Mesmi slame yen tsegure low procit nwe ena le zalwe tsegure blue magic bekiba chigre alwe & dogro lotin mega thick yemilawe lebzate slefilku qwodaien lekeibwe ebakishe melishlige???????
Ere meski difin 1amet honegn tsegura menekakel kejemere etam yemiyamer tsegur neber ahun gin bado kere aleyetebalewen treatment hulu aderigialew min ayenet ekemina new maderegi yalebegn pls pls melse sechign
Sis I used boiled rice,flax gell,and fenugreek, boil all blend to creamy texture, I used this as a conditioner had on 2 hours after wash, my hair was so smooth, mind you I have 4c hair. Try it and show us.
ቅባቱ አሰራር ua-cam.com/video/ZvReTcj4QGI/v-deo.html
I don’t think it’s good idea to cut your own hair let your husband cut it
@@alganeshbahre8598
ትክክል እሱን ነው ማስቆርጠው እኔ አልችልበትም ብታይ መቀሱ ራሱ እሺ አይለኝም🤭
@@meskitube16 መስኪ ማለስለሻው እና ማበጠሪያው የት ነው የገዛሹ ማለቴ ኦላይን ከሆነ እንድገዛው አሪፍ ነው ስቲ ሰምቼ ነበር ነገሪኝ እዳታልፊኝ
መስኪየ የኔን ብታይ ጭንቀት ሳይሆን ሌላ በሽታ ያለበት ነው የሚመስለው እረ ምን ላድርገው መላ በይኝ እህቴ
@@ياسرالشحي-ذ7ط እኔ ማበጥረያውን ታደስአበባ ነው ገዝችው የመጣሁት በጣምአሪፍነው 👌ማለስለሻውን እኳን ተሳኢድ ነው የገዛሁት 🙏🙏
ሳኢድ ተሆንሽ አል ማበጥረያውም ማለስለሻውም ህትአልሜ😍😍
ኧረ ወገን ለሀገራችን ፀሎት እያደረግን
መሲዬ ስለ ባይታሚኖች ቭዲዮ ስሪልን 🥰🥰
መሲዬዬ የኔ ውድ እህት የሀገራችን ነገር ከድጡ ወደማጡ ሆኖብናል ቸሩ ፈጣሪ መፍተሄውን እርሱ ያምጣልን
እናመሰግናለን መስኪየ ሁሌ ተከታታይሽነኝ ፀጉሬ ለውጥ ካመጣ ባለውለታየ ነሽ
መሥኪዬ የኔ ማር በጣምነዉ የምወድሽ የሥደት እህትሽነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ወደ ፊልጵስዩስ 4
4፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
በመጥፋትሽ ተጨንቄ ነበር እማ የእሸቱን ቢዲዎ ሸር አድርገሽ ሳይ ተመሥገን ደህናናት ብየ ላይክ አድርጌ ወጣሁ
😂😂😂😂😂በሳቅልጅምረው መስኪየ ሁሌም በደስታ ነበር የማይሽ ዛሬ ደሞ በጣም በጣም በደስታ ፍን ድቅ ደቅ ብየነው ያየሁሽ 🤓መዳሜ👉9 ወር ደመውዝን ስጠችኝ መች እጅ እንድ ሚገብ ተጭንቄ😥 ነበር
እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን አሜንአሜንአሜን🙏🙏♥️♥️❣️
ትግስትሽ ግን ይኸን ሁሉ ወር ሳሰጥሽ ዝም ብለሽ መቀመጥሽ
@@jeerrryu አወ ታስጠኝ እሽ እያልች በመሃል ደሞ ታመመች ብቻ ብዙነገር አል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬእጅገባልኝ 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እሷንም እግዚአብሔር ይስጣት ሁሌም ታማኝ ያርጋት የላብሽን ይባርክልሽ❤❤❤
@@meskitube16 አሜንአሜንአሜን የኔመልካም🙏🙏❣️❣️❣️
ትግሰትሸ ግን ማሻአላህ 😍😍😘😘
እናመሰግናለን መስኪዬ 🥰🙏💕
