🔴የንዋይ ደበበና አይዳ ልጅ አሳዛኝ አሟሟትና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የEBSTV ቪዲዮ | Dallol Entertainment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 641

  • @AstetZeleqe
    @AstetZeleqe 3 місяці тому +36

    ሙሉ በሙሉ በእናታቸው ብቻ መፍረድ ይበል ባንል።የልጆቹ ባህሪይ የአዕምሮ ችግር ያለባቸው መስሎ ስለታየኝ።ምንም ቢሆን ልጆቹ የአስተዳደግ ጉድለትም ዋነኛው ነውና።ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸውና።በፀሎት መትጋት።

    • @diehard0155
      @diehard0155 3 місяці тому +2

      U r absolutely right. Their erratic behavior n hyperactivity don't hv anything to do with their upbringing. There is a childhood problem which is commonly diagnosed in the west but doesn't get any attention in our country and most of the time, ppl see it merely as a sign of bad behavior. The best move for this mom is to go to a pediatric neurologist and then she will get the answer.

    • @delamieri1747
      @delamieri1747 3 місяці тому +2

      ድራማ ነው ምንም ቢሆን እንደዚ እስኪሆኑ ድረስ ትግስት የለንም

    • @alemayele7521
      @alemayele7521 3 місяці тому

      ጤነኛ ስለሆኑ እኮ ነዉ ትክክለኛ ሠዉ ሲአገኙ ተስተካከሉ እኮ

    • @emebetbelina2917
      @emebetbelina2917 2 місяці тому

      Im so confused b/c enatachwe film tesira aydile endi menalbate drama eyseru endayhune

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 місяці тому +35

    የአስተዳደግ ጉድለት እየመጣ ይመስለኛል በጣም ትኩረት ያሻል የልጅ ነገር

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 3 місяці тому +24

    ነብሱ በሰላም ትረፉ ነዋይ አይዳ እግዚያቤር ያፅናቹ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 3 місяці тому

      Amen Amen Amen

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 місяці тому +76

    እግዚአብሔር ፂናቱን ይስጣቸው ልጅ ማጣት ከባድ ነው ለቤተሰብ 😢😢😢😢😢ለእናት እና አባት ልጅ ቆሞ መቅበር እጅግ ከባድ ከባድ ከባድ ነው😢😢😢

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 3 місяці тому +2

      በጣም😢😢😢😢💔

    • @yeshitadesse8134
      @yeshitadesse8134 3 місяці тому +2

      እናቱ በህይወት እያለ እማይቆጫትን ነገር አድርጋለታለች ማንም ጌታ ከወሰነው ቀን አያልፍም. መፅናናትን ለቤተሰብ እንመኛለን

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 3 місяці тому +33

    ትክክል ጀግና አያስብልም ያለችው ለልጅ ህይወትስ ይሰጥ የለ። ፅናቱን ይስጥሽ

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 3 місяці тому +7

    ዶ/ር እንኳን አብሮ አደረሰን የሥራ የፍቅር የሰላም የጤና ዘመን ከነቤተሰብህ ይሁንልህ

  • @BeziBe
    @BeziBe 3 місяці тому +6

    ንዋይ ደበበ ና ባለቤቱ እንዲሁም መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
    የልጆቹን ነገር በወላጅ መፍረድ በጣም ከባድ ነው ተዉ አይጣል በሉ አያድርስ ነው ሳይቀጡ ቀርተው መሰላችሁ አይጣል ነው

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 3 місяці тому +10

    የልጆቹ ነገር ድራማ ሳይሆን አይቀርም እግዚያብሔር መፀናናቱን ይስጣቸው ፋትህ ለሔቨን

    • @fasika9507
      @fasika9507 3 місяці тому +1

      ደንበኛ ድራማ ነው።

  • @aishaumer179
    @aishaumer179 3 місяці тому +85

    😢እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ ሱሰነል ካቲማችንን ያሳምርልን ለቤተሰቡ መፅናናቱን ይስጣቸው😢😢😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 місяці тому +3

