Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውበት ሲለካ ሼፍ ቶንዴ ነው ለካ🥰🥰
እህትአለምየደምሪኝየኔውድ
@@kamilawollo7528 እሺ ወዴ በረቸ
አስተካኪው
@@sameeraadem6430 በቅንነት ደምሪኝ 🙏🙏
😂😂
ቶንዴ የልጃቹ ከለር በጣም ነውየሚያምረው አሳ የሌለችበት ቪዲዮ ስትሰሩ አልወድም በጣም ነው የምወዶት ማርያምን የእውነት
የቅመሙን አሰራር አሳይን የምትሉ በላይክ አሳዩን ብታሳይን ደስ ይለናል የኔ ባለሙያ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
Enam eflgalew
ክመዳም።ኩሸናበወጣሁጀ።አቀበትንበር።ዋናወብርንወጀ።መችይችገራል
ቅመሙን ያገኘ?
ታድላቹ ከሰዉ አፋ ከሰዉ አይን ይጠብቃቹ
በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን ሼፍ ቶዴ ጎበዝ :የድርቆሽ ፍርፍር በጣም እወዳለው ያንተ አሰራር ይለያል :ዛሬ ነው ያየውት ቱና ሲጨመረ ደሞ የእንቁላሉ :አጠባበስ እውነት ያምራል 👍👍👍👍ማሚቶ የእኔ ማር እድግ በይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማር ወድድድድድድድድድ 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈እግዚአብሔር ይባርካቹ
የኔ እመቤት ስወድሽ ጌታ በሞገስ ያሳድግሽ የተባረከ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ 💕💕💕
ሼፍ ቶንዴ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነክ በርታ ..የመጥበሻዉን እጀታ ዞር አድገዉ እሺ ዞር ካልክ በአጋጣሚ ሰዉ ከነካዉ ይገለበጣል ሰዉ ገጥሞት ስላየሁ ነዉ እሺ ወንድሜ
ፍርዬ ደናናቹ እኔ እውነት ለመናገር ብዙ ጊዜ አላየውም ነበረ ልጄ አራት አመት ሊሞላት ነው በቃ የለናተ አታይም ቴሌቪዥኑ እሱ ብቻ ነው ስትወዳት ብታይ ልጅሽም ታድለሽ የተባረከች ናት ፈጣሪ እድግ ያርጋት ብዙ ነገር ከሷ እየተማረች ነው በተለይ የአይማኖት ስራአቱን🙏🙏🙏🙏😘😘😘❤❤
እኔ እኮ የምትገርመኝ እፃኗነች የኔ ድቡሼ እድግ በይልኝ 😍😍😍😘😘😘
Arif megeb new amen yebarek abertachiw betam gobez new🙏
tebarek tdaru ymiwed be egziabher zend yetekebere new
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የፍቅስ አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖች 💔💔💔💔💔💔
ቶዴ በጣም ምር አሰራር ነው እኔ በጣም ወድጀዋለሁ እጅህ ይባረክ
Wudoch bewnet betam new yemtnafkut mamye yene liyu egzabeher amlak betasabochsh yebarklesh anchem edg baye yene tafach🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እጃችሁ ይባረክ በጣም ያምራል
ወይኔ እዴት አባቱ ያምራል እጃችሁ ይባረክ በጣም በጣም ከምላችሁ በላይ እወዳችዋለሁ የኔ ማረሮች
ስታምሩ ፍቅራቹህ ይብዛ ሚጣዬ አነጋጋሪ ነው አለች እኮ ❤❤
እግዚአብሔር በሁሉ ይጠብቃችሁ ማሚቶዬንም ያሳድግላችሁ
Mamitoye yet lagignish yene tafach ewedishalew eshi yene mar yehonsh lij Dire Daws enditimechi efeligalew mamitoye kursu degmo yaguwaguwal. Fire moyash betam gerami new gobez nesh
ማሽ አላህ በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ
I really like this family...big Respect
Sunbela tegabin betam know yemiyamirow waw yetfitale
ፍሬ ግን መልክ ሞያ የተባረከ ትዳር ቅመም የሆነች ልጅ ፈጣሪ ምን ያክል ቢድሽ ነዉ ዘላለም ሳቁልኝ የኔ ዉዶች😘😘😘
Yetebareke ehod yreglacho❤️🙏🏾⛪️lemamlto😘💞yetbarek mesa yrglacho🌻
እንኳን ሰላም መጣችሁ በእግዚአብሔር ስም በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ማማዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ ማር የሆንሽ ልጅ
Mashaa Allh
Gobez gobez betam gobez lej egzer beselam tebeko yadadegesh ke kefu yetebekachehu 🙏 setameru Des setelu
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
Wey yenai mare setamere babeye adegeche gobez konjo yetebekesh, yasadegesh yenai mare. Wedededdd❤❤❤
ጎበዝ ቶንዴ ምርጥ ባል ምርጥ አባት
@@kamilawollo7528 demrign demireshalehu
Master chef Tonda good job
ሽታው ገደለን
በጣምጎበዝነክ የተባረከይሁን
Oh the little girl is so sweet and clever ☺ 💕 well done yene konjo. Edegi !!! May God keep 🙏 you together and forever.
