Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 አዲስ ቪዲዮ ምርጥ ጠላ በቀላሉ ከምናገኛቸው ነገሮች ለማየት ሊንኩን ይጫኑት😍ua-cam.com/video/hNe4EY0bwEU/v-deo.htmlየእንቁላል አላላጥ በጣም በቀላል ዘዴ ua-cam.com/video/gJJlV1IF0iE/v-deo.htmlለምለም አይናማ እንጀራ ለማየት 👇👇👇👇😍 ua-cam.com/video/txFaRvBXKYM/v-deo.html
ምንድነው ቡላ? ምናይነት ዱዌት ነው?
@@kidisty.woldez6974 ቡላ ከእንሰት የሚዘጋጅ ነው አመሰግናለሁ !!!
የሚሻዬ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍❤️❤️
😊
የሚዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የቡላ አፍቃሪ ነኝ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክልኝ👍👍👌ሼር❤🙏
ቡላ ማለት ምንድን ነው ግን እማ
እኔም እንዳሳየሽን ሰርቸ ቀመስኩት በጣም ነዉ ሚጣፍጠዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
የሚዬ ምርጥ የቡላ ገንፎ ነው እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም ሲያዩት እራሱ ሲያምር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
በጣም ግሩም ነው ልክ መንገርሺ ደሞ ያቀለዋል
እጅሽ ይባረክ በጣም በቀላሉ ምርጥ አሰራር ነው ያቀረብሽው❤
የሚዬ ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ቡላ በጣም ነው የምወደው🥰🥰
ቆንጆ ነው ግን እኔ የምወደው ፉር ፉር ያለ የቡላ ገንሮ ነው ደስ የሚለኝ ተባረኪ
ሰላም ያሚዬ በጣም ቆንጆ የሆን አሰራር ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ 👍👍👍❤🙏
Siyamir👏👏 enne eyeqerenebegne aschwgirognal. Betiniah weham benetebetew. Mechershaw aeyayazem.
በጣም ቆንጆ ነው ዋወ 👍👍👍👍እናመስግናለን Danke
በጣም በጣም አመሰግናለሁ!!!
በጣም ያምራል 👍
የሚዬ በጣም ነው እሚያምረው ሲያስጎመጅ እስከሚነጋልኝ ቼኮልኩ ለቅዳሜ ቁርስ ተበላች ተባረኪ👌👏🥰‼️
ምሳዬ ቁርስ እንዴት ነበር 🤔😍 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@@yemiten የሚዬ ከቁርስ አልደረስኩ ለቁርስ ብዙም አይደለሁም ቁርስ ከምበላ ጠዋት ብተኛ እመርጣለሁ አረፋፍጄ እንጀራ ነው እምበላው ያለ እንጀራ አይሆንልኝም 🤣 በቅቤ ለምኔ እራቴን በላሁት ማርያምን እውነቴን ነው አልገርምም 🤣🤣🤣
ምሳዬዬዬ ታሪካዊ እራት ነው የሆነልሽ ከቅቤ ለምኔ ጋር እኔም በፊት እንዳንቺ ነበርኩ ቁርስና ምሳ በአንድ ላይ አሁን ግን ቁርስ በሰዓቱ መብላት ጀምሬአለሁ የሰራሁትን ቡላዉን ገንፎዉን እኔ በሌለሁበት ማን ሊበላዉ ምግቡም እሺ አይልም 😂😂😂 መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ ምሳዬ የኔ ዉድ 😍😍😍
@@yemiten እውነት ነው ታሪካዊ እራት ገንፎ በማታ😂😂 እኔኮ እንቅልፌ ይሻለኛል ብዬ ነው ለነገሩ ጠዋት ብነሳም ቁርስ ጋር ፀበኞች ነን አንመቻችም 🤺😂 መልካም ሰንበት ለአንችም እምወድሽዋ💕💕💕
አረ በአሏህ ዬት ነው ምገኘው ቡለ
this looks so good recipe you made, thank you for sharing your recipe.
