ሼፍ ቶንዴ ያልተጠበቀ ነገር አደረገ | ክብር ይገባችኋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 622

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 роки тому +11

    ቤታቹ በልጅ ይሙላ ፍቅራቹ ያብዛላቹ በጣም ነው ምዎዳቹ❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 роки тому +6

    ቶልዴ የቤቱ
    ንጉስ መልካም ባል ፍርዬ ንግስቷ ማሚቶ ልዕልቷ ሰላማቹ ይብዛ የፍቅር ተምሳሌቶች።

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 2 роки тому +32

    ያመቱ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር አይለያቹህ ስወዳቹህ

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 роки тому +8

    ምርጥ አባት ብልክ ይቀለኛል ፍርዬ እድለኛ ነሽ በውነት ባሎች ካንተ ብዙ ይማራሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 роки тому +21

    "የኔ ጌታ በርበሬውን ፈልገዋለሁ"ባሎች እኮ ማባከን ላይ ...ላላገባነው ፈጣሪ እንደቶንዴ አይነት መልካም ባል ለልጆቻችንም ጥሩ አባት ይስጠን አሜን... አብራቹ በፍቅር አርጁ...ሁሌም ደስተኛ ሁኑ

  • @atm5614
    @atm5614 2 роки тому +20

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ❤️ 🥰..... ግን በአሁን በዚህ በከፋ ሰአት ወንድ ልጅ ቀሚስ እና ሻሽ አስሮ ህፃናት ሲያዩ ጥሩ አይመስለኝም!!! ሃገራችን ላይ የህፃናትን እና የቲኖችን(teenage) አእምሮ ለመቀየር እያደረጉ ያሉትን ነገር ሳታውቁ የቀራችሁ አይመስለኝም እና ለምናስተላልፈው ነገር ጥንቃቄ ብናደርግ ጥሩ ነው እላለሁ 🙏

    • @seblemenase5278
      @seblemenase5278 2 роки тому +3

      በጣም ትክክል ነው

    • @gamewithme2796
      @gamewithme2796 2 роки тому +4

      I couldn't agree more, I like their videos but going out to public with feminine look is so confusing for the new generation.

    • @atm5614
      @atm5614 2 роки тому +1

      @@gamewithme2796True! that's what I am concerned!!!

    • @RK-rd9nb
      @RK-rd9nb 2 роки тому +2

      Thank you for pointing that out! This is concerning in North America. I hope Firedagi family take this video down.

    • @firehiwotasrat9742
      @firehiwotasrat9742 2 роки тому

      ምን ችግር አለው ዘና ብለው ዘና ቢያደርጉን?
      በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው
      ሁሌ ስቃይ, ሁሌ መከራ ሀዘን ብቻ ከምንሰማ አንዳንዴ እንደዚህ ዘና ስላደረጉን ሊመሰገኑ ይገባል
      ፍሬ እና ቶንዴ ሁሌ ደስተኛ ሁሌ ሳቂታ ሁኑልን
      ስወዳችሁ እኮ

  • @fafe8072
    @fafe8072 2 роки тому +25

    ደሥ ትላላችሁ ማሻ አላህ አላህ ልጅ ጨምሮ ጨማምሮ በተባረኩ ልጆች ቤታችሁ ይሙላ ።

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 роки тому +78

    ምርጥ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @አይሂወት
      @አይሂወት 2 роки тому +1

      ማሻአላህ በሁሉም ቦታ ፈት ሶል tube ሸኩርንንን የሀገር ፍቅርያለሠዉ ደሲይላላ አድናቅነኝ sol

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 2 роки тому

      ​@@አይሂወት እውነት ነው መልካም ልጅ ነው ሁሉም ቦታ አይጠፋም የማቀው የማቀው እየመሰለኝ ነው ከ አንደበቱም መልካም ነገር ነው የሚወጣ እግዚአብሔር ይባርከው

    • @bettyterefe6235
      @bettyterefe6235 2 роки тому

      @@tigistedosa5990 🤣😋🇦🇱

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@አይሂወት የኔውዴ ያገሬልጅ ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@tigistedosa5990 ደምሪኛ