      Aameen

    • @حسابستور-ن6غ
      @حسابستور-ن6غ 3 місяці тому +1

      አሚን ያረብብብብብብብብብ

    • @fozia1239
      @fozia1239 3 місяці тому +1

      አይዳዬ ጽናቱን ይስጥሽ መከተ ልጅሽን ነው ያጣሽው በጣም ነው የተጎዳሽው ሁሉም እናት አንዳንቺ ጠንካራ እንዲሆኑ አንቺ አርአያ የሆንሽ እናት ነሽ ግን አሁን በጣም ተጎዳሽ
      ፈጣሪ ድጋፍ ይሁንሽ ።

  • @adbe5876
    @adbe5876 3 місяці тому +4

    ስለልጆቹ ያቀረብከው ነገር እጅግ አስደስቶኛል መቅረብና ህዝባችን የራሱ በጎ የሆነ የአስተዳደግ ባህል ያለዉና በዚህ አሁን ያየነው አስተዳደግ ነዉረኝነት ህዝባችን ተመልክቶ እራሱን እንዲያዩ ያደርጋል.... እናመሰግናለን

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 3 місяці тому +5

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ልጆቼ አደለም ባአፌ ተናግሬ ባአይኔ ነው የማዛቸው የቀረበላቸውን ይበላሉ ይጠጣሉ ይለብሳሉ ዋው የተባለላቸው ልጆች አሉኝ የተመሰገነ ይሁን የራሴ ቤት አለኝ የራሴ ምግብ ቤት አለኝ ግን ወደ ምግቤቱኳን ድርሽ አይሉም ❤❤❤❤❤❤

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 3 місяці тому +13

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸዉ😢😢😢

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 місяці тому +28

    የኔ እናት አይዳዬ ልበ ቀና መልካም ሰው እሷ ናት በጣም ያሳዘነችኝ 😢😢ነዋይ እግዚአብሔር ያፅናቹ ነፍሱን ይማር ወጣት ሲሞት ያማል ወልጅ በውጣ ውረድ አሳድጎ አስተምሮ አግብቶ ወልዶ ለማየት ሲጓጉ ሲቀጠፍ ያማል 💔😭😭

    • @Elyas20086
      @Elyas20086 3 місяці тому +1

      Then need doctor nay be they have ADHD

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 3 місяці тому +1

    እኛ ወላጆች ልጆቻችንን በተቻለን መጠን በመልካም አስተዳደግ ማሳደግ መመታት ካለበት መመታት አለበት መቆጣትም ካልብን መቆጣት ከዛ በተርፍ ግን ለእግዚአብሔር አሳልፍን መስጠት አለብን

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2o 3 місяці тому +6

    እንኳን ደህና መጣህ ምንሆነህ ነዉ የጠፋኸዉ የልጅ ሀዘን ከባዲ ነዉ አላህ ሶብሩን ይስጣቸዉ

  • @hayelomhagosyiheys9825
    @hayelomhagosyiheys9825 3 місяці тому +2

    በኢ/ያ ልጆቻቸው በየቀኑ እያጡ ላሉት ወላጆችም ፅናት ምህረት ይስጠን የሰላምና የንዋይ ልጅም ጌታ በቀኝ ይቀበለው

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 місяці тому +2

    እንኳን አደረሰህ ወንድሜ በመልካምና በጥሩ ስብዕናዕ አድናቂህ ነኝ በርታ❤

  • @TigstTamrat
    @TigstTamrat 3 місяці тому +2

    እዴት ነክ እንኳን አደረሰክ!! መረጃ ሲሆን ያንተን ነው በብዛት የማየው እውነተኛ ስለሆነክ በርታ❤❤❤

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 3 місяці тому +4

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ!!!የሟቹን ነፍስ በገነት ያኑራት ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥ የልጅ ሞት በጣም ከባድ ነዉ ግን መደረግ ያለበትን ሁሉ አድርጋችኋል!!