Really betame dese yemetilu family nachu big blessed
እኔ ግን በጣም ጎመጄሁ ማሻ አላህ የተባርከ ይሁን
ደረቆሽ በጣም ነው እምወደው በዛላይ አዲስ ሙያ ተማርኩ
ሼፍ ቶዴ እናመሰግናለን የተባረከ ይሁኑ
ጊዜ ኖሮኝ ሁሌ ባያቹ የማትጠገቡ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር አይለያቹ
ዋውውውው ሼፍ ቶንዴ ግሩም ነው ከይቅርታ ጋር አንድ አስተያየት ልስጥ ሼፍ ቶንዴ ስታማትብ ጣትህን አስተካክለህ አማትብ
ሸፍ ቶንዴ ዛሬስ ምራቄን አስዋጥከኛ በቃ እሁድ እሁድ እናተጋ ነኝ ፍርዬ እና ማሚቶ እድለኛ ናችሁ በጣም እወዳችኋለሁ 💚💛❤👌👌👌👌
በምሀል አትግቢበት ፍሬ ሰርቶ ስላበላሽ ነው
Blessed family,God bless u more
sirilen kimemun and about mekelesha too
ማሚጦዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ዋዉ ነዉ ሼፍ ቶንዴ👌
ዛሬ ሶሰተኛ ኮማቸ ነኝ ከመዳም ኩሺና ያጀመአ ዱአ አደረጉልኝ እሁዴ ወዴ ሀገሬ ልገባ አሠቢያለሁ ኢሻ አላህ
ሠሙየደምሪኝ
እመ ብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ በሰላም ግቢ 💟
አሏህ በሰላም ለሃገርሽ ያብቃሽ እህት
ለእናት ሃገርሽ በሰላም ያብቃሽ
@@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ አሚን 🥰
የተባረከ ይሁን
I want to eat ❤
ፍርየ እናቴን የምታስታወሽኝ አይገባሽም የሰው ስራ ሼፍ ቶንዴ ማሚቶ ራሱ ባለሙያ እኮ ነሽ አላህ አይለያችሁ ማሻአላህህህ
ፍርዬ በናትሽ የቅመም አዘገጃጀት አሳይን
Please ..Yedesetun ejeta wede gone aderegut ..
ዋዉ የኔዉቦች የተባርክይሆን እጅ ይባርክ አችእራሱማማዬጣፋጭ
Weyen lijachu fetari yasadglachh en esa becha betawera des new melg yemer yen konjo ergataw Serata Tebarki 😘😘😘😘😘😘😘
በጣም እናመሰግናለን ግን የምትጨምረውን ነገር በፁሁፍ ብታስቀምጥ ቆንቆውን ለማይሰሞ ውጪ ላደጉ ጥሮ ነው
Jegina balemuya bali neki wedimachin fetar ybarkih
አሪፍ ፍርፍር ነው የተባረከ ይሁንላችሁ😍
Wey setetafechi konjiye❤️👍
የምወዳችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ በእናንተ ስታምሩ በማርያም❤ማሚቶ አፍቃሪሽ ነኝ ማማ የኔ እህት 😅😅😅😅😅😅
እልል በይ ሀገሬ ዛሬ ድርድሮ በጥሮ ውጤት ተጠናቆል👏👏👏
Betam arfi aserare naw gobez
Wow seyamer taemun asebkut
ደስ የሚል ፋሚሊ ፍቅር ፍቅር ብቻ 🥰🥰😁😁💐💐
በጣም አሪፍ ነው!! የመጠበሻውን መያዣ ወደ ወስጥ ወይንም ወደጎን ብታደርጉ ጥሩ ነው ለጃቹ አጠገባቹ ስለሆነ ለጥንቃቄ
lovely Masha Allah!!