  • @fetiyafetiya7701
    @fetiyafetiya7701 2 роки тому +16

    ፍርዬ ስታምሩ አደራ ፍቅራቹን ጠብቁት አላሀ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ልጃቹን ያሳድግላቹ

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +57

    😂😂😂ታምራላችሁ ሳላም ለ ኢትዮጵያ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🥰ፍትህ በወለጋ እንዲሁም መላው ኢትዮጵያ ላይ ለሚሞቱት ንፁሀን ወገኖች 🥺🥺🥺ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ 😂💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @فاطمها-ه2ح
    @فاطمها-ه2ح 2 роки тому +23

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 2 роки тому +22

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤ልዪ ነው የጥብሱ ስጋ በጣም ያምራል ❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    አቦ ምርጥ ባል እጅክ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ጥገናቲዩብ2280
    @ጥገናቲዩብ2280 2 роки тому +12

    😅🤣በጣም ደስስ ትላላችሁ ወይኔ በሳቅ አዎ እስኪ የኛንም ስራ ቀመስ አርጓት ዋውው ጎበዝ ነህ 😍

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 роки тому +1

    መጀመሪያ ስላም ብያለሁ ይህን የምረጥ ምረጥ ፋሚሊ
    ሲቀጥል ሼፍ ቶደ የቢረኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስተረ መስለሀል በሳቅ ገደልከኝ ሙያህ እንተወውና ዘና ፈታ ምታደረገን ሁለየም ተደስቱ ልጃችሁን ይባረክላችሁ ሁለተኛ በልጅ ተባረኩ
    ፍረየ የኔ ደረባባ ሳቅሽ ደስ ይለኛል ይሄን አዝግ ባልሽ😂😂😂😂😂😂

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro 2 роки тому +10

    በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ።

  • @destakebede3953
    @destakebede3953 2 роки тому +3

    የእውነት እንዴት እንደሳኩኝ 🤣 🤣🤣 አሁን ገና ጥሩ ስራ ሰራህ ከዛ አስቀያሚ ፕራንክ እሄኛው 👌👌👌 1ኛ ነው በዚሁ ቀጥልበት 👏👏👏👏

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 2 роки тому +25

    የሚወደድ ቤተሰብ አምላክ ይጠብቃቹ በጥበቡ❤❤❤❤❤❤❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር

    • @kezero1990
      @kezero1990 2 роки тому +1

      @@TubeTube-vf4yb ney beteseb enhun

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      @@kezero1990 እሺ እህቴ እመልሳለሁ ደምሪይ

  • @ሀቢባእዲሬስ
    @ሀቢባእዲሬስ 2 роки тому +6

    ውይ እደው አላህ ዲጋሚ በልጂ ይባርካችሁ ደማ ልጂቱ ስረአቷ መሸአላህ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    የእማማ ዝናሸ ልጅ ዘካርያስ መሰለህ መጣህ ዛሬ ተመሳሰላላችሁ ዝምድና አላችሁ
    ግን የሼፍ ልብሰ ይህ አይደለም እኔ ቀሚሰ የሚለብሸ ወንድ ደሜን ነው የሚያፈላው ይቅርታ 😁
    😁😁
    በጣም ታምራላች 😍ምግቡም ዋውውውውው ነው እጅህ ይባረክ 👌👍👍👍

  • @progressivemind994
    @progressivemind994 2 роки тому +1

    አስቂኝ መሆናችሁ አጠቃላይ ዝግጅቶቻችሁ ይደነቃል። ነገር ግን ወንድ ልጅ ለማብሰል ቀሚስ መልበስ የለበትም ምክንያቱም ጊዜው ተቀይሯል!ከፉክክር ይልቅ ሁለቱም አብረው የሚሰሩበት አስተሳሰብ እና ጊዜ ላይ ደርሰናል። በሌላ በኩል ለልጆቻችን የሚሰጠው ጾታዊ እንድምታም ጥሩ አይደለም! Put on apron(ሽርጥ) when cooking and show that you are a hardworking family man not a pretend stay at home mom (የቤት እመቤት). በሀገራችን በትዳር እና ቤተሰብ ውስጥ ያለውን የተዛባ ግንኙነት እና አስተሳሰብ ፕሮግራማችሁ ሊያስቀይር ይችላል። እድሉን ተጠቀሙበት! በተረፈ በርቱ!

  • @heral_dodi8450
    @heral_dodi8450 2 роки тому +2

    አቦ ይመቻችሁ በየቀኑ video ብትለቁልን ውስጤ ነው እናንተ ሰዎች የሆነ ነገርማ አስነክታችሁኛል

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 роки тому

    በሰመአብ ማሚቶ በጣም ጠዋ ልጅ ናት ድንግል ማርያም ታሳድግላችው ሰነሰረአትዋ የሚገርም ነው ሼፍ ቶንዴ ዋዉ ባንበላውም የማዳም ቅመሙች ባሰራርክ ጠገብን

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 2 роки тому +26

    የምታስቁ ደስ የምትሉ ስረአት ያላችሁ የምታምሮ ቤተሰብ ናችሁ በተለይ ትህትናችሁ የምትከባበሮት ነገር ደስ ይለኛል 😂😂😂😂በጣም ነዉ ዘና ያደረጋችሁኝ ከመዳም ስራ ቡሀላ ፍታ አልኩኝ ክበሮልኝ

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 роки тому

      አነዚህ ሰዶም ትክክል ነዉ አያሉ ነዉ በሰተጀርባ 👈

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому +2

      @@soniajonathan7618 እነሱ ለማዝናናት ነው እንጂ የሰዶም አሳብም አላማም የላቸውም ዝም ብለን የዊስተርንን ባሕል አናደናንቅ እንደ ባህላችን በበጎ እሊና እንመልከት

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 роки тому

      @@be8cab አታሸቃብጪ ወንድ ልጅ ቀሜሰ ለብሶ ምን አያሰታወቀ ነዉ ...ለወጣቱ ችግር የለዉም ቀሚሰ ልበሱ አያለ ነዉ አነሱ አንቺን ሊያዝናኑ ሳይሆን የ ዮቲዮብ ሽርፍራፊ ገንዘብ አሳብዶቸዉ ነዉ አሄኔ ገንዘብ ባይኖርዉ ሰዉዬዉ ቀሚሰ አይለብሰም አንቺ ግን ሰታሸቃብጪ በልኩ 😁

    • @bdjkddhdjjd8300
      @bdjkddhdjjd8300 2 роки тому +2

      @@soniajonathan7618 ምነዉ አቺ ቅናት አሳበደሺ ቀስ

    • @bdjkddhdjjd8300
      @bdjkddhdjjd8300 2 роки тому +2

      @@soniajonathan7618 በቅንነት አሳብ እናስብ እጂ እረ ምቀኝነት ይቅር እነሱም ስራ እየሰሮ ነዉ እኔም አዝናንተዉኛል በቃ አከተመ

  • @etsegenetkiflu5789
    @etsegenetkiflu5789 2 роки тому +3

    ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ያቺ ቅመም ደግሞ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 роки тому

    የእዉነት ለመናገር በጣም ነዉ ያሳቀኝ ቅመም የሆነ ሸይፍ ባል አለሽ በዚህ አጋጣሚ ተባረክ አንደኛ ሞያ አለህ

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 2 роки тому +8

    እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያ ዉስጥ እናንተ ቤት ብቻ ነው ኑሮ ያልተወደደው .... Olive oil, ስጋ, ቲማቲም?? ጉድ ጉድ😅😅🤣 እግዜር ይባርክላቹ♥️

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 роки тому +2

      Eko😄😃😃😀😀

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 2 роки тому +5

      ታዲያ ስብስካራይ ሼር እና ላይክ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው ለዚህ ካልሆነ ለማንኛውም ይመቻቸው ደስ የሚሉ እይታ የሚገባቸው ቤተሰብ ናቸው

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@mitu4533 ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@Useh58rpbs ውዴ ደምሩኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      @@mitu4533 በቅንነት ደምሪይ እህቴ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +4

    ማሚቶ የኔ ፍቅር ስርሃቷ ሚገርም ነው የኔ ልህልት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🥰

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 роки тому

      Sifu betaseb enihun emelesalew

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 2 роки тому +35

    I watch your channel every day. I don’t write comments often, I’ve been watching from beginning to end, it’s a blessing to watch you. I love the way you respect each other with your daughter. Beautiful family. God bless you. Before you eat, when you pray, (being that I have two girls) I pray with you. Your show is so enjoyable. Thank you.

