🦋ብሩክ ሳይነግራት ቡታጅራ ሄደ ሀይሚ ከፋት ከኤፍሬም ጋ ተጣሉ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 2 місяці тому +355

    የሀይሚ ወዳጆች የት ናችሁ ደምሩኝ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 2 місяці тому +8

      ሆይ በራሳችሁ ስም ለምን ታፍራላሁ😂😂😂😢

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd 2 місяці тому +1

      ❤️❤️❤️❤️🎉🎉

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @RahwaRahwa-bq5kn
      @RahwaRahwa-bq5kn 2 місяці тому

      ኣለነ በራያ ❤❤❤ሃይምይ ይንይ ቀመመ በጣመ ኑዉ እመወዳሹ ለሁለሹሙ❤❤❤❤

    • @MasterVip-sm7ty
      @MasterVip-sm7ty 2 місяці тому

      ❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 місяці тому +171

    ለአንወር ዩቱብ ይካፈትላት ምትሉ 👍 ጥሩ ልጅ ነው ሀይሚ ቆጆ ስወድሽ ለአንወር ዩቱብ ክፈቱላት❤❤

    • @Fatma3795
      @Fatma3795 2 місяці тому

      አወን ይክፈቱለት🎉❤🎉❤

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 2 місяці тому

      አው ይከፈትለት

    • @بتتم-ع7ه
      @بتتم-ع7ه 2 місяці тому

      ሳ ወላ ይከፈትለት

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 місяці тому +250

    ሀይሚዬ የኔ ሴት ኢተርቪውን ደጋግሜ እያየሁ ነው ይገርምሻል❤❤❤

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 2 місяці тому +156

    ሀይምዬ ደግ አደርግሽ😂😂የሀይም ና ቡራ ማሀል ማንም ሰው እንዲገባ አንፈልግም የምትሉ ብቻ😂❤❤❤

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt 2 місяці тому +942

    ለምድነው ግንየሀይሚ አድናቄዎች ላይክ የማታረጉኝ😢😢😢😢😢😢

  • @Muhamad-hy8rt
    @Muhamad-hy8rt 2 місяці тому +39

    ሀይሚን 100k በሂ ቢዶ መግባት አለባት አኗርየ የኔ ጠበለል አይናፋርነትህን ስወድልህ❤❤❤❤

  • @አያፋ
    @አያፋ 2 місяці тому +321

    ሀይሚ በዚ ቪዲዮ 100k እናስገባት የምትሉ👍👍👍

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 2 місяці тому +12

    አንዋር ሲያሳዝን ዝናብ አየዘነበበት ላንቺ ለመተባበር ብሎ ደግሞ እኔን የምትፈልጉኝ አለ በይ ሀይሚ ካሽው ለአኑዋር ዩቱዬብ ክፍፈቱለት ሀይሚ ደግሞ ጋብዚው በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ላይ ግለጹለት ለአንዋር

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 2 місяці тому +210

    ሀሚዬ መልካም ዕድል ዛሬ የ12 ከፍል ውጤት ይለቀቃል ቤተሰብ መልካም ዕድል ተመኙላት 👍👍👍♥️♥️♥️🙏🙏

    • @MakkahSa-xf8mk
      @MakkahSa-xf8mk 2 місяці тому

      Asey des sil wendem alemem melkam edel temegnewulih ayme lanchim

    • @RhimatSahimal
      @RhimatSahimal 2 місяці тому +1

      ያረቢ ለአህቴ መልካም አድል የአባቴ አደራ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому

      መልካ እድል ይሁንላትሀይሚነት❤🙏❤

    • @endalya4080
      @endalya4080 2 місяці тому

      አሜን

    • @endalya4080
      @endalya4080 2 місяці тому

      🙏🙏🙏💟💟💟

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 2 місяці тому +57

    ሀይሚትንሿ የወደሞቿ ቀበጥ የቡራ ንግስት ስወድሽ 🥰🥰🥰 ብደሩን የማይከፍል ልጅ አይወለድነዉ ኤፋ እኮ የዋህነዉ የኔሚስኪን ፕራክ ሲረግ ስሙስለሚገንበት ነዉ 💞💞🥰

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 місяці тому +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nate

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 місяці тому +132

    ትንሿ ሣያት ደምሤ ብየሻለሁ የኔ ንግግረ ጣፋጭ ስነ ስረአት ያለሽ ድንቅ ልጅ ነሽ ስኬትሽን ቤተሰቦችሽ ብቻ አይደሉም ሚጠብቁት እኛም እንጠብቃለን ያሠብሽዉ ሁሉ ይሣካልሽ እድግ በይልኝ❤❤❤