ሰላማችሁ ብያላችሁብት ይብዛ የሀገሬ ልጆች ብስድት ያላችሁ እህት ውድሞቼ ብሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሚጣዬ እድግ ብይ
Wooo.yameral.meraken.asawatahunhe.aye.sedete👍👍
ማሻ አላህ
ውይ ውያ እኔማ የፍርፍር ነገር ይገለኛን መጠሪያየ እስኪሆን ነው የምወደው ቶንዴ አልተቻልክም የእውነት እንደሚጥም አልጠራጠርም እኔም ግን እንቁላል እንደሚጠበስ አላውቅም ነበር የተባረከ ይሁን ውዶችየ
ስሪልን
የኔ ጣፋጭ ማሚቶ ስወድሽ እኮ ሼፍ ቶንዴ አልተቻልክም የተባረከ ይሁንላችሁ 🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ማማዬ የኔ ቆንጆ
Asteyayet atabzibet berasu yesera....kalhone rasesh seri
የጤና ይሁን ብያለሁ አይ የ እማ እንጀራ የእማ እጅ የ እማ ጋዳ ናፍቆኛል ስደት ብቻ አልሀምዱሊላ
Lovely familles 🤩 🥰💖👍🏾✌🏾
Egzabaher yibarkachu izi betoch🥰🥰🥰
እውነቱን ነው ፍርፍር ላይ ሽንኩርት ጉላጉላ ሲል ደስ ይላል
Wow yamm ytbrke yhon🙏😍❤️
Wow Wow 🥰🥰🥰
Bexaam gobez nek tonde merex bal nek
It looks so good! I have made tuna pasta sauce with mitmita. It is delicious! This recipe I have to try.
I never add mitmita I will try that
የተባረከ ምግብ ይሁንላቹ እኔም ነገ እሞክረዋለዉ እንቁላል የተጠበሰዉን ድንቅ ቤተሰብ
የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እድግ በይ
ማሻአላህየአፊያይሁንላችሁ ፍርየ ቅመማቅምአዘገጃጀትአሳየንን
ጎበዝ ማማየ በስማም ብለን አለች ጎበዝ እድግ በይ ማማየ
አረ ያዝጎመጃል
ነገ ሰርቼ እስክበላ ቸኩያለሁ። እንዴት እንዳማረኝ። እናንተ ግን ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ!!!
Andenga wow mesha alah
እጄራ ፍርፍር ብዬ ነበር ተሰርቶልኛል ክበርልን ሼፍ ቶዴ
4 enkulal le 3 who is going to eat one ?
Ye makuliywen kemem serilen freye pls
እጅህ ይባርክ ሼፍ ቶዴ ማሚቶዬ አሏህ ያሳድግሽ 😘
ፋሚሊ ሼፍ ሙያህ ሙያሀ ይዘርዘርልህ ዋው የሆነ ፍርፍር ነው ግን ፍርፍሩ ከጨው ቀጥሎ መጥበሻ ቅጠል ቢጨመርበት ደሞ ልዩ የሆነ ፍርፍር የሚሆን ይመብለኛል፡፡
Yene kimem mamitoye edegilgn siyamrbsh
ዋው
wow
የኔ ወድቹ በጣም የምወዳቹ ማማዬ የኔ ቅመመ በጣም ታምራላችሁ 👍😘😘😘😄😄
ya sun chpis chalnge saruln
የምትናፍቁኝ ዉድድድድድድ በእግዚአብሔር ፍቅር ሁላችንም ማሚየ እወድሻለሁ 😍💘❤
ጨንቆኛል ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ አጸደ ማርያም ነኝ
እግዚአብሔር ካንትጋ ይሁን የቅዱሳን ፆሎት አይለይሽ
ፈጥረ ይርዱሺ
መሻአላ ሳምረ
endet edelna nesh ehete bexam new metasqnut