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 місяці тому +24

    አኮዋን የሀገሬ ልጆች ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ይስጣችሁ 🙏😘❤️❤️🥰🥰ያላ ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲❤ምርቃቴ ጠብ አይልም 🤲🤲🤲🤲

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa 3 місяці тому +2

    4:43 የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ የቻልሺውን አድርገሻል ፈጣሪ ያበርታሽ 😭😭😭 ነፍሱን ይማረው 😭😭😭

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 3 місяці тому +9

    የኛ መልካም እንኳን አደረሰህ ለ2017 በሰላም🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MehertTesfaye
    @MehertTesfaye 3 місяці тому

    ነዋይና አይዳ እ/ር ያጽናናችሁ!!!!
    ልጆችን መቅጣትና በአግባብ ማሳደግ መልካም ነው እንደ ልብ ልንል ማደግ ከባድ ነው !!!

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 3 місяці тому +5

    ነፍስ ይማር ለበተሰብ ፍጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @gezahegntanashu968
    @gezahegntanashu968 3 місяці тому +2

    እጅግ ያማል ፈጣሪ ለወላጅ ለቤተዘመድ ላዘኑ ሁሉ መፅናናትን ይስጥ ።

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 3 місяці тому +5

    ልጅ አይራበው አይጥማው እንጂ መቀጣት አለበት የእግዚያብሔርም ቃል ልጅህን ቅጣ ይላል

  • @millenyemane
    @millenyemane 3 місяці тому

    ይህ ኦኮ: በጣም ያሰተዳደግ: ጉድለት ስድነት ነው: ምንም ድሮ ዘንድሮ ማለት: አያሰፈልግም: አሰተዳደግ: ወሳኝ ነው።
    በጣም ጨዋ ነህ ተባረክ🙏

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 місяці тому +6

    ፈጣሪ ባርኮ ካልሰጠ እኮ እናት ምንም ማድረግ አትችልም ብትደበድብ እየደነዘዙ ይሆናል እናት ትእግስቱን ይስጥሽ ልጆችም ልቦና ይስጣቸው😢

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 3 місяці тому +3

    እግዚአብሄር ያጽናችሁ ልጃቸዉንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 місяці тому +5

    አርጅቶ መሞት ቀረ በቃ የወጣት ሞት በጣም በዛ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ያጽናናቹ ምን ይባላል😢😢😢😢

  • @SaraBisrat-l9h
    @SaraBisrat-l9h 3 місяці тому +4

    ኡፍፍፍ የኔ ወንድም😢ነፍስህን በአፀደ ገነት በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን
    ለ ቤተሰቡ ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን😢

  • @adbe5876
    @adbe5876 3 місяці тому +2

    ነፍስ ይማር... ቤተሰብም መጽናናትን አምላክ ይስጥልን

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому +21

    ሙስሊም ነውዴ ልጅየው አላህ ሲል ሰማሁት ልበል

    • @meremawoel121
      @meremawoel121 3 місяці тому +5

      አዎን እናቱም ሙስሊም ናት

    • @LovelyAlbatross-nw
      @LovelyAlbatross-nw 3 місяці тому +4

      አዎ ደስ ሲል አላህ ይዘንለት ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው ያረብ

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 3 місяці тому +1

      አወ አልሀምዱሊላህ

    • @woyay2095
      @woyay2095 3 місяці тому

      እረ እኔም ደግሜ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት አላህ ነዉ ያለዉ ሱብሀነላህ አላህ ይዘንለት

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 3 місяці тому

      አወሙስሊምነው እናቱምአየዳጨምር

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu 3 місяці тому

    አዋ ዕውነቷን ነው ጀግና አያስብልም እናት ለልጇ የምታደርገው ነገር ነው ጀግና ያልኳት ለሰይፉ የመለሰችው መልስ ዋው

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 місяці тому +2

    First time seeing your podcast. I think you are very professional with good content! Keep up the good work 👍👍👍👍👍👍

