Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
youtube.com/@Hab_Tube?si=LnMFmNkwJR-nZ8IU ወንድሜን ሰብስክራይብ አርጉልኝ🙏🥰🥰
እሽብሩኬ ሀይሚጋ ተጣመሩ ደስስትሉ ከምርርር እኛ የመዳምቅመሞች ማጣመር ስራችነው እኛ ተመልካችሁነን ቀረንጂ🤣🤣🤣
ብራ እነማርክ ምን ሁነውጨነው የጠፋት አምጣቸው እንጂ😥😥😥😥
@@ZeinabaSaidአረየኔምጥያቄነው ተናፍቀዋል
እሽ❤😂😂🎉
እሺ ብራየ❤❤❤❤
ይሄ ነገር እዴት ነዉ ጓደኛዬ እና የ አጎቴ ልጅ👩❤️💋👨
እኛም እየገረመን ነው😂😂😂
❤❤ደስ ይለል
ኤፍ ብሯየ ፉቃ ገባለት ሊጣመሩ ነዉ❤️🤗
ኣጣራልን ኤፋየ❤❤❤😂😂😂😂
Guzo wede fiti new
ሀይሚና ብሩኬ ተጣመሩ አይለያችሁ ስወዳችሁ❤
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
W🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@@rahmarahma-kp2ck እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
Mube and wuyna 1goch nachehu ymechachhu
ሀይሚ እኮ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ማርያምን ስወዳት" የኔ ምርጥ 🥰🥰🥰
ስንት ጊዜ እንዳየሁት ማርያምን ይሄን ቪድዮ ❤❤❤ሀይሚ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤love hayim
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ብሩኬ ሀይሚን እንዳታጣት አስተዋይ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ጠይቃት እርሷምጋ ፍቅር አለ የፈጣሪ ፈቃድ እንደሆነ የምታዉቁት ሁለታችሁም ሳትነጋገሩ ስጦታ አመጣችሁ ልባችሁ እንደ አንድ ሰዉ እንደሚያስብ የተረዳንበት ነዉ አንተም ምርጥ ጨዋ ለሴት ልጅ ክብር ያለህ ነህና እንወዳችኋለን
የመዳም ቅማሞች ደስታችሁን በላይክ አሳዩኝ 👍👍
❤❤❤እኔ
❤❤❤❤
@@djjdjchkv እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
እደት ደስ እዳለኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምሰኪን ሀይሜ
በሁለታቸዉም ምሀል ፍቅር አለ እምትሉ ላይክ😊
እረ ጋሽየ እዳይሰሙሽ ገና ልጂ ነች ትማርበት😂😂😂😌😌❤
ውነት፡
@@SaraSara-wv8on😂እኮ፡ጋሽዮ፡የት፡ናቸው
በቃ፡አለቀ፡መገድ፡ተጀምራል፡
@@SaraSara-wv8on😂😂😂😂😂😂
ብሩክ አፍሮ እጂ ፍቅር ይዞታል የምትሉ ላይክ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኣረ በጣም ነው የሚወዳት❤❤❤
Bedanb inji❤❤😂
ረይጋቦ
ምነዉ እናተ ፈጣሪ ነን አላችሁሳ ሆ😅😅😅😅😅😂
ሥትደቂቃ እንደፈጀበት ሀብሎንለማሠር እጆእየተቀጠቀጠ ጠግርሮታል