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +6

    *ኧረ እንዳው 😁😁😂ሚጣዬ ቻሌንጅ ብላ አረፈች 😂እሱ ሙያ እየተማረ እንዴት ደስ እንደምትሉ ሳቃችሁ ለራሱ ፍቅር አለው 😂ግን ሙያችሁ ዘ ቤትስ ነው 😁😂ባልቀምሰውም ሴት ለምኔ ነው ጣእሙ 😁🤭 አይይ ወይኔ ሳቄ*

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 10 місяців тому

    አይ ቶንዴ አያልቅበት ምንም ብታደርግ ደስ ትላለህ ቀልድና ቁምነገር የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ደስ ይላል አዝናኝ ነህ

  • @edudu7970
    @edudu7970 2 роки тому +6

    ማርያም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤

  • @ሶፊYouTube-m4y
    @ሶፊYouTube-m4y 2 роки тому +10

    አይለያቹ ፍቅራቹ ሁሌም ይብዛ ማሚቶንም አብዙልን በጣም ነው ያሳቃቹኝ 😅😅😅

  • @fozkummm4852
    @fozkummm4852 2 роки тому +2

    ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ❤ 😍❤️❤️❤️😍😍ሼፍ ቶንዴ ምርጥ ባል ነክ ምችት ይበልክ

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 роки тому +1

    በጣም አደጋ ነው የልብስ ማጠብያው ቦታው ልክ ቢሆንም ቦታ ጋዙ ወይም ምድጃው እላዪላዬ ማስቀመጥ ጥሩ አይደለም ማጠብያው ሲጨምቅ ንቅናቄ ስላለው አስቡበት ምግቡ ያስጎመዣል።

  • @መክሊትነኝየክፍሌልጅ
    @መክሊትነኝየክፍሌልጅ 2 роки тому +12

    የሱዳን ፕሬዳንት መስሏል ዛሬ ሼፍ ቶንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 2 роки тому +1

    ዋው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ባተሰቦቸ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 роки тому +6

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ጥብሱ ሲያስጎመጅ እስቲ ወንዶች ተማሩ ከሼፍ ቶንዴ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +1

    ቤቢዬ እንዴት ጨዋ ልጅ ናት! እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 роки тому +4

    እኔም ባሌ ልክ እንደዚ ሰርቶ ያበላኝ ነበር ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ እኮ😭

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 роки тому +1

    በጋራነዉ መብላት ያለብን አፊ ቁርጥ ይበልልህ
    😘😘😘😘😘😘😘😘❤️

  • @be8cab
    @be8cab 2 роки тому +3

    ግሩም ድንቅ ምቹ ሌላ ምን ይባላል እስኪ ደሜ አይቼ እኮምታለው። ኑሩልን

  • @መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ

    ዋው አቤት ሲያምር በመዳም ቤት ምራቄን አስዋጣችሁኝ እውነትም ሼፍ ቶንዴ ጎበዝ ምርጥ አባት ነህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @eskedarnigatu4894
    @eskedarnigatu4894 2 роки тому

    ዋው ጎበዝ ነህ ሸፍ ቶዴ መቸም ይሔን ጥብስ ኢትዬጵያ ስመጣ ትጋብዘኛለህ ሙያህን ሙያህን ይተረክልሀ

  • @Zinnaash
    @Zinnaash 2 роки тому +2

    የኔ ውዶች ዳግዬ እግዚአብሔር ፍቅሩን አበዜዝቶ ያብዛላቹ 😘😘😘❤❤❤

  • @صوفياال-ل8ج
    @صوفياال-ل8ج 2 роки тому +1

    ቶዴ አታስቀኝ ደግሞ ዛሬ አለባበስህ ኬኒያዊይ ወይስ ደቡብ አፍሪካ

  • @zelalemgetenet402
    @zelalemgetenet402 2 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ ስላስተላለፍከው ሜሴጅ!!!