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 3 місяці тому

    እንኳን አደረሰክ እንኳን በበሰላም መጣክ መረጃክን በጣም ነው የምወደው ምንም ሳይዛባ እንደወረደ ስለሆነ የምሰማው ደስ ይለኛል በቦታው ያለሁ ያክል ነው የሚሰማኝ እናም ለሞተውም ወጣት እ/ር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ ለእናትና ለአባቱም መፅናናቱን ይስጥልን።

  • @DivinaDivina-i5y
    @DivinaDivina-i5y 3 місяці тому +1

    አዎ እኔም ተቸግሬ ልጄን ኢትዮ ልኪያት አቤት ስነምግባር አሁን እንዴት ደስ እደምትል

  • @yayushalemu175
    @yayushalemu175 3 місяці тому +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሚ 🙏🌻🌻🌻

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን ነፈሰ ይማር
      😢😢😢

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 місяці тому +8

    እነዙህ ልጆች ቁርጥ የአረብ ልጅ 😂😂😂😂ምነው አበሻ ሆኜ ሰማዃቸዋ ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለም ጊዜ ከዚያ ፈቀቅ አይልም ልጆችን መቅጣት አትርሱም ይላል ታላቁ መፅሃፍ

    • @Fateya-e5k
      @Fateya-e5k 3 місяці тому

      እረ አትዋሺ አረብ ልጆች በሰራተና ሊጨማለቁ ይችላሉ እንጂ እንግዳ ገብቶ ቦርሳ ጠልፎ የሜሮጥ የአረብ ልጅ የለም

  • @mehabubmm5527
    @mehabubmm5527 3 місяці тому +3

    እኛ ያአላህ ነን ወደርሱም ተመላሽ ነን ለመላው ቤተሰቡ አላህ ያጸናችሁ

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 3 місяці тому

    እኔ በጣም ነው ሾክ የሆንኩት መጀመሪያ ፈጣሪ ባርኮ ይሰጥ ነው ከዛ በኃላ ከፈጣሪ የተሰጠንን አደራ በተቻለ መጠን ገርፈን ቀጥተን የቻልነውን ሁሉ ቅጣት ቀጥተን ማሰተካከል አለብን እንቢካለ ለምን አይሞትም ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀሚባል ተረት አለ እናተየዋ ትልቁን አጨማለቀች ትንሹ ወረሰ ልጂ አንድ ከኤደ አይመለሰም አንተአቅራቢው ግን ተባረክ ጨዋያሳደገህ ነህ ሁላችንም የደሀ ቤተሰብ ነን እንደው ዛሬ ቁርሰየለም ኢዱ ከተባልንም ማጉረምረም እንካን የለም ውልቅ ብለን መኤድ ነው በገዛ እጇ ነው የተናቀችው ንቀዋታል ሲያድጉ ደሞ ይብሰይሆናል

  • @yeshe1457
    @yeshe1457 3 місяці тому +2

    አይዳዬ እግዚያብሄር ያፅናሽ ነብስ ይማር እነዚ ደሞ ባለጌዎች አሳዳጊ የበደላቸው መፃፍ ቅዱስ እንኳን ልጅህን ቅጣ አንተ በምትሄድበት ምራው ይላል

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 2 місяці тому

    ለቤተሰቦቹ አላህ ሰበር/ፀናትን ይስጣቸዉ በተለይ እናቱ

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 3 місяці тому

    ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራዉ ባደገም ጊዜ ከርሱ ፈቀቅ አይልም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሰለዚህ በህጻንነት መንገድ ማሳየት ነዉ ምሻለዉ በተቻለ መጠን እግዚአብሔርን ፈርቶ እንዲያድጉ ማድረግ ነዉ ከዚያ ሰዉን ያከብራሉ ወላጅ ያከበረ ልጅ እንግዳን ያከብራል በእንጭጭነት መግራት ጥሩ ነዉ አንተም ተባረክ ልጅ ሳይኖርህ እንዲህ የሆንከዉ ሰኖርህ እንዴት እንደምትይዝ መገመት አያቅትም

