ቶንዴ ኢንተርቪው አቋርጦ ወጣ- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ሰከላ ቶክ ሾው
    ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
    እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
    Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
    Also, watch on Abbay TV UA-cam channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
    በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv UA-cam channels.
    UA-cam: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

КОМЕНТАРІ • 580

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily Рік тому +334

    ቲጂዬ የእኛ ሰው አክባሪ እንግዶችሽ አርገሽ ስለጋበዝሽን ከልብ እናመሰግናለን🙏❤️ ክብረት ይስጥልን🙏 ቃልዬም እናመሰግናለን

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq Рік тому +3

      Enem le Emebrhan woladite amlak tesyelishalu Mar ayizon yene Ehit

    • @helenokubay5488
      @helenokubay5488 Рік тому +3

      Wede abune aba kiros gedam hiji eza keza twelji alish

    • @bettyadamu4859
      @bettyadamu4859 Рік тому +2

      አበሻ ቀሚስሽ በጣም ያምራል:: Will contact you when I come to Ethiopia.

    • @ዘራያዕቆብቲዮብ
      @ዘራያዕቆብቲዮብ Рік тому +7

      ፍርዬ ድንግልን እማምላክን እኔም ተስዬልሻለሁ ለፃድቃኔዋ እናቴ ሴት ልጅ እንድትሰጥሽና እዛው ፃድቃኔ ማርያም ሄደን ክርስትና እንዳነሳና የወርቅ ጃንጥላ አስገባላታለሁኝ ።እውነቴነው ፍሬ የተባረከ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው ።❤

    • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
      @አላህወኪል-ፈ4ዐ Рік тому +3

      ወላሂ ይቅርታ ፍሪ እኔራሴ ቡዙግዚ ኮሚት ሥጥፋ ዉለጁ ማማየ የን አድአታድርጊ እረውለጂነበርየምላችሁ። አሁግን ወላሂ ልቤነውየነካኝ ታርክሺን ሥሠማ የኔ የህነቁሥል እደደረሰብሽ ሳይ አትወልጂምደ አትውደልደይ የሚሉት

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh Рік тому +47

    እህታለም ቅዱሥ እሩፋኤልን ጠይቂ ፈታሔ ማሀፀን ነዉ መልካዉን እየፀለይሺ ጠይቂዉ ይሠጥሻል ገጠመኝ መምህር ተስፋየን ብለሺ አድምጭ በሡባኤ ጠይቂ ልጅ ይሠጣች ሗል ፀበሎ ድርሣኑን ፀልይ እህቴ ፍሬ❤ አይዞሺ

    • @elizabethlaffe4066
      @elizabethlaffe4066 Рік тому +3

      እዉነት ብለሻል እህት

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር Рік тому

      ​@@elizabethlaffe4066አባኪሮስን ገድል ፀልይ ፀበል ጠጪ ተጠመቂ ብዬ ፅፌላትነበር ቅዱስሩፋኤል ፈታሂማህፀነው

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 Рік тому

      Betkkele

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 6 місяців тому

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tgworku4170
    @tgworku4170 Рік тому +32

    በጣም ስነስርአት ያላቸው ጥንዶች ናቸው እወዳችኋለው

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому +103

    የኔ ዉዶች ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹህ ከሥጦታወች ሁሉ ልዩ ትልቅ ሥጦታ ድንግል ማርያም የሁሉም እናት እመብዙሀን❤🙏❤

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Рік тому +7

    እግዚያብሔር ትዳራቹን በልጆች በጤና በበረከት በሰላም ይባርክላቹ በጣም ነዉ የምታስቀኑት።ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነዉ ሰላማቹን ጠብቃቹ ኑሯቹን በሰላም ኑሩ እግዚያብሔር ስራዉን ይሰራል። እግዚያብሔር በስረሠዉ በእቅዱ አይሳሳትም❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Рік тому +11