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 роки тому +1

    ሼፍ ቶንዴ አልተቻልክም👍👍👍ዉብ ቤተሰቦች ስወዳችሁ💓

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ

    ዋዉ እንደት ደስ እንደምትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🤗💞

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 2 роки тому +2

    እንዴ ማሚቶን እንዴት አታጎርሷትም እስከመጨረሻው ስከታተላችሁ ነበር :: መጨረሻ ላይ ማሚ አስታውሻት ተቀይምያችኃለሁኝ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +3

    መስራትክ መልካም ነው ግን ግዴታ ምግብ ለመስራት ቀሚስ አይጠበቅም የምር እንዳትደግመው በዚህ ሰአት አመለካከት በተቀየረበት ሰአት በመልካም አስበከው ይሆናል ግን። ለሴልጅ ብቻ ነው ቀሚስ እኛም የወንዶችን ሱሪ ባናረግ ይመረጣል ግን ብቻ አልተመቸኝም

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሚጣየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ልጅ ሰወድሽ እኮ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🌷🙏❤

  • @elizabethziwde110
    @elizabethziwde110 2 роки тому +7

    ቀሚሱ ቢቀር ጥሩ ነው ።ለልጃችሁ መልካም አይመስለኝም ወንድ ቀሚስ ሲለብስ ዘመኑ አስቸጋሪ ስለሆነ። ።

  • @ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ
    @ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ 2 роки тому +6

    ሴቶች ያስንቃል ሹፍ ቶዴ ለማንኛውም የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 роки тому +1

      በቅንነት እንደማመር ዉዶቼ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      @@ዉዴዩዩቱብ116 በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 2 роки тому +1

    ምርጦቼ ኡካን በሠለም መጣቹሁ ጣፈቹ ደሞ መመዬ ያኔ መር 😂😂😂❤❤👍👍👍

  • @AnnaAnna-wy3vy
    @AnnaAnna-wy3vy 2 роки тому +1

    አቤት ፍቅራችሁ እንዴት እንደሚታስቀኑ በዚህ ቀጥሉበት

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 2 роки тому +4

    ዘካርያስ የመሰለኝ እኔ ብቻ ነኝ🙆🙆🙆🙆 ወይኔ ማርጀቴ አሁን አመንኩ!!

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 2 роки тому +7

    አቤት ፍቅር አዚህ በት እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 2 роки тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ ሾላ ገበያ በአካል ስላየኽችሁ ደሰ ብሎኛል ተባረኩ

  • @hananyesuf4114
    @hananyesuf4114 2 роки тому

    ዉይይይ ማሚቶ የኔ ማር ምን አለ መጀመሪያ ብታጎርሷት የኔ ጨዋ በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @webnet435
    @webnet435 2 роки тому

    ሥረአታችሁ።ደሥ፣ይላል ተመችቶኛል ዘራችሁ ይብዛ ተባረኩ፣እዳንተ ሁሉም፣ወንዶች፣አንዳንተ፣ሚሥታቸውን፣ማክበር፣አለባቸው፣ይመቻችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому

    እማማ ቶንዴ ፈታ ነው በቃ ከአንተ ጋር ይመችህ አስጎመጃቹኝ እኮ ጥብስ አምሮኛል አገሬ እስክገባ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 роки тому +5

    የስምት ወር እርጉዝ መስለሃል ሼፍ ክንድ😂😂😂😂ሼፍ ቶዴ ሃገሬ ልገባ ጥቂት ቀን ቀርቶኛል አግኝቻቹሁ ይህንን ጥብስ ብትጋብዙኝ የእውነት ደስ ይለኝ ነበር

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому +1

    😳😳😳😳😳😳😳😳ቶንዴ በእመብርሀን የሁንብህ የለበስከወ ቀሜስ የግብርሶምዳዌያን ነወና አትልበስወ ባለማወቅ የሆናል የለብሰክወና አደራ በማርያምምም🥺🥺🥺🥺🥺

  • @emaema2263
    @emaema2263 2 роки тому

    አቤት ዛሬ እየሰጠ ጨረስኩት ዘፍ የብላክ ፔፐሯ ሃሃሃሃሃ አያያዝ ማማዬ እድግ በይልኘረ ስጨደመቹ ስታስቀኑ ፍሬ ለኔ ጠንካሬዬ ነሽ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    እራሴን አፈነዳኸው በሳቅ አቦ ኑሮችሁ ሁሉ የሳቀ ይሁንላችሁ

  • @ephremyitagesu6734
    @ephremyitagesu6734 2 роки тому +1

    Hay yena wedoch ..... Tonda bakh keahun behala endi aynet alebabes. Atetekem endewend lebsehm bihon mesrat. Techelaleh ..

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 роки тому +3

    😅🤣I can't 😅😅😅🤣😂!!
    Entertainment, cooking lesson......all in one!! That's a blessing!! ❤❤

  • @betelabrham4214
    @betelabrham4214 2 роки тому +5

    በሳቅ ገደላችሁኝ, እባክህ ሼፍ ምርጡ ገበታ ላይ እንይህ እባክህ (ebs)

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት ደምሪይ እህቴ

  • @ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ
    @ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ 2 роки тому +5

    ፈጣሪ አይለያችሁ ፍርየ❤❤❤

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 2 роки тому +6

    ለማሳቅም ይሆን ግን ቀሚስ ወድልጅ አይለብስም
    ይደብራል ምኑም አያዝናናም ምግቡ አሪፍነው የዘድሮ ወዶች ምግብ ይስራል ብዙም አይገርምም ዶሮ ገንጥሎ አጥቦ ይስራል

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 роки тому +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ሼፍ ቶንዴ እጅህ ይባረክ በጣም ታምራላቹ ፍቅራችሁን ያብዛው እንደ አበባ ፍኩ ድመቁ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +58

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑፕ

    • @amabetbet3055
      @amabetbet3055 2 роки тому

      ٥قق٧قصضازلي٨٦٦٥ث٣حخهاددبي٥فق٢صضث٤٨٩حدلعفيخهه٩غ٦قذذتاع

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому

    *እንኩዋን ደስ አላችሁ ምርጦችዬ መቶሺ ሰብስክራይብ ስለገባችሁ ደስ ብሎኛል ገና አንድ ሚልዬን ትገባላችሁ ሼፍ ቶንዴ ባለምያ እኮ ነህ*

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 2 роки тому

    ቶንዴ ገደለኝ ፍሪታ ግን ታድለሽ ፈታ ያረግሻል እቃዎችሽን በጣም ነው የምወዳቸው የዳቦ ቶስት ማድረጊያውንና የኬክማቅረቢያውን የት ነው የገዛሽው ከቻልሽ ዋጋውንም ንገሪኝ እባክሽ

  • @tesfusileshi7954
    @tesfusileshi7954 2 роки тому +5

    God Blessed this family 👪

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያሳድግሺ ማማየ ስታምሪ

  • @አዲስእናቃል
    @አዲስእናቃል 2 роки тому +7

    ወይኔ ቶንዴ ሻሽ ሲያስር ታደለ ሮባን ይመስላል 😂😂😂

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому +4

    አር ኦኦኦኦኦኦኦ ቀሜሱ ሁለተኛ እንዳይለብስ እምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈👈👈👈

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 2 роки тому

      ወድ ሆኖ የሴትልብስ እሚለብስ ጥሩ አይደለም ቃላቱን መፃፍ እችላለው ግን ተቃውሞ ይነሳብኛል እዳይደገመው

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому

      @@ሳዶርአላዶር ሁሉም ነገር የበለጥ ግን ለበሱ የግብርሰዶምወያን ነወ

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 2 роки тому +1

      @@hiwetaneshedengel2484 ሴት ሆና እደወድ እሚያረገገውን እምታረግ ወድ ሆኖ እደሴት እሚሆን ወሰንጋላነው ብሏል መምህር ተስፋዬ ፍሬ እንግዲ ከተቀየመችም ትቀየም ለምን እዲህ ብለው ፃፉ ብላ ለራሳቸውነው ለኛ አይደለም ምን አይነቀንስ ብንም የተማርነው ማሳወቅ ግድ ይለናል

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому

      @@ሳዶርአላዶር ትክክል ጎብዝ በርችለኝ

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 роки тому +1

    😂😂😂በሳቅ በጣም ነው ደሰ የምትሉት ብእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @directeroffice
    @directeroffice Рік тому

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤

  • @Love-mk1gi
    @Love-mk1gi 2 роки тому

    ሼፍ ቶንዴ አንደኛ በሳቅ ገደልከኝ ይመቻችሁ

  • @haraguaharagya9822
    @haraguaharagya9822 2 роки тому +5

    ውፍፍፍፍፍ ሽታው ሆዴውስጥ ያለውን ልጅ አላወሰው ማሚቾዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ ስወድሽ የኔ ቅመም