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 3 місяці тому +6

    እኔ እልም ያለ መብራት እንኳ የሌለበት ቦታ ነው ተወልጄ ያደኩትኝ ግን አሁን ከ10 አመት በሗላ ትንሽ ቢቀየርም ግን እኔ እና እህት ወንድሞቼ ያደግንበት አስተዳደግ ነውአላህ ልጆች ከሰጠኝ ማሳደግ የምፈልገው እንግዳ ሲመጣ እንኳ ጓዳ ነበር የምንቀመጠው ድምፃችን እንኳ አይሰማም ነበር ውድ ወላጆቼ በጣም አመሰግናለሁ ❤ እስከዛሬ ድረስ ይሉኝታ የሚባለው ነገር ስርአት ለሰው ክብር እንዲኖረን አድርጋችሁ ስላሳደጋችሁን አመሰግናለሁ 17:24

  • @SebleTeks
    @SebleTeks 2 місяці тому

    ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MohammedSeman-rd5oo
    @MohammedSeman-rd5oo 3 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ ሁለት ልጆች አሉኝ ጥሩ ትምህርት ለኔ❤❤

  • @jake8498
    @jake8498 3 місяці тому +1

    ልክ ነዉ እኔ አስተማሪ ነኝ ወላጆች ልጆቻቸዉን መቆጣጠር እያቃታቸዉ ነዉ

  • @AbebaMesfin-gt5ji
    @AbebaMesfin-gt5ji 3 місяці тому

    በጣም ያሣዝናል እግዛብሒር ያጽናችሁ😭😭😭

  • @zenitsige4182
    @zenitsige4182 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑር። ቤተሰቡን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 3 місяці тому +8

    ተባረክ ልጄ ብዙ ኢትዮጵያውያን ተበላሽትዌል ምክርህ ቢገስፃቸው ያልተቀጡ ልጆች ካልተቀጡ ገዳይ ነው የሚሆኑት የምኖርበት ሀገር ትንሽ ያዴጉት ገዳይ የ ሆነኑ አሉ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 3 місяці тому

    ነዋይና አይዳ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 3 місяці тому

    በጣም ነው እምትገርም በብቸኝነት ልጀ ይሳደገቸ ንዋይ አወሬ ሎጆቸን ባይለይቸው ይሄሁሉ ሀዘን አይገጥማቸውም

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 3 місяці тому +4

    ሰላምየ አላህ ይርሀምክ የኔ ውድ

  • @zigg773
    @zigg773 3 місяці тому +1

    እኔ እናት ነኝ ያውም ስደት ላይ ልጆች መቀጣት አለባቸው ግን ቅጣታቸው ፋቅርነው ልጆች ግዜ ይፈልጋሉ❤

  • @godblessethiopia5125
    @godblessethiopia5125 3 місяці тому +1

    Supper Nany... የሚል show ኮፒ ነው ምንም ሳይቀር ነው ኮፒ ያደረጉት even የናኒዋ አመጣጥ የባለቤቷ አክት ኮፒ ነው :: ሃሳቡ ጥሩ ቢሆንም ኮፒ መሆኑ ግን shame ነው :: ሱፐር ናኒን እዩትና ፍረዱ 😡😡😡

  • @hussen124
    @hussen124 3 місяці тому +2

    እኔ አሁን አንድ ልጅ ነው ያለኝ ብቻዬን ነው ያሳደኩት ሁሌ እምፈራው እንዳያመልጠኝ በጣም ነው ምጠነቀቀው አሁን 14 ዓመቱ ነው የአራት አመት ልጅ ሆኖ መትቸዋለው እና ሁሌ ያኔ የመታሽኝ ይላል በህይወቱ አንዴ ተመታ እሡም አሪፍ መማሪያ ሆነው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 місяці тому +1