ሀይሚ ከመጣች እኮ 72 ሽ ገባህ አሁንም በድጋሜ ኑቶሎ ሀይሚዬ የኔ ንግስት 👸💋🌎ቡሩክዬ🤴👑ለሀይሚ በድጋሜ ስጦታ ስጣት የምትሉ ላይክ😮
ብሩክ ሰላም ነው አነተም ሀይሚም በጣም በተለያየ ነገሮች ቢዚ ሆናችሀል ስለዚህ ደፈር ብለህ ሀይሚን ስጦታ በመስጠት ይዘሀት ይዘሀት ና 72 ሺ ገባህ እኮ ምንድነው የምትጠብቀው አስከ አሁን እኮ 1ዐዐ ሺ ትገባ ነበር ሀይሚና ይዘሀት ብትመጣ ይህችን የፐራንክ ቅመም ዛሬ ይዘሀት ና ፈጣሪ ይርዳኝ ብለሀል ፈጣሪ ይርዳህ
በቅርቡ 100k እጠብቃለን ቡራው የወንድ ደካማ ጎኑ የምትሞላው ሴት ልጅ ናት የምትሉ ብቻ
ፎንቃው በደንብ ገብቶለታል የምትሉ ብሩክ ደስ የሚል ልጅ ነው የምትሉ👍
ዉድ ደሚሪኝ 2:28
በሚገባ ወንድ ልጅ ስወድ እንዲህ ነው የሚሆነው😂😂😂
አር በገባለት ነው የሚሻለው
woooooo❤
በጣም
የዛሬው ቀን ይለያል በሀይሚና በቡራዬ እንድሁም በሩታዬና አብርሽ እስኪ የሰው ደስታ እንደኔ የሚያስደስተው ላይክ
@DadaTube225 🌹🌹🌹
በሀይሚ አንደራደርም ሀይሚዬ የኔ ጣፋጭ በጣም ነው የምወድሽ❤❤
ሀይሚ ከዚህ በላይ ይገባታል ይህዉ 60 ሺ አስገባችህ ❤❤❤❤❤ ገና ይቀጥላል
ግሩም ነው 60ሽ ገባ በለው ሃይሚየ የኔ የዋህ❤❤❤❤
ሀይሚ በመምጣትዋ ነው ይሄ ሁሉ ሰው የመጣው ጉዞ ወደ መቶሺ ቡራዬ አትለያዩ ደስ ነው የምትሉት
ዉድ ደሚሪኝ 9:07
ብሩኪ አግባት ሚስት የምትሆን ሴት ተመሰለኛለች ዱአ አድርገህ አግባት ደስ የምትል ልጅ ነች እምትወድህ ነው የሚመሰለኝ ሳስበው❤❤❤❤
እንሸ አላህ
አይቀርም ሲቀራረቡ ፍቅር ይገባል ወደ ቦታዉ
ሃይሚ እኮ ምርጥ ነች በቃ ቅመም ነች የጋሼ ልጅ ነች በዛ ላይ ስነስረአት አላት ማርያምን ይመችህ ወንድሜ
አረ ቶሎ ተጣመሩ😮 ፍቅር አለባቸው ሁለቱም የሞትሉ👍
@DadaTube225 እሺ ውድዬ❤❤
😂😂❤❤🎉
ሁለት የሚፈላለጉ ቅን ልቦች ሳይነጋገሩ ይግባባሉ እኩል ስጦታ ይገርማል በናታችሁ ተፍቀሩ ስታምሩ ሀይምዬ ላንቺ ስል ነው ሳይሽ ቪዱይውን የከፈትኩት ደስ ብሎኛል
በትክክል ይገርማል ሁለቱም ይወደደሉ እኮ ግን ተፈፍሮዋል እጅ በተለይ ቡራ ፍቅርይዞታል ተርበተበተ እኮ 😂 😂😂
@@Tttttt-gf9tq ፍቅር ደስ የሚል ነገር ነው ዝም ብለው ልባቸው የሚላቸውን ይስሙ
በጣም የገረመኝ ፓርት ኮመትሹ😮
ብሩኬ ይሄ ሎተሪ እንዳያመልጥህ ሐይሚ ድንቅ ልጅ ናት❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሁለታቸዉም መሀል ፍቅር አለ የምትሉ እጅ ወደላይ💞💏💏
አው😅😅😅😅😂😂
በተለይ ብሩክ 😁
በተለይ ሀይሚ
ላ ሁለቱም @@tigisit2534
@@امريانامعبدالرحمنእህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
የፈጣሪ ያለህ ገና ዛሬ ተመስጨ አየሁ እነዚህን ውቦች ስነስርአታቸው ደስስ ሲሉ ብሩኬ እዳታመልጥክ ሀይሚየ ወንድሞቿን የምትወድ ልጅ ለአንተም ለባሏም ክብር አላት🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ብሩኬ በጣም አኮራህኚ ሴትልጂ አጠገብህ ስትኖር ሂወትህ መስመረ ይይዛል ስትል በጣም ደስ አለኚ ሴትነቴን ወደዲኩት ለሴት ልጂ ያለህን ክብር ያሳያል
እኔም ሳህ😢
@user-bz1ዉደደምሬኚ🎉🎉bc3sc5e
እኔም
ፈጣሪህን አመስግን ሀይሚን ስለሰጠህ ተንከባከብ አዴራ ፍቅር ናት ልጂቱ❤❤❤❤❤
Yase
1000 ሺ እናስገባቸው haymi ena bruke ቤተሰብ❤❤❤❤
እሺ ይገባቸዋል
ኧረ የተመልካች ደስታ በጣም ደስ ይላል በኡነት የመዳም ቅመሞች እወዳቸዋለሁ😘😘
አይ የኛ ነገረ የሠዉ ሒወት እያየን ቁጭ😂😂😂😂
ከአብርሽ የመጣችሁ እጅ አውጡ በአስቸኳይ 😂😂😂😂ሀይሚ እና ብሩክ ወዴ ፊት❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 4:43
እኔ😂
ጨርሸ መጣሂ
እኔ
እኔ የነሱንትቸ ወደዚህ😅😅
አይይይይይ የሀይሜ አፍቃሪወች ፅናቱን ይስጣችሁ እግድ😅😅😅😅😅
ሁለቱም ይገቡ የምትሉት ግጩኝ ሀይምዬ ምርጥ ልጂ አስተዋይ ጎበዝ ቆንጆ ልጂ ነት እሷን ያገኛት የተደላ ነው ስወደትበፊትም የፍቅር ነገር አለ መሰለኝ እየተሽኮጎምራሙ ነው
ብሩኬና ሀይሚ 100ሺ እናስገባቸው የምትሉ👍👍👍👍
ደምርኝ ኣህቴ🎉
ረእኔሜ
ሀይሚ ቨጣም የሚገርም ሰነሰራት ደስ ይላል እኔ ሁሌ በጭንቅላቲ የሚመላለስ ነገር የቡታ ጀራ ልጆች የተለየ አክሰት አላቹ የታወቃቹሀል ለማወቅ ነዉ በተረፈ ደስ ትላላቹሁ
ሀይሚዬ በጣም ምርጥ ልጂ ናች ከዚህ በለይ ይገበተል የፍቅር ጥያቄ አቂርብለት ቡራ❤
ብሩኬ video የመጀመሪያ ጊዜ ሪከርድ ሰበረ አንተ ልጅ ካሀይሚ ጋራ ሁሌም ቪደዮ ስሩ ዋ እንዳታመልጥ እቺ ልጄ ቶሎ የፍቅር ጥያቄ አቀርብላት አብራችሁ ትልቅ ደረጀ ትደርሳላችሁ haimi ምርጥ ልጅ ናት❤
ፍቅሩ ይቆይ አብረው ግን ይስሩ ደስ ሲሉ
ሀሚፍልቅልቅስወዳት❤
በጣም ደስትላላችሁ
እረ የልብመገናኘት ሁለቱም ሳይተዋወቁ ስጦታ ተሰጣጡ ይሄ ታዲያ ምን ይሉታል ፍቅር።😂❤
😂😂😂😂
እኮ
አወ የምር😂😂😂😂😂
😂😂😂
ማነው እደኔ በየቀኑ እየገባ እሜየው🥺አቤት ስታምሩ ❤❤❤ወላ እኔ እስከዛሬ ሀበሻ አልከታተልም ነበር😂
እኔ ማርያምን❤❤❤❤
እኔ አለሁ ከተለቀቀ ጀምሮ በየ ቀኑ እማየው 😍😍
እኔምአለሁዛሬም
እኔበኡነት
እኔ ዛም አለዉ በየቀኑ ደሞ አድስ የሚመስለኝ ነገርስ
ምነዉ እንደኔ የሀይሚ እነ የቡሩኬ አንድ ለይ በመሆነቸዉ የተደሰታ 👍❤❤❤❤❤
እኔ❤❤❤😂🎉
👄👄👄🍬🍬
እማምላክን በደስታዬ ብዛት ምን እደምል አላውቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ❤
እኔም🎉🎉
ይገርማል ቪዶ ሲለቀቅ 56ሺ ነበር አሁን 60ሺ 8 መቶ የኔ ቆንጆ ሀይሚ❤❤❤
ወዉ ወዉ ጥሩ ሴት እመኝለት ነበር ጥሩ ሰዉ ስለሆነ ያዉም የምወዳት ሀይምዮ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሁለታቹሁም አንድ ላይ በመሆናቹ እንደኔ ደስ ያለዉ ማነዉ በላይክ ኣሳዩኝ አቦ ይመቻቹ🙏👏👍
ሀይሚ ትክክልነሽ ወዶችድብቅናቸው
ዋዉዉዉዉ ቡራየ እንዴት ደሰ እደምትሉ እደዚህ በአንድ ሰትመጡ እዉነት ነዉ ቡራየ ሴት ልጅ በህይወትክ ካለች ብዙ ነገር ይለወጣል
👍👍👍👍
እወነት ነዉ ለዚህም አብርሽን እደ ምሳሌ ምዉሰድ ይቻላል
ደስ ስትሉ ሀይሚ ጥርት ያለች ጎበዝ ነች የምትሉ ላይክ የትሽ ትልቅ ነች
ቀሁለቱም መሀል ፍቅር አለ የምቱሉ ላይክ
ሀይሚዬ እና ብሩኬ ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ፍቅራችሁ ይቀጥል እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
እዴት ነው ኮመንት 😂😂😂😂ብሩኬ እና ሀይሚ ወደፊት ወደፊት ጋይስ ቦታልቀቁ ሌሎቻችሁ ፋሽን ነውይቅርታ ግዜው የነሱነው የምትሉ ቅሞች መገን እኛ ስቱን አፋቀርን ❤❤
😂😂
@@uugh5188 ክክክ
ሳህ አሁን ብቅርቡ አድኛቸው የፍቅርጥያቄ አቀርባሊ እቢየሚለውን ለመለመን ተዘጋጁ የመዳምቅመሞች😂 አድለይቢሆኑግን ያምራሉ ሁለቱም❤
እንደዝህ ኮሜንት ያሰቀኝ የለም አይ የእኛ ነገር እነፈሰበት ሆነ😂😂😂❤
ወንድ ልጅ ለሴት አንገት ከደፋ ፍቅር ይዞታል ሀቂቃ ፎንቃ ገብቶለታል❤❤
ሀይሚ እግሯ እርጥብነው እደሩታ የሰውፍቅር አላት ❤❤❤❤
😰😰ይሄን ቪድዮ ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሚያይ የኔ ጨረቃዎች ስወዳችሁ😰❤❤❤❤❤
የማዳም ቅመሞች ደስታችሁን እስኪ አሳዩኝ❤❤❤👍👍
ሀንዬ ስዳት እንዴት እዞሸል❤
Haniye endet nesh
ሀኒዬ ስደት እዴት ይዞሻል❤❤❤❤
ሀናንስደትንእደትአየሽዉ
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ማነው እደኔ ደስተኛ በቡሩኬ ና ሀይሚ የሆነ በላክ ግለጹ❤❤
@@JuneadAhmed-u9jዉደደምሬኚ🎉🎉
@@MadinaMohammad-vk5skዉደደምሬኚ🎉🎉
ብሩክ የሰጠት ሃብል ባለፈው ለናት የሰጣት ተመሳሳይ ነው በጣም ገረመኝ ❤❤
ብሩኬ ለሃይሚ አምጣልን ይሄ ቪድዮ ደጋግሜ የየሁት ነዉ እና አዳዲስ ልቀቁት❤❤❤❤
ቡርኬ ጀግና ሴት ነው የቀረብከው በርታ ፈጣሪ ያግዝህ❤❤❤❤
እንደ ሀይሚየ እያለ ቀርቧን መጨረሻውን አላህ ያሳምርለት
ወዋ ጉዞ ወደ ፍቅር የኔ ዉዶች ስታምሩ እስት ቡራ ና ሃይምየን የምትዎዱት በላክ አሳዩን♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉
ሀይሚ ሁለታችሁ አንድ ብትሆኑ በጣም ደስ ይላል እባካችሁ ተጎዳኙ ታምራላችሁ ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ
ማነው እንደኔ ደጋግሞ ይሄን ቪዲወ ያየው እኛንም ሹፈን
የጋሺዬ ልጆች ፍቅር ናቸዉ እኮ❤❤❤❤
እዚ ሰፈር ፍቅር ፍቅር የሸታል ተጣመሩ የምትሉ ደምሩኝ😅😅😅😅😅
🤣🤣🤣🤭
😂😂😂😂😂
ጌታን ገብቶለታል😂😂😂😂😂😂😂😂
እውነት ነው
እኛ እኮ ተጠመሩ ያልናው በምክኒየት ናው ጉዞ 100 k በቅርብ እናስዳስታቻው🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅር አበባ ናው ጋብቻ ብሬ ናው እኛ ያምጠላው በከካድ ብቻ ናው
ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ ያሳደጋት ሐይሚዬ በእውነት አንደኛ ነሽ ❤❤❤❤ የምር የጨዋ ጥግ❤
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ብሩክና ሀይሚን የምትወዱ 👍👍
Afeseche migerm lij knjna kumetu melku migerm lij Atgebawum
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም የመጀመሪያየ ነው
በማርፈዷ ብዙሰማንኮ እሰከ ከዛሬእድህሳወራ አይ ቸው አላቅም ዛሬ ግን ሚስጥር ሰማን
ምነው ቀናሽ እዴ 😂😂😂@@JokerGebreselasi
ዋው ደስ ስትሉ በቃ ተመረ ትላላቹ ቡርኬ ፎቃ በደብ አርጎ ገብቶለታል ግን አይናፋር ስለሆነ ሼም ይዞት ነው የምትሉ
ወላሂ ሁለታቸውም ጨልልለዋል ዋው እንኳን ደስ አላቹ የመዳም ቅመሞች 😂🥰🥰
ኧረ አይማልም
ዋዋው ገብቶልሻል ብሩኬ ማሻአላህ ደግሞ በጣም ነው የምታምረው ወላሂ
ሲገርም ግን ቪዶ ሲለቀቅ 56ሺ ነበር አሁን 64ሺ 4 መቶk 30ሺ ላይክ 176ሺ ቪዉ❤❤❤❤❤❤❤ሪካርዱን ሰበረችዉ ሀይሚቲ የኔ ቸኮሌት
31 ሽ ላይክ 8.1 ኮሜንት 2 መቶ ሽ ቪው ገና 24 ሳይሞላ ዋው ዋው ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ
ማሻ አላህ አላህ ከዓይን ይጠብቃቻው ሀይሚ ከዓይን ይጣብቅሽ ቱቱቱቱ 👍👍👍✅✅✅✅
❤❤@@Mነኝ234
በሳቅ የጨረስኩት ቪዲዬ በእውነት ትለያላችሁ በሁለታችሁም መሀከል የሆነ ነገር እዳለ ያሳብቅባችሁአል ቡራ ፍቅር ሲይዝ እንዴዚክ ነው ተረበተበትክ ክክክክክክ ሀይሚዬ ቅመም በጣም ነው የምወድሽ ቀሽቷ🎉🎉🎉
ደጋግሜ የማየው ነገርስ 😂 ኧረ ሰሞ ወደራስሽ ተመለሽ ሆ ደግማችሁ ኑልን ባካችሁ 😊😊
ክክክክ እኔም አለሁ ዛሬም
@@Mነኝ234 ክክክክ ጓደኛ ካገኘሁ አላፍርማ
ቡራየ የምር ሀይሚን አሳልፈህ እዳትሰጥ ይቆጭሀል ቡሀላ ማር የሆነች ልጅ ነች ደሞ ትመጣጠናላቹ ስታምሩ
ፍቅር ገብቶላታል የምትሉት በለይክ አሰዩት❤
አይኗ ያስታዉቃል
ሁለቱም ጋር እሱም በ ፍቅር አይነው የሚያያት
ያስታውቃል
ስትጠራት ራሱ😂ሀይሚዬ ስትላት❤ስታምር🎉🎉የኔ ዉቦች ደግሜ ልኮምት ዉብናችሁ ቪዶዉ ለተመልካች ከደሥታ በላይ ነዉ እኛኮ ቅመሞች ሚሥኪን ነን😢ንፁህ፣የሠዉ ደሥታ የሚያስደሥተን😢ሲያለቅሡ አልቅሰን በማናቃቸዉ ሠዎች በቪዶ ብቻ ለምናቃቸዉ ጋላሪያችን በነሡ ፎቶና ቪዶ የሞላ የዋሆችኮነን❤❤❤❤
ገና ከመጀመሪያዉ ቀን ላይ ልባችሁ ተናቦ ሳትነጋገሩ ስጦታ ማምጣታቾሁ በጣም ደስ ይላል መጨረሻች አንድ ላይ እንዲሆን እንመኛለን
ክክክክ በጣም የሚገርም ነው 15 ሽ ላይክ በርቱ ቀጣይ በሀይሚ ዩትብ ኑኑኑኑኑኑ ስወዳችሁ
ዋው ብሩኬ Uይሚ የፍቀር ብቻ ደሰ ብሎኛል🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶👈👈👈
👏👏👏👏
ከሀይመ ብቻ ነ ገነ 100 ትገባለህ ❤❤❤በተረፈው ጎደኝታቹ በቅረቡ ወደፈቅር ተለውጦ ያሳየን አሚን በሉ የማዳም ቅመመሞች 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@DadaTube225 እሸላህ
ቢጨንቀን ብትናፍቁን ባለፈው ቭድዮ እንጽናና እስክትመጡ😂ሴት ልጅ በህይወትህ ውስጥ ስትኖር ሁሉም ነገር ሴት አፕ ይሆናል ብለህ ነበር እንዳልከውም ሆነልክ እንኳን ደስ አለህ
ቡራ ፍቅር ገብቶለታል ይመችህ የእኔ አባት ❤
ሀይሚ ቆንጅዬ ልጅናት አብራቹሁኑ የምትሉ ላይክ የመዳም ቅመሞች እሥኪ❤❤❤❤❤
🎉❤❤❤❤
ሁለታችሁም አብራችሁ ስለማታችሁ ባታውም ደስ ብሎኛል ቡሩክና ሃይሚ እንዴት ነው መታምሮት ጌታን ታምራላችሁ ስወዳቸው ብሮኬ ሃይሚ ከዚህ በኋላ ጠበቃ አረገ የያዛት💘💘👌👌ethiopia ሀገራችን ሰላምን ያብዛልን 🙏🙏
ቡርክ ናሃይም ስጋቡ ደስ ይለኛል ብርክየ አጥብቅህ ያዚ❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ኣንድላይ ስለመጣችሁ የኔ ማሮች🥰🥰🥰🥰
ፍቅር ሲጀምሩት ይላል ፍራት ፍራት ከጀመሩት ወዲያ አያስበላም እራትከተመቻችሁ ላይክ
ክክክክክ
እኮ😂😂😂😂😂
እውነት ነው የምር
ክክክክክክ
😂😂😂😂😂አረሞትኩኝ,ሲጄመር,ልጁእራሱ,ሳቅሳቅብሎታል😂😂😂
ቡራ በቅርብ ጠብቅ 100k እደምትገባ አልጠረጠርም ✌👍👍👍👍👍
Haiymi❤
ኧረ ድገሙን በአንድ አታስቀሩት ናፈቃቹኝ ቡራዬ❤
ግን እኮ በኛ ግፊት ሳይሆን በራሳችሁ ተዋዳችሁ አንድ ላይ ብትሆኑ ትመጣጠናላችሁ ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል ነው
@@halameashani3651እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
@@enssenss7228እህቴስብስክራይብ እርጌኝ ውደ
በጣም 👍👍
እ ጭራሽ ሀብል አሰርክላት😂😂😂 ቀጣይ ቀለበቱን እንጠብቃለን ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ብሩኬ 61.7 ሰብስክራይቭ በርቱ ቀጣይ ሀይሚ ቤት ኑ ሁለት ተወዳጆች የሙዚቃው ነገር ገዳይ ነው ሶስቱም ምርጫዎችህ በርታ አባቴ
እህቴደምሪኝውዴ
ውይኔ በቃ ስትቀሩ በየቀኑ ደጋግሜ ማየት ብቻ አቤት ሀይሚዬ & ብሩኬ በዚሁ ቀጥሉበት ትህትና. ስርአት በጣም አስተዋዮች አደራ ብቻ በእመቤቴ ስም ምንም አይነት በጉዋደኝነታችሁ መሀል ከፈጣሪ ውጭ ማንን እዳታስገቡ እኛም ኮሜታትሮችንም ጭምር እኛ ከወደድን በስሜት ስለምንነዳ እናተ ሁለት ቅመሞች ግን በማስተዋል ወደፊት ❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሔር ጅማሬያቹ ሳይሆን ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ
ስታምሩ ሁለታችሁም ገና ወጣቶች ናችሁ ትመጣጠናላችሁ የስራ ባልደረባ ብቻ ሳትሆኑ አንደ ፈጣሪ ፍቃድ ፍቅረኛሞች ብትሆኑም ደስ ይለኛን❤❤
