይ ማፍቀር ትርፉ ህመም ነው በርታ
አጂብ መተዉም መርሳትም ይቻላል ማለት ነዉ ወደሱ ስትጠጋ አለህ የሚበጅህን መርጦ ይሰጥሃልተስታዉቃለህ ደግ እና የዋህ ልጅ ነህ አንተን የምተገባ ሴት እድለኛ ነች ትዉት ትመስላለህ❤❤
እምነት ከሁሉም ይበልጣል አሁንም ብቅብቅ እያሉ ነው. አላህን ሊፈሩ ይገባል.
ሱብሃን አላህ ጨርሼ ነው ያዳመጥኩት ለሰው ልጅ ደካማ ጎን ፍቅር ነው እውነተኛ አፍቃሪና የወጣትነት ስቴጅ ላይፍ ይህ ነው የሁሉም ሰው ከልብህ ስታፈቅር ሁሉነገርህን ትተዋለህ ትጎዳለህ ግን ያንተ ደስ እሚለው እምነትህን ዲንህን አልተውህም ወደ አላህ በዱአ ተመልሰህ መርሳትህ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ አላህ በዲናችን የምንፀና ያድርገን ጥሩ ትምህርት አለው ጓደኛም ምን አይነት እንደምንይዝና እንደምንቀርብ ማወቅ አለብን አልሀምዱሊላህ የመጨረሻ ውሳኔህ ተመችቶኛል የልጁ ምክር ወደዱአ ቦታ እንድትሄድ ያደረገህ እስኪ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ቅን ሰዎች ፕሮፋይሌን በመጫን ወደኔቻናልም ተቀላቀሉ አበረታቱኝ
ጥሩ ልብ አለክ ማፍቀር መታደል ነው
❤
ማፍቀር ደስ የሚል ስሜት ነዉ
በድንህ ላይ በርታ አላህ ለአንተ የፃፈልህን ይሰጥሀል
የምር እንደ አዲስ የምታፈቅራት ሚስት ይስጥህ ፈጣሪ መልካም እድል
ይህ እውነተኛ ፍቅር ነበር እድሪስ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እና ስለሁሉም ነገረ ፈጣሪ አዋቂ ነው ሳላደንቅ የማላልፈው አንተ አሁንም መልካም ልጅ ነህ በርታ ጌታ አምላክ የምታፈቅርህ ጌታ እየሱስ ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የፍቅርህ የሚደነቅ አገላለፅህ ሁሉ እጀግ የሚገርም ነው ብቻ ተባረክ
ምንም ሳለሸራትት ነው የሰማሁት. የኔ ወንድም መጀመሪያም እወድህ ነበር ጭራሽ ወዴዴኩህ ኢዶዬ በርታልን❤❤
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን አብሸር አላህ ከእውነተኛው ፍቅር ያጋጥምህ
ፍቅር ከበድ ነው 😭😭😭😭
ዋው ደስ የሜል ታሪክ ነው
በጣም ያሳዝናል የሰውልጅ ምንም ጠካራ ቢሆን አዋዋሉ ይወስነዋል ሂወት ፈተና ነች
እኔ አልደነቀኝም😂አዋዋሉ ጂል ነበር አለቀ ነብዩ ነግረውናል እባክህ ወንጀል ወደኩፍር ይጥላል ዲነል ኢሥላምን የሠለሙ ሠወችን ጠይቃቸው መሥዋትነት ስለከፈሉበት በምንም አይደራደሩበትም አንተ ግን አላህ የወፈቀህን በራሥህ አጠኸው ነበር አሁንም ከዛው ነህ አዋዋልህን ጓደኛ ቀይር አታላዝን አቦ ቀጥ በል
አይ ወንድም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ዋናው መመለሰህ ነው አላህ ላንት ያላት ይዣልሀል አብሸሩ
እሚገርም ታሪክነው እኩዋን ወደራስህ ተመለስክ ወዲም ፍቅር ከባዲነው በጣም ማፍቀር በጣም መጎዳትነው💔😢
ወይ በጣም ነው ያሳቀነኝ ወይ ፈቅር ኡሉም ነገር የሚያበረክክ ነው ግን ጀግና አፍቃሪነክ ዋናው መጨረሻክ ማወቅክን ማወቅክ ነው❤❤
አላዘርእናቱናቂ በርታአላህይጠብቃቹ እድዬየኔሊዩማርማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉አብሺርያልፋልኢሺውድ😊😊😊😊😊
ማሻ አላህ አላህ ያበርተ ሁሉም ያልፈል
ወንዴና🎉እና 🎉ዘለቀን❤❤አቅርብልን🎉🎉🎉አላዘር
ፍቀር ሃያል ነው እሄን ስሜት አውቀዋለው ከሰው በታች ያደርጋል በፃም ያማል ሳለፍ ግን ታረክ ሆኖ ይወራል እኛ ሰላለን አይሆነም ፈፃር ሲፈቀድ ነው የሚሆነው አይዞክ በርታ❤
አሁንምኮ የታመምህነህ በፍቅር የኔውድአይዞህ
የኔ ወንድም ታሪክህ መሳጭ ነው እግዝአብሆር ካልፈቀደ ሁሉም ነገር አይሆንም።
ፈጣሪ እዉነተኛ አፍቃሪ ያድላችሁ ልክ እንደ ኢንዲያ😢😢 አሚን በሉ ከስደት መልስ ጨጓራ የሚልጥን ያስወግድልን😢
አመንንንን😂😂