    የልጆቹ ነገር ድራማ ካልሆነ ልጆቹ አሥተዳደግ ተበድለዋል ጉድ እኮነው እደባህላችን ማሣደግ ይገባናል የፀባይ ማረሚያ መቆጠጥ አለባቸው
    ሤቶች በትምህርት መበርታታችሁ ደሥ ይላል ❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 місяці тому

    ኡፍፍፍ 😭😭😭እግዚአብሔር ያፅእናችሁ ሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን

  • @wonshetmokonnen
    @wonshetmokonnen 3 місяці тому

    የልጆች አስተዳደግ ወላጅ ወሳኝ ነው። ጤናማ ከሆኑ ትንሽ የተበላሸ ነገር ያለ ይመስለኛል። እኔ ኑሮዬ ጥሩ ህይወት አለኝ። ልጆቼም በርከት ያሉ ናቸው። ነገር ግን በማሳደጉ ዙርያ የአበሻ እኛ እንዳደግነው አስተዳደግ ነው የሚያድጉት የሚያስገርፍ ጥፋት ካጠፉ ይቀምሳሉ። የሚያስፈልጋቸውን እና የማያስፈልጋቸው እየነገርናቸው እናደርጋለን። ባጠቃላይ እንዳንዴ ፍርድ እንዳይሆን እንጂ ወላጅ መልካም ተጽእኖ መፍጠር ያስፈልጋል።
    መጨረሻው መልካም አይሆንም።

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 3 місяці тому +2

    እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ ጀነትን ይወፍቀዉ ለቤተሰቡም ሰብሩን ይስጣቸዉ
    አንዳንዴ ወላጆች ላይም መፍረድ ይከብዳል አላህ ይርዳን ማለት ነዉ

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት 3 місяці тому

    የኛ ልጅነትማ ❤❤❤

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 3 місяці тому +9

    ልጅን ማጣት ከባድ ነው እኔም ደርሶብኚ ስላየሁት ሶብሩን ይስጣቸው😢😢😢

    • @eteneshezk9098
      @eteneshezk9098 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ያፅናሽ እናትዬ ከዚህ ሃዘን ይጠብቀን

    • @senayitalemayehu6646
      @senayitalemayehu6646 2 місяці тому

      Egziabher yatsenan ehte einem endanchew negn😭

  • @AbigailGetachew-rj4ns
    @AbigailGetachew-rj4ns 3 місяці тому +3

    ዉይይይ😭😭😭😭😭😭ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት አሁን እሷ ምን ልትሆን 😭😭😭😭😭

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 3 місяці тому

    His words make me cry.. she is incredibly the best Mom. She'll never regret anything...

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 місяці тому +5

    ልጆቹ ፈጣን ናቸዉ ፈጣሪ ከማንም በላይ አዕምሮቾዉ ትልቅ ሌላ የሚያሱቡት ነገር ይኖር ይሆናል እኛ አልተራዳናቸዉም ጤኔኛ መሆናቸዉ ብቻ በቂ ነዉ ፈዛዛ ቢሆኑስ ደግሞም ለትንሽ ጊዜ ነዉ የሚረብሽት ስለዚህ ከልጆቹ ራስ ዉረዱ

  • @karimasedetube
    @karimasedetube 3 місяці тому +9

    ወይኔ አላህ ይሰብራቸው በጣም ይከብዳል ማንም ወላጅ በልጅ ሞት አይቀጣ ከባድ ሀዘን ነው አላህ ይርሀመው ያረብ አስተያየትህ ትክክል ነው ተባረክ የተባረክም ነህ

    • @sadeenameera9252
      @sadeenameera9252 3 місяці тому +3

      አላህ ይራህመው ካፊርን አይባልም

    • @makiyamakiya2947
      @makiyamakiya2947 3 місяці тому

      Kafer.yrhmew..ayballem.