ወላሂ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ለምን እደሁ አላቅም አብረው ሳያቸው ውስጤ የሆነ ደስታ ነገር ተሠማኝ 😍😍😍የሠው ደስታ የሚያስደስታች የመዳም ቅመሞች የኔ ብርቱ ጀግኖቸ😘😘😘
እህቴሰብስክራይብአድርጊኝአበረታችኝ
ወላሂእኔ❤ምበጣምደስነውያለኝ
የኔወቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራዬ & ሀይሚዬ ቅመምዋ አረ በጠም ተናፍቀቹሀል ሁሉም ነገር ተስተከክሎ በሰለም እንደ ምትመጡልን ተስፈ አደርገለው የሁለቹም ጨወታቹሁ ፕረንከቹሁ ሰቀቹሁ ናፍቆኛል የምሬነው😢😢😢
ሰው እኮ የሚወደውን ሰው ሲያገኝ በጣም ግራ ይጋባል የሚናገረው የሚያደርገው ነገር ሁሉ ይጠፋበታል ልቡ ይመታል እሄ ደሞ ባንተ ላይ አይተናል ቡራ ሀይሚን እንዳትፋታት ፎንቃ ገብቶልካል
Hayimiye yene qonjo Hulu negerish yamiral❤❤❤❤❤
Ene ye mejemreye foqaye betama tanfaiqeene bezu negere eneworlene bilene enegenegelne sinigenage gine satate abirene kuce bilene matayayyate bicha newo wore yitfalie katalalayene 6 amate alafe adi kene rasiche alàwikime
ዉደደምሬኚ🎉🎉@@fadillamarkosi9137
@user-dn7ዉደደምሬኚ🎉🎉gq4kq2r
ማሻአላህ ብሩኬ እና ሀይሚ ደስስስስ ብሎኛል አብራችሁ ስለመጣችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ማርያም ብሩኬ ፍቅር ገብቶለታል ግን ይመቻችሁ👍👌😍😍😍😍😘😘😘😘
ዉደደምሬኚ🎉🎉
እሽ😊😊@@ekramtube6423
ወይኔ እናንተ ልጆች ስትገናኙ ሁለት አንድ አይነት የዋሆች አሰተዋይ እውነት ፈጣሪ ነው ያገናኛችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ነው ምታምሩት የዚህ ቪድዮ ደግሞ ይለያል ስላችሁ
ሀሜዬ የኔ ቆንጃ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ❤
አልጠግበው አልኩኝ ባየው ባየው የነ ልዮች እስክ እንደኔ ደስ ያለው 👍👍👍👍🥰🥰🥰
እኔስ ብትይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለታቻውንም በጣም ነው የመወደቻው
እኔስ ብትዬ❤❤❤❤
Wey enas bty❤😊
,እኔ 20ግዜ ነው ማየው❤❤❤
ኮሜንት ስሰጥ የመጀመሪያዬ ጌታን በጣም ደስ ስላለኝ ነዉ ፈጣሪ አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ ምክንያቱም እኛ ስለፈለግን ምንም ነገር ስለማይሆን
ኧረ ብሮ ሀይሚየ ምን ልበላቺሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ወላሂ አብሮ የመሆን ሀሳብ ካላቺሁ ኮሜንት ላይ አአአ
ደስ ስትሉ በቃ! እሷን #ሀይሚ ምርጥ ጎበዝ-ቆንጆ ናት #እሱ ሼም ይዞት ነው! #ብሩኬ ልብክን አዳምጠው አዳምጠው...?!