    በስመአብ ቲጂዬ እናመሰግናለን እነዚህ ምርጥ ቤተሰቦችን ስላቀረብሽልን ፍርዬ ፣ቶንዴ ፣ማሚቶዬ የኔ ምርጦች ስርአታችሁ እርጋታችሁ ደስ ነው የሚለው ፈጣሪ ጥበቃው አይለያችሁ ለብዙዎች ሞዴሎች ናችሁ ❤❤❤❤

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Рік тому +7

    ይሔን ፋሚሊ ሰወደው ❤ ከልቤ ነው የሚያደርጉት ሁሉ ከልባቸው ነው ተባረኩልን ፍርዬ የሀገሬ ልጂ ቤታቸው ሁ በበረከት ይሚላ የኔ እጀ ሰፊ❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +15

    በጣም የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው ማሜቶ የኔ ጣፋጭ ❤❤ በሳቅ ሞትሁ ቲጂዬ ተሰራልሽ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ

    ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ስጦታችን እናታችን ወለላይቱ ቅድስት ድግልማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ድንግል ትጠብቃችሁ ❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Рік тому +8

    ፍርዬ የኔ እናት እግዚአብሔር የልብሽን ይስጥሽ ኡፍፍፍ በእናታችሁ በማያገባችሁ እየገባቹ ለሠው ሀዘን አትሁኑ ፕሊስስስ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Рік тому +8

    በዳም ደስ የሚሉ ጥንዶች ፍሬ ዳጊ ቤተሰብ በጣም ነው የምዎዳችሁ ትግስትዬ እናመሰግናለን ስላቀሀርብሻቼው 🙏👍💚💛❤️

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 Рік тому +10

    ኡፍፍፍፍፍ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የእመቤታችንን ስእል ስታይ ወይኔ ደስታዋ ቲጂ❤❤❤❤

  • @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    የኔ ውድ ፍርዬ አይዞን ማንንም አትስሚ ምርጥ ባላ አለሽ አላህ አይቀይርብሽ ልቡን አንዲቱን አንድ ሺ ያድርግልሽ ❤❤❤❤❤አብሽሪ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +13

    ቲጂዬ የዛሬዎቹ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ፍርዬ ዳጊ ማሚቶዬ ሺ ትሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Рік тому +4

    አኧረ አይዞሽ የኔ ወይዘሮ ደግሞ አንዳንድ ሰው እኮ ይቀናል ታድለሽ እኔ መደገስ አልችልም ኧረ ህይወትሽን አጣጥሚ ካነቺሰ ወዲያ ስነስርዓት ለአሳር ነው ፍርዬ You are so graceful woman and beautiful❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Рік тому +14

    ማሚቶ አንድ ሳትሆን 10 ልጅ ናት እግዚአብሔር በበረከት በፀጋው በምግባር ይጎብኛት:: እግዚአብሔር 1 ባርኮ ከሰጠ በቂ ነው:: ስንቱ ልጅ ደርድሮ ሽፍታ ሆኖ ያድግበታል ማጅራት መቺ እናም ፈጣሪ ባርኮ ሲሰጥ ይሻላል ኮረሪማዬን ፈጣሪ ይባርካት ለእናንተም ጤናችሁን ይስጣችሁ የልጆች አዋቂዎች ናችሁ ማማዬ በምግባር በፍቅር ያደገች ልጅ ናት እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @samrawitassefa4640
    @samrawitassefa4640 Рік тому +12

    ፍሬ ዳጊ የመልካም ቤተሰብ ውጤቶች ናችሁ ከወር በፊት ገርጂ ሞል ውስጥ ከነልጃቹ አጊቼ ጠርቼ ሰላም አልኳቹ ስላገኘኅቹ ደስ ብሎኛል

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Рік тому +8

    አላህ መታውን ይሥጥሽ እህት እኔም ልጀ አንድት ናት ስደት አስሮኝ ኢሻ አላህ በቅርብ እመለሳለሁ ከሥደት መታ ምኞቴ ነው የዘርም አለበኝ ኢሻአላህ ፍርየም አላህ ይወፍቅሽ ይቅርታ ግን መታ አትወጅ እደሁ እኔ ምኞቴ ነው አላህ ይወፍቅሽ በሎኝ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +61

    ለልጃችዉ ያላችዉ ፍቅር እደት እደሚስቀናኝ ወላሂ ❤❤❤❤ጀግና ናችዉ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Рік тому +1

      እንዴ ፍቅር ባይኖራቸው ነው እሚገርመው በስንት ብስንት በስንት ስለት የተወለደች ነች ፍሬ አትወልጅም ተብላ ነበር!!!!

