PRANK |ሼፍ ቶንዴን በረዶ ውስጥ ከተትኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 375

  • @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21

    ከበደ ይሙት ፍሬዬ አይለቅሽም😂😂ስወዳችሁ እኮ♥

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 2 роки тому +53

    ፋርዬ ጎበዝ ከዚህ በበለጠ እንጠብቅሻለን ዘና አረግሽኚ😘😘😘😘😘

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን እህቴ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 роки тому +52

    እኔ የመልስ ምት በአይኔ ላይ ታየኝ ይመቻችሁ ፍሬዬ በኋላ ማልቀስ የለም😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +12

    ብየህ ነበር ቶንዴ መልሱን አችለውም 😂😂😂😂😂😂ቀጣይ ደግሞ በሚገርም ፕራንክ ከበደ ይሙት ብሎል የለሁበትም ውዴ

  • @jonathanmaurer9629
    @jonathanmaurer9629 2 роки тому +11

    ቶንዴ. ወንድማችን ጉድ ነው ዛሬ ያረገችህ።
    " ከበደ ይሙት ጠብቂ ብለሀታል" ። የቶንዴን ፕራንክ በጉጉት እንደኔ የምትጠብቁ

  • @eilse4672
    @eilse4672 2 роки тому +8

    ወይ ፍርየ እንግዲህ ምላሹን ቻይው በቃ ማልቀስ አይቻልም በቃ ቻይው 🤣🤣🤣

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 роки тому +8

    ዉይ ከባድ ነዉ ይሔ ፕራንክ አይደለም ጭካኔ ነዉ በጣም ነዉ የምፈራዉ አሳዘነኝ ከቻላችሁ ፕራንክ ቢቀር ጥሩ ነበር

  • @metikebekele163
    @metikebekele163 2 роки тому +19

    ቶንዲ የመልስ ምቱን ስሞንን እንጠብቃለን ደሞ ስወዳቹ ማሚቱ ግን የት ጠፋች የቤቱ ድምቀት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 роки тому +7

    እረ ፍርየ የምር ግፍ ነው በበረዶ 😁😁😁😁😁ፍትህ ለቶዴ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 роки тому +4

    አይ ፍርዬ ለዛሬ ተሳክቷል ገን ታየኝ ዳጊ ምን እንደሚያዘጋጅልሽ😂😂ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ውዶች🙏🥰🥰

  • @betykassa9986
    @betykassa9986 2 роки тому +5

    ዝበይ ፍሬ ይሄ በኛ አያምርም አንድ ቀን ያጣላችኋል ይቅርብሽ

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 2 роки тому +5

    የእውነት አሳዘነኝ ቶንዴ 😂😂😂 ደግሞ ስወዳችሁ እኮ ♥♥♥

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ 2 роки тому +10

    ሰላም ላገራችን ለሰው ዘር በሙሉ በስደት ያላችሁ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh 2 роки тому +8

    ውይ ፍሬ ጨክነሽ
    የፍቅር ተምሳሌቶች እኖዳችሃለን❤️❤️
    ሰላም ላገራችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪችን 🤲

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +1

    በስማም ያበደ prank ነው የሰራሽው አንቺ ስትስቂ ትጫወቺ ነው የሚያምርብሽ ሁሌም እንደዚ ሁኝ ሌላ በተረፈ ይመቻቹ 👍👏

  • @FikerteTefera
    @FikerteTefera 26 днів тому

    ፍርታዬ ዛሬ ጉድሽ ፈላ አይለቅሽም. ወይኔ ጉዱ ቶንዴ ግን ሁሌም ፕራንክ ከሚሰራሽ አንችም ብድርሽን መልሽ 🥰🥰🥰🥰ጀግኒት ሳላየው zegeneneni ፈጣሪ ይሁንልህ 😍😍😍😍

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 роки тому

    እንግዲ ለመልስምቱ ተዘጋጂ እንዴት እንደሚያስለቅስሽ አስቢበት

  • @newphonewpuone8689
    @newphonewpuone8689 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂 ጎበዝ በርች የኔ ልዩ በጣም ከበደ ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +2