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
ውይ መስኪ እንኳን ደና መጣሽ እኔም ነገ ልቆረጠው እያሰብኩ ነበር ተባረኪ እህቴ
Miskye my beautiful sister stress is one of silent killer. U are amazing give your stress to God 😘
ሰላም የኔ ውድ እደት ነሽ ናይላዬ ናቱዬስ እደትናችሁ
አቤት መስክዬ የኔስ በጣም ይነቀላል ውይ ሰለቸኝ 😭😭
በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የቆርጥሽው የኔም በጣም ነው የሚያስጠላው ጭፍጭፉ በቃ እቆርጠዋለው ለኔ መችሽ ብርታቴ ነሽ አንችን ሳይ እበርታለሁ
Wow meskiye jegna nesh almeselchetsh
የኔ ራሱ መስኪዬ ተነቃቅሎ አለቀ😭 በምን እደሚመለስ አላቅም በሰላም ለሀገሬ ስበቃ ምናልባት ይሻለሁ ይሆናል ሀሳብና ጭቀት አልቆም ብሏል አንድ ቀን ደህና ብሆና በሁለተኛው ቀን ያለው ነው
ወላሂ አችም ብቻ አደለሽ እኔ ራሱ ስደት ሳልመጣ የናበር የፀጉር ብዛት አሁን የት ገባ አደለ ፀጉሬ ስውናቴ ራሱ ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ናገር ሙቀቱጋ
መስኪየ ለሀበሻ ፀጉር የሚሆን መተኮሻ አሳይን
መስኪየ በጣም ነው የምወድሽ አንችን ስከታተል በሙሉ እምነት ነው
አንችን አይቸ ክትትል ከጀመርኩ በኃላ በጣም ነው ጸጉሬ የተቀየረው አመሰግናለሁ!!
መስክዬ የኔ ናት እንኩዋን ደህና መጣሽ 🙏🙏
መስኪ ስለ ጭንቀት መፍትሄ ስሪልን
የፀጉሬ ዶክተር መስኪ ሰላምሽ ይብዛልኝ
መስኪ የፀጉራችን ዶክተር በርችልኝ የኔ በጣም ለውጥ አለው 🥰🥰🥰🥰🥰
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እህት በጣም አሪፍ ነው እንኳንም ደስ ያለሽ
እኔማ በጭንቀት ምክንያት ፀጉሬ ከ 50% በላይ ተነቅሎ ሄድዋል። ዶክተሮች ጭንቀት ቀንሺ ይሉኛል እኔ ደግሞ ፀጉሬን ባየሁ ቁጥር ይባስ እጨነቃለሁ ይብስ ይነቃቀላል 😭😭😭😭😭
እኔ አረብ ሀገር እያለሁ በጣም ተሰቃይቼ ነበር እየተበጣጠሰ አሁን ሀገሬ ላይ ሁኙ ለውጥ አግኝቼበታለሁ መስኪ የሮዝ መሪ ቅባት እና ተልባው ተመችቶኛል መስኪ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እንቁ በፊትም ለሀገር ቤት የሚሆን ስሪልን እልሽ ነበር ያልኩትም አልቀር🎉❤❤❤
መሰኪ እንኳን በሰላም መጣሽልን ጠፍተሽ ነበር በሰላም ነው?
My sis leki end anchi ayinet bahirey new yalegn chiqatem negn min timakirgnaleshi
መስክዬ እንኳንደህናመጣሽ በጣምጠፋሽ
ልጆችሽደህናናቸው አትጥፊብን መልካም ምሽት
Mesmi slame yen tsegure low procit nwe ena le zalwe tsegure blue magic bekiba chigre alwe & dogro lotin mega thick yemilawe lebzate slefilku qwodaien lekeibwe ebakishe melishlige???????
መስኪዬ ሠላምሽ ይብዛ የኔ መልካም ናትንዬ ጠፋሳ ደና ናቸው?
መሰኪ ስላም ነው የት ነዉ ምትኖራው ?
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ ሚስ አረግንሽ። ሰውነትሽ ቶሎ ቀነሰ ብዙም አልወፈርሽም ነበር ግን አሁን በጣም ቀነሽብኝ። ምን አርገሽ ነው እኔም ከወር በኋላ ወልዳለው እንዲረዳኝ ብዬ ነው። አመሰግናለው
አሜሪካ ለመምጣት ነው ጠይቀሽ እንደምትነግሪን ቃል። ገብተሽልን ነበር
መስኪየ የኔ ግን የሚመለስ አይመስለኝም
Meskiye begil endt lagignish?