  • @ሰራ-ኈ8ገ
    @ሰራ-ኈ8ገ 2 місяці тому +29

    ሀይሚ የኔ ፀገረዳ ዉደደ ነዉ ሚያሪግሺ❤❤❤❤ ሀይሚ በዚ ሺዲያዉ 100k እናስገባለን ዉዶች😢😢 እስት💗💗💗

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 2 місяці тому +344

    ሀይሚ ብድሮን ለመክፈል አትተኛም በዚ ሁለት ቀን ከስታለች ስለ ፕራኩ ስታስብ እስቲ በዚ ቪድዮ 100k እናስገባት የምሉ👍👈❤❤❤

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 2 місяці тому +45

    ይህን የምታነቡ የኢትዮጵያ ልጆች ❤️😘እግዚአብሔር አምላክ እንኩዋን አዲስ ዓመት 2017 በሰላም በጤና አደረሳችሁ የክብር ዓመት ይሁንላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @LeliseKelbessa-f6j
      @LeliseKelbessa-f6j 2 місяці тому +1

      Amini wede❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 місяці тому

      አሜን ውዴ

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 2 місяці тому +55

    ለአኗር ቻናል ክፈቱለት ሀይሚየ🎉🎉

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 2 місяці тому +5

    ሀይሚየ የኔ ጣፋጭ ስወድሽኮ የወተት አረፋ በመሠለዉ ጥርሷ አሁንም አሁንም ትናገረኝ እሷ ጤፍ እጀራዉእጅ አይበላእሸቱ የነኤፋየ እህት የቡራየ ንግስት ትምጣ ጣፋጭቱ እስኪ ቁጥቋጥ በሉ ዝጀሮ ፈረድ እዲህ ያረጋል ወይ ሀይሚየን መዉደድ የመኪናዉ መገድ ሠፊዉ ካለልሽ ምነዉ በጠባቡ በልቤ ገባሽ የኔማ ሀይሚየ ነጭ እቁላል መሳይ እኔ እናትሽ ብሆን ለሠዉም አላሳይ አገትና ደረት ጥርስና ከናፍር የናብርሽየ እህት ብልሽም አላፍር ሀይሚየ የኔ ጣፋጭ በጣም ነዉ እምወዳችሁ በናተ ምክንያት የይቱብ ዘበኛ ሆኛለሁ የኔ ዉዶች ሁሌም ደስብሏችሁ ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 місяці тому +46

    ብድሩ የማይመልስ አይወለድ ደግ አደረግሽ ሀይሚየ😂💞ኤፋየ ደሞ ቻለዉ እንግዲ😁😁

  • @ክብነሽyoutbe
    @ክብነሽyoutbe 2 місяці тому +18

    ሀይሚዬ የኔ ጠፈጭ ኤፈ ንደግ አራሽ የኔፈጠኝ❤ቡራ ስለሄደ አይዞ ይመጠል❤መልከም አድስ አመት ፍቅራቹ የሚጫሪ አመት ይሁን ዉዶቼ ማሮቼ❤❤❤❤

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 2 місяці тому +104

    ለአንዋር ቻናል ይከፈትለት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo 2 місяці тому +39

    የኔ ወንድም ቢሆን በጥፊ ነዉ የሚጠናግረኝ ደሞ ለወንድ ትከራከሪያለሽ ብሎ ያጮለኝ ነበር kkkkkkk

    • @alrashdicreate654
      @alrashdicreate654 2 місяці тому

      ወላ

    • @sikosilo4773
      @sikosilo4773 2 місяці тому +3

      የኔም ቢሆን ከቀኝ ወደ ግራ ነበር የሚየሰላግተኝ 😅😅😅😅

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 2 місяці тому +2

      አዎ ሀይሚ ልክ አይደለችም

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 2 місяці тому

      @@sikosilo4773 kkkkk እኔም ሆ

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 2 місяці тому

      😂😂😂😅😅​@@sikosilo4773

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 місяці тому +106

    ሀይሚነቴ የኔ አንደበቷ ጣፋጭ ንግግራ ማራኪ ስስት ብዬ የምወድሽ ልእልቴ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ በርችልኝ ❤የምወዳችሁ የሚድያው ድምቀቶች ኤፋነቴ የኔ ዝምተኛው የኔ የዎሆ እንዴ እንደሚያሳዝነኝ ኮ የሀይሚ ፕራክ ኮ ሃያል ነው😢❤