    ከእነ መለመላው ክክክክክ ወይ ፍሬ ሰራሽለት 😀😀 ቶንዴ እንግዴ ምላሹን ቀላል አርግላት 🥰
    ወዳችዋለው ክፉ አይንካችሁ 🥰

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +4

    መልሱን አሰብኩት ፍሬ በሗላ ማለቃቀስ የለም 🙄🤣🤣🤣በጥቅምት በዚህ ብርድ በረዶ 🤣🤣🤣

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn 2 роки тому +1

    ወይኔ ጭካኔ ፍሬ😂😂😂😂😂😂ለመልስ ምት ተዘጋጅ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 роки тому +8

    ስወዳችሁ ተጫወሺበት😂😂😂😂 ግን እኮ ጥሩ አላረግሺም ለምበይ በሙቅ ዉሀ ታጥቦ በረዶ ስታፈሺበት ብርድ ይመታዉና ለማነዉ እዳዉ ለአችዉ 😂😂 አስቢበት ትግስቱ ግንሀሀሀሀሀሀ የመልስ ምት እጠብቃለን

    • @kezero1990
      @kezero1990 2 роки тому

      Selam yagere lijochi beteseb arigugn

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 2 роки тому +2

    ወይ ፍርዬ ቀጣዩ አሰብኩልሽ ቶንዴ ቻለው እንግዲ 🥰🥰

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 роки тому

    ውይ ጉድሽ ፈላ መልሱ ከባድ እንድሚሆን እንጠብቅስለን ቶንዴ።ፍሬ ደሞ በሌላ ፕራንክ ተዘጋጂ ግን ጉድሽ

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጣቹ ተወዳጆች በዚ ብርድ ሰራችልክ😂😂😂ቶንዴ ብድርክንማ መመለስ አለብክ

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 2 роки тому +1

    በማርያም እያለሺ እርተው ግን የማርያም ፍሬ እናት ተይ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 роки тому

    ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ የኔም ባል ቀዝቃዛ ውሃ አይወድም እኔም አዳድቀን ቀዝቃዛ ዉሃ እለቅበት አለሁ ብስጪት ሢል ደስ ይለኛል ግን ደግሞ ለሊት ያስለዋል ብርድ አለበት እና የሥራሽን ይሥጥሽ ይለኛል እኔም አሜን እላለሁ

  • @genetsebehat4853
    @genetsebehat4853 Рік тому

    Hello Fireiya,
    Could you please send me the sunscreen photo shot and name? I am USA, and I may have a chance to get it. Stay Blessed !!

  • @kidistgirma260
    @kidistgirma260 2 роки тому +6

    ፍርዬ ምርጥ በሌላም እንጠብቅሻለን

  • @banchialemu3292
    @banchialemu3292 2 роки тому +16

    ምርጥ ቤተሰቦች ተባረኩ ❤❤❤❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      እንደማመር እህቴ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ ደምሩኝ

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому

    *እሰይ ፍርዬ ማን ከማን ያንሳል ደግ አረግሽ😂*

  • @hanawelemikaelmekonen8822
    @hanawelemikaelmekonen8822 2 роки тому +4

    ስወድሽኮ ፍርየ ባለ ግርማ ሞገስ ቀጥይበት ይመችሽ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому +2

    ወይኔ ጉድሽ ሰታለቅሽ ታየኝ 🌷

  • @hanibee2831
    @hanibee2831 2 роки тому +1

    Video endemola beleshe agwagwashen

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 2 роки тому +1

    ወይኔ ዛሬ እንባዬ እስኪፈስ ነው የሳቅኩት🤣😂🤣😂 ቶንዴ ደግሞ ከበደ ይሙት ካለ በቃ አለቀልሽ ገላግሉኝ እንዳትይ🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 2 роки тому

    ወይ ፈርዬ ሰራሺለት ቀልድሺ ደሞ ደስ ይላል ከነመለመልህ አልሺ ደስ ይላል

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 роки тому +1

    Omg beberedo!! Freye koy tebeky Prank yaregeshal Gen endatalkesh.des yemetelu Beteseboch. Mamayen salay sewel yedeberegal samulege.