ደናነሽ መሲኪ እንዴት ነሽ በሰላም ነው የጠፋሽው ልጆችሽ እንዴት ናቸው
መስኪ እባኽሽ እባኽሽ የሆነ ብይኝ ኣናቲ ላይ ያለ ጸጉር በጣም እየተበጣጠሰ ጸጉር የሚባል የለኝም
መስኪየ የኔ ፅጉር ብዛቱም ርዝመቱም ካንች አያንስም ነበረ🥺ግን አንች ታመሽ በነበረበት ግዜ የኔ ፅጉረም በቃ አለቀለት ከራሴ ፅጉረ የለም ቀስ በቀስ በቃ ባዶ ቀረሁ 😭ከኔ ይልቅ ስው ሁሉ አሳቀቀኝ ምን ሁነሽ ነው ሲሉኝ እምመልስው ይጠፍኛል 🥺ብቻ አሁን የውስጡ እየበቀለ ነው ተመስገን ኮፊደሴ ጠፋ የምረ ድሮ ከ 6 አመት ይሆነኛል አንችን መከታተል ከጅመረኩ እዲህ ስው ራሱ ተከታይ የለሽም ነበረ ይስኔ ለጓድኞቸ ራሱ ያንችን ሊንክ ስልክ የነበርኩት እኔ ነበረኩ አሁን ግን ተስፋየን ቆረጫለሁ ለምንም አልሞክረም😭😭
Thank you meski
መስኪዬ እንኳንም በደህና መጣሽ እውነት ስትጠፊ አስቤ ነበር በጣም ጠፍተሽ ነበር ልጆችሽን ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤
የኔ ውድ እዴት እደናፈቅሽኝ እኳን አየሁሽ ናታን እና ናይላዬ ሳምምም አርጊልኝ መስኪዬ😍😍🙏
መስኪ የጭቀታችን ምክንያት የሀገራችን ጉዳይ ነው እኔ የሚያስጨንቀኝ የወገኖቸ ስቃይ ነው የራሴ ጉዳይ አያሳስበኝም 😥
እንኳን ደህናመጣሽ እህታችን🥀❤️❤️ጀግናነሽ ማርያምን💪💪፡፡
ኢሂቲ ዬዋ የኒዬ ፀጊሪ በጊባሪዬ ኢየጬረ ነው ምንላ ዲረገቤቲ
WOW Meskiye betam yamral yenem tsegur betam eyetenekakele aschegrognal esti endemekershin treat adergewalehu tnx!!!
መስኪዬ ... ሰላም 🙏 ክብሩ ይስፋ መድሀኒያለም ስላየሁሽ ደስስስስስ ብሎኛል 😍❤
Wude challeng jemirilin ewedishalewu lanichi liyu kibir aleny
መስክዬ በጣም ነው የምጨናነቀው ስስት አመት ተከባክቢው ያችን ያክልልኝ ነጒበር አሁግን በጣም ስለምጨናነቅ እየተነቃቀለ ነው እስኪ ምን መዳኔት ልውስድ ልጨቅት
Ere meski difin 1amet honegn tsegura menekakel kejemere etam yemiyamer tsegur neber ahun gin bado kere aleyetebalewen treatment hulu aderigialew min ayenet ekemina new maderegi yalebegn pls pls melse sechign
Wow maskiye btm temelisul egziber yimesgen tsegur sineqel btm newu minidideng yenem btm regimina buzu neber bande newu yete neqaqelebing
Ahun gin eyetemeleseling newu indanchi mulu lemulum bayhon
1 amet honotal
Tabarekiling bebuzu
የኔ ፀጉር ተቆራረጠ ጭቀት እራስ ምታት አለብኝ ይህው ወር ሆነኝ ምንም መጠቀሜን አቆምኩ ለሁሉም ነገር ነፃነት ወሳኝ ነው
Thank you so much my sister 🥰🥰
መስኪ ያንችን ፀጉር ለውጡን አይቻለሁ ፀጉሬ በጣም ታዳጊ ነው ግን እንዳልሽው ጭንቀት ካንቺ እጥፍ ነቃቅሎታል ግነ መነቀሉ ሳይሆን የሚያሳስበኝ መሐል አናቴ ስበት ሞላው ምን ትመክሪኛለሽ በግሌ መልስሽን ፃፊልኝ
ጭንቀት ራሱ ሽበት ያመጣል ካለውም ያበዛል
መስኪየ በጣም አመሰግናለሁ🙏 እኔም ግራገብቶኝ ነበር ፀጉሬ በጣም ተነቃቅሎብኝ ነበር እኪ እጠቀማለሁ
መስኪ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ❤
መስኪ ግን ጠፍተሻል በስላም ነው
ሰላምሽ ይብዛልሽ መስክ ከእቅሪታ ጋር የዚህ ማስለሽለሻ ማሽን ስም
well come maskie
Meski enem endachi bexam silemichenek tsegure binkebakebewim endetenekakele nw
መስኪ የኔም ጸጉር ልክ እንዳች ሆኖብኛል በጣምምም ይንቃቀላል በፊት ጥሩ ነበር አሁን ከስሩም ሳሳብኝ ጫፉም በጣም አስጠልቷል ቢቸግረኝ በውሃው አሳበብኩ አዲስ ቤት ከገባው 7 ወር ሆነኝ እና እዚህ ከመጣሁ ጀምሮ ነው የባሰበት በፊት እስከጫፉ ድረስ እኩልና ብዙ ነበር ምን ላድርግ ጨነቀኝ በአየሁት ቁጥር ይበልጥ እበሳጫለሁ
Huli protection style kemargachin befit blow dry marg tiru nw?