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Рік тому +1

      @@welansatesfaye5384 ሚስኪን ለዛነዉ በጣም ነዉኮ የሚወዷል ወላሂ

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Рік тому

      @@welansatesfaye5384 ታሪካችዉን ስለ ማላቅ ነዉ

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ

    አቤት ስርአታቸው አቤት ትህትና አቤት ንጺህና የኔ ልእልቶች ቶደና ፍርየ ቲጂየሜ ጂምር❤❤❤❤ ውዲዲዲዲ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +7

    ብቸኛ ስለመሆኑዋ እንኩዋን እርግጠኛ አይደላችሁም ገን 10 ልጅም ልትወልዱ ትችላላቹ ግን ያን ያክልም የሚያስጨንቅ አይደለም ልጅ ስለሚወደድ 5 ልጅ ብኖ በሰላም ገባ ወጣ ሃሳቡም የዝያኑ ያክል ነው እግዛብሔር በሰጠን ነገር ማረፍ ነው ቁም ነገሩ !

  • @hiwotealemualemu6828
    @hiwotealemualemu6828 Рік тому +49

    ሰውግን በማያገበው ባይገባ ምናለ አይ አበሻ አይዞአችሁ የኔ ምረጦች ስወዳቸው እስከነ ጣፋጭ ልጆች ❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Рік тому +45

    ዋው ዋው የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምስለ ስዕል ሳይ ልቤ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤ፍርዬ የልባቹ መሻት ትፈፅምላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Рік тому +17

    ፍሪዬ በጣም ቆንጅዬ ሚስትና እናት ነሽ ዉስጥሽም ዉጪሽም ያማረ ነዉ ዳግማዊ አንተም በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ በፍቅር ኑሩ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Рік тому +3

    በጣም ደስ እምነትን ባለትዳሮች ናችሁ ባልና ሚስት ካንድ ምንጭ ይሄዳል ሰው ዝም ብሎ ነው እሚአወራው ልጃችሁን ሺ ያድርግላችሁ በማብዛት አይደለም ይባርክላችሁ ለሰው ልጅ ዋናው ፍቅር ነው እስካሁን ካየኋቸው በጣም ደስ እምነትን ናችሁ ፍፃሜአችሁ ይመር❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Рік тому +5

    ከስጦታ በለይ ስጦታ እመአምላክ ጤናትስጣችሁ ሁላችሁም❤❤❤

  • @mimitaye-xf9ug
    @mimitaye-xf9ug Рік тому +17

    እናትዬ ቲጂ አንቺ መልካም ሰው ልክ እንዳንቺ መልካም እና ትሁት ሰዎችን ነው ዛሬ ያቀረብሽልን አስተማሪዎች ናቸው ጥሩ ነው በርቺልን እናመሰግናለን

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Рік тому +8

    ፍረየ መልአከ ቅዱስ ሩፋኤል አደረሺ የልብሸ ምሸት ይፍፀምልሸ የኔ መልካም አሳዘነችኚ😢😢😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому +13

    ፕራንክ መሆኑ ገብቶኛል አይ ሼፍ ቶንዴ ታጅዬ ቀልብሽን ተገፈፈ በጣም ተከታያቸው ነኝ አንቻንም ታጅዬ ፍሬ እና ዳጊ ማማዬም አለች እስታ ላዳምጣቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @abverahamdrrr
    @abverahamdrrr Рік тому +6

    ❤አው ፍቅር መተማመን ሰላም ያለበት ትዳር አላቸው. ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቸው

  • @yetmelamme124
    @yetmelamme124 Рік тому +1

    አሜን ቴጄዩ ድንግልን በጣም ድለምወዳት በጣም አለቀስኩኝ ፍርዩ እመብርሐን ታክብርሽ ከነ መላው ቤተስብሽ ውድድድ

  • @FBEthio-ፋንቱ-tube
    @FBEthio-ፋንቱ-tube Рік тому +10

    ይሄ እንተርቭው ግን ለዩቱብ ተመልካቾች ነው ምሆኔው ቲጂ ጥያቀሽ እኮ ግልፅ አይደለም እኔሱን የምከታተል ሰው ከልሆነ አይረዳም እና ይታሰብበት ቡዙ ተመልካች ሶሻል ሚድያ ተጠቃም አየደለም

  • @BKM_Kazema
    @BKM_Kazema Рік тому +19

    የኔ ጨዋዎች ከዚህም በላይ ተደሰቱ ድንግል ማርያም ከነልጇ ቤታችሁን በበረከት ታትረፍርፍላችሁ፣ ሰው በየትኛውም ሁኔታ ላይ ብንሆን ከማውራት ወደኋላ አይልም። Fre-Dagi Family FOCUSE ON THE BIG PICTURE!!!
    Keep moving forward as will of God!

  • @elza253
    @elza253 Рік тому +5

    ክርስቶስ የሰውን አፍ አይቶ በመንታ ይጎብኝሽ ፈርዬ የኔናት ።እኔም የአንድ ልጅ እናት ነኝ ።ማንም መድገም ሳይፈልግ ቀርቶ አይደለም ።የየቤቱ ችግር ብዙ ነው እባካቹ ለባለቤቱ ተውለት አንዳንድ ነገርን

  • @samemu
    @samemu Рік тому +22

    ትለያላችሁ ፈጣሪ ያሰባቹትን የሚያስፈልጋቹን ያቃልና አምላክ ይስጣቹ❤❤❤❤❤

  • @Blen370
    @Blen370 Рік тому +11

    አቡነ ሲኖዳ ገዳም ሄዳችሁገድሉን እዘይ
    አንድ አይደለም ሁለት ሶስት ያስታቅፉዋቸዋል
    እለት እለት የቅዱስ ሩፍኤልን ገድል አንብቢ
    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት የምትወጃት እመብርሀን ታሟላልሽ
    አቡነ ሲኖዳ ገዳም የት እንዳለ መምህር ደረጀን ( ዘወይንየ) ጠይቂው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +23

    ዋው ሳስብ ነበር ብትጋብዛቸው እያልኩ ቲጅዬ እናመሰግናለን እነዚህ ዉብ የሆኑ ጥንዶች ስለጋበዣቸው 🙏🥰ፍሬ ዳጊ በጣም ውድድድ 🥰ስማችሁን ለስላሴ እና ቦጌ አወጣችሁ በሰከላ 😅😅ማማዬ የኔ ፍቅር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ክፉ አይንካሽ ውድድድድድ ነው የማረግሽ 🥰

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +4

    እመቤቴ ማርያም ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Рік тому +8

    ፍርዬ በምስጋናችሁ ቀጥሉ አንድ ልጅም በረከት ነው አንድም የሌለን አለን አመስግነን እየኖርን ነው።

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ

    ቲጂና ፍሬ አድ ናችሁ በኡነት አዛኝነታችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፍሬ ና ዳጊ ማማዬን እግዚ አብሔር ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +5

    ትክክል ስው ሳትወልዱ ሳታገቡ ማለት እንደ ባህል ይሁን ባለማወቅ እኔጃ በጣም የሚያስጠላ ባህል ባይጠየቅስ ኤጭ😏😏😏

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому +1

      እኔስ ሰልችቶኛል እውነት አታገም ሳይሉ አልወልድሽም ይሉኛል እኔ ደግሞ መምረጥ ያለብኝ ለልጆች ጥሩ አባት የሚሆን ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ብቻ ከባድ ነው😢

  • @MeriyemNaser
    @MeriyemNaser Рік тому +25

    የሰማይ እና የምድር አምