" እንደኔ አንተም ሰይፉም ቆንጆ አይደላችሁም.. ለምን ይሆን? " //በጣም አስቂኝ ህፃናት በእሁድን በኢቢኤስ //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 917

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily 3 роки тому +1230

    ማማይዬ (የማርያምፍሬ) የኔ ውድ ልጅ የኔ ጣፋጭ 3 አመቴ ነው ስትይ እኮ ግራ ገባቸው። እውነት ነው ማማዬ 3 አመት ከ5 ወሯ ነው። ልጄ እመቤቴ ከሁሉም ነገር ከልላ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግልኝ። ደሞ ሁላችሁም ታምራላችሁ ጌታ በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድጋችሁ። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ። የህፃናቱ አምላክ ይርዳን 💚💛❤

    • @henokaman100
      @henokaman100 3 роки тому +12

      yemer lejesh nat?tafach nat

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому +16

      @@henokaman100 አዎ ወንድሜ ልጄ ነች።

    • @henokaman100
      @henokaman100 3 роки тому +9

      @@FrieDagiFamily wey des setel afua sitafet Egzabiher yasadegelesh

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому +5

      @@henokaman100 Amen Amen Amen🙏🏾

    • @neimayesuf2653
      @neimayesuf2653 3 роки тому +4

      አሚን አሚን ማሻአላህ

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 3 роки тому +62

    እውነትም የማርያምፍሬ የኔ ጣፋጭ ቅድስት ድግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግሽ

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 3 роки тому +158

    የማርያም ፍሬ ዳግማዊ እንዴት እንደምትጣፍጭ የኔ ድንቡሽቡሽ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 3 роки тому +2

      ሀኒየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ጎራ በይልኝ

    • @seblemehari2817
      @seblemehari2817 3 роки тому +5

      ይቅርታ እህቴ ልጆች አይለዩም ሁላቹም ቆንጆ ናቹ ነው የሚባለው

    • @hannafantayedemisse6455
      @hannafantayedemisse6455 3 роки тому +2

      @@seblemehari2817 እሺ አመሰግናለው ያው ስለወደድኳት እንጂ ሌሎቹን ጠልቼ አይደለም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ብያለው እኮ እናትዬ

    • @hannafantayedemisse6455
      @hannafantayedemisse6455 3 роки тому

      @@futurefixhub እሺ

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 роки тому +1

      በጣም ጣፋጭ

  • @ማሂየተፈራልጅ
    @ማሂየተፈራልጅ 3 роки тому +170

    የማሪያም ፍሬ ዳግማዊ የቲክቶኳዋ ንግስት😍

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +90

    የማርያምዬ የኔ ጣፋጭ 😍 አፌ ቁርጥ ይበልልሽ 🤔 መብራት ሲጠፋ ዝናብ ይዘንባል 😂😂😂 እስከማይሽ በጣም ናፍቄ ነበር 😍 ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 3 роки тому +25

    የማርያማዊት ልጅነው የምትመሰለም ጣፋጭ ናት የኔ ወርቅ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому +1

      አዎ ገና 3 አመት ከ5 ወሯ ነው ልጄ ነች። አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 роки тому +9

    ትንሿ ልጅ እውይይ ጣፍጭ የኔ ፍቅር
    ሁለቱ እህትና ወንድም በጣም ደስ የሚል አስተዳደግ
    የማህደር ቤተሰብ ልጃቹን ስነምግባርና ትልልቅ ሰውን እንዴት ማክበር እንዳለባት አስተምሯት
    ንግግሯ ምንም ደስ አይልም

  • @mekdesteferra5556
    @mekdesteferra5556 3 роки тому +13

    የማርያም እድግ በይየኔ ጣፋጭ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏🏽🙏🏽

    • @amentube1196
      @amentube1196 3 роки тому

      መቅዲዬ ነይልኝ 👏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ❤🥰🙏🏾🥰❤🥰🥰

  • @فوزيةخانو-ل7ض
    @فوزيةخانو-ل7ض 3 роки тому +10

    የማርያምየ ውይ አፎ ሲጣፍጥ ፈጣሪ ያሳድግሽ ከዛላይ ስርአትሽ እናት አባትሽ ይባረኩ💗

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +22

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው :: እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰💖

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +223

    ሰታምሩ በሰደት ያለነውም ወልዶለመሳም ያብቃን

  • @ልጄናትሕይወቴ
    @ልጄናትሕይወቴ 3 роки тому +13

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እንደት ደስ ይላሉ የማርያም የኔ ጣፋጭ💓💓💓

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 3 роки тому +7

    እውይይይይይይ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የማርያምዬ መብራት ሲጠፋ ዝናብ ይዘንባል መብራት ሀይል እንዳይሰሙሽ❤❤❤❤😍😍😍😍 ደሞ ስታጠኚ ቁርስ ትሸለሚያለሽ የኔ ፍቅር😘😘😘😘😘 የማርያም ዳዳሚ

  • @alhamdumurgat5535
    @alhamdumurgat5535 3 роки тому +26

    የነዚን ኡንቡጥ ልጆች ሀገር ለማፍረስ ከውጪ ጠላት ጋር አብራቹ ምትሰሩ የኛ ሰዎች እባካቹ ተዉ የልጅ ልጆችቻቹን ሀገት አታፍርሱ አብረን እንደግ

  • @berhanm75
    @berhanm75 3 роки тому +106

    የማህደር ቤተሰብ ልጃችሁን ሰዎች እንድታከብር ምከሯት እንደ ማርያም ፍሬ

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 3 роки тому +8

      እውነት ነው ስነስርሀት አድርገው አላሳደጓትም አንተ ስትል እሷ ላለችው እኔ እሳቃለሁ ልጅን ስነስርሀት እያስተማሩ ማሳደግ የወላጅ አላፊነት ነገር ነው

    • @asmawitmehari2100
      @asmawitmehari2100 3 роки тому

      Yes you're right, No Deseplin,

    • @sumernegusse6319
      @sumernegusse6319 3 роки тому

      Yes but she's just a child let her be free

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 3 роки тому +2

      @@sarasaraselamnhagereethopi5754 ትክክን እኔ ስንቴ ክው አልኩኝ ልጆች ከልጅነታቸው ስርአት ሊማሩ ይገባል

    • @astarabayneh9511
      @astarabayneh9511 3 роки тому +2

      በጣም ስርአት ይጎላታል

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 3 роки тому +26

    የሚቀርቡት ልጆች እድሜያቸው ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ ቢሆን

    • @admassukassa8894
      @admassukassa8894 3 роки тому

      የ3ዓመትና የ11ዓመት ልጆችን አንድ ላይ ማቅረብ የአቅራቢዎቹ ችግር ነው፡፡ይሄ ፕሮግራም ከራኬብ በኋላ አላማረበትም፡፡

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 3 роки тому +10

    ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ ከቶም የማርያም ፍሬ የኔ ቆንጆ እድግ በይ

  • @ኦርቶዶክስናትዉቤቴ
    @ኦርቶዶክስናትዉቤቴ 3 роки тому +2

    የማርያም ፊሬ ኡፋፋፋ በጣም ረጋ ያለች በጣም የምትወደድ ልጅናት ሁላቹሁም እግዛኣቢሄር በጥበቡ ያሳድጋቹ ታምራላቹ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlamAlam-xb6ih
    @AlamAlam-xb6ih 3 роки тому +4

    የማርያምፍሬ እመቤቴ ኪዳነ ምህነት ሁሉም ከጎንሺ ትሆን እድግ በይልን ፈጥሪ ይጠብቅሺ ከነ ቤተሠብሺ ጣፋጭ ልጅች ናቸ ሁሉምንም አምላክ ከነ ቤተሠባቹ ይጠብቃቸ አቦ

  • @የራስአሽከር
    @የራስአሽከር 3 роки тому +53

    የማርያም ፍሬ ጣፋጭ ነሽ❤ ሁላችሁም እደጉ ተመንደጉ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому +2

      አመሰግናለሁ🙏🏾❤🥰 የማርያምፍሬን አዳዲስ ቪዲዎች ለማየት እኔ ጋር ጎራ በል ወንድሜ 🙏🏾🥰

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 роки тому

      @@FrieDagiFamily እሸ ቢተሰብ ሁኛለሁ አንቸም ነይ ማር

  • @astarabayneh9511
    @astarabayneh9511 3 роки тому +115

    የማህደር ቤተሰብ እባካችሁን ልጃችሁን ስርአት ሰው ማክበር የአነጋገር ዘይቤ አስተምሯት 🙏

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 3 роки тому +20

      የ 5 አመት ሳትሆን የ 50 አመት ነገረኛ ነው የምትመስለው ጭራሽ ስርአት የላትም

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 3 роки тому +11

      የህፆን ልጅ ስርአት የላትም ደረቅናት ንግግሩዋ

    • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
      @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 3 роки тому +4

      @@avivagedamo1587 ልክ እንዴኔ መዳም ልጅ ናት ሰው ሰላም በይ ስትባል በቦክስ እሆዳቸው ላይ ድንገት ሳያስቡት

    • @ኤደንወለተማርያም
      @ኤደንወለተማርያም 3 роки тому

      @@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 😆😆😆

    • @selamtube5007
      @selamtube5007 3 роки тому

      @@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 😀😀😀😀

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 роки тому +22

    የማርያምፍሬ💝 💛የኔ ጣፋጭ ምን ላርግሽ እግዚአብሔር. ያሳድግሽ ኡፍፍ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ሁላችውም ልጅ ምን ይጠላል እደጉ 🙏💝💝💝💝

  • @geda630
    @geda630 3 роки тому +23

    የ ናቲና የ ኤዶም ቤተስቦች ዋዋዉ ል ጆቻችሁ ስራ እንዴስሩ ማድረጋችሁ በጣም ትልቅነት ነው በእውነት በጣም ትልቅነት ነው 👍✅💯 ከ አሁኑ የስራን ምንነት ማስተማር ትልቅነት ነው 😍 ልጆች ንፁህ አእምሮ 😁👍💖

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ወይ የማርያም ፍሬ የኔ ከረሜላ ፈጣሪ ያሳድጋቹ ሁላችሁንም በሳቃ ገደላችሁኝ ማህደር ቆጅዬ ሰዉ አተ ተብሎ አይጠራም ወይ በስማቸዉ ወይ ደሞ እህቶ ወድሜ ተብሎ ነዉ እሺ ዉድድድድድድ❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ

    የማሪያምዬ ስወድሽ አፍሽኮ ጣፍጭ ነው አላህ ያሳድግሽ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 роки тому +1

    ህጻን ሁኖ መኖር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ለነዚህ ህጻናት ኣይተህ ማረን ኣሜን በሉ

  • @asresashfanta4180
    @asresashfanta4180 3 роки тому +52

    እባካችሁ አንድ አንድ ጊዜ የምትጠይቁት ጥያቄ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ቢሆን ጥሩ ነው ለምሳሌ ዝናብ ኬት ነው የሚመጣው ያላችሁት ጥያቄ የስንተኛ ክፍል ትምህርት እንደሆነ አስታውሱ

    • @besaqneber
      @besaqneber 3 роки тому +1

      ትክክለኛ መልስ እንዲሰጡኮ አይደለም የሚጠየቁት?

    • @botu8999
      @botu8999 3 роки тому +1

      Exactly ዝምብለው ሳይዘጋጁ age appropriate ያልሆነ አፋቸው ላይየመጣውን ይጠይቃሉ መመለስ ሲቸግራቸው ልስጆቹ ይፈራሉ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 3 роки тому +11

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጆች እኮ ደስ ይላሉ ከእነሱ ጋር መዋል በጣም ነው የሚያስደስተኝ እውነት ነው ሚናገሩት ትቅቀየመኛለች ብለው አይዋሹም

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 3 роки тому +16

    የህፃን ማህደር ወላጆች እናት ልጅሽን ምንም ያህል ብትወጂ ፍቅርሽን የምትገልጪበትን መንገድ ምረጪ ልጅቷ ስርአትን አስተምሪያት ሰውን የምታናግርበት መንገድ ትንሽ ይከብዳል ካደገባት
    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @abigale2543
    @abigale2543 3 роки тому +1

    For those who commented against Maheder ( 5 years old kid ) What you say of Maheder says more of you that of Maheder . የ አምስት ልጅ ታዝባችሁ አስተያየት ለሰጣችሁ ትርጉም ካስፈለጋችሁ ስለ ማሕደር ክፋት አዘል አስተያየት የሰጣችሁ የሰጣችሁት በሙሉ ስለ እናንተ ይናገራል አስተዋይ ሁኑ ማሕደር ግዜ ቢሰጣት ስለ ዝናቡ ስለ ባሊው በዚሕ እድሜው ስለ እናት ብዙ ያለቺው አለ ሕፃናት የሚሰማቸውን የመሰላቸውን ነው የሚናገሩት ምናልባት መላጣ ደስ አይላት ይሆናል የመለሰችውን መለሰች ሕፃናት አገም ጠቀም አያውቁም ሁሉም የሚወዱትን ተናገሩ በቃ ልጅ ናቸው ዘመናቸውን የሚከተላቸውን አስተያየት በሕዝብ ፊት በሶሻል ሚዲያ አትቅረጹባቸው ቅስም ሰባሪ አትሁኑ በተለይ የሕጻናትን ። እግዚአብሔር ሁሉንም ይባርክልን ።

  • @checolatchecolat4637
    @checolatchecolat4637 3 роки тому +4

    ማህደር የምትባለው ሴትዬ ስነስርዐት ይጎላታል ጠያቂዎቹኮ ፈሩ እንዳታጥረገርራቸው

  • @hanayoutube219
    @hanayoutube219 3 роки тому +1

    እውነትም የማርያም ፍሬ በ3 አመታ ይህን ንግግር ከእግዚአብሔር የተሰጣት ፀጋ ነው ቅመም ነሽ እመቤቴ በጥበብና በሞገስ ታሳድግሽ

  • @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት

    የማርያምፍሬ ዳግማዊ የኔ ጣፋጭ ማር ነሽ እድግ በይልን!❤️
    በስመአብ ልጅ እንደዚህ ከእድሜ በላይ ቀደም ቀደም ሲል መልካም አይሆንም🤭!! የማህደር ቤተሰቦች እባካችሁ ልጃችሁን የአነጋገር ዘይቤ አስተምራችሁ አሳድጏት!! 🤨 ስነ ስርአት ማወቅ አለባት!!ልጆች ከዚህ እድሜያቸው ጀምሮ ተገርተው ማደግ አለባቸው::ልጅቷ እንደ አይን ሳትጠፋ አርሟት:: ልጆች እኮ ከቤተሰብ የሚያዩትን ሁሉ ነው ኮፒ የሚያረጉት በልጅቷ አይፈረድም!! የአስተዳደግ ችግር አለባት!! በተረፈ ሌሎቹ ልጆች በጣም ስርአት አላቸው::
    ፐ ልጆችንማ እሼ ይጠይቅ ቅመም እኮ ነው 👏👏👏❤️

    • @admassukassa8894
      @admassukassa8894 3 роки тому

      ልክ ነው ጥያቄው ጠያቂዎቹም የማይመልሱት ሆነ

  • @habeshawinegn1795
    @habeshawinegn1795 3 роки тому +8

    እህህህህ የእህቴን ልጅ አስታወሰችኝ የማሪያም እደጊ የኔ ጣፋጭ ♥♥♥♥ኢሙየ ናፍቀሽኛል ውደ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤🥰❤🥰

  • @aysham.8398
    @aysham.8398 3 роки тому +12

    ብዙወቻችሁ ማህደርን ስርዓት የላትም ብላችሁአል ለኔ ደግሞ የታየኝ የናንተ ስርዓት አልበኝነት ነው የ 5ዓመት ልጅ በዚህ ደረጃ መዉቀስ ልክ አይደለም ::አስፋዉን አንተ አለችዉ ትላላችሁ እና እርሶ ትበለው ?ማስተካከል ያለባት ነገር ቢኖር እንኩዋ ስነስርዓት የላትም አይባልም ::እኛ ራሳችን ምን ስርዓት አለን በየ ሚዲያው ስንሰዳደብ አይደል እንዴ የምንዉለዉ ::

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 3 роки тому

      አስፋውን አንተ ስላለችው አይደለም የልጂቱ ስራት አልብኝነት በአነጋገሯውስጥ ይታይባታል አነተብላ ስለተናገረች አይደለም

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 3 роки тому

    የማርያም ፍሬ የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ እወድሻለሁ ቅመም የሆንሽ ልጅ ሁላችንም ኢትዮጵያን የመጠቀሙ ያደረጋቸው

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 роки тому +369

    የህጻን ማህደር ወላጆች ልጃቹን ሰው ማክበር እና ንግግር አስተምሯት

  • @semiraabdella2564
    @semiraabdella2564 3 роки тому +20

    የማርያምዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ 🥰🥰🥰🥰🤔

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому

      Semuyeeeee 🙏🏾❤🥰❤🥰❤🥰🥰

  • @habeshawinegn1795
    @habeshawinegn1795 3 роки тому +9

    የማሪያም ምትባለዋ የእህቴን ልጅ መሰለችም የኔ ጣፋጭ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому

      አመሰግናለሁ ❤🥰❤🥰❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የኔ ማሮች በጣም ደስ ትላላቹ በጣም ታምራላቹ አላህ ያሳድጋቹ የማርያም ፍሬ እና ዳግማዊ እዴት እደምጣፍጡ ንግግራቹ የኔ ማር ዳግማዊ ስለናቷ ስታወራ አስለቀሰችኝ የኔ ጣፋጭ

    • @alemyoutube6320
      @alemyoutube6320 3 роки тому

      ቆንጆ ልጅ ደምሪኝ በናትሸ

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 3 роки тому +13

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ 💞

  • @asterlakew3043
    @asterlakew3043 3 роки тому +31

    የማርያምዩ የምወዳት ልጅ ወላዲት አምለክ በጥበብ በፀጋ ባርካ ታሳድግሸ

    • @hanankm4587
      @hanankm4587 3 роки тому

      አሜን አሜን

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አስቱካ 🙏🏾❤🥰

  • @ayilin6862
    @ayilin6862 3 роки тому +3

    Yezarewochu lej endenafiq adaragugn wuyi men ayenat xafac becha nachow Allah yasadegachu yene wudoch ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @መናፈቄንአልተውኩ
    @መናፈቄንአልተውኩ 2 роки тому

    የማርያምየ የኔ ጣፍጭ እድግ በይ ማርያም ታሳድግሽ የኔ ጣፍጭ ልጅ እዳች እድኮን እፈልግ አለሁ የኔዱቡሸ ውይ ስታምሪ ስወድሽ የኔ ልእልት

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 3 роки тому +6

    የማርያም ፍሬ ትለያለች የኔቆንጆ ድንግል ማርያም በጥበብ ታሳድግሽ የኔ ማር በጥሩ ስነ ምግባር የታነፀች ልጅ ነች በዛ ላይ የሀገር ፍቅር እንዲኖራት ተደርጋ ነው ያደገችው ማህደር ግን ስርዓት ይጎላታል ይህ ደሞ የአስተዳደግ ችግር ነው ቤተሰቦቿ እባካችሁ ካሁኑ አስተካክሏት

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому +2

      አመሰግናለሁ ናቲ 🙏🏾🥰❤ የየማርያምን አዳዲስ ቪዲዮዎች ለማየት እኔ ጋር ብቅ በል❤🥰 አመሰግናለሁ🙏🏾

  • @yesheamare8089
    @yesheamare8089 3 роки тому +7

    የማሪያም ቆንጆ ጣፍጭ አፏ ሲጣፍጥ ሁላችሁንም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ

  • @Queen-gr1qu
    @Queen-gr1qu 3 роки тому +82

    የማህደር ቤተሰቦች ልጃችሁ ሰው እንድታከብር አስተምሯት ሌሎቻችሁ ደስ ትላላችሁ እድግ በሉልኝ

    • @azebnigusse884
      @azebnigusse884 3 роки тому +2

      Exactly

    • @martatesfaye7773
      @martatesfaye7773 3 роки тому +2

      በትክክል

    • @asmawitmehari2100
      @asmawitmehari2100 3 роки тому +1

      True

    • @astarabayneh9511
      @astarabayneh9511 3 роки тому +1

      በትክክል

    • @abigale2543
      @abigale2543 3 роки тому +4

      ምክራችሁን በሌላ መልኩ ብታረጉት ቢያንስ እንኳ ማሕደርዬን ብላችሁ እንኳ ብትጀምሩት ጥሩ ይሆን ነበር ልጅ ነች እኮ ኮመንት ከመስጠት በፊት አመዛዝኖ
      መጻፍ ጥሩ ይሆን ነበር ለማንኛውም በሕጻናት ላይ ከመናገር በፊት ሁለቴ ማሰብ ጠቃሚ ነው። የኮመንት ሰው አደለሁም ሰዋች ስለ ኮመንቱ ሲገረሙ አይቼ ነው በተለይ በተለይ "ሌሎቻችሁ ደስ ትላላችሁ " ውነት ነው ማስተዋል (wisdom) የሌላቸው ሰዋች ቅስም ይሰብራሉ have mercy my dear.

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 3 роки тому +14

    የሶስት አመቶ ልጅ ሁሉንም ትበልጣቸዋለች

  • @ቢንትቱራብኢልሀም
    @ቢንትቱራብኢልሀም 3 роки тому +72

    የኔ ፍቅር ትንሿ ልጅ so sweet😍☺

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому +2

      አመሰግናለሁ እህቴ❤🥰❤🥰

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 3 роки тому +7

    ዋው የማርያምና የኤዶም ኣደበት ጣፋጮች ናችሁ እድግ በሉ

  • @rahelrahel2285
    @rahelrahel2285 3 роки тому +23

    የማህደር ወላጆች ልጃቹን ካውኑ ሰው ማክበር እንዴት እደወነ አስተምሩዋላ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 роки тому

    የማርያምዬዬዬዬ እድግ በይ አፋ ሲጣፍጥ የእኔ ጣፋጭ

  • @ዱዱዬፍቅር
    @ዱዱዬፍቅር 3 роки тому +3

    የማርያምዬ የኔ ፍቅር ምን ላድርግሽ እማዬ እፌ ቁርጥ ይበልልሽ እመ ብዙሀን ታሳድግሽ የኔ ወርቅ የእህቴ ልጅ እኮ ነው ምትመስይኝ እማይዬ

  • @menberekebede3342
    @menberekebede3342 3 роки тому +1

    Yemariamfire is too smart for her age❤️💕how sweet she is. ጋዜጠኛዋ በጣም መስተካከል አለብሽ። በጣም እኮ ልጆች ናቸው የምትጠይቂውን አውቀሽ ተዘጋጅተሽ መምጣት አለብሽ። አስፋው በጣም ግሩም ነው።

  • @Eyubak
    @Eyubak 3 роки тому +13

    ማህደር ላይ ስርአት አልበኝነት እየተከሰተ ነው።

  • @AlmazeAc
    @AlmazeAc 3 роки тому +3

    የኔ ውድ ማርያማዊት ቅድስት ማርያም ታሳድግሽ ለቁም ነገር ታብቃሽ በእግዚአብሔር ቤት በቤተመቅድሱ የምትኑሪ ያደርግ ሁላችውም እግዚአብሔር ያሳድጋችው

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 роки тому +28

    የማሪያም ፍሬ ገጋሚ😂😂😂😂ዳግማዊ ማለቷ ነው የኔ ጣፋጭ💗💗💗💗💗

    • @amentube1196
      @amentube1196 3 роки тому

      ማማዬ ነይልኝ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому +4

      አዎ በእሷ ቤት ዳግማዊ ማለቷ ነው 😂😄😂😄😄😄

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 роки тому +1

      @@FrieDagiFamily ጣፋጭ የሆነች ልጅ ናት ያለችሽ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ እኔማ ስንቴ አየሗት 💗💗💗💗💗

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому +1

      @@ኤማንዳቲናUA-cam-s5y አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተጨማሪ የማማዬን ቪዲዮዎች አሉልሽ ትዝናኚባቸዋለሽ እኔ ጋር ጎራ በይ ቆንጂዬ ❤🥰❤🥰❤

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 роки тому

      @@FrieDagiFamily እሺ እማ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @kokobeababe6199
    @kokobeababe6199 2 роки тому

    የማርያምዬ የኔ ጣፋጭ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ታሳድግሽ የኔ ጣፋጭ

  • @ሩሐማለማ
    @ሩሐማለማ 3 роки тому +4

    የማርያም ፍሬ ሥርዓት አላት የኔ ቆንጆ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ

    የማሪያምዬ የስምሽ ትርጓሜ እራሱ በጣም ልብን ያስደስታል እድግ በይ ከስርዓት እስከ ውበት ሁላችሁም እደጉ ግን የማህደር ወላጆች ትንሽ ስርዓት የሚባለውን ነገር አስተምሯት ሰው ፊት ሲቀረብ ምን እንደሚጠበቅባት ማስተማር አለባችሁ

  • @hawatadese4513
    @hawatadese4513 3 роки тому +4

    ሁላችሁም በጣም ጣፋጭ ናችሁ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому +41

    የኔ ፍቅር የማርያም ፍሬ ማር እኮ ነሽ አይ ልጂነት ስታምሩ እድግ በሉ ውዶች

    • @alemyoutube6320
      @alemyoutube6320 3 роки тому

      ደምሬሻለው ደምሪኝ

    • @amentube1196
      @amentube1196 3 роки тому

      ባንችዬ ነይልኝ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому

      ባንቺዬ አመሰግናለሁ🙏🏾❤🥰❤🥰

  • @girmachewayele1868
    @girmachewayele1868 3 роки тому +2

    አስፋው ልጆች መጠየቅ አትችልም ልጆች ዝም ብለው ሲጠየቁ ያዝናናሉ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 роки тому +8

    የማሪያም ፍሬ የኔ ትንብሸ ማር ነገሮች ናችሁ ሁላችሁም 💕💕💕

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu9938 3 роки тому +6

    ስታምሩ ጣፋጮች ወንዱ ልጅ ሲያምር በዛ ላይ ጎበዝ

  • @AshebrSatte
    @AshebrSatte Рік тому

    ጣፍጭ ናቸዉ ከሁሉም የተመቹኝ ናቲ እና የማርያምዬ ❤💖💘

  • @rabiamohmd1424
    @rabiamohmd1424 3 роки тому +42

    ማህድር የምትባል ልጂ ሰውን እንዲት ማክበር አስተምህርትዋት እስዋ ለተናግርች እኔ ተሳቀኩኘ

  • @memetesfaw2269
    @memetesfaw2269 3 роки тому

    የማርያም ፍሬ እሷን ስላየሁ ነው የተከታተልኩት የኔ ጣፋጭ

  • @eldanaashenafi9216
    @eldanaashenafi9216 3 роки тому +9

    ልጆቹ በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጅ ግን በቃ እሸቱ ይጠይቅ እውነት እሼ እኮ ፈታ እያደረገ ነው ምጠይቃቸው እንጂ ድርቅ ያለ አይደለም

    • @admassukassa8894
      @admassukassa8894 3 роки тому +1

      እኔም ጥያቄዎቹ ድርቅ ብለውብኛል፡፡ደግሞም በዕድሜ ተመጣጣኝ የሆኑ ልጆችን አንድ ላይ ማቅረብ ጥሩ ነው የ3ዓመትና የ11ዓመት ልጆችን አንድ ላይ ማቅረብ የአቅራቢዎቹ ችግር ነው፡፡ይሄ ፕሮግራም ከራኬብ በኋላ አላማረበትም፡፡ ለካስ ውበት የምትሰጠው ራኬብነበረች

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 роки тому +48

    ልጆች የዛሬ አበባዎች
    የነገ
    ፍሬዎች አደጉ 😍😍😍😍

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 3 роки тому

      ሀረገወይንየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ጎራ በይልኝ

    • @alemyoutube6320
      @alemyoutube6320 3 роки тому

      ሰብሰክራይብ አድርጉኝ

    • @yonaskassahun9070
      @yonaskassahun9070 3 роки тому

      @@alemyoutube6320 ጥኤእውኽ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +7

    የማርያምዬ እድግ በይ

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 3 роки тому +7

    ወፍራሟልጂ እውስጧ ትልቅ ሴትዮ አሉ ሀሀሀሀ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 роки тому +2

    የማርያም 😍እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @merydesta5604
    @merydesta5604 3 роки тому +1

    የማርያም ጣፈጭ ፈሬ ብየሻለው ተባረኪ

  • @madinamahmoud817
    @madinamahmoud817 3 роки тому +3

    አቤት ቢጫ ለባሾ የቲክቶኮ ማር መጣሽል በዚህ ፌመስ አይደለሁም ማር ነኝ ብለሻል የኔ ጣፋጭ

  • @belayneshyednglmarymlji9264
    @belayneshyednglmarymlji9264 3 роки тому +2

    yemaryam yene tefache egziabher yasadsh mamaye💕💕💕💕💕💕

  • @martima4096
    @martima4096 3 роки тому +13

    የማርያምን እወዳታለሁ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily 3 роки тому

      አመሰግናለሁ አፊዬ 🙏🏾❤🥰🥰❤

  • @hairme5723
    @hairme5723 2 роки тому

    *ሁላችሁም ጣፋጭ ናችሁ እደጉልን ግን ትንሽ ማህደር መስመር ትስታለች አስተካክልዋት ማሚቶዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ እመብርሀን ታሳድግሽ እህትና ወንድምችም በጣም ጨዋና ጎበዞች ናችሁ ሁላችሁም እድግ በሉልን*

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በፀጋ በሞገሰ ይበር ክሎተረ ተባረኩ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому

    የኔ ጣፋጭ መብራት ሲጠፋ ነው ሚዘንበው ኣለች

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 3 роки тому +4

    ህፃናት.በጣም.ደስ.ይላሉ😍😍😍😍😍

  • @somawabk1524
    @somawabk1524 3 роки тому +1

    የኔ እነት ሁሉም ያምርቡሻል የማራምዬ እዱግ በዩላት

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 3 роки тому +15

    አባቷን ልብ አርጋቸው እናቷንእንደ ውሻ ትልሰኛለች የኔ ቆንጂ በሳቅ
    የማርያም ቁርስ ቁርስ ክክክክክ

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 3 роки тому

      መሲየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ጎራ በይ

    • @alemyoutube6320
      @alemyoutube6320 3 роки тому

      ሰብሰክራይብ አድርጌአለው አድርጉኝ

  • @yetariksew8491
    @yetariksew8491 2 роки тому

    ለህፃናቶች ሥል እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን
    ሰላምና ፍቅር ይሁን ለእማማ እትዮጵያ💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @unikh4894
    @unikh4894 3 роки тому +8

    ወዮኔ ወፍራሟ ልጂ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂

  • @lulu-ld1di
    @lulu-ld1di 3 роки тому +1

    የ5 አመቷ ጦር ናት። ስርአት የላትም ቤተሰበቿ ስርአት አስተምሯት ጥሩ አደለም የ3 አመቷ የኔ የአፍርገንፎ ስትጣፍጥ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 3 роки тому +12

    The little girl is too smart for her age! The 5 year old girl looks like Asfaw's boss. 🙂 Asfaw can really talk to the kids .