ቲኒሽ ቀጠነ አሰራሩ ልክ ነሽ
የኔ ባለሞያ ሁሉም የምታሳይን ምግብ አሰራር ችሽን በጣም ነው የምወደው ቡላ የለኝም እንጂ እምክሬው ነበረgod bless you Hun 💞💞💞💞
አሜን ወደፊት ይሰራል በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍
You did very good job looks good keep it share 👍👍
እጅሽ ይባረክ ።ቡላውን በትክክል ነው የሰራሺው ግን ለምን መቅረብ ባለበት አቀራረብ አላቀረብሺውም ?በጣባ ወይንም ጎርጎድ ባለ ሰሃን ቢሆን ቂቤውም ሚጥሚጣውም በወጉ ይደባለቃል።እህቶች ሞያ ስታስተምሩ እንደ ባህሉ ሙሉውን ብታስተምሩ ለተመልካች ጠቃሚ ይሆናል ።እናመሰግናለን።❤❤❤
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ቡላ ምን ማለት አላወቁም ይቅርታ
ኢትዮጵያዊ አደለሽ?
ተባረኪ
ዛሬ ነው ቤተስብ የሆኩት😊
Bula keyet yseral(kemn yemeta èhl new)
የሚዬ ዋው ቆንጆ እጅሸ ይባረክ የቡላ ገንፎ ውሰጤ ነውበሚጥሚጣ በወተት 👌👍😍
Nice reciepe and the genfo looks very delicious 😍
Q
Watching የሚዬ
ውውውው በጣም ቆጆ አርጋሹ ነው የሳራሹ ታብራክ 👍👍👍🥰🥰🥰
Waw yemye mrt Asrar new tbarkilgn😘
የኔ ውድ ... ወዬ ይባላል እኮ ... ለኔ ቻናል ቤተሰብ አንሆንም ወይ? ራሴ ጠይቄ ራሴ እንዳልመልስ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ??
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
Thank you for sharing
የትነው የሚገኘው❤❤❤
ለሱካር መመገብ ዪቻላል ?
ቡላ ምንድ ነው ከምንድነው የሚሰራው?
ቡላ በምንድነው የሚሰራ
ምርጥ ነው እህት
ምሽአላህ
ትንሽየ ቂቤ ተመቸኝ
የሚዬ👀🥰
good
Bewetet bicha yalewiha lemesrat endeit newe?
ቡላውን በውሀ ካጠለልሽው በኅላ በቀዝቃዛ ወተት በትብጠሽ ድስጥሽ ላይ ትንሽ ቅቤ አርገሽ በወተት የበጠበጥሽውን መጨመር ካዛ ያላ ማቆረጥ ማማሰል ከ10_15ደቂቃ ማብሰልና ከዛ በሚመችሽ እቃ ለገበታ ማቅረብ
Hiii sister bullaw keyet yegzale
ዎው 👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍
ቡላማልትምነምለተንሁ
20 minute mulu new mineselew???
Yet barki yehun
የሌላ፡አገር፡እፍርኪያኖች፡ቡላውን፡ከሰሩ፡በሀላ፡አሳ፡ወጥ፡ስርተሁ፡እያጠቀሱ፡ቡላውን፡ይበላሉ፡ቀምሽው፡በጣም፡ይጣፍጣል፡መክርው፡
ለምን ይጠቁራል ሲሰራ ተቸገርኩ
Bewetet karegshiw aytekurm, color yikeyral
እጅሽ ይባርክ
❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
👌👍🙏
ቡላ ፈረሳይ ይገኛል
ምድነው ቡላ ማለት
አሪፍ ነው
False banana
ጎድጎድ ያለ ሳህን ቢሆን
ከነተ
ጨው ተረሳ !!!!!
👌👍ጨምሬአለሁ እናንተም እንድትጨምሩ ብያለሁ በጣም አመሰግናለሁ 😍
@@yemiten ምንድነውቡላ
ስላልሰማሻት ነዉ እንጂ ተጠቅማለች
❤❤❤
👍🙏🥰
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 አዲስ ቪዲዮ ምርጥ ጠላ በቀላሉ ከምናገኛቸው ነገሮች ለማየት ሊንኩን ይጫኑት😍ua-cam.com/video/hNe4EY0bwEU/v-deo.html
የእንቁላል አላላጥ በጣም በቀላል ዘዴ ua-cam.com/video/gJJlV1IF0iE/v-deo.html
ለምለም አይናማ እንጀራ ለማየት 👇👇👇👇😍 ua-cam.com/video/txFaRvBXKYM/v-deo.html
ምንድነው ቡላ? ምናይነት ዱዌት ነው?
@@kidisty.woldez6974 ቡላ ከእንሰት የሚዘጋጅ ነው አመሰግናለሁ !!!