  • @tebebehareya
    @tebebehareya 2 місяці тому +9

    ሃይሚ ግን ለወንድምሽ ክብር ይኑሩሽ ኡፍ ሁሌም ወንድማ ኣትደግፍም እንዴ በሰው ታስደፍረዋለሽ😢

  • @የቡራአድናቂ
    @የቡራአድናቂ 2 місяці тому +47

    ሀይሚን በዚህ ቪድዮ 100K እናስገባት👍👍💗💗

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i 2 місяці тому +51

    ለአንዋርም ዩቱብ ክፈቱለት የምትሉ❤❤❤❤

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 2 місяці тому +192

    ሀይሚዬ በዚ ቪዲዮ 100k እናሰገባት የምትሉ ለይክ❤❤👍👍👍

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 місяці тому +14

    ሀይምዬ የኔ አስተዋይ ፣ቆንጆ ቁጡብ ለአላማሽ ወደኋላ የማትይ በቃ አንችና ቡሩኬን የበለጠ ወደድኳችሁ ❤ሁሉም በግዜው ይሆናል እናንተ ትክክል ናችሁ ❤አብራችሁ ሽ አመት ኑሩ ❤❤የተሳካ ሕይወት ይስጣችሁ ❤❤❤❤ኤፎ ቻለው እንግዲህ 😂

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 2 місяці тому +136

    ለአኗር ቻናል ክፈቱለት😢❤

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 2 місяці тому +12

    አንዋር ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ብለክ አጀምርም እዴ❤ምንድነው❤የአላህ ሰላምታ እኳነዉ ወንድሜ🎉

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 2 місяці тому +14

    ሀይሚዬ የትላንቱ እተርቢሽ ዋውውውውው ነው እውይ አወራርሽ ሲጣፍጥ የኔ ቀበጥ ደግሜ ደግሜ ባይው አይሰለቸኝ ብቻ መጨረሻቺሁን ፈጣሪ ያሣምረው ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰

  • @baidaredwan5185
    @baidaredwan5185 2 місяці тому +24

    ማነው እደነ ምወደቸው ብረክና ሀይሚ ስወዳቸው ፍቅራቹ ያብዘላቹ አይለያቹ

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 місяці тому +137

    ሀይሚዬ የኔ ውድ ቶለ ብለሽ መቶ ሺ እንድትገቢ አንድ ቀን አብርሽና ሩታ በባትሽ ይምጡ ጋብዧቸው ❤❤❤❤

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 2 місяці тому +6

      እረ እባክሽ አንድ ቀን እንኳን ሸር አድርጎላት አያቅም 🙄

    • @AsterAermedo
      @AsterAermedo 2 місяці тому +1

      በሩታዬ ቤት ቢመጡ😢

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 2 місяці тому

      ምን አገባሽ ዉሻ​@@SeadaAbdu-m4s

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 місяці тому +2

      ​@@SeadaAbdu-m4sአይ ምን ችግር አለው አንድ ቀን በቤቷ ቢመጡ እሷ ብዙ ቀን አብራቸው ሰርታ የለ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 місяці тому

      ​@@AsterAermedoእኮ ለምንድ ነው የአብርሽ ቤት አድጓል ሩታ ገና ናት ግን ደግሞ እነሱ ያውቃሉ😂

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 2 місяці тому +15

    ሀይምዬ የኔ ጨረቃ በጣም ነው ምዎድሽ 💝ቅማሞችዬ ሀይምዬ 100k እናስገባት 🙌

  • @Kidi-tube2e
    @Kidi-tube2e 2 місяці тому +41

    እንኳን ለ2017 አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን❤❤❤❤❤❤

    • @MekyaSeid-pn5cl
      @MekyaSeid-pn5cl 2 місяці тому

      እኳን አብሮአደረሰን የሰላም የፍቅር ያርግልን አሚን

  • @yasewchu
    @yasewchu 2 місяці тому +7

    ሀሚየ በሌላ ነገር ፕራክ አድርጊው እሂን እርዕስ እንዳታነሱበት የምር አታስጨንቁት ጠቆኘት😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 місяці тому +63