የፍቅር ሒወትክ በጣም ደስ ከማለቱ የተነሳ የድሬደዋ ልጅ መስለኸኝ ነበር በእውነት አክባሪ ነኝ አንድም ስለ አዲስ ክፉ ነገር አልተናገረም ልቧ ቀና ነው እያለ ትህትናን ይመክረናል 🙏ፍቅር ያሸንፋል
ፍቅር እኮ ግን ከምነት ይጀምራል ዴሞ አያማክር ብቻ እኳንም አላህ ቀልብህን መለሠልህ😢
በተክክል,,ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉
ነይ🎉@@maryamdawood5052
ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አላህ ያልፈቀደልክ ወንድም እናም ወደ እምነትክ ጠንክር አዲስ ግን ታድለሽ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ስለነበረሽ ማሻአሏህ እኔ በጣም ቀናሁ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ አላህ ቢያድለኝ ብዬ ተመኛሁ
በጣም ትልቅ ደረጃ ብደርስ ደስይለኛል ደሞ እርግጠኛነኚ
የዳእዋ ሀይል አያችሁ ሰውን ምን ያህል እንደሚቀይር ማሻአላህ
ማነው እንደኔ በራሱ ቻናል ስለ ፍቅር ህይወቱ ሁሉንም ተመስጦ ያዳመጠ😢❤❤❤
ማነው የሚለው የዩቱቡ ስም
ማነው ስሙ እማ በናትስ
@@dxb7358 ስሙ Endi Relax2 ነው
@@Maramlo-vo4wh ስሙ Endi Relax2 ነው
አረአዳመጥኩት,በደምብ,,ደምሪኝ🎉
ሡብሀን አላህወልሀምዱሊላህወላኢላሀኢለላህወላሁ አክበር❤❤❤❤
እንዳየ ድጋሜሠማሁት የፍቅርታረክን በረታእንኳንምወዴ እሥልምናተመለሥክየማዳምቅመሞችአበርታቱት የዋህልጂነዉ ወላሂ
ደምሪኝ,,🎉ይህ,ፍቅር,የሚሉት,በሽታ,,ያልታመመ,አለ
እግዚአብሄር ይመስገን🙏
አየሱስ ያድናል
ወይ ማርያምን አሳዘነኝ ለፈጣሪው ያለው እምነት ልዮ ነው 😢 አንተ ለፍቅር ብለህ ነው ከአቅምህ በላይ ስለሆነ ነው ሁሉን የሚያቅ ፈጣሪ ይረዳሀል!
ሠላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድ ውድም አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው እብሺርለብጎነው አላህ የተሠበርን ልብ ይጠግናል ድአአድርግ ከመከራ ብሆላ ድሥታ አለ ❤❤
ይህንን ታሪክ በመስማቴ አሁን ገና ተማርኩኝ እኔም ያለሁበት ህይወት ነው
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብግን ፍቅር በመልክ አይደለም በመልክ መማለል ስሜት እጅ ፍቅር አይደለም ስሜትህን ስለተከተልክ ነው ያለ ቦታህ ያስገኝህ ። ብቻ አሁን ወደ ራስህ መመለስህ አላህን አመስግን ሁሉም ሠው የራሡ የሆነ ታሪክ እና ሚስጥር አለው ።
ኤጭ በመጀመሪያ ከሁሉም ነገር እምነት ይቀድማል ሙስሊሞች ወዴት እየሄድን ነው አኡዙ ቢላህ ይህን ፍቅር አትበለው አላህ እየፈተነህ ነው በባሪያ ፍቅር አንዳንዶቻችን ፍቅር ትልቅ ነገር ነው እንላለን ግን ጥሩ አይደለም ከአላህ ፍቅር ስንርቅ አላህ በባሪያዎቹ ፍቅር ይፈትነናል
አላዛር እስኪ ወንዴና ዘለቀን አቅርባቸዉ የቡታጀራወቹን አካዉንታቸዉ ከፈ የሚል ከሆነ ብየ ነዉ
አወ ያቅርባቸው❤❤❤
ያሳዝኑኛል
ኣዎ በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ኣካውንታቸው ግን ኣይንቀሳቀስን ከሚሰሩት ኣንፃር
@igtf4667 ደሀንየሚወድየለም
ቅንሰው❤❤ቅ
ያአላህ የኔ ጌታ አልሀምዱሊላ በእምተችን ላይ ጠንካራ አድርገን ኢላሂ በድኔ ጠካራ አድረገኝ ያረብ በማይጠቅመኝና የኔ ባልሆ ሰዉ አትፈትነኝ ያረብ ደካማ ባሬህ ነኝ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
እምነት ይቀድማል እምትሉ ላይክ ግጩኝ
ወንድሜ የምመክርህ ያፈቀርካትን ሳይሆን ያፈቀረችህን ብታገባ ደስተኛ ኑሮ ትኖራለህ።ዘና በል ላንተ የተፈጠረች እንስት እሷ ብቻ አይደለችም።ሴት ሞልቶአል፤ተመሣሣይ ፈተና ነገጠማችሁ like አድርጉኝ።
ይኸ ነገር ወደኔም እየመጣ ይመስለኛል ሀሳብሽን ሳልስማማ የቀረሁ አይመስለኝም ❤🎉
በጣምእሚያሳዝንታሪክነው 😢አይፍቅር አላዘርየ ሀይሚየናቡራ እሪከርዱንሠባብርውታል ስጦታውን በጉጉትእየጠበቅንነው😂😂😂😂😊😊😊