የሚሻዬ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍❤️❤️
😊
የሚዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የቡላ አፍቃሪ ነኝ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክልኝ👍👍👌ሼር❤🙏
ቡላ ማለት ምንድን ነው ግን እማ
እኔም እንዳሳየሽን ሰርቸ ቀመስኩት በጣም ነዉ ሚጣፍጠዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
የሚዬ ምርጥ የቡላ ገንፎ ነው እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም ሲያዩት እራሱ ሲያምር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
በጣም ግሩም ነው ልክ መንገርሺ ደሞ ያቀለዋል
እጅሽ ይባረክ በጣም በቀላሉ ምርጥ አሰራር ነው ያቀረብሽው❤
የሚዬ ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ቡላ በጣም ነው የምወደው🥰🥰
ቆንጆ ነው ግን እኔ የምወደው ፉር ፉር ያለ የቡላ ገንሮ ነው ደስ የሚለኝ ተባረኪ
ሰላም ያሚዬ በጣም ቆንጆ የሆን አሰራር ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ 👍👍👍❤🙏
Siyamir👏👏 enne eyeqerenebegne aschwgirognal. Betiniah weham benetebetew. Mechershaw aeyayazem.
በጣም ቆንጆ ነው ዋወ 👍👍👍👍እናመስግናለን Danke
በጣም በጣም አመሰግናለሁ!!!
በጣም ያምራል 👍
የሚዬ በጣም ነው እሚያምረው ሲያስጎመጅ እስከሚነጋልኝ ቼኮልኩ ለቅዳሜ ቁርስ ተበላች ተባረኪ👌👏🥰‼️
ምሳዬ ቁርስ እንዴት ነበር 🤔😍 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@@yemiten የሚዬ ከቁርስ አልደረስኩ ለቁርስ ብዙም አይደለሁም ቁርስ ከምበላ ጠዋት ብተኛ እመርጣለሁ አረፋፍጄ እንጀራ ነው እምበላው ያለ እንጀራ አይሆንልኝም 🤣 በቅቤ ለምኔ እራቴን በላሁት ማርያምን እውነቴን ነው አልገርምም 🤣🤣🤣
ምሳዬዬዬ ታሪካዊ እራት ነው የሆነልሽ ከቅቤ ለምኔ ጋር እኔም በፊት እንዳንቺ ነበርኩ ቁርስና ምሳ በአንድ ላይ አሁን ግን ቁርስ በሰዓቱ መብላት ጀምሬአለሁ የሰራሁትን ቡላዉን ገንፎዉን እኔ በሌለሁበት ማን ሊበላዉ ምግቡም እሺ አይልም 😂😂😂 መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ ምሳዬ የኔ ዉድ 😍😍😍
@@yemiten እውነት ነው ታሪካዊ እራት ገንፎ በማታ😂😂 እኔኮ እንቅልፌ ይሻለኛል ብዬ ነው ለነገሩ ጠዋት ብነሳም ቁርስ ጋር ፀበኞች ነን አንመቻችም 🤺😂 መልካም ሰንበት ለአንችም እምወድሽዋ💕💕💕
አረ በአሏህ ዬት ነው ምገኘው ቡለ
this looks so good recipe you made, thank you for sharing your recipe.
ቲኒሽ ቀጠነ አሰራሩ ልክ ነሽ
የኔ ባለሞያ ሁሉም የምታሳይን ምግብ አሰራር ችሽን በጣም ነው የምወደው ቡላ የለኝም እንጂ እምክሬው ነበረgod bless you Hun 💞💞💞💞
አሜን ወደፊት ይሰራል በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍
You did very good job looks good keep it share 👍👍
እጅሽ ይባረክ ።ቡላውን በትክክል ነው የሰራሺው ግን ለምን መቅረብ ባለበት አቀራረብ አላቀረብሺውም ?በጣባ ወይንም ጎርጎድ ባለ ሰሃን ቢሆን ቂቤውም ሚጥሚጣውም በወጉ ይደባለቃል።
እህቶች ሞያ ስታስተምሩ እንደ ባህሉ ሙሉውን ብታስተምሩ ለተመልካች ጠቃሚ ይሆናል ።
እናመሰግናለን።❤❤❤
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ቡላ ምን ማለት አላወቁም ይቅርታ
ኢትዮጵያዊ አደለሽ?
ተባረኪ
ዛሬ ነው ቤተስብ የሆኩት😊
Bula keyet yseral(kemn yemeta èhl new)
የሚዬ ዋው ቆንጆ እጅሸ ይባረክ የቡላ ገንፎ ውሰጤ ነው
በሚጥሚጣ በወተት 👌👍😍