    ሀይሚዬ😂😂 የኔ ኮረሪማ😊 ተበቀልሽ ጎበዝ
    ማሻ አላህ ክረምቱ ፣ዝናቡ የናፈቀው😢

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 2 місяці тому +2

      ማሻ አላህ ወላሂ ዝናቡ ደስ ሲል እኛ ሀይህ በሙቀት እየተቃጠልን

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad 2 місяці тому +1

      ዎላህ እኔ 😢 ናፈቆኛል😢

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo 2 місяці тому +6

    ሀይሚ ስርአት ያዢ ወድሞችሺን አታስደፍሪ ተርጋጊ ሲቀጥል እኖዳችኋለን🎉🎉🎉

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw 2 місяці тому +53

    ኧረ በጌታ በዛሬው ቪድዮ 100k እናስገባት😢❤

  • @Topg-e6c
    @Topg-e6c 2 місяці тому +12

    የኔ ዉድ ሀይሚዬበ3 ቀን በደሮን መለሰች የኔ ፈልቀልቅ እሰኪሀይሜን የምተወዱ አንደ ሺ እናሰ እናሰገባት❤❤❤❤❤

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 2 місяці тому +129

    ሀይሚንና ቡራን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @SmilingFriendlyRobot-zo6wp
    @SmilingFriendlyRobot-zo6wp 2 місяці тому +5

    ሀይሚ ግን እነ ኤፍሬም ወንድሞችሽ አይደሉም እንዴ የሆነ ኮሜንት እያየሁ ነዉ ሰሞኑን ቤተሰቦቿ አይደሉም የሚል

  • @martooe6746
    @martooe6746 2 місяці тому +17

    ሀይሚየ በፊት ሙሉ ልብስ እየለበሽ በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ግን ቁጣ እየለበሽ ነው አለባበስሽን አስተካክይ

    • @VxmgLhkjii-vl1zv
      @VxmgLhkjii-vl1zv 2 місяці тому +2

      የምር አዎ በጣም ያስጠላል

  • @rahelminas980
    @rahelminas980 2 місяці тому +5

    ወይኔ ኤፋ እንዴት እንዳሳዘነኝ በጣም የዋህ ልጅ ነው ሀይሚ እንዴት ለወንድ ብለሽ ኤፋን በዚህ ደረጃ ፐራንክ ታረጊዋልሽ ሰውስ ምን ይለኛል አትዬም በዛ ላይ በትክክለኛ ፍቅረኛ ይሁን አይሁን ላልታወቀ ልጅ ቡራም ቢሆን እኮ ለወደፊት ወንድሟን ያላከበረች ለእኔ አትሆንም ነው የሚለው ሀይሚ የሰራሽው ስራ ጥሩ አይደለም እንዴ ወንድም እኮ መከታ ወንድሞችሽ እኮ በጣም ነው የሚወዱሽ ላንቺ እኮ መከታ ናቸው አሁን አብርሃምን ቢሆን እንዲህ ፐራንክ አታደርጊውም ኤፋ እንባው መጣ እኮ የኔ የዋህ ለሰው ደራሽ ለእሱ ይሄ ፐራንክ አይገባውም እንዴት ማንም አያሰፈልገኝም ይባላል ይኸው ወንድስ ጥሎሽ ሄደ ማነው አጠገብሽ ያለው ወንድምሽ ዝም ብለሽ የቤተሰብሽን ቻናል ማሳደግ ሲገባሽ ቪዲዩ እየሰራሽ በሰው ቻናል ትለቂያለሽ ቅድሚያ ለቤተሰብ ደግሞ አንቺም ትሰሪ የለ እንዴ ለምንድነው ሁሌ ካርድ እኔ ነው የምሞላልሽ በአደባባይ የሚለው የሆኖ ሆኖ በጣም አጥፋተሻል ዛሬ በራስሽ ወይም በኤፋ ቻናል ኤፋን ይቅርታ ጠይቂው እንዲህ ያልኩሽ በጣም የይቅርታ ሰው ስለሆንሽ እናም ደግሞ በሳል ልጅ ጎበዝ ቅመም ስለሆንሽ ነው ኤልዱ ደግሞ እንዲህ ስታጠፋ ዝም ነው የምትይው አትመክሪያትም ሀይሚ ጥሩ የሆነ የይቅርታ ልብ ስለአለሽ ነው ይቅርታ ጠይቂ የምንለው እዚህ ጋ ግን እሱ አላጠፋም እያለን አይደለም