ማሻላእንኳንም፣ወደተፈጠርክበት፣በሰላምተመለሠክ፣አይዞክ፣ከባድነውየምር
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ማፍቀር በጣም ከባድነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢
ሙሉ ታሪኩን በራሱ ቻናል ላይ ያገኙታል youtube.com/@endirelax2?si=rPyyjsvNwGGiHvsQ
ስሙማነዉ
በማንኛውም ነገር ከማንኛዉም ነገር በፌት ሀይማኖት ይቅደም 😢😢💙💙👈
ሀይማኖት ማለት ፓርቲ ነው 😂 የሚያድነው እምነት ነው
ሃይማኖት ገደል ይግባ
በትክክል
በምርጫ ከተፈቀረ ልክ ብለሀል
ምን አልባት ይህ ፁፌ ካነበብከው ወንድሜ አይዞህ አብሽር የሰው ልጅ ይፈተናል በኒ ይስራኤሎችም በሴት ነበር የተፈተኑት ሴት ትሉቁ ፈተና ናት ያለፈው አለፈ ካለህበት ተነስተህ ትልቅ ቦታ መድረስ ትችላለህ ጓደኞችህ ካሉበት ብቻ አይደለም ታልፋቸው አለህ ቅነወ ነህ ቅን ሁን በአለም ላይ እን ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ አፍቃሪ አክባሪ አነበረም አይኖርምም እና እምነትህን ላይ ጽና መልክ አያታልልህ ከአሏህህ ጋር ያለህ ግንኙነት አጥብቀህ ያዝ መንገድህ አሏህ ቀላል ያድርግልህ 🎉🎉
ሱለላህአለይሂ ወሰለም❤
ameeen🎉🎉🎉
ይኔኮ ፍቅር ፍቅር እያሉ እሚያካብዱት ነገር እንኩዋን ሊይዘኝ አይገባኝም
ከባድ ነው ውደ አትፈተኝ @@حياه-د4ح
ሁላችንም ወደአላህ እነመለስ እኔን በተወሰነመልኩ ተመሳሳ አጋጥሞኝ ትምርትም አቋረጬመኖር ሲቅተኝ አገሬንም ለቅቄ ቀረሁ አልሀምዱሊላህ እሷግን ጨርሳ ተመረቀች ወጣቶች ከዝልተማሩይገባል እሰከዛሬ በትምረቴ ይቆጨኛል አልሀምዱሊላህ አላህያለው ሆነ ሙስሊም ተሰፋአይቆርጥም አላህ የተሻለ አሰቦለትነው
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላሁ አክበር
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم لاإله إلا الله صحمدرسول لله🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክርስቲያን ነኝ በፍፁም እምነቴን ከማይመስል ሰው መግባባት አልፈልግም አንተም ካሁን በኋላ እንደዛ አድርግ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን የምር😢ጥሩ ሰው ነህ ማንነትህን ቅንነትህን ፈፅመህ እንዳትተው ይቅናህ ወንድማችን❤
ጥሩ ምክር
ፍቅር እኮ ምንም አይገድበውም እኔም የማይመስለኝን አፍቅሬ ነበር
ኢድሪስ ደጋግሜ ታሪክህ ሰማሁ አልሃምዱሊላህ እንኳን ወደ እምነህ መጣህ በርታ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
ደምሪኝ🎉
Koda ahun eselam haymanot mehonu new
@@KalkidanBirhani አንተ እንጨት አምላኪ
Kafire
@@KalkidanBirhaniawo liyawm yetm yemaygegn haymanot wellahi memeret yasfelgewal😊❤
በውጭ ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤😢
Amen
አሚን
Amin🤲
አሚን ውደዋ
አሚን ያረብ🤲🤲😭
በስመአብ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አይዞክ ወንድም ያጋጥማል😥የፈለጉትን አብሮ የሚኖሩ ጥቂቶች ናቸው ፍቅር ደሞ ከባድነው😥😥
በጠም😢
እውነት ነው እግዚያብሔር የምንወደውን ሳይሆን የሚጠቅመንን ነው የሚያደርግልን ።
ደምሪኝ🎉🎉
ua-cam.com/video/TjnXqpXLM78/v-deo.html
አኔም ደርሶብኛል ለማይሆነን ሰዉ ግዘቺን አና ጥፋ አልሃምዱሊላህ አሁን ትዳር ይጀ አራት ልጆች አሉኝ የምንወደዉን ሳይሆን የምወደንን መከተ ል
ፉፉ ና ፍቅር ከዚ ተማሩ ከሁሉ በላይ ሃይማት ይቀድማል😢😢😢
ቢዝነስነው የነሱ
ፉአድ አላህ ልቦና ይስጣው 😢😢
@@SemiraEthiopian ኣዉ እሱ ነዉ ፍቅር ብደብ ያለዉ እንዳይቀይር ፈረቻለሁ እሳ ሃይለኛ ናት በቻ ፈጣሪ ይታዉ ለሁሉ ነገር
ትክክል,,
ደምሪኝ🎉በቅንነት
በ ትክክል
ለፍቅር ዝቅ ማለት ፍቅር ከባድ ነው መልካሙ ነገር ሀይማኖትህን ሳታስቀይር መሄድዋ ደስ ይላል🎉🎉🎉በዲንህ ላይ ጠንካራ ሁን ወንድሜ አብሽር አላህ የተሻለ ይስጥህ🎉🎉🎉
አሜን,ደምሪኝ🎉
ቆንጆ ናት ፣ፀባይ አላት፣ቁመናዋ ያምራል: አፍቃሪ እኮ አስቀያሚ ብትሆን ውብናት ፀባዩዋ ቢያስጠላ ፀባየኛ ናት ነው ሚለው።😢😢😢
እይታይም እኮ እንኳን ጌታ ነጥቆ እወጣን
ክክክክክክክክክ. ግንእኮ አታምርምይሆናልለሌላምስኪን
@@MrwmJdbis hahahahaha. ለእሱ ብቻ ነው እኮ የምታምረው
@@Foreverfree00 haha ha ልጅቷ ን በአካል ካየሻት ተናገሪ
በጣም
ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ😢ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ የምሬን ነወ ስደት ደክሞኛል😢
አንችግን መቸነው እምገቢው ቆየሽኮ🤗
@@njoodkrieshan8283 በቅርቡ እህቴ እንደፈጣሪ ፈቃድ
ሰላም ያግባሽ እህቴ
አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ እህቴ
በሰላምያግባሽ እህቴእኔገና መምጣቴነዉ3ወሬ
ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት የሚገርም ታሪክ ነው በፍቅር መሰቃየት መታደል ነው አንተ ግን ጀግና አፍቃሪ ነህ
እኔም
ፍቅር እኮ ደስ ይላል ግን ያፈቀሩትን አለማገኘት ከባድነው😢
ተይ ማማዬ የደረሰበት ያቀዋል መፈቃቀር ከሌለው ፍቅር ከባድ ነው
እኔም😂
ዊይ የፍቅር ነገር😢😢😢😢
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ዋው ልጅታን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው በእምነት መጠንከር አሉ እንጂ ካከበረልኝ ካከበረችልኝ ሚሉ አሉ እና ከዚህ ልጅ ተማሩ
ደስ ስትል ስርኣት ያለህ ልጅ ነህ እርግት በቃ የሆነውን ሆነ እግዚኣብሔር የተሻለውን ነገር ይስጥሕ
ይሄን ልጅ ቤተሰብ እድርጉት ምሰኪን ልጅ ነዉ ከምር
ua-cam.com/video/TjnXqpXLM78/v-deo.html
አልሀምዱሊላ ዋናው መመለስህ ነው ጎደኛህም ሊመሰገን ይገባዋል ወደ ዲንህ እንድትመለስ ያደረገህ እናም በዲንህም አላህ ያጠንክርህ ከአዲስ እጥፍ የምትወዳትን ተቅይ እና ሶልህ የሆነችውን ሚስት አላህ ይወፍቅህ ኢንሻአላ
ዋናው,መመለስህ,ነው,
ደምሪኝ🎉በቅንነት
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😊
አትፍረዱ አይጣል ነው በሉ የተያዘ ሰው ያውቃል 😢😢
የፈለገ ነገር ብሆን በእምነቴ አልደራደርም ወላህ
Temelsual eko@@fufu-09
ምን ጥያቄ አለው
@@fufu-09 ማርያምን አይጣልባቹ እጅግ አስቸጋሪ ነው አታምጣብኝ የው
ሀይማኖቷን አክብራ ነው ።ትባረክ።አንተም ትምህርት ይሆነሀል
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ አኡዙቢላህ አላህዋ በመንገዲህ ላይ አጸናኝም ግደለኝም
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ሱለሏሁአሊይሂወስለም 🎉
😢😢አላህይዘንልን😢
Wndme fkr❤ eko betam kbad new hoiachenem bseimna endftrn bseimna egdien Amin 🤲🤲🤲 hoiom nager aiah sfkd new aiah iga ytshai new hoiem memrtien weiahi
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
ወንድሜ ከሰውፍቅር የአላህ ፍቅር ይበልጣል
ቀጣይ ቤኬ የማርኪ ካሚራ አማን ይቅረብ የምትሉ ላይክ በሉኝ
አቺ ምን አባሺ ይሆንሻል ቤካ ቤካ እምትይው ዝብለሺ አሸቅይም ደነዝ እሩዝሺን ቀቅይ አቺ ቀቃይ😅
ይገርማል🎉🎉
ደምሪኝ🎉