    • @edilegna4292
      @edilegna4292 3 роки тому

      Smart 👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻

  • @ethiopia5730
    @ethiopia5730 3 роки тому +1

    ማሪያማውይት የኔቆጆ አላህ ያሳድግሽ 😍

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 3 роки тому +12

    የልጆችን ንፁህ ልብ ያድለን ወይ መታደል ይከፋዋል ይቀየመኛል የሌለበት አለም

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 3 роки тому

    የማርያም ፍሬ ስወድሽ የኔ ጣፋጭ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 3 роки тому +3

    ትንሿ ግን የጣፋጭ ጣፋጭናት የኔማር🤗🤗🤗

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 роки тому

    የማርይምዬ,የኔ,ጣፍጭ,እድግበይልኝ&በሉልኝ

  • @blentube5136
    @blentube5136 3 роки тому +9

    እንደ ማህደር አይነት ልጅ ቢኖረኝ በርበሬ ነበር ማጥናት ..አስተዳደግ ዜሮ ስነስርዓት እንኳን የላትም ።የኔ ልጆች እኮ ሰው ቀና ብለው አያዩም የሷ ጥፋት አይደለም። ስርአት እና ሰው ማክበር አስተምሯት ።

    • @neimayesuf2653
      @neimayesuf2653 3 роки тому +2

      አይባልም

    • @እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ
      @እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ 3 роки тому +2

      ligoch mene yakalu ayblem

    • @fatimayutub3500
      @fatimayutub3500 3 роки тому

      ልክ ነሽ ስርአት የላትም

    • @calmmimah2608
      @calmmimah2608 3 роки тому +1

      Don't say that u r very judgemental, she is too young for ur comment, you can suggest what u think right and wrong , give advise but I don't think u need to comment 😉 the way they raised their child is 0 especially if u are a parent 🤔🤔🤔

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 3 роки тому

      Kkkkkkkk

  • @nardoshailu7821
    @nardoshailu7821 3 роки тому

    Yene konjo egziabhair b Betu yasadeglesh

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 3 роки тому +24

    እግዚአብሔር ይባርካቹ! ደስ ሲሉ.❤❤❤

    • @AboAli-ou1iv
      @AboAli-ou1iv 3 роки тому

      ህያው ትህሽሽህብብብጥት፭፬&&ህ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 роки тому

    Setameru egizabher amlka yasadegachu kifu ayekachu des memetelu lijoche tebarku 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @ቃልናብሌን
    @ቃልናብሌን 3 роки тому +8

    ማሀደረ እምትባለው ህፃን ኢሮፕ ብትሆን ቤተሰቦቿ እስከ ቤት ነበረ እምታስገባቸው ማራማዊት እድግ በይ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 3 роки тому +1

      በጣም ታይኝ እኩ በሌላ ነበረ የሚተረጉሙት አገር ቤት ማሳደግ ይህ ነው ጥቅሙ ።

  • @saraethio-r3n
    @saraethio-r3n 3 роки тому +1

    ማህደር ስራት የላትም ግን የቤተሰብ አስተዳደግ ነው መስተካከል አለባቸው
    የማርያም ያኔ ጣፋጭ 😍😍😍

  • @admassukassa8894
    @admassukassa8894 3 роки тому +5

    ከ700 ኮሜንቶች ውስጥ አንድ እንኳን ስለ ሕፃናቱ ዳንስ የተናገረ የለም፡፡ አኔ ግን ወንዱ ልጅ በጣም አስደስቶኛል እስቲ በድጋሚ እዩት አንዴት እንደሚችል በመሪታታት ያስፈልገዋል፡፡

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 роки тому +11

    ማህደር ማለት እናትዋ የምታደርገውን Copy አድርጋለች እጅዋን አጠማመርዋ ሳይቀር 😄😄😄

    • @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
      @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት 3 роки тому +2

      አዎ በትክክል የልጆችን ስነ ምግባር አይተን የወላጆቻቸውን ማንነት ለማወቅ አይከብድም!!! ልጆች ደግሞ ያው ቤት ውስጥ ቤተሰብ የሚያደርግውን መጥፎውንም ጥሩውንም በነጭ አይምሯቸው ኮፒ ያረጋሉ!! ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በተለይ የዘመኑ ልጆች ከባድ ናቸው ጨርሰው ነው የሚወለዱት🤭

    • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
      @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 3 роки тому

      😆😆😆😆