  • @emaema2263
    @emaema2263 2 роки тому

    ቶንዴ የመልስ ምት ፍርዬ ጨካኝ ነሽ በዚህ በክረምት ውይይይ ጥቅምት መሆኑን አስታውሳት ቶዴ በል እንጠብቃለን

  • @kidanteklehaimanot9850
    @kidanteklehaimanot9850 2 роки тому +2

    ፍርየ በጣም ክፉ ኣደረግሺ እኔ የሚጠላው ሲኖር ቀዝቃዛ ውሃ ነው እንኳን ልታጠበው ልጠጣው ኣይወድም።

  • @sosinatilahun4591
    @sosinatilahun4591 2 роки тому +1

    kkkkkkkkkውውውውይ በሥማም እንደዛሬ ሥቄ አላቅም ፍሬ በደንብ ነው ያገኘሽው እኮ በይ እንግዲ ምላሹን ጠብቂ እወዳችኋለው

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ፍሬ የመልስ ምቱን ለመቀበል ተዘጋጂ

  • @SemiraMekete
    @SemiraMekete 2 місяці тому

    የለንበትም ለምላሹ ሶፍት እናቀርብልሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 роки тому +2

    ፍሬ ተሳክቶልሻል ዛሬ 😂😂መልሱን ቻይው እንግዲህ

  • @tigistshiferaw8912
    @tigistshiferaw8912 2 роки тому +13

    የምር ፈታ አረጋችሁኝ የኔ ምርጦች😘😘ሲቀጥል ምላሹን በጉጉት እጠብቃለሁ ቶዴ✌️

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      እንደማመር እህቴ በቅንነት

    • @khadijamohmmaed3242
      @khadijamohmmaed3242 2 роки тому

      እንግዲህ እንዳትከፍ አቤት የሚጠብቅሽ ብራንክ ጫን ያለ ነው ግን ደስ ይላል ይመቻቹ

    • @kezero1990
      @kezero1990 2 роки тому

      Beteseb arigugn 🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Рік тому

    የኔ ፍቅሮች እንኳን አደረሳችሁ ማሚቶዬ እኔኮ ወድጄሽ ልሞት ነው እድግ በይልኝ የኔ ማርርርርር

  • @gufu6525
    @gufu6525 2 місяці тому

    ከበደ ይሙት ሰራሽለት🤣🤣🤣🤣🤣

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 роки тому +3

    አቦ ይመቻችሁ ደስ ስትሉ

  • @mesiyoutube6178
    @mesiyoutube6178 2 роки тому +16

    ኧረ ፍሬ በዝህ ብርድ ተልጅ ከባድ ነዉ አይዞህ ወንድሜ

    • @b.t7056
      @b.t7056 2 роки тому

      kezikaza weha ena muk weha segach letena tiru aydelem

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣እረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ወይ ፍርየ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 роки тому

    😂😂😂😂😂 ወይ ፍርዬ አለቀልሽ በቃ ዳይ እራስሽን አዘጋጂ

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 2 роки тому

    Siwodachu tabaraku tamiralachu geta kakifi Niagara yetabikachu 🌹🌹🌹🥰🥰🌹❤❤❤❤💕💕💕💕💕😘😘😘🌹🌹

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 роки тому +2

    ወንዴ ተገኘ በቀጣይ የወንዴን እንጠብቃለን።

  • @mekidesmekdi3312
    @mekidesmekdi3312 2 роки тому

    ፍርየ ዛሬ አልተቻልሽም ተሳክቶልሻል ግን የመልስ ምቱን ጠብቂ

  • @rahelmitike8922
    @rahelmitike8922 2 роки тому +1

    ይሔ ፕራንክ የሚባል ቀልድ ቢቀርባችሁ ጥሩ ይመስለኛል ይሔን ጥሩ የሆነ ፍቅራችሁን አንድቀን ችግር ውስጥ ሊከትባችሁ ይችላል ሰው በድንጋጤ ሊጎዳ ይችላል የሚቆጭ እንዳይሆነባችሁ።

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 роки тому +1

    የመልስ ምቱን በቶሎ ቶንዴ

  • @hiwothiwot9974
    @hiwothiwot9974 2 роки тому +2

    Shower bet keld yekerebachu betewedku behuwala mekeraw bizu new

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 роки тому +1

    😂😂😂😂የመልስ ምት

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 2 роки тому +2

    😂😂😂 ሰራሽለት ሆ ግን ይከብዳል ሌላ ቢሆን ይማታ ነበር ቶንዴ ራሱ ካሜራ መኖሩን ስላወቀ ነው እንጂ ……😂

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 2 роки тому

    😅😅😅😅ፍሬዬ ስወድሽ ክበሪልኝ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ሼፍ ቶደ ያተስ ምላሽ ምን ይሆን 😅😅😅😅😅😅😅 ጉድሽ ነው የማማዬ እናት