ሰላም ላንቺ መስኪ እባክሽ የእኔም ፀጉር ወልቆ አለቀ ከወለድኩ ገና ኣራት ወሬ ነው እስቲ ለእኔም መፍትሄ ንገሪኝ
የኔ ልእለት አላህ ባለሺበት ይጠብቅሺ
ኧረ መስኪየ ፀጉሬን ፓርም ተቀብቸ ተቆራረጠ መላ ካለሽ ለሁለተኛ ጊዜ ስፅፍ ምን ልጠቀምና የዱሮ ፀጉሬን ልመልስ?
መስኩ እንኩዋን ደህና መጣሽ
Tinishu lijish adagelish,delam nachawu
እግዛብሄር መዝገብ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ የኔ ውድ ምስኪዬ የኔ ምልካም ሰላምሽ ግዛልኝ ልጆቹ ናቸው የኔ አስተዋይ
👍👍❤🌹
እንኳን በደና መጣሽ ዛሬ መድሃኒአለም ነው እንኳን አደረሰሽ የኔም ተበጣጥሶ ቁጭ ብሏል የፃፍኩትን ተመልሰሽ አንብቢው እና መልስ ስጭኝ መስኪየ🙏🙏🙏
ለቫይታሚን D እጥረት መዳኒቱ ምድነው መስኪዬ😢
Good idea Thanks sus M
መስኪ ሰላም ነው ዘጉሬ ምን ተጠቅሜ እንደሆነ አላወኩትም ተነቃቀለብኝ ፀጉሬ ቀለም አለው አሁን የተቸገርኩት የፊት ለፊቱን ነው ማስያዝ እራሱ አልቻልኩም ቁርጥ ነው ያለብኝ ምን እንድጠቀም ትመክሪኛለሽ የፊቱን
Well come meskiyye🥰🥰😍
መስየ እንደት ነሽ የንየ ፀጉር ኮሃላየ ኣጭር ነዉ በፍትየ ዶሞ ረጅም ነዉ ምን ላድርግ
እኔም በጣም ነው ምወድሽ
መስኪ እኔ ፀጉር ከፊ ለፊ በጣም ያትጣጥስ ነው ምለ ደርግ ምንም ቢቅበ አያድግም እባክሽ ንገሪኝ
Liki nesh chketi awo betam yaderigali betam bemgerim hunata adegelish
Degimo betam amrbish kayini yawetash
Tefashe meski
እንኳን ደህና ምጣሽ ሜስኪየ እውነትሽ ነው እንደ ጭንቀት መጥፎ ነገር የለም እኔም በጣም ጭንቀታም ነኝ መጥፎ ዜና በሰማው ቁጥር ልቤ ይሰበራል ኣሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጦርነቱ ሰለ ቆመ ትንሽ እፎይ ኣልኩኝ እግዚአብሔር ኣገራችን ሰላም ያርግልን ኣንችንም ለቀናነትሽ እናመሰግናለን ቀጥትይበት ሰለ ሰላም እንፀልይ ወገኖቼ 🙏🙏🙏
The❤❤❤❤❤❤❤❤
መሰኪ የኔ ቆርቦአል መሰለኝ ምንም ባደርገው አላድ ብሎአል
መሰክየ እኔ ሳላቋረጥ ውህዱን እየተቀባው በሳምንት ነው የምታጠበው ምንም ብዛት አይጨምረም ቅባቱንም በየቀን እጠቀማለው በሳምንት መታጠብ ነው ወይም በ15ቀን መታጠብ ነው ጡሩ መሰክየ
የኔ ፀጉር ግን በጣም ይነቃቀል ነበር እክብካቤ ከጀመርኩ 1 አመት ተኩል ሆኖታል አሁንስ መነቃቀሉንና መበጣጠቁን ቀንሷል በመሀል 2ጊዜ ኮሮና ይዞኝ ነበር አሃን ቀንሷል እኔም በየ ሳምንቱ ነበር ጫፉን የምቆርጠው አሁንግን ወደ መሀል እየገባ ምንም ቁመት አይጨምርም ኧረ መላ ነሉኝ ኡኡኡኡኡ