@@ፎዝየክርታታዋ ወይ ለሥድብመሩጥ ምንኩነሽ ነዉ በሠላምነዉ ምንሽ ተነካ እኔን ብቻ አትሰደብም አባቲ ምን ያረገሽ እኔ ደሙ ሁሉም ስለቀረቡእጂ ለላችገሪ የለብኝም ሩዝ ለምትይዉ አች ስራሽ ከሁና ስራ ዝም በለሽ ለስድብ አትረጭ ስርአት የሚበለ ነገሪ ይኑሪሽ ያገኝሽዉን አትሠደብ አላህ የስራሽን ይስጥሽ ኢጭ
@@maryamdawood5052 ምኑ የገርመሽ
ደምረኝ የኔም ጥያቅ ነዉ ልጅ በጣም ነዉ ያማሳዛነኝ 😢😢😢
በጣም ጀግና እና ጠንካራ ሰው ነክ አንተ እና ደግሞ ማፍቀር ሰውን መውደድ መቻል በጣም ፀጋ ነው እና በዚህ በጣም ደስ ሊልክ ይገባል የተሳካ ህይወት እንዲገጥምክ የበለጠ እመኛለው
ፍቅር መጀመሪያ እምነት ነው ጀግና አፍቃሪ ነህ🎉🎉
እኔ ከእምነቴ ውጪ አፍቅሬ ልቀይር ምንም አልቀረኝም ነበር ምክንያቱም ያለዉበትን እምነት እዉቀቱ የለኝም ከዛ ወደ ስደት መጣዉ ከonline ትምህርት ማዳመጥ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን እዉነቱን ተረዳዉ እምነት ለወንድ ብዬ መተዉ እንደለለብኝ እራሴን አሳመንኩት አልቀይርም ብዬ በግልፅ ነግሬዉ ተለየዉት ባፈቅረዉም ከእምነቴ እንደማይበልጥ አወኩ በቃ ሰዎች እምነት ከመቀየራችን በፊት ያለንበትን እምነት መረዳት አለብን ከዛ ብኋላ መወሰን እንጂ ለሰዉ ብለን የምንከተለዉ እምነት ጭራሽ ስሜት አይኖረዉም ትክክልም አይደለም ብቻ ለሁላችንም ሜስተዋልን ያድለን ከባድ ነዉ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይወድሻል እናቴ
ሰልመሽ ቢሆን ምንኛ የታደልሽ በሆንሽ ነበር
Ade@@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ adele kotetem
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንኳን እመቤታችን እረዳችሽ ጅግና❤❤❤
@@ሂባህየወደፊትህልሜልጀእንኳን እግዚአብሔር ወደ ጨለማ አልወሰዳት ልጁ ትጠፋ፣ዘንድ አይፈቅድም
አላህ የተሻለ ህይወት ይስጥህ እንኋንም እምነትኮን አለቀየርኮወንድሜ አላህ ያሳካልህ ያሰበከዉን በሙሉ ከፍቅር አይማኖት ይቅደም👍😢❤
ደምሪኝ🎉,በቅንነት
ከሁሉም በላይ ለሀይማኖት ፍቅርና ይበልጣል አሏህ ፈርተክ ቢሆን ኖሮ እስካሁን የፈለከው ነገር በራሱ ጊዜ ያመጣልካል አብሽር አሁንም ለቶበት ጊዜ አለክ
ፍቅር ብዙ ዋጋ ያስከፍላል የምትሉ እስኪ ደምሩን
ሩታየ ማር❤❤❤
ደምሪኝ🎉
እኔ እኮ ሩታ መስለሽኝ ነበር😂😂😂
ላ😂😂😂@@ZeynebaZeyneba-fd1ic
እዉነትሽ ነዉ😢😢
ኡፋፋፋፋፋፋ የኔ አባት በጣም አሳዘከኝ የማያሳዝን የሂወት ታሪክ
አሁንም ተመለሥ ባንተ ባልሆነ ነገር ቢዚ ከመሆን አላህ ይጠብቅህ እና አሁንም ቀን አለህ ተመለሥ ወደ አላህ ተውባ አድርግ ሂወት ይቀጥላል ላንተ ጠቃሚን ይረሥጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አረ አሁን ተመልሷል ቆየ ከተዋት እሷም አግብታአለች እኔ በሳምንታትበፊት በራሱዩቱብሰምቸዋለሁ
@@bintomer6193 አልሀምዱዲህ የሁላችንንም 🌸💐💐 መጨረሻችንን ያሣምርን ሥላልጨረሰኩት ብቻ ኮመንት ካነበበ እንዳዬው ለማሥታወሥ ነበረ
ደምሪኝ🎉በቅንነት
ኢዶ ወንድሜ ታሪክህን ካሁን በፊትም አዳምጨዋለሁ አልሃምዱሊላህ በል አሏህ ለኸይሩ ነው ከዚያ ነገር ያራቀልክ ኢንሻ አሏህ የወደፊቱ ህይወትክን አሏህ የተሻለ ነገር ያድርግልክ ዱዓ ዓድርግ አሏህ ያሰብከውን ያሳካልክ
ወንድም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል በርግጥ ፍቅር ከባድ ነው ነገር ግን እምነት ይበልጣል በዝህ ያልተፈተነ የለም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
የኔነገር የራሴ ይገርመኛል የፍቅር ታሪክ ለመስማት ያለኝ ጉጉት😅😅 ከሀይማኖት ሚበልጥ ነገር የለም አይ ፈቅር ከባድ ነው አላህ የተስተካከለ ይስጥህ ወድሜ ❤❤❤ መዳኔ❤🙏🙏
ማፍቀር በመቻል እድለኛነህ ጥሩ ልብ አለህ
በጣም የሚያሳዝን የፍቅር ህይወት!!!!
