Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልዩ የኢፍጣር ፕሮግራም | የቶንዴን ጓደኛ ሰርፕራይዝ አደረግናት | ቲጂ ቶንዴን እና ጓደኛውን በጥያቄ አፋጠጠቻቸውua-cam.com/video/Hwi9scZYs8E/v-deo.html
Ye todene pirki kalyeeuwu yamegali kkkkk liyayewo esiki😅
😂😂በቦቅስ ከሚያመለከትተኝ አለ ቶንዴ የዛሬዉ ይለያል አይ ፍሬ የኔ የዋህ 😂😂
ማፍጠሬን ትቸ በሳቅ ክክክክክክ አይ ቶንዴ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
ትክክለኛ ፕራክ ያለው እዚህ ቤት ነው ሌሎቹ እየተመካከሩ ነው የሚመጡት😂😂
ትክክል እን ናሂ በጣም ዉሽታም ናቸው መንገድ ላይ ተንጋግርው ፕራክ ብለው የለቀቁትን ለቀዉት አይቸ ገርሞኛን ህዝቡን ይጫወቱበታል እነዛ
በጣም ሌሎቹማ ድራማ ነው እሚሰሩብን ።
yes❤❤❤
ትክክል
👍
እኔ እኮ ቶንዴ የሚያስቀኝ ገና ለፕራንክ መግቢያ ሲሰራልን ተንኮል አስቦ ፍሬን ለማናድድ ፍንጥዝጥዝ የሚለው በደስታ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደስታው ሰው ላይ ይጋባል 🙏🙏❤ ውድድ ነው ማረጋችሁ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ!
አሜን አሜን አሜን
Amennnnnnnnn yarbe😢😢😢
አሚን
ሁሉም ሴት እንዳንቺ ባሉን ቢወድ ! ❤ ታድለሽ እንደዚህ ለሰው ከራስ አስበልጦ መኖር እኮ መታደል ነው❤
ጎበዝ ፍርዬ ማየት ነበረበህ የወደቀውን ማለትሽ ለሀቅ ኖሪ አዛኝ ነሽ👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
ቶንዴ ግን ለበጎ ነገር ለእውቀት በዛውም ልክ ደሞ ለተንኮል እና ለፕራንክ እንዳንተ ሁኖ የተፈጠረ ሰው የለም።ፋቅራቹን ያብዛላቹ ።ፍርዬ የኔ እናት በርቺ ቻይው።
ቶንድዬ አንደኛ ነህ ጌታን😂😂
ወዳጊዬ ደግሞ የዱላው ትልቀት😂😂😂 ፍርዬ ሁሌም እንደምልሽ ለባልሽ ዘውድ የሆንሽ ምርጥ ሴት ነሽ❤ ዳጊዬ መቼም በሷ እንድለኛ እንደሆንክ አንተም ታቀዋለህ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂….ወይ ቶንዴ ምን ይሻልሀል…..በሳቅ ነዉ የገደላቹኝ
ፍርዬ የኔ እመቤት ምንም ነገር ቢፈጠርም አይደለም ስለባልሽ ስለወደቀው ሰው አሰብሽ አሰተዋይና ብልህ ሴት ነሽ በእውነት ድሮም አከብረሻለው ፍቀራችሁን ፈጣሪ አቀንሰው !!!
ፍርየ ጌታን እንዴት ከፍቶኝ እንደነበር ጌታን የምር እንኳን የናንተ ቤተሰብ ሆንኩ ቀኔ ተቀየረ
ፕራንክ ናፍቆን ነበር thank you ቶንዴ አያልቅበት you are so funny 😂😂😂
ዛሬ ማርያምን እንባዬ እስኪወርድ ድረስ ነው የሳኩት ተወንዴ ግን ኮሜዲያንነትንም ጨምርበት ከሼፍነት ጎንለጎን 🤣🤣🤣🤣🤣 ኡፍፍፍፍ ቆሰልኩኝ ዛሬ የዱላውና የፑሻፑን ማሰብ አልችልም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ደስታችሁ ይብዛልኝ 💖💖💖 ደግሜም እንዳየሁት
ደሞ ፍሬ ስታምሪ ዋው ❤❤❤❤❤❤
ቶንዴ ማርያም ፕራክማ አንተ ብቻ ስራ👌😄 ፍርዬ የኔ ምስኪን ለፖሊስ መደወል ነበረብህ አለች❤
አይ ሼፍ😂😂😂 ምን የምግብ ብቻ የፕራንክም ሼፍ ነህ ደሞ ሲሳካልህ😂😂😂ወደነዋን ሁፍፍፍ ፍርዬ የኔ ማር ዉድድድድድዶ
ውይ ቶንዴ ኧረ ተዋት አታስደንግጣት 😂😂😂😂
በጣም ያስቃል ብቻዬን በየመንገድ በሳቅ ሞትኩ ስው አበች እንደሚለኝ ነው ደስ ይላል
የማሚቶ አባት አልተቻልክም 😂😂😂😂
ቶንዴ የዛሬው ፕራንክ በሳቅ ሆዴ ቁስል ነው ያለው እንዴት እንደምወዳችሁ ሁሌም የምትሰሩት አስተማሪ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ከቲክቶከሮች ሁሉ እውነተኛ ፍራክ እዚቤት ነው ያለው ሼፍ ቶወንዴ 👏👏 ሁሌም ፍራክ ስራ 🥰🥰
እሰቲ ወገኖቼ 10 ኪሎ ጤፍ ግዙልኝ ከነልጄ እራበን ብሩን አልፈልጉም ጋግሬ ምንበላዉ እዳታልፉኝ
እ የምርሽነው እየቀለድሽነው በአላህ
ከምሬ ነዉ አናቴ
ባንክ አካውንትሽን ስጪኝ! አይዞን ያልፋል
ባንክ አካውንት ስጪኝ፣ አይዞን ያልፋል
@@natanemu9304 የትነሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂ቶንዴ አልተቻለም ፍርየ የኔ እናት ለመጀመሪያ ጊዜ ቶንዴን እንደዚህ ሳየው
መዳምን ነበር እንዲ መቦቀስ 😂😂 ቶንዴ ዛሬ ፈታ አረከኝ
እኔ የለውበትም 😅😅😅
ማዳምንማ አንችው ቦክሻት አቃጠለችሽ እንዴ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ሽፍ ቶንዴ እንባዬ እስኪፈስ አሳከኝ ፍርዬ ግን የእውነት አስተዋይ ሴት ነሽ ስለወደቀው ሰው ስላሰብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሞኮ ቡሻብ ይሰራል ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም አሳቃችሁኝ ደብሮኝ ነበር
ቶደነብስህ አይማረም በሳቅ የለሁም ስችልበት ደግሞኮ 😂😂😂ፍሬየ የኔየቅን ልብ❤❤
ፍርየ የኔ ውብ የኔ ዘናጪ 🎉❤
የእኔ ሚስኪንፍርዬ አሳዘኝሽን እንዲት እንደተሳካልህ ቶንዴ እንደ ኮመዲ እኮ ነው ያረገህ ፍሬ አንቺ ምርጥነሽሃሳብሽ ውሳኔሽ ደስስስስ ይላል
መላጦቹኮ ሀሳባቸዉ ከባድ ነዉ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ትክክል
😂😂😂
😂😂😂😂
የቶንዴ ፕራንክ ኮ ሳይጀመር ነዉ 😂😂😂😂
😂😂ሳይበር ምድነው 🤭
አይ ሼፍ ቶንዴ ታስቃለክ ፍርዬ እኔን ምታኝ ስትል ታሳዝነኛለች የቶንዴ ፕራንክ አይለኛ ነው❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂እዚህን ማርያምን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤
የኔናት ፍሪዬ ስታሳዝን እኔን ምታኝ አለች
😂😂😂😂😂😂❤🎉ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ምርጥ ሰዎች
የፍሬ ና የዳጊ ቤተሰቦች በያላችሁበት ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቃችሁ እስቲ ላስቸግራችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ ስወዳችሁ ❤
ነይ ውድ ቤተስብ እንሁን❤❤❤❤
Demo le subscribe yehew aderegeyalehu🎉🎉🎉😂😂😂
አሜን ❤❤
Amennnnnnnnn yena konjooo
@@abebawmariamtaye5666 የኔ ቅን እህት ተባረኪልኝ
ደስ ስትሉ በጣም ነው የምወዳአችው🥰🥰🥰
አየ ቶዴ 😂😂😂 ለሊት ሰባት ሰአት ተኩል ነው የማያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍሬ ታላም ትሙት ስትል አሓቴን ትዝ ታስብለኛለች የተመኙ ትሙት ካለች ሰው ቢሞት አታነሳም
ቱ ነፍስህ አይማርም ፊሪዬ የኔ የዋህ 😂😂😂ሼር
ስው ደክሞት እንድህ ይስቃል ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 ፍሬየ የኔ የዋህ ጥናቶን ይስጥሽ
😂😂😂😂ቱቱአይ ቶዴ እኔእኮያንተ ፕራክ ደምእንባ ያስመጣል ፍርዬ ፅናቱን ይስጥሽ😅
ወይኔ ሆዴ በሰለ የእሶ ድንጋጤ ወይኔ ስታሳዝን ምስኪን የእውነት ትችላለክ እኔ ሆዴ በስለ በሳቅ
አይ ሼፉ ለምንድ ነው ሁሌ ፍርዬን የምታስጨንቃት ????
ቶንዴ እኔ ሁሌ የእናንተ ፕራንክ ደስ ይለኛል በተለይ የፍሬ ድንጋጤ ይገርመኛል አንዳንዴ እንደዚህ አዝናናን እኛንም❤❤❤
😂😂😂😂😂አየ ፍርየ ሁልጊዜ እንደተሸወድሽ አሳዘንሸኝ።
በጣም ደስ የምትል ሰው ነክ ትችላለክ ፕራክ መራት በዛ ላይ ፈገግታክ ጨዋታ አዋቂ ነክ ይመችክ ፍሬም ቡቡ አልቃሻ ነሽ ደስ የሚል ቤትሰብ ፈጣሪ ይጥብቃቹ
😂😂አይ ፍርየ ፈርቷል እላለዉ አሳቅሺኝ ቶዶ የፖራኩ ንጉስ ነህበቃ😂😂በርታጠክር❤
ወይ ፍሪዬ ልሳቅ ልዘን አለች በጣም ነው ያሳቅሽኝ!!!
Weche gud gash tasew 😅😅😅😅😅😅😅😅
አይ ቶንዴ አልተቻልክም ገደልከኝ 😂😂 ፍርዬ ግን የኔ ቢጤ ነሽ ፈሪ እኔም በጣም ነው ምፈራው ለነገሩ እውነትሽን ነው ፈሪ ለእናቱ 🥰🥰🥰🥰
ውይ ፍርዩ እንደ ዛሬ ስው አላውቅም እንዴት እንደምወዳችሁ ማማዩ የታለች
You made my day ቶንዴ!!! As always funny and entertaining 🤣🤣🤣🤣
Feryee yenue qonjoo kemre miste neshe eko 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን ግን ሁለታችሁም ተዋናይ አትሆኑም ስወዳችሁ እኮ 😂😂😂😂
ውይ ሁሌም ተደሰቱልኝ ሙትት ነው ያልኩት ድካሜንም እረሳውት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቶደ ፋርየ በጣምነውእምትወድህ ታድለህ 😂😂አችምእደዛ❤❤❤❤ እደት እደሳቅሁ ኡፋፋፋፋ😂😂
😂😂😂ተው ግን አቶ 😂ቶንዴ😂😂😂እምታስቀኝነገስር በፍቅርኑሩ
ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መጨረሻ ላይ ፈርቶል ስትል እንደት እዳሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በአዛኝቷ እንደት እደሳቁኝ😂😂😂😂😂😂😂
ሼፉ ተወንዴ የእውነት ትችላለህ 😂😂😂😂 ዱላህ እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂😂
ትክክል ለኛ ኘራክ እዚህ ነው ፍራዬ የኔ የዋህ❤❤❤
የፕራንክ ንጉስ እኮ ነዉ ቶንዴ😂😂😂😂
ፍርዬ ምርጥ ሴት ነሸ ሰወዳችሁ
ወይ ቶንዴ እፖርቷ ግን ትደገምልን😂😂😂😂😂❤❤❤😊
ፍሬ ግን ለኢውሮፕ ፖሊስ የምደውል ነው የምመስለው😂😂😂😂
You are right
ክክክክክክ
ሰው ባለው ነው መቸስ የፓሊስን ስም ይዘው ደሞዝ እየከፈልናቸው አይደል😂❤
😂😂
ወይኔ ቶንዴ ተንኮል አያስብ 😂😂😂😂😂 ወይኔ ፍሬ ስሪለት ገደልከኝ በሳቅ
😂😂😂😂 tonde azzg neh yemr bemnem seke alawekem gn betam nw yasakegn.....yemcheh
ፍርዬ ሁሌ ትሸወጃለሽ ስታሳዝኝ ንጹህ ልብ ነው ያለሽ አትጠራጠሪም ስወድሽ❤❤❤
የኔ ተኮለኝ ትናት እኮ አስታውሸህ ነበረ 😂😂😂የኔ የዎህ በጣሞ❤
ዉድ ያእስለም ልጆች እድት ነቹ ሮሙደን ልሰነበተን ነዉ አለህ ፁመችን ይቀበለን ለቀጠይ አመት ሮሙዳኑስ ይመለሰል እኛ ግን አለሁ አለም ይህን ይቀበለን ያመት ሰዉ ይበለን ሁለችንም በያለናበት ይጠብቀን ሰለም ለገርችን ፍቅር ለሂዝበችኝ❤❤❤❤
ወይኔ ቶንዴ በሳቅ ገደልከኝ ቦክሱ 😂😂😂
ክክክክክክ ይሄ ነዉ ፕራንክ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
አረወየው ቶዴ😂😂😂😂😂😂ገደልከኝ በሳቅ ፉሬ ግን ጀግና ሴት ናት😂😂😂😂
ወየሁ😂😂😂😂😂😂 የጭፈራው ነገር የእኔ ማር ፍሬየ 😂😂😂አሳዝነችኝ 😂😂😂
ተውግንቶንደ ፍሬን አታስደንግጣት እኔንምታኝ አለች የኔ ሚስኪን
ሰው አልተከተለኝም ወይ 😂😂😂😂
ሼፋ ቶንዴ እወነት በጣም ደብሮኝ ነበር አሳከኝ 😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉
I can’t 😂😂😂😂😂😂😂😂Wuha erechechibetin part
Esey agenehse asaznoni neber😂❤❤❤des stlu weladite amlak kenant gar thun💐🙏
ፕራንክ እያላችሁ መጥፎ መጥፎ ነገር ለህዝቡ አይጠቅምም፣፣ ትውልድን የሚጠቅም ነገር፣ ትዳር እየፈረሰና ልጆች እየተበተኑ ባሉበት ዘመን አስተማሪ ነገር ስሩበት እላለሁ፣ ተባረኩ
ቶዲዬዬዬዬ😂😂😂😂😂ፍሬ እኔን ምታኝ😂❤
ውይ ቶንዴ ሆዴን ነው ያቆሰልከኝ ማርያምን ቢሮዬ ውስጥ ጉድ እስኪሉኝ ነው የሳቅኩት እውይ ታድለሽ ፍርዬ ግን አዝናኝ ባል ነው ያለሽ ተባረኩ በእውነት የኔ አዛናኞች በተለይ ቶንዴ ፊልም ግን ሞክር ኮስተር ብለህ ነው የምትሰራው 😂🤣😂😆😆😁😁😁
😂😂😂😂ፍርዬ ፍቅር ምላሽ ለቶንዴ
😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂እኮ ያሳቀኝ የፍንጤዛው ነገረነወ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 ወይኔ ብዙ ቪዲውችን አይቻለሁ እደዜ ያሳቀኝ የለም 😂😂😂😂😂 ኡፍፍፍ
ውሀ ወደመርጨት😅😅😅😅 በትክክል 😂😂😂😂🙏🙏🙏
Ferya asazenshg yena yehwah enan metage alsh betam new mewdachwe esh 🎉🎉🎉
እኔ ልደንግጥልሽ ፍርዬ ❤ ዳጊ ግን ትችለለህ በድንግል😮😅
😂😂😂😂😂አቦ ይመችህ በሳቅ ሞትኩ
ሰላም የምወዳችሁ ፍርዬ ዳጊ ማማዬ ሰላማችሁ ይብዛልን ቶንዴ እንዴ ቄሮዎች ናቸው ዱላ ይዘው የሚወጡት ወይስ ማይክ ታይሰን ቦክስ አሰልጥኖህ ነው እንደ ማይክ ታይሰን አክት እያረክ ነው ይሄ ሁሉ ፍርዬን prank ለማረግ ለነገሩ ተሳክቶልሃል ትችልበታለህ ha ha እወዳችዋለሁኝ ኑሩልኝ❤❤❤
ወይ ተወንዴ በሳቅ ገደልከኝ ፍሬ ደግሞ በጣም ሀቀኛ ነሽ
😂😂😂 የማማዬ አባት ፕራክ አይስራ
ትችላለህ 💪💪
ምረጦች አይለያችሁ ❤❤❤❤
He made me my day 😂 For the first time, prank temechegn❤ tonde andegna 👌🙌🫶
Tonde gin andegha ewlnet 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ufffff
Ere ene hoden amemegn ere tonde ere pushap 😂😂😂
OMG family this the best Frank I saw so far I love it love it love it I was chill❤
ክክክክክክክክክ ማርያምን በሳቅ ገደላቹኝ አይ ቶዴ
ወይ ቶንዴ ምን አይነት ሀሳብ ነው የምታመጣው በጣም አሰደንጋጭ ፍሬ በይ ቻይው ❤❤❤
ልዩ የኢፍጣር ፕሮግራም | የቶንዴን ጓደኛ ሰርፕራይዝ አደረግናት | ቲጂ ቶንዴን እና ጓደኛውን በጥያቄ አፋጠጠቻቸው
ua-cam.com/video/Hwi9scZYs8E/v-deo.html
Ye todene pirki kalyeeuwu yamegali kkkkk liyayewo esiki😅
😂😂በቦቅስ ከሚያመለከትተኝ አለ ቶንዴ የዛሬዉ ይለያል አይ ፍሬ የኔ የዋህ 😂😂
ማፍጠሬን ትቸ በሳቅ ክክክክክክ አይ ቶንዴ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
ትክክለኛ ፕራክ ያለው እዚህ ቤት ነው ሌሎቹ እየተመካከሩ ነው የሚመጡት😂😂
ትክክል እን ናሂ በጣም ዉሽታም ናቸው መንገድ ላይ ተንጋግርው ፕራክ ብለው የለቀቁትን ለቀዉት አይቸ ገርሞኛን ህዝቡን ይጫወቱበታል እነዛ
በጣም ሌሎቹማ ድራማ ነው እሚሰሩብን ።
yes❤❤❤
ትክክል
👍
እኔ እኮ ቶንዴ የሚያስቀኝ ገና ለፕራንክ መግቢያ ሲሰራልን ተንኮል አስቦ ፍሬን ለማናድድ ፍንጥዝጥዝ የሚለው በደስታ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደስታው ሰው ላይ ይጋባል 🙏🙏❤ ውድድ ነው ማረጋችሁ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ!
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amennnnnnnnn yarbe😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
አሚን
ሁሉም ሴት እንዳንቺ ባሉን ቢወድ ! ❤ ታድለሽ እንደዚህ ለሰው ከራስ አስበልጦ መኖር እኮ መታደል ነው❤
ጎበዝ ፍርዬ ማየት ነበረበህ የወደቀውን ማለትሽ ለሀቅ ኖሪ አዛኝ ነሽ👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
ቶንዴ ግን ለበጎ ነገር ለእውቀት በዛውም ልክ ደሞ ለተንኮል እና ለፕራንክ እንዳንተ ሁኖ የተፈጠረ ሰው የለም።ፋቅራቹን ያብዛላቹ ።ፍርዬ የኔ እናት በርቺ ቻይው።
ቶንድዬ አንደኛ ነህ ጌታን😂😂
ወዳጊዬ ደግሞ የዱላው ትልቀት😂😂😂 ፍርዬ ሁሌም እንደምልሽ ለባልሽ ዘውድ የሆንሽ ምርጥ ሴት ነሽ❤ ዳጊዬ መቼም በሷ እንድለኛ እንደሆንክ አንተም ታቀዋለህ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂….ወይ ቶንዴ ምን ይሻልሀል…..በሳቅ ነዉ የገደላቹኝ
ፍርዬ የኔ እመቤት ምንም ነገር ቢፈጠርም አይደለም ስለባልሽ ስለወደቀው ሰው አሰብሽ አሰተዋይና ብልህ ሴት ነሽ በእውነት ድሮም አከብረሻለው ፍቀራችሁን ፈጣሪ አቀንሰው !!!
ፍርየ ጌታን እንዴት ከፍቶኝ እንደነበር ጌታን የምር እንኳን የናንተ ቤተሰብ ሆንኩ ቀኔ ተቀየረ
ፕራንክ ናፍቆን ነበር thank you ቶንዴ አያልቅበት you are so funny 😂😂😂
ዛሬ ማርያምን እንባዬ እስኪወርድ ድረስ ነው የሳኩት ተወንዴ ግን ኮሜዲያንነትንም ጨምርበት ከሼፍነት ጎንለጎን 🤣🤣🤣🤣🤣 ኡፍፍፍፍ ቆሰልኩኝ ዛሬ የዱላውና የፑሻፑን ማሰብ አልችልም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ደስታችሁ ይብዛልኝ 💖💖💖 ደግሜም እንዳየሁት
ደሞ ፍሬ ስታምሪ ዋው ❤❤❤❤❤❤
ቶንዴ ማርያም ፕራክማ አንተ ብቻ ስራ👌😄 ፍርዬ የኔ ምስኪን ለፖሊስ መደወል ነበረብህ አለች❤
አይ ሼፍ😂😂😂 ምን የምግብ ብቻ የፕራንክም ሼፍ ነህ ደሞ ሲሳካልህ😂😂😂ወደነዋን ሁፍፍፍ ፍርዬ የኔ ማር ዉድድድድድዶ
ውይ ቶንዴ ኧረ ተዋት አታስደንግጣት 😂😂😂😂
በጣም ያስቃል ብቻዬን በየመንገድ በሳቅ ሞትኩ ስው አበች እንደሚለኝ ነው ደስ ይላል
የማሚቶ አባት አልተቻልክም 😂😂😂😂
ቶንዴ የዛሬው ፕራንክ በሳቅ ሆዴ ቁስል ነው ያለው እንዴት እንደምወዳችሁ ሁሌም የምትሰሩት አስተማሪ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ከቲክቶከሮች ሁሉ እውነተኛ ፍራክ እዚቤት ነው ያለው ሼፍ ቶወንዴ 👏👏 ሁሌም ፍራክ ስራ 🥰🥰
እሰቲ ወገኖቼ 10 ኪሎ ጤፍ ግዙልኝ ከነልጄ እራበን ብሩን አልፈልጉም ጋግሬ ምንበላዉ እዳታልፉኝ
እ የምርሽነው እየቀለድሽነው በአላህ
ከምሬ ነዉ አናቴ
ባንክ አካውንትሽን ስጪኝ! አይዞን ያልፋል
ባንክ አካውንት ስጪኝ፣ አይዞን ያልፋል
@@natanemu9304 የትነሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂ቶንዴ አልተቻለም ፍርየ የኔ እናት ለመጀመሪያ ጊዜ ቶንዴን እንደዚህ ሳየው
መዳምን ነበር እንዲ መቦቀስ 😂😂 ቶንዴ ዛሬ ፈታ አረከኝ
እኔ የለውበትም 😅😅😅
ማዳምንማ አንችው ቦክሻት አቃጠለችሽ እንዴ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ሽፍ ቶንዴ እንባዬ እስኪፈስ አሳከኝ ፍርዬ ግን የእውነት አስተዋይ ሴት ነሽ ስለወደቀው ሰው ስላሰብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሞኮ ቡሻብ ይሰራል ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም አሳቃችሁኝ ደብሮኝ ነበር
ቶደነብስህ አይማረም በሳቅ የለሁም ስችልበት ደግሞኮ 😂😂😂ፍሬየ የኔየቅን ልብ❤❤
ፍርየ የኔ ውብ የኔ ዘናጪ 🎉❤
የእኔ ሚስኪንፍርዬ አሳዘኝሽን እንዲት እንደተሳካልህ ቶንዴ እንደ ኮመዲ እኮ ነው ያረገህ ፍሬ አንቺ ምርጥነሽሃሳብሽ ውሳኔሽ ደስስስስ ይላል
መላጦቹኮ ሀሳባቸዉ ከባድ ነዉ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ትክክል
😂😂😂
😂😂😂😂
የቶንዴ ፕራንክ ኮ ሳይጀመር ነዉ 😂😂😂😂
😂😂ሳይበር ምድነው 🤭
አይ ሼፍ ቶንዴ ታስቃለክ ፍርዬ እኔን ምታኝ ስትል ታሳዝነኛለች የቶንዴ ፕራንክ አይለኛ ነው❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂እዚህን ማርያምን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤
የኔናት ፍሪዬ ስታሳዝን እኔን ምታኝ አለች
😂😂😂😂😂😂❤🎉ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ምርጥ ሰዎች
የፍሬ ና የዳጊ ቤተሰቦች በያላችሁበት ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቃችሁ እስቲ ላስቸግራችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ ስወዳችሁ ❤
ነይ ውድ ቤተስብ እንሁን❤❤❤❤
Demo le subscribe yehew aderegeyalehu🎉🎉🎉😂😂😂
አሜን ❤❤
Amennnnnnnnn yena konjooo
@@abebawmariamtaye5666 የኔ ቅን እህት ተባረኪልኝ
ደስ ስትሉ በጣም ነው የምወዳአችው🥰🥰🥰
አየ ቶዴ 😂😂😂 ለሊት ሰባት ሰአት ተኩል ነው የማያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍሬ ታላም ትሙት ስትል አሓቴን ትዝ ታስብለኛለች
የተመኙ ትሙት ካለች ሰው ቢሞት አታነሳም
ቱ ነፍስህ አይማርም ፊሪዬ የኔ የዋህ 😂😂😂ሼር
ስው ደክሞት እንድህ ይስቃል ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 ፍሬየ የኔ የዋህ ጥናቶን ይስጥሽ
😂😂😂😂ቱቱአይ ቶዴ እኔእኮያንተ ፕራክ ደምእንባ ያስመጣል ፍርዬ ፅናቱን ይስጥሽ😅
ወይኔ ሆዴ በሰለ የእሶ ድንጋጤ ወይኔ ስታሳዝን ምስኪን የእውነት ትችላለክ እኔ ሆዴ በስለ በሳቅ
አይ ሼፉ ለምንድ ነው ሁሌ ፍርዬን የምታስጨንቃት ????
ቶንዴ እኔ ሁሌ የእናንተ ፕራንክ ደስ ይለኛል በተለይ የፍሬ ድንጋጤ ይገርመኛል አንዳንዴ እንደዚህ አዝናናን እኛንም❤❤❤
😂😂😂😂😂አየ ፍርየ ሁልጊዜ እንደተሸወድሽ አሳዘንሸኝ።
በጣም ደስ የምትል ሰው ነክ ትችላለክ ፕራክ መራት በዛ ላይ ፈገግታክ ጨዋታ አዋቂ ነክ ይመችክ ፍሬም ቡቡ አልቃሻ ነሽ ደስ የሚል ቤትሰብ ፈጣሪ ይጥብቃቹ
😂😂አይ ፍርየ ፈርቷል እላለዉ አሳቅሺኝ ቶዶ የፖራኩ ንጉስ ነህበቃ😂😂በርታጠክር❤
ወይ ፍሪዬ ልሳቅ ልዘን አለች በጣም ነው ያሳቅሽኝ!!!
Weche gud gash tasew 😅😅😅😅😅😅😅😅
አይ ቶንዴ አልተቻልክም ገደልከኝ 😂😂 ፍርዬ ግን የኔ ቢጤ ነሽ ፈሪ እኔም በጣም ነው ምፈራው ለነገሩ እውነትሽን ነው ፈሪ ለእናቱ 🥰🥰🥰🥰
ውይ ፍርዩ እንደ ዛሬ ስው አላውቅም እንዴት እንደምወዳችሁ ማማዩ የታለች
You made my day ቶንዴ!!! As always funny and entertaining 🤣🤣🤣🤣
Feryee yenue qonjoo kemre miste neshe eko 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን ግን ሁለታችሁም ተዋናይ አትሆኑም ስወዳችሁ እኮ 😂😂😂😂
ውይ ሁሌም ተደሰቱልኝ ሙትት ነው ያልኩት ድካሜንም እረሳውት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቶደ ፋርየ በጣምነውእምትወድህ ታድለህ 😂😂አችምእደዛ❤❤❤❤ እደት እደሳቅሁ ኡፋፋፋፋ😂😂
😂😂😂ተው ግን አቶ 😂ቶንዴ😂😂😂እምታስቀኝነገስር በፍቅርኑሩ
ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መጨረሻ ላይ ፈርቶል ስትል እንደት እዳሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ በአዛኝቷ እንደት እደሳቁኝ😂😂😂😂😂😂😂