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 2 місяці тому +1

      haymi efan yikrat teyki

    • @Almetshay
      @Almetshay 8 днів тому

      ወንድሟ ከአደረገው አይበልጥም አዎ ወንድም መከታ ነው ይህ ሚዲያ ነው life አደለም ከካሜራ ጀርባ እኮ ሌሎች ሰው ናቸው so አታቀጣጥሉ አፌሬም ሚዲያ ላይ የተናገረው ቃላት ደስ አይልም ክብር የሚባል ነገር አለ የፈለገ ጓደኛው ቢሆንም ለእህቴ እቆረቆራለሁ ቢልም እንደዚህ አይባልም ብሩክ እኮ ቤተሰብ አለው ስድብ ደሞ ያናንቃል ተዋዶ መስመር ሳያልፉ መቀጠል ይሻላል ብሩክ ጨዋ ስለሆነ ነው ይቅርታ ያለውም እንጂ ከነጭራሹ የእውነት እርግፍ አድረጎ ቢተዋትስ ደሞም ብሩክ ለሴት ክብር ያለው ልጅ ነው ጓደኛዋ ባይሆንም ሰው በመሆኗን በመሆናቸውም ቃላት ሰው ይሰብራል::

  • @astubtube
    @astubtube 2 місяці тому +269

    ሀይሚንና ቡራን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ

  • @GfytdgTgh
    @GfytdgTgh 2 місяці тому +4

    ፕራንክም ብሆን ቡዙ ኤፋን አታስጨንቁት የኔ ምስኪን ኤፋዬ ምስኪን እኮ ነው🥺😔

  • @LegebiHayte
    @LegebiHayte 2 місяці тому +42

    ወላሂ ኤፊኮ ሚስኪንነው ያዝንልሻል እውነት ሀይሚ ቆጆ❤❤❤❤

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 2 місяці тому +2

      የት ይገባታል ፍቅር አንውዧታል ከቡራ ጋር ገደኛ ነን ትላለች እንጂ ስለ ቡራ ግለጪ ስትባለ አይኑን እያየሁ አላወራም ትላለች ታዲያ ፍቅር ከሌለብሽ ቀለል አድርገሽ ማውራት ለምን ከበደሽ ? ሀይሚ ትንሺ እፈሪ ለፕራንክም ቢሆን እንዴት ነው ኤፋን የምታወሪው ወንድምሽ በጣም ይወድሻል ያስብልሽ ደግሞም ቡራ ከራሱ በፊት ሰው ያስቀድማል አልሽ ሁልጊዜ ቪዳዮ ስትሰሩ በራሱ በራሱ ቻናል ይለቃል ተመልካችም በራስሽ ቻናል አንድትለቂ ሁሌ ኮመንት ይጽፋል አንቺ ግን አታደርጊውም ያው ፍቅር ስላለብሽ ነው እሱ ግን ቢወድሽም ብልህ ነው መጠቀም ይፈልጋል ተማሪ ስለሆንሽ ብር ያስፈልግሻል ካልሆነ የእሱ ማለት የእኔ ነው የምትዪ ከሆነ ንገሪን ተመልካችም እርፍ ይበል

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 2 місяці тому

      አቤት ብልግና ምናለ ያልበላችሁን ባታኩ ከወንድሞቿ ይልቅ ከብሩኬጋ እየሰራች መስሎኝ 100ሺ ልገባ ነው እስኪ የትኛው ወንድሟ ነው ቪደወዋን ሸር ሲያደርግ ያየሺው በማያገባችሁ እየገባችሁ አታሺቃብጡ​@@Userxyz123-g7f

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому +10

    ሀይሚ እኮ ይቆርጣታል ብድሯን ካልመለሰች😂😂የኔቅመም ኤፍዬ እኔን የኔ የዋህ❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 місяці тому +61

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 місяці тому +1

      ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤🎉

    • @Hayu222
      @Hayu222 2 місяці тому

      ሱበህን አላህ ❤
      አልህምድለላህ ❤
      አላህ አክበር❤

    • @እማYouTube
      @እማYouTube 2 місяці тому

      ሱበሀን አላ አልሀምዱሊላ አላህ ክበር

  • @uadh7751
    @uadh7751 2 місяці тому +50

    ውድ ያስዳት እህት ወድሞች ያእርፍት እጄራ ይስጣቹ ጉሉ አሚንንን❤💖💫💖

    • @Amina-th1ko
      @Amina-th1ko 2 місяці тому +1

      አሚንንንን

    • @uadh7751
      @uadh7751 2 місяці тому

      @@Amina-th1ko 💖❤️🤲🤲💫

    • @መቅድወሎየዋ
      @መቅድወሎየዋ 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @uadh7751
      @uadh7751 2 місяці тому

      @@መቅድወሎየዋ 🥰💝💝💝💫

    • @sua9617
      @sua9617 2 місяці тому +1

      አሚንንንንንንያረብ

  • @Fozti730
    @Fozti730 2 місяці тому +104

    የሴት ልኬ የኔ ቅመም ብድሯን የማትመልስ ሴት አትወለድ💪💪💪😂😂

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 2 місяці тому +12

    ቤተሰቦች ይሄ ቪዲዮ መቶሺ ያስፈልገዋል ያመቱ ምርጥ ፕራክ😅😅😅😅 ወንዳታ

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o 2 місяці тому +32

    ሁለታቹን ተለያይታቹ ማየት አልፈልግም
    ወዶቼ ሙቼ ነው የምወዳቹ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 місяці тому +2

    አይ ኤፍ ባለፈው አናደህኝ ነበረ ዛሪ ደሞ አሳዘንከኝ የመልስ ምት ዎው ነው የኔ ቅመም ትወና ዎው ነሽ

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 2 місяці тому +31

    ሀይሚ ስወድሽ ብሩኬ ይናፍቀናል መቸ ነው የሚመጣው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Haymi-royal
    @Haymi-royal 2 місяці тому +5

    ተገኘህ ኤፋ የአኗር ማጨብጨብስ😂😂 ሀይሚዬ አይቼ የማልጠግብሽ ነገርስ😊❤የኔ ውድ

  • @ReRe-v9n
    @ReRe-v9n 2 місяці тому +66

    ተጋሩዋይ ኣለኽን ዶ ንሀይምዬ እና ንቡራይ ትፈትዋ ላይክ እስክ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 Місяць тому

    አኗርዬ በጣም ነው የምወደህ የማከብርህ የምር ምርጥ ወንድም ነህ በእነ ሩታዬ ነው ያወኩህ ምርጥ ልጅ ነህ ማርያምን በጣም ደስስስስስስስስስስ ትላለህ❤❤❤❤

  • @SeeSaa-h8v
    @SeeSaa-h8v 2 місяці тому +33

    ወይኔ ስሮጥ ተደፍቸ ነበረ ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤❤

    • @azimerakahasi7286
      @azimerakahasi7286 2 місяці тому

      ያሳቀኝ ኮመንቲ 😂😂😂

    • @SeeSaa-h8v
      @SeeSaa-h8v 2 місяці тому

      ​@@azimerakahasi7286😂😂😂

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 2 місяці тому +6

    ብድር በምድር ሀይሚዬ እና ቡራ ኤፋ ቻለው ደሞ ብዙም ፕራንክ አትደራረጉ በመካከላችሁ እዳትከፋፉ በተረፈ በጣም ነው የምንወዳችሁ

  • @አያፋ
    @አያፋ 2 місяці тому +110

    ኮሜታተሮች ተረጋጉ ሀይሚ እና አንዋር ሆነው ኤፊ ፕራክ እያረጉት ነወ😂😂😂😂😂😂

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 2 місяці тому

      መቼ ያዩና 😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 місяці тому +2

      @@አያፋ አየዩም እኮ ርዕስን አይቶ ኮሜንቶ መፃፍ ነው

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 2 місяці тому +11

    ሀየሚየ የኔ ልእልት የፕራኳንጉስ በቀጣይም ቪድወ ከብሩኬጋ ግጥም ታብብልን የምትሉ ግጥሟ የናፈቀው እደኔ

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 2 місяці тому +43

    ሀይምዬ የኔ አስተዋይ ማነው እንደኔ ምውደት🙌🙌🙌

    • @Hwjvf
      @Hwjvf 2 місяці тому

      እኔ ማሪያምን❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 місяці тому +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nate

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሀይሚዬን እና ቡራን አድናቂዎች ሀይሚን 100ሺ እናስገባት ❤❤

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 2 місяці тому +32

    ወይኔብሩኬጋር አብራችሁሳመጡሂዶነው እኔደሞአድሱአመትን አብራችሁታሳልፋላችሁብየስጠብቅ አይይይይበናፍቆትሞታችነነው😢😢😢😢😢

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 2 місяці тому +42

    _አረ 100k እናስገባት😢የኔ ብርቄ ሀይሚዬ ስስት ብዬ የምወድሽ 🎉❤❤❤_

  • @hawa8387
    @hawa8387 2 місяці тому +7

    ቅመሟ የቡራየንግስት በጣም ነዉ እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 2 місяці тому +11

    ሀይሚዬ የኔአደበተ ጣፋፋጭ የምወድሽ የኔፀባኝ ሰናኝ የኔሴት የምወድሽ የኔግን አሳቢ ስወድሽ እኮ የኔጀግና የሴቶች በላኝ እኮነሽ የኔቆጆ የምትለኝብኝ በቃ ላች ቃላት ያጥረያል ብቻ ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔጣፋፋጭ❤❤❤❤🎉🎉

  • @merimaserati1611
    @merimaserati1611 2 місяці тому +13

    ኧረ ሀይሚን 100k እናሰገባን Please 😢😢

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 2 місяці тому +26

    ሀይሚዬ ለአንወሪ ዪቱብ ክፈችላት

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 місяці тому +4

    ኢፊ እንደሚም እወቀው ወንድሚ አይ ዞን ብድር በምድር ሀይምዩ ቆንጆ ይመችሽ❤❤❤❤ ምርጥዩ

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 2 місяці тому +19

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም ስወድሽ❤❤ ቡራዬ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ 🎉❤ አኑ ❤ሸበላ ለሱም ዩቱብ ክፈቱለትት አለን እኛ ቅመሞች 👍

  • @user-ziyada
    @user-ziyada 2 місяці тому +1

    ኤፊ ደስ የሚለዉ የምወድለት ነገር ፕራንክ ነው ስትሉት አይናደድም አቦ ይመችህ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 2 місяці тому +75

    ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ነዉ የሚባለዉ ግን ለብራንክም ቢሆን ለወንድምሽ እንደዚህ አትሳፈጪ ተናዶ በጥፊ እንዳይልሽ አብርሽ ቢሆን ግን እስካሆን ሮጦነበር😂😂😂😂😂😂

    • @JrururuRirut
      @JrururuRirut 2 місяці тому

      ከከከከ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому

      😂😂😂ኦረ

    • @SaraSeyd-i8w
      @SaraSeyd-i8w 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂 አብርሽማ ቢሆን ትንሽ ወገቡን ያዝ አድርጎ ይሮጥ ነበር 😂😂😂

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂❤

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh 2 місяці тому +9

    ሚስኪን ሰው አታውቁም ግን ኧረ ተውት ኤፊን❤❤❤

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 2 місяці тому +15

    ማነዉ እንደኔ ዝናቡ የታየዉ😢 ዱባይ በሙቀት ተቃጠልን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 місяці тому +22

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አገራችን ሰላም ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 місяці тому +134

    የሀይሚዬ አድናቂወች እስኪ ላይክ ግጩልኝ❤❤❤

  • @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ
    @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ 2 місяці тому +5

    ሀይሚየይ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ጣፋጭ እንዴት እንደምወድሽ ቀመምየ😢❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 2 місяці тому +25

    እሰይ ቅመሞ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ ተብሎል ደግ አደረግሽ ገና ይቀርሻል 😂😂😂😂👍👍👍

  • @Gsgg-ub6ie
    @Gsgg-ub6ie 2 місяці тому +26

    እኔ ግን ከብሩኬ ጋር አብረው ሲመጡ ቢዶው ቶሎ የማልቅብኝ😂 ሀይሚ ቅመም❤❤❤❤❤❤

    • @Wsd-vb4si
      @Wsd-vb4si 2 місяці тому

      በጣም ቡርኬ የኔ አመለሽጋ❤❤❤❤

  • @ትምኒት-ኘ6ኀ
    @ትምኒት-ኘ6ኀ 2 місяці тому +78

    ሃይሚ ፅብቅቲ ትምፂ አይምስለንን ነይሩ እንኮዕ አብፅሐኩም ደቂ ሪመይ ❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 2 місяці тому +1

    የኔ ጣፋጭ ማነዉ እዚ ልጅ እንደ ህፃን ልጅ ስቲጣፍጠዉ ኣፋየ ዝምተኛ ደሞ ቻለዉ የቀመማ ፕራንክ የወቀክ እጥፍ እነደ ሚሆን😂😂😂

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 2 місяці тому +15

    ሀይሚዪ የኔ ቆጆ በዚህ ቢዶ 100መቶሽ መግባት አለባት የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k 2 місяці тому +51

    ለማንኛውም ደስ ብሎኛል ብድሯን ስለመለሰች ደሞ ቡራ ጥሎዋት በመሄዱ ቅሪ ብሎኛል ቡራ በመሄዱ የደበረው በላይክ 👍

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 2 місяці тому +9

    ብድሩን የማይመልስ አይወለድ ይላል እንደዚህ ነዉ ሀይሚዬ የኔ ቅመም የኔ ልዩ የምወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኤፋዬ ቻለዉ 😂😂😂😂😂

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 місяці тому +5

    ኤፉግን መስኪን አሳዘነኝ የእህቱንስሜት ሲጠብቅ ደስሲል ❤❤❤❤

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 2 місяці тому +1

      ይሄ ሁላ የሚጨነቀው እኮ አፍቅራው ከሆነ ብሎ ነው

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 2 місяці тому +112

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያርግልን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lijochun
      @lijochun 2 місяці тому +1

      Amen ❤

    • @hshshshheheh8962
      @hshshshheheh8962 2 місяці тому +1

      አሜን የስደት እህቴ እንኮን አደርሰሽ

    • @EmanEman-f4k
      @EmanEman-f4k 2 місяці тому +1

      አምን❤❤❤❤❤

    • @Hana-ts3zt
      @Hana-ts3zt 2 місяці тому +3

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @HabtameMolla
      @HabtameMolla 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ሰራ-ኈ8ገ
    @ሰራ-ኈ8ገ 2 місяці тому +8

    ኤፋ አረ ታዉ ሀይሚ 1ሳት ሳቂ😂 1ሳት 😣 1ሳት😭 1ሳት ደጋማ ሳቂ😂😂😂😂🤣🤣 ሀይሚ የኔ ጣፋጭ ሁሉ ሳቂልን😂😂😂❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 2 місяці тому +65

    የምር ሃይሚ ፕራንክ አታድርግ ጭህራሽ እኮ አታስነቃም አይ ኤፋ ብድር በምድር አሉ ተቀበልቃት 😂😂😂

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 2 місяці тому +2

    ሃይሚ ይመችሽ ብሩኬም ደስ ይለዋል ምርጥ የመልስ ምት ነው በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @SameraHassan-x8q0549
    @SameraHassan-x8q0549 2 місяці тому +69

    ሀይሚ ዉዳጇች የታላችሁ አሳዩኝ👍👍

  • @Aminat-r9z
    @Aminat-r9z 2 місяці тому +10

    Yene kimem yene sew akbari eski comment ende deresesh be like asayegn sewdish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LifeBH6
    @LifeBH6 2 місяці тому +5

    ወይ ሀይሚዬ💕 አላለፈም ገና ሶስት ቀኑ ነው አላለችም 🤣🤣🤣 የኔ አድርቅ የሆንሽ ልጅ ምን ይሻልሻል 🙆🙆🙆 እስኪ መቶ ሺ እናስገባት ቤተሰብ ብድር በምድር ኤፋዬ ምስኪን አይዞክ

  • @zownow-h2d
    @zownow-h2d 2 місяці тому +3

    ሐይሚዬ የኔጀግና
    እንኳንብድርሽን
    መለሥሸ

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 місяці тому +18

    ተገተሀል ኤፋ 😂😂😂😂😂በል አተ ከቤዛጋ ስትመጣና ስናያችሁ ነውጅ ሀይምየን አትካብን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 місяці тому +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nate

  • @JemalHussen-tl6qu
    @JemalHussen-tl6qu 2 місяці тому +1

    ሀይሚ ወላሂ አችን ሳይሽ እህቴ ትመስሊኛለሽ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @ቢራቢሮቱዩብ
    @ቢራቢሮቱዩብ 2 місяці тому +115

    የሀይሚ እና የብሩክ አድናቄወች ቅመሞቸ እንኩዋን አደረሳችሁ በአዲሱ አመት ሀሳባችሁ ሁሉ ይሙላ ሰወዳችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ ባዲሱ አመት አስደስቱኝ💞👍

  • @RauwdaSualih
    @RauwdaSualih 2 місяці тому +1

    ጎበዝ ሀይሚየ ብድር በምድር እረ ቅመሟን 100K እናስገባት ትዝናና መልካም አዲስ አመት

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 2 місяці тому +56

    ሀይሚ ሁለተኝ ቁምጣ እዳትለብሺ እሺ እሴት ውኝ ከወነ እራሱ ሱሪ ይቅርብሺ አይ ካልሺ ሙሉ ነገረ ልበሸ🎉 መልክም ከዲሰ አመት

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @nomore8101
      @nomore8101 2 місяці тому

      እረ ወሬ አለብሽ የልብስ ሞዴል ለራስሽ አድርጊ ልጅቷን ተፉቺ ኡኡ 😢😢😢😕😕😕😕😕

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 2 місяці тому +20

    ለምድነው ላኑዋር ዩቱብ ማይከፈትለተው የምትሉ 😢😢😢

  • @ZainabZainab-f9t
    @ZainabZainab-f9t 2 місяці тому +64

    ሀይሚበዚ100kእናስገባትየምትሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