ወንድሜ ፍቅርከባድነው የምትወደውን ሰው እንደመጣት የሚያምነገር የለም ሁሉም ያልፍል አንተብቻ ንፁህማንነት ይኑርህ አንተ ብትጉዳም መጨረሻህ ፍሬዋን ትበላለህ ፈጣሪህን በንፁህልብህ ለምነው ወደራስህ ተመልሰህ የራስህይወት አስተካክል❤❤❤❤❤
ፍቅር እኮ ከበድ ነው ወላሂ በጣም ያሳዝነል 😢💔🥰
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እዴት እዳሳዘነኝ ደስ የሚለው ነገር እኳን ከምነትህ አልወጣህ ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ያልፋል እምነትህ ግን የማያልፍ ነገር ነው
ፍቅር እኮ እምነት ቀለም ዘር አይመርጥም አይይ በማያገኙት ሰው ስቃይ
ፍቅር እኮ. ከእምነት. ይጀምራል
You're right it's the most stupid 💔
አረ ወዲያ እምነት ከሁሉም ይቀድማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😥 አሳዘንከኝ ወንድሜ❤ ህመምክ ተሰማኝ 😥 ፍቅር የስራህን ይስጥህ. ብቻ እንኳን ከእምነትህ ያልወጣህ አልሀምዱ ሊላህ "
አዲስን አንተ ታፈቅራታለህ
እሷ ሌላ ፍቅረኛ አላት
አንተን ሌላ የምታፈቅርህ አለች
የምታፈቅርህ ልጂ ሌላ አፍቃሪ አላት።ጉድ
እንኳን የእናንተ ሰፈር ልጂ አልሆንኩ. 😂
እኔም አፍቃሪውን ማፍቀሬ አይቀርም ነበር😂
ደምሪኝ🎉
😅😅😅😅😅@@maryamdawood5052
ፈጣሪ ምንም ቢሆን እምነት ይቀድማል አትጃጃሉ😢😢
አላህን እያመፅን እምንፈልገዉ ነገር መቸም ወደኛ ሊመጣ አይችልም አብሽር ወንድማችን ኢድሪስ አሁንም አረፈደም
አዋዋልህና ኢማንህ ድክመት ያሣያል አላህን ልትክድ ነበር ዋጋህን ሠጠህ
የሡ ን ታሪክ እያቀሥኩነዉ የሠማሁት 😢 የማታገኝቱን ሠዉ ማፍቅር እኖሩ መሞትነዉ 😥
በጣም😢
አወ እኔም ያይን ፍቅር ያለኝ ሰዉ አለ እሱ ግን አያዉቅም😂😂😂😂
በጣም አይ😢😢😢😢😢
በራሱዩቱብ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻዉ አለ ሰምቸዋለሁ እኔበዛ
@@bintomer6193 አይዋ ሠምቸዋለሁ 😥
አላህ የተሻለውን ይምረጥልን ያረብ አብሽር እናም ፍቅርን ሳይሆን ሀይማኖትን እናሥቀድም የተስተካከለ ህይወት ይኖረን ዘድ🎉
እፍፍፍ አይዞን ወንድሜ እንኳንም ልብክ ተሰበር በጣም እድለኛ ነክ ከአሁን ቡሀላ ምንም አይበግርክም እኛም በአንተ መንገድ ነዉ ያለፍነዉ አገሬንም ለቅቄ በአርብ አገር ሆኗል ኑሮችን አሁንም ልልክ የምፈልገዉ ለግዜወ ያማል ግን ቆይቶ ነዉ የሚገባን ከአሁን ቡሁላ ምንም አይበግርክም
ሡብሀን አሏህ
በሀራም የተጀመረ በረካ የለውም
በሀላል ተብቃቁ ሀባይቢ
አብሽሪ ወዲሜበዲንህ ጠንካራሁን ሁሉም ነገር ለኸይር ነው😢😢❤❤❤❤
ጀግና ማርያምን ለፍቅር ብለህ ዋጋ መክፈልህ ደስ ይላል ጓደኛህም ሊመሰገን ይገባዋል ወደ ፈጣሪ እንድትመለስ ስላረገህ መመስገን አለበት አላህ አፊያውን ይስጠው የምር ከፈጣሪ ሌላ ምን አለ ኡፋ ደስ ሲል
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የማያገኙትን ሰው ማፍቀር ማለት ከዲንጋ ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ማለት ነው 🥺 ምክኒያቱም ከአትክልት ላይ ውሀ ብታፈስበት እያደገ እያማረ ይሄዳል 😊
ድንጋይ ግን ያው ዲንጋይ ነው 😔
ኢንድሪስ ታሪክህ ደጋግሜ አዳመጥኩኝ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል አላህ የተሻለውን ይሰጥሀል አንዳንዶች አሉ እንጂ ወላሂ +ማሪያምን እያሉ እያየን ነው
እባካችሁ ሰወች የማይሆናችሁን ፍቅረኛ በጊዜ ሸኙት ስለ ፈጣሪሰትሉ እውነት
ወድማችን እህታችን ቢሆኑ ብሎ ማሰብያስፈልጋል ከአላማ መሰናከል የሰው ልብ መስበር ያማል በርታ የኔጀግና ይህንን ማለፍ ቀላልአያደለም ሂወት ቀልድ አደለም!!!!
ለኸይር ነው አብሽር ወንድሜ በመጀመራያ ዲናችን ይቅደም አተን አላህ ይወድሀል ኤኔ አንድ ላይ ብቶኑሮ ካፍሪም ልቶን ትችል ነበር ስለዚህ እሷን ማጣት ላንተ ኸይር ነው❤❤❤❤
ፍቅር ከባድ ነው የዘንድሮ ሰዉም ከባድ ነው ካላስ ፍቅር ካልዋል 🤣🤣🤣🥰❤️❤️😘
ትክክል የምር እኔ እራሱ ካንተ ፍቅር ይዞኛል ምን ይሻላል🤔🤔
@S😂😂😂😂ጉድelamtube-t2r
ትክክል
@@JameelaSaeed-bc7hh አትሳቂ ይደርስብሻል ሀተ መሽኪላ 🙆😂😂😂😂
@@SamsungSamsing-un6rz ሊሽ ጉድ 🤗😂😂😂😂😂
በጣም ምርጥ ልጂ ተባረክ ብዙ መልካም ነገር አሁን ያንተ ነዉ ችግሮችክ አልፈዋል !!! አይዞክ❤❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች እስኪ የሰው ደስታ እሚስደስታችሁ አንድሺ አስገቡኝ
በሰው ያመነ የተረገመ ነው ባንተ ውስጥ ብዙ ነገር አይቻለሁ አንተ ብቻህን ብዙ ነገር ተጎድተሃል ብዙ ነገር አተካል እመኔ ግን አንተ ብዙ ሰዎች እንደ ጉዱ ብዙ ትምህርት በዚ አጋጣሚ የሰጠው ያንተ ታሪክ እንደ አንድ ትምህርት በየትምህርት ቤቱ ራሱ ብታወራው ብዙ ሰው ታደጋለ ለኔ ራሱ በትላንት እንዳኖር ነው ያረከኝ በጣም አመሰግናለሁ ደግሞ እመኔ እግዚአብሔር ላንተ የተሻሻለው አዘጋጅቷል ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር በዚ ውስጥ እለፍ ስላለክ ነው አንዳችም ከሰው የሆነ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም ✋🙏❤️
እንኳንም እርሳሀት እግዚአብሔር ይመስገን. እኔ አልፍርድም እኔም ላይ ደርሶ ነበር የሌላ እምነት ተከታይ ማፍቀር ትርፉ ህመም ነው በርታ
ትክክል
አጂብ መተዉም መርሳትም ይቻላል ማለት ነዉ ወደሱ ስትጠጋ አለህ የሚበጅህን መርጦ ይሰጥሃል
ተስታዉቃለህ ደግ እና የዋህ ልጅ ነህ አንተን የምተገባ ሴት እድለኛ ነች ትዉት ትመስላለህ❤❤
እምነት ከሁሉም ይበልጣል አሁንም ብቅብቅ እያሉ ነው. አላህን ሊፈሩ ይገባል.