  • @smd7650
    @smd7650 2 роки тому +2

    አረ በሕግ ቀልድ እወቁ

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 2 роки тому

    Woowowoo wwwwwwwwwwww siwodachu tabaraku tamiralachu siwodachu geta kakifi Niagara yetabikachu ❤❤❤

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 2 роки тому +1

    አይ ቶዴ ይመችህ ምርጥ ባል

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 2 роки тому

    ኸረ ቶንዴ አልተቻልክም Love you all ♥♥♥

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 2 роки тому +1

    የሷን ልብስ ባትለብስም እኮ መስራት ትችላለህ 🙄 በዚህ በከፋ ዘመን ወንዱ እንደ ሴት ሴቷ እንደ ወንድ 😒

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 2 роки тому

    ስደት ነው ያለውት እና እንጀራ ከበላው 3 አመት ሆኖኛል እና ይሔን ምግብ ሳይ በጣም አማረኝ አለቀስኩ እረ እስከመቸ የእውነት በተረፈ ሰላማችው ይብዛ እወዳችዋለው

    • @tube9549
      @tube9549 2 роки тому

      ውይ አፈር ልብላ የት ነሽ ውዴ

    • @user-hx4ep6yv9m
      @user-hx4ep6yv9m 2 роки тому

      @@tube9549 ሳውዲ ነኝ እማ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    የፍርዬ ወንድም እውይይይ እኔም ወንዴሜ ናፍቆኛል አቤዋዬ እወድሃለሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በመልካም ነት ደምሩይ እመልሳለሁ

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 Рік тому

    የፍቅርሰው ሰጥቶሻል አንቺም ፍቅር ነሽ

  • @genilayuyoutube9792
    @genilayuyoutube9792 2 роки тому

    በጣም ነዉ የምታምሩት የመቻችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +13

    ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂😂😂የቶንዴ ሻሽ እና ብጃማ😂😂🌷ፀጉራችሁ ተነቃቅሎ በጣም ለተጎዳባችሁ እንዲሁም ጫፉ እየተበጣጠስ ለሚያሸግራችሁ አሪፍ ቅባት አለ ፕሮፋይሌን በመጫን እየገባችሁ እዩት👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @ዉቢትYouTube
    @ዉቢትYouTube 2 роки тому

    ክፊን አይጣል እጂ ቤቱ እፍን ያለቺ ነቺ የሆነ ነገር ቢፈጠር ማምለጫዉ ጠባብ ነዉ ግን ቤታቹህ ያምራል

  • @abebayehuestifanos7809
    @abebayehuestifanos7809 2 роки тому

    Wey ene fereye fenedet Eko new metaregugne kalayehuachehu hula des ayelegnim. Tebarekulegne.

  • @sabakidane2738
    @sabakidane2738 2 роки тому +1

    ወንድ ልጅ ቀሚስ አይለብስም ሼፍ መሆን ከፈለክ የሼፍ አለባበስ መልበስ አለብክ በተረፈ አሪፍ ነው አስተያየት ተቀበሉ ፍሬ ዘና ለማለት አይደለም ለሚያየው ሰው ትንሽ ይከብዳል

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 2 роки тому

      እኔም ለቀሚሱ ተቃውሞ አለኝ ወድ ልጅ የወድልብስነው እሚለብሰው የሴት ልብስ አይለብስም ምግብ ወዶች ይስራሉ በደንብ ታዳር ይዘው እራሱ ግን የራሳቸውን ልብስ እንጂ የሚስታቸውን አይለብሱም ጥሩ አይደለም

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 2 роки тому

    እውቅና ማለት እንዲ ነው ሁሌም ሳቃችሁ ይብዛ እናንተ ስትስቁ እኛ አለመሳቅ በሽታ ነው።
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን ።

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 2 роки тому

    ምርጥ ቤተሰቤ ሰላማችሁ ይብዛ ስወዳችው እኮ

  • @elroe6259
    @elroe6259 2 роки тому +1

    ሽታው ያስታውቃል ሼፍ ብሎ ዝም ነው 👏👏😀😀