    • @HadiyaHussien
      @HadiyaHussien 3 місяці тому

      ​@@sadeenameera9252ሲመስለኝ ሙስሊም ነው

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 3 місяці тому +1

      @@sadeenameera9252 አረ ሙሥሊም ነው እያሉ ነው

  • @SoyasAcademy
    @SoyasAcademy 3 місяці тому +2

    እስት እኔንም አበረታቱኝ Pls አድስ ጀማር ነኝ

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 3 місяці тому +1

    ያሳዝናልየልጅሞትከባድነዉያፅናችሁአምላከ😭😭😭😭😭😭

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 місяці тому +2

    ነብሱ በሰላም ትረፍ ለወላጆቹ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️❤️❤️

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 3 місяці тому +1

    ወንድማችን ንዋይ እና እሕቴ አይዳ እግዜር ያጽናችሁ
    ልጆቹ ግን ይመለሰሉ ያለ ነገር ነው ወደ ቤተክርስቲያን መውስድ በደንብ ማነጋገር ነው
    በእርግጠኝነት ይመለሳሉ

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 3 місяці тому

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ መሆን ያለባትን ሆናለይ

  • @AbdrehimAbrar
    @AbdrehimAbrar 3 місяці тому

    ነዋይና አይዳ መፅናናትን ይስጣቸው በጣም ከባድ ነው

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 3 місяці тому +1

    Ma mama አባባሉ my heart 💔💔😢😢

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 3 місяці тому +1

    የሞተውን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጣቸው።።
    የኔ ግምት ልጆቹ ወደው አይመስለኝም ከጤና አንጻር ቢታይ ?

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 місяці тому

    ወላኢ በጣም እሚያሳዝን ዜዬና ነው አላህ ጀነት ይወፍቅ አይዳአ አላህ ሰብር ይስጥሽ ነዋይ አላህ ያፅናህ ያሳዝናል 🥲🥲🥲

  • @meskeremtaye3131
    @meskeremtaye3131 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 3 місяці тому +20

    እኛም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን ለቤተሠብ መፅናናትን ተመኝሁ😢
    አንተ ግን በሠላም ነው የጠፍኸው

  • @ኪያየአቤሌ
    @ኪያየአቤሌ 3 місяці тому +2

    እንኳን ተጋሩ ሆንሽ ጀግንት❤❤

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 3 місяці тому +1

    እንኳን እንግዳ ፊት መቅረብ ይቅርና አባታችን ያለበት ክፍል ለመግባት አንኳኩተን ግቡ ካልተባልን ዘው ብለን ብንገባ ያስቀጣናል
    እኔ ያደኩበትን አስተዳደግ እወደዋለው
    ለዛሬ ሂወቴ በብዙ መንገድ ጠቅሞኛል
    ልጆቼንም በስራአት እዳሳድግ እረቶኛል
    እነዚህን ህፃናቶች ለማስተካከል አረፈደም
    እናትየው እጅግ በጣም ፍቅር ናት ጌታ ይረዳታል ልጆቿም ይስተካከላሉ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 3 місяці тому +1

    Weyne wendimen afer yeblang💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Nebs yemar😭😭😭😭😭

  • @wudneshdesta3217
    @wudneshdesta3217 3 місяці тому

    እናትየው ናት ጥፋተኛ ቀጥታ ማሳደግ የሷ ኃላፊነት እና ግዴታ ነበር፡፡ ልጆቹ ምንም አላጠፉም፡፡ እነዚ ከዚ በኋላ የሚስተካከሉት ፀባይ ማረሚያ ገብተው ነው እንጂ በሷ አይደለም በፊት ነው የጠፋው፡፡ አሞላቀው ያሳድጉ እና መጨረሻው እንደዚ ይሆናል፡፡ ለሌላው ትምህርት ነው፡፡