ሱብሃን አላህ ጨርሼ ነው ያዳመጥኩት ለሰው ልጅ ደካማ ጎን ፍቅር ነው እውነተኛ አፍቃሪና የወጣትነት ስቴጅ ላይፍ ይህ ነው የሁሉም ሰው ከልብህ ስታፈቅር ሁሉነገርህን ትተዋለህ ትጎዳለህ ግን ያንተ ደስ እሚለው እምነትህን ዲንህን አልተውህም ወደ አላህ በዱአ ተመልሰህ መርሳትህ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ አላህ በዲናችን የምንፀና ያድርገን ጥሩ ትምህርት አለው ጓደኛም ምን አይነት እንደምንይዝና እንደምንቀርብ ማወቅ አለብን አልሀምዱሊላህ የመጨረሻ ውሳኔህ ተመችቶኛል የልጁ ምክር ወደዱአ ቦታ እንድትሄድ ያደረገህ እስኪ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ቅን ሰዎች ፕሮፋይሌን በመጫን ወደኔቻናልም ተቀላቀሉ አበረታቱኝ
ጥሩ ልብ አለክ ማፍቀር መታደል ነው
❤
ማፍቀር ደስ የሚል ስሜት ነዉ
በድንህ ላይ በርታ አላህ ለአንተ የፃፈልህን ይሰጥሀል
የምር እንደ አዲስ የምታፈቅራት ሚስት ይስጥህ ፈጣሪ መልካም እድል
ይህ እውነተኛ ፍቅር ነበር እድሪስ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እና ስለሁሉም ነገረ ፈጣሪ አዋቂ ነው ሳላደንቅ የማላልፈው አንተ አሁንም መልካም ልጅ ነህ በርታ ጌታ አምላክ የምታፈቅርህ ጌታ እየሱስ ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የፍቅርህ የሚደነቅ አገላለፅህ ሁሉ እጀግ የሚገርም ነው ብቻ ተባረክ
ምንም ሳለሸራትት ነው የሰማሁት. የኔ ወንድም መጀመሪያም እወድህ ነበር ጭራሽ ወዴዴኩህ ኢዶዬ በርታልን❤❤
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን አብሸር አላህ ከእውነተኛው ፍቅር ያጋጥምህ
ፍቅር ከበድ ነው 😭😭😭😭
ዋው ደስ የሜል ታሪክ ነው
በጣም ያሳዝናል የሰውልጅ ምንም ጠካራ ቢሆን አዋዋሉ ይወስነዋል ሂወት ፈተና ነች
እኔ አልደነቀኝም😂አዋዋሉ ጂል ነበር አለቀ ነብዩ ነግረውናል እባክህ ወንጀል ወደኩፍር ይጥላል ዲነል ኢሥላምን የሠለሙ ሠወችን ጠይቃቸው መሥዋትነት ስለከፈሉበት በምንም አይደራደሩበትም አንተ ግን አላህ የወፈቀህን በራሥህ አጠኸው ነበር አሁንም ከዛው ነህ አዋዋልህን ጓደኛ ቀይር አታላዝን አቦ ቀጥ በል
አይ ወንድም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ዋናው መመለሰህ ነው አላህ ላንት ያላት ይዣልሀል አብሸሩ
እሚገርም ታሪክነው እኩዋን ወደራስህ ተመለስክ ወዲም ፍቅር ከባዲነው በጣም ማፍቀር በጣም መጎዳትነው💔😢
ወይ በጣም ነው ያሳቀነኝ ወይ ፈቅር ኡሉም ነገር የሚያበረክክ ነው ግን ጀግና አፍቃሪነክ ዋናው መጨረሻክ ማወቅክን ማወቅክ ነው❤❤
አላዘርእናቱናቂ በርታአላህይጠብቃቹ እድዬየኔሊዩማርማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉አብሺርያልፋልኢሺውድ😊😊😊😊😊
ማሻ አላህ አላህ ያበርተ ሁሉም ያልፈል
ወንዴና🎉እና 🎉ዘለቀን❤❤አቅርብልን🎉🎉🎉አላዘር
ፍቀር ሃያል ነው እሄን ስሜት አውቀዋለው ከሰው በታች ያደርጋል በፃም ያማል ሳለፍ ግን ታረክ ሆኖ ይወራል እኛ ሰላለን አይሆነም ፈፃር ሲፈቀድ ነው የሚሆነው አይዞክ በርታ❤
አሁንምኮ የታመምህነህ በፍቅር የኔውድአይዞህ
የኔ ወንድም ታሪክህ መሳጭ ነው እግዝአብሆር ካልፈቀደ ሁሉም ነገር አይሆንም።
ፈጣሪ እዉነተኛ አፍቃሪ ያድላችሁ ልክ እንደ ኢንዲያ😢😢 አሚን በሉ ከስደት መልስ ጨጓራ የሚልጥን ያስወግድልን😢
አመንንንን😂😂
የፍቅር ሒወትክ በጣም ደስ ከማለቱ የተነሳ የድሬደዋ ልጅ መስለኸኝ ነበር በእውነት አክባሪ ነኝ አንድም ስለ አዲስ ክፉ ነገር አልተናገረም ልቧ ቀና ነው እያለ ትህትናን ይመክረናል 🙏
ፍቅር ያሸንፋል