  • @kidestdelelegn
    @kidestdelelegn 2 роки тому +5

    አስይ የልቤን አድረሻል አብሬሽ ያልቀ ስኩትን አንባ አብሰሻል የsoory😔ቶንዴ ፍርዬ 👏🙏💞👌👍🤭

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እህቴ

  • @zaynabmohammed8417
    @zaynabmohammed8417 2 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣camera asqamxash naw inde ala

  • @lemlemayele7143
    @lemlemayele7143 2 роки тому

    Weyni Frye kebedeyemut blwal eni ache stalksh mayet alfelgm benatk tondey yeker belat

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 2 роки тому +1

    አይ ፍሬ ለኮፍ ያለ ፕራንክ ነው ጨከን ያለ ቶንዴን የሚያንቀጠቅጥ ወይ የሚያስለቅስ ነው እንጂ ፕራንክ እሄማ የልጅ ጨዋታ ነው ፍሬ እሱ እንዴት እንደሚያስለቅስሽ ታቂ የለ በርታ በይ እና አስደስቺን 👍👍👍👍👍

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 роки тому

    ወይኔ ፍርዬ አለቀልሸ እኔ ካሁን በኋላ አብራሽ አላለቅሰም 🤣🤣🤣🤣

  • @mehserhmn4909
    @mehserhmn4909 2 роки тому +1

    ፍሬ ጀግና በጣም ነው የምወዳቹ ማርያምን ማሚቶ ጠፋች ውድድ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን እህቴ

  • @foziyayoutube4853
    @foziyayoutube4853 2 роки тому +1

    አይይይ ፍርዬ መልሡን ፈራሁልሽ😁😁😁😁❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 роки тому +1

    ወይኔ ፍርዬ በሳቅ ከደልሽኝ
    ፈጣሪ ፍቅራችሁ ይብዛው

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 2 роки тому

    ፍሬየ ጎበዝ ቶንዶ በሳቅ ገደልከኝ ደስ ምትሉት እግዚአብሄር እድመ እና ጤና ይስጣቹ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому

    ውይ ውዮ ፍሬ ምነው ምነው ቢወድቅስ ጉድሽ ምላሹን ቻይው

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 2 роки тому +1

    ሚስኪን የማሚቶ አባት🥰😅😅😅😅
    በቃ እንዲህ ነው 👍👍ይመችሽ በጣም ነው ምታምሩት❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому +7

    ዛሬ አልፎልኝ ሁለተኛ ሆንኩ ጉድሽ ፍርዬ ከበደ ይሙት አለቅሽም ብሏል🤣🤣🤣እስኪ እንየዉ😂😂

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      ወለተ ረረረ አለሽወይ ጠፋሽ እኮ 😘😘😘

    • @abc12452
      @abc12452 2 роки тому

      @@rahma-pc1fp ውዴ አዎ ጠፍቻለዉ wi fi ተቋርጦብኝ ነዉ እንዴት ነሽ?

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 роки тому +2

    ጎበዝ ፍርቲ ሰራሽለት አንቺኮ ፕራክ አታርጌ😂😂😂

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      እንደማመር በቅንነት

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ ደህና ናችሁ
    ብድር በምድር ፍርዬ 😂 ማሚቶን እመብርሃን ትጠብቅልሽ❤

  • @hanawondimu8345
    @hanawondimu8345 2 роки тому +15

    You both are lucky to have each other forever

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому +1

      ቤተሰብ እንሁን እህቴ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@tube-bp7ew ውዴ ደምሪኝ

  • @meherettesfaye3377
    @meherettesfaye3377 2 роки тому +2

    ሰወድሽ😁

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 2 роки тому +3

    እረ ተዎ ለሰው ባላቸው ለማሰደሰት አታሳሳቶ 😅

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      እንደማመር በቅንነት

  • @selinatadesse3544
    @selinatadesse3544 2 роки тому

    ውይ ፍሬ ጉድሽ ፈላ ፈጣሪ ይሁንሽ እኔ የለሁበትም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hasettube
    @hasettube 2 роки тому