Thanck you meski
መስኪ ፀጉሬ ስታጠበውም ማሳጅ ሳደርገውም እየተነቃቀለብኝ ኟጭንቀት ለሞት ነው እስኪ ምን ትይኝ ነበር ተላጭቼው የሚአምር ሆኖ ነበር የወጣው አሁን ግን እየተነቀለብኝ ነው ምን ላድርግ
እረ ማር ፀጉሬ በቁመቱ ነው ሚወልቀው ክግባሬጋም ገባ የ3 ወር ልጅ አጠባለው በናትሽ ንገሪኝብመፍትሄ
Sis I used boiled rice,flax gell,and fenugreek, boil all blend to creamy texture, I used this as a conditioner had on 2 hours after wash, my hair was so smooth, mind you I have 4c hair. Try it and show us.
Ayi maski ka cinqet gar ima betasab honenal iko Andu sihed lelawu yimatal igzahaber yihunan inji kabad new
መስኪ በዩኒት ኸልፐር እንዴት መምጣት እንደምትችሉ ጠይቄ እነግራችዃለሁ ብብለሽን ነበር እባክሽ የኔ ውድ እየጠበቅንሽ ነው ቪድዬ ስሪልን
ጫፍ ጫፉ ለሚደርቅ ታይ መላ በይን መስኪ ብቆርጠውም መላ የለው ጫፉ ችሙግ ብሎ ድርቅ ነው የሚለው እኩል ሁኖ ችፍርግ ነው
ድርቀት እኮ ነው ቅባት ብቻ ነው መፍትሄው ጭቃ ቅባት ወይ ቫዝሊን ጫፉን ሳይደርቅ ሳይደርቅ እየተከታተልሽ ቀቢው ብርድ ሲሆን ሽፍን አርጊው ብርድ ያከረችፋል
@@meskitube16 ቅባት የጭቃ ቅባትም እየቀባሁት ነው እህቴ ግን ምንም ለውጥ የለውም አንች የምታደርጊያቸውን ነገሮች በሙሉ እያደረኩ ነበር
ውድ እህቴ እናመስግናለን እኔ እራሴን ያሳከንል ፎረፎር ነውእዳልል ምንም የለው ብቻ ፀጉሬ ከርዳዳነው ብዙ ነገር ተጠቀምኩ ግን ምንም አያድግም ምንትመክሪኝአለሺውድእህቴ እደምመልሺልኝ ተስፋ አለኝ❤
Meski yenem lik endezi new yehonew 😢
Meskiye missed u so much
Masha Allah ❤❤
መስኪ እኔ ግን ሽበት ተስፋ አስቆረጠኝ ምን አለሽ፡
Are mortal gojam hijinks bahlawi medanit ale
እረ ፀጉሬን ማበጠር ደከመኝ ይያያዛል ምን ላድርገው አንድሠአት ለራሡ አይበቃውም ሠራተኛ ያሥፈልገዋል🙄ቁምነገር ፀጉር የሚያፍታታ ነገር ምድነው?
ከስር እሥከዳር አውጥቸ ማበጠር አልችልም
Well come my dear mesku
ወይኔ መሰኪዬ 2ወር ሞላኝ በጣም እየተነቃቀለብኝ እየተበጣጠሰ ነው ምን ትመክሪኛለሽ
ጋበዚ መሲዬ መሬ
ሰላም መስኪዬ እና ቤተሰቦቻ በሚሉ እንዴት ናችሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ያምጣልን
ደብሩ አምላ ጎልድ ቅባትና የስጋ መጥበሻ ዘይት ባደባልቀው ምችግር አለው ??