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ መፅናናትን ይስጥ

  • @ethiopiamantegaftot3987
    @ethiopiamantegaftot3987 3 місяці тому

    አምላክ እናትና ከባቱን ያፃናችሁ ሌላው ትርፍ ወሬ ነው ሟቹንም ነብሱን ይማርልን ሌላውን ወደጎን ተውቱ አመላክ ያፃናችሁፀ ።

  • @AbebaZinabu-qi3pm
    @AbebaZinabu-qi3pm 3 місяці тому

    እግዛብሄር መርቆ ይስት ሰው ይፈርዳል

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ግን ዳሉል የእናት አባት ሀዘን እንዳለ ሆኖ እህት ወንድምም ይጎዳል ምክንያቱም እኔ በራሴ ወንድም ሞት ቅስሜ ተሰብሮአል አንደኛ ከአጠገብህ ስታጣዉ ከቁጥርም ስንጎል ወንድሜ ነፍስህ ትረፍ

  • @elisabethasgidom631
    @elisabethasgidom631 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 3 місяці тому +1

    ፅናቱን ይስጣችሁ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @TadelecheteshomeTadu
    @TadelecheteshomeTadu 3 місяці тому +3

    እውትም ጀግና እናት ሐይዞሽ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 місяці тому +3

    ፅናቱን ይስጣችሁ ለወላጆቹ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 3 місяці тому

    ታየኛ የኔ ልጅች ቤሆኑ ጌታን በሽታ አይሁን እንጂ ቀጥ ለጥ ሰጥለጥ አድጌነበረ የማሳድጋቸው ቅጣት መቅጣት ስለሌለ ነው አናታቹላይ የሜፀዳዱት ገንዘብ ሰላለ ጋጠወጥ አድራጎ ማሳደግ ለሀገርም ለቤተሰብም ጠንቅነው

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 3 місяці тому

    እንኳን ሰጠች እኔ ካለሁበት ቦታ ነጮች ለአበሻ ምንም የሚያገናኛቸው ሳይኖር ሰጠበዋል እንኳን እናት ምንም ማለት አይደለም በኖረላት ኖሮ እንጅ ኩላሊት ስለሰጠች እንደውለታ አትቁጠሩባት ልጇ አይደል አሁን የጉዳን በደረሰባቸው ሐዘን ነው እግዚአብሔር ያፅናቸው

  • @አሁንሰግፉበዛ
    @አሁንሰግፉበዛ 3 місяці тому +1

    ቀጣጥሎ ቪዲዮ ከመሰራት የዘለለ ኮነቴት የት አለ

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው የልጅ ሃዘን ክባድ ነው
    አንዳንዴ ልጆች የሆነ ችግር ሲኖርባቸውም ይህ ይክስታል በውጮችም ቢሆን ይገጥማል በዚህ ዙሪያ የሚስሩ እቤት ድረስ በመምጣት comedown ወይም ስክን እንዲሉ ያደርጎቸዋል ጊዜ ከስጦት ብትፀልይ ካህናቶች በቤቶ ቢጎበኞት መልካም ነው አብሶ መኪና ይዛ ክባድ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አንዳንዴም ጭህቶን ክምንም አይቆጥሩም ወደ ቅጣት መለስ ብትል በማይታይ መልኩ ነጨችም ይቀጣሉ

  • @DagmawiFerede
    @DagmawiFerede 3 місяці тому

    የልጅ ሞት ከባድ ነው ግን ምንም ማድረግ ፈጣሪ ያለው ነው እሚሖነው ፈጣሪ ያጽናቸው

  • @AlvinaTizazu
    @AlvinaTizazu 2 місяці тому

    እኔ የነሱን ሁኔታ አይቼ ልጆቼን መላዕኮች ናቹ ብያቸዋለው

  • @Helen-hf8mr
    @Helen-hf8mr 3 місяці тому +2

    እግዚያብሄር ያፃናችሁ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 3 місяці тому

    አይዴ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ እህቴ ፀሎት አርጊ

  • @Samf3031
    @Samf3031 3 місяці тому +1

    እዚ ቤት የገባች የቤት ሰራተኛ ፈጣሪ ትእግስቱን ይስጥሽ