    ፍሬ ብድርሽን ስለመለሽ ደስ ብሎኛል ያስለቀሰሽን የባለፈው ፕራንክ ያደረገሽን ያበደ ብራንክ ነው ቶንዴ እስከሚምል ድረስ እንግዲህ የሚዘጋጅልሽን ፕራንክ ጠብቂይ ሸር ላይክ😍😍

  • @cellphonica3840
    @cellphonica3840 2 роки тому +1

    ብድርሽን መልሰሻል ግን የለሁበትም የመልስ ምቱን ፍርዬ ቻይው ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ የለሁበት እኔ የለሁበትም አለች ዘፋኟ kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @ሰመይተዋህዶውሽጠይባ-ቸ6በ

    ከዚ የበለጠ እንጠብቃለን ፍሬ።😁
    ግን መጠንቀቅ ኣለብሽ እንዳታልቅሺ☹️☹️☹️😳😳😁😁😁

  • @zinet4736
    @zinet4736 2 роки тому +1

    ከበደ ይሙት ሲል ያሥቀኛል ክክክክክክክ እሡ ሲያረግ ደሥ ይለዋል

  • @careyehune4277
    @careyehune4277 2 роки тому

    ፍትህ ለቶንዴ እንዳትለቃት እኛም ሃሳብ እናዋጣለን ማሚቶ የት ሄዳ ነው ወይ ፍርዬ ጉድሽ

  • @metsi3961
    @metsi3961 2 роки тому

    ወይኔ ፍርየ ጉድሽ ተራሽን ጠብቂ

  • @adnamy6919
    @adnamy6919 2 роки тому

    በጣም የምታምሩና ፍቅራቹህ የሚያስቀና ነው ሁሌም አይለያቹህ በተለይ ጣፋች ልጅቻችሁ እድግ ትበልላችሁ

  • @betslot9715
    @betslot9715 2 роки тому

    ፍሬ WOOOOW ጎበዝ በርቺ ገና ይቀርሻል ማሚቱ ተባባሪያቹ የት ኤዳ ነዉ

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 роки тому

    😀😀😀😀 ዛሬ ቶንዴ ተገኝቷል

  • @danayittesfaye2394
    @danayittesfaye2394 2 роки тому

    ወይኔ አለቀልሽ ፍርዬ ግን ግን ደስ ብሎኛል ሰራሽለት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ

    እንዴ ካሜራ አርገሻልዴ አለ ምስኪን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @almazayele430
    @almazayele430 2 роки тому

    Selamachu yibeza fikerocha live lay mecha new yeminayachu🥰🥰🥰🥰

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    ከበዴ ይሙት አይለቅሺም የመልስ ምቱን ሰፍት ይዠ እጠብቃለሁ ያው ማልቀስሺ ስለማይቀር

  • @aeyenalemdesalegn2017
    @aeyenalemdesalegn2017 2 роки тому

    Ene erasu beredegni Feriyee

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 роки тому +4

    ፍሬ በምታምኚዉ አምላክ ይጀሻለሁ በማሚቶ ይቶቤን ሼር አርጉልኚ ፕሊስስስስስ ስት አመቴ አላርግአለኚ 😢

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 роки тому

    Yen march ❤️ sewdachu eok 😂❤️

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 2 роки тому +3

    ክክክክክክክክ ወይነ ትመቹኛላችሁ 😍😍

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 2 роки тому +1

    ፍርዬ የኔቆንጆ ዛሬ ተሳክቶልሻል የኔውድ 😍😍😍

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 2 роки тому

    ማነዉ እንደኔ በ ላይክ የሚጀምር😍😍😍😍😍

  • @amengirma3953
    @amengirma3953 2 роки тому

    አይ ፍሬ ኋላ ብታለቅሽ ሶፍት አቃብሉኝ ብትይ ከበደ ይሙት እኔ የለሁበትም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 роки тому

    ፍርዬ ብርታቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር እህቴ ቀጣይ የሜያደርግሽን ቻይው ግን ብድርሽን መልስሻል ደስ ብሎኛል እሱ ሁሌ እያስለቀስሽ አይደል እስይ ቻለው ቶንዴ ፍሪ ስታለቅስማየት አልፈልግም

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 роки тому

    በጥቅምት አንድ አጥንት በሚባልበት ጊዜ በጥቅምት በረዶ አረ ተይ የመልስ ምቱን ከበደ ይሙት ቻይው😃

  • @ridarida5727
    @ridarida5727 2 роки тому

    ይደግም ፍርዬ