ፍቅር እኮ ግን ከምነት ይጀምራል ዴሞ አያማክር ብቻ እኳንም አላህ ቀልብህን መለሠልህ😢
በተክክል,,ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉
ነይ🎉@@maryamdawood5052
ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አላህ ያልፈቀደልክ ወንድም እናም ወደ እምነትክ ጠንክር አዲስ ግን ታድለሽ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ስለነበረሽ ማሻአሏህ እኔ በጣም ቀናሁ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ አላህ ቢያድለኝ ብዬ ተመኛሁ
በጣም ትልቅ ደረጃ ብደርስ ደስይለኛል ደሞ እርግጠኛነኚ
የዳእዋ ሀይል አያችሁ ሰውን ምን ያህል እንደሚቀይር ማሻአላህ
ማነው እንደኔ በራሱ ቻናል ስለ ፍቅር ህይወቱ ሁሉንም ተመስጦ ያዳመጠ😢❤❤❤
ማነው የሚለው የዩቱቡ ስም
ማነው ስሙ እማ በናትስ
@@dxb7358 ስሙ Endi Relax2 ነው
@@Maramlo-vo4wh ስሙ Endi Relax2 ነው
አረአዳመጥኩት,በደምብ,,ደምሪኝ🎉
ሡብሀን አላህ
ወልሀምዱሊላህ
ወላኢላሀኢለላህ
ወላሁ አክበር❤❤❤❤
እንዳየ ድጋሜሠማሁት የፍቅርታረክን በረታእንኳንምወዴ እሥልምናተመለሥክየማዳምቅመሞችአበርታቱት የዋህልጂነዉ ወላሂ
ደምሪኝ,,🎉
ይህ,ፍቅር,የሚሉት,በሽታ,,ያልታመመ,አለ
እግዚአብሄር ይመስገን🙏
አየሱስ ያድናል
ወይ ማርያምን አሳዘነኝ ለፈጣሪው ያለው እምነት ልዮ ነው 😢 አንተ ለፍቅር ብለህ ነው ከአቅምህ በላይ ስለሆነ ነው ሁሉን የሚያቅ ፈጣሪ ይረዳሀል!
ሠላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድ ውድም አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው እብሺርለብጎነው አላህ የተሠበርን ልብ ይጠግናል ድአአድርግ ከመከራ ብሆላ ድሥታ አለ ❤❤
ይህንን ታሪክ በመስማቴ አሁን ገና ተማርኩኝ እኔም ያለሁበት ህይወት ነው
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ
ግን ፍቅር በመልክ አይደለም በመልክ መማለል ስሜት እጅ ፍቅር አይደለም ስሜትህን ስለተከተልክ ነው ያለ ቦታህ ያስገኝህ ። ብቻ አሁን ወደ ራስህ መመለስህ አላህን አመስግን ሁሉም ሠው የራሡ የሆነ ታሪክ እና ሚስጥር አለው ።
በጣም
ትክክል
ኤጭ
በመጀመሪያ ከሁሉም ነገር እምነት ይቀድማል ሙስሊሞች ወዴት እየሄድን ነው አኡዙ ቢላህ ይህን ፍቅር አትበለው አላህ እየፈተነህ ነው በባሪያ ፍቅር አንዳንዶቻችን ፍቅር ትልቅ ነገር ነው እንላለን ግን ጥሩ አይደለም ከአላህ ፍቅር ስንርቅ አላህ በባሪያዎቹ ፍቅር ይፈትነናል
አላዛር እስኪ ወንዴና ዘለቀን አቅርባቸዉ የቡታጀራወቹን አካዉንታቸዉ ከፈ የሚል ከሆነ ብየ ነዉ
አወ ያቅርባቸው❤❤❤
ያሳዝኑኛል
ኣዎ በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ኣካውንታቸው ግን ኣይንቀሳቀስን ከሚሰሩት ኣንፃር
@igtf4667 ደሀንየሚወድየለም
ቅንሰው❤❤ቅ
ያአላህ የኔ ጌታ አልሀምዱሊላ በእምተችን ላይ ጠንካራ አድርገን ኢላሂ በድኔ ጠካራ አድረገኝ ያረብ በማይጠቅመኝና የኔ ባልሆ ሰዉ አትፈትነኝ ያረብ ደካማ ባሬህ ነኝ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
እምነት ይቀድማል እምትሉ ላይክ ግጩኝ
ወንድሜ የምመክርህ ያፈቀርካትን ሳይሆን ያፈቀረችህን ብታገባ ደስተኛ ኑሮ ትኖራለህ።ዘና በል ላንተ የተፈጠረች እንስት እሷ ብቻ አይደለችም።ሴት ሞልቶአል፤ተመሣሣይ ፈተና ነገጠማችሁ like አድርጉኝ።
ይኸ ነገር ወደኔም እየመጣ ይመስለኛል
ሀሳብሽን ሳልስማማ የቀረሁ አይመስለኝም ❤🎉