ክክክክ ለምድን ነው የምደነግጠው አለ ኮ
የፈቅር ጥያቄ እደምታቀርብ ተስፋ አለኝ ደሞም እዳታመልጥህ በጣም ቅመም ናት አዋቂ ቡራየ ❤❤❤❤😍❤😍😍😍😍😍😍

ሁለቱም ይገቡ የምትሉት ግጩኝ
ሀይምዬ ምርጥ ልጂ አስተዋይ ጎበዝ ቆንጆ ልጂ ነት እሷን ያገኛት የተደላ ነው ስወደት
በፊትም የፍቅር ነገር አለ መሰለኝ እየተሽኮጎምራሙ ነው

ቢጨንቀን ብትናፍቁን ባለፈው ቭድዮ እንጽናና እስክትመጡ😂
ሴት ልጅ በህይወትህ ውስጥ ስትኖር ሁሉም ነገር ሴት አፕ ይሆናል ብለህ ነበር እንዳልከውም ሆነልክ እንኳን ደስ አለህ
ቡራ ፍቅር ገብቶለታል ይመችህ የእኔ አባት ❤
ሀይሚ ቆንጅዬ ልጅናት አብራቹሁኑ የምትሉ ላይክ የመዳም ቅመሞች እሥኪ❤❤❤❤❤
🎉❤❤❤❤
ሁለታችሁም አብራችሁ ስለማታችሁ ባታውም ደስ ብሎኛል ቡሩክና ሃይሚ እንዴት ነው መታምሮት ጌታን ታምራላችሁ ስወዳቸው ብሮኬ ሃይሚ ከዚህ በኋላ ጠበቃ አረገ የያዛት💘💘👌👌ethiopia ሀገራችን ሰላምን ያብዛልን 🙏🙏
ቡርክ ናሃይም ስጋቡ ደስ ይለኛል ብርክየ አጥብቅህ ያዚ❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ኣንድላይ ስለመጣችሁ የኔ ማሮች🥰🥰🥰🥰
ፍቅር ሲጀምሩት ይላል ፍራት ፍራት
ከጀመሩት ወዲያ አያስበላም እራት
ከተመቻችሁ ላይክ
ክክክክክ
እኮ😂😂😂😂😂
እውነት ነው የምር
ክክክክክክ
😂😂😂😂😂አረሞትኩኝ,ሲጄመር,ልጁእራሱ,ሳቅሳቅብሎታል😂😂😂
ቡራ በቅርብ ጠብቅ 100k እደምትገባ አልጠረጠርም ✌👍👍👍👍👍
Haiymi❤
ኧረ ድገሙን በአንድ አታስቀሩት ናፈቃቹኝ ቡራዬ❤
ግን እኮ በኛ ግፊት ሳይሆን በራሳችሁ ተዋዳችሁ አንድ ላይ ብትሆኑ ትመጣጠናላችሁ ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል ነው
@@halameashani3651እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
@@enssenss7228እህቴስብስክራይብ እርጌኝ ውደ
በጣም 👍👍
እ ጭራሽ ሀብል አሰርክላት😂😂😂 ቀጣይ ቀለበቱን እንጠብቃለን ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ብሩኬ 61.7 ሰብስክራይቭ በርቱ ቀጣይ ሀይሚ ቤት ኑ ሁለት ተወዳጆች የሙዚቃው ነገር ገዳይ ነው ሶስቱም ምርጫዎችህ በርታ አባቴ
እህቴደምሪኝውዴ
ውይኔ በቃ ስትቀሩ በየቀኑ ደጋግሜ ማየት ብቻ አቤት ሀይሚዬ & ብሩኬ በዚሁ ቀጥሉበት ትህትና. ስርአት በጣም አስተዋዮች አደራ ብቻ በእመቤቴ ስም ምንም አይነት በጉዋደኝነታችሁ መሀል ከፈጣሪ ውጭ ማንን እዳታስገቡ እኛም ኮሜታትሮችንም ጭምር እኛ ከወደድን በስሜት ስለምንነዳ እናተ ሁለት ቅመሞች ግን በማስተዋል ወደፊት ❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሔር ጅማሬያቹ ሳይሆን ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ
ስታምሩ ሁለታችሁም ገና ወጣቶች ናችሁ ትመጣጠናላችሁ የስራ ባልደረባ ብቻ ሳትሆኑ አንደ ፈጣሪ ፍቃድ ፍቅረኛሞች ብትሆኑም ደስ ይለኛን❤❤
ወላሂ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ለምን እደሁ አላቅም አብረው ሳያቸው ውስጤ የሆነ ደስታ ነገር ተሠማኝ 😍😍😍የሠው ደስታ የሚያስደስታች የመዳም ቅመሞች የኔ ብርቱ ጀግኖቸ😘😘😘
እህቴሰብስክራይብአድርጊኝ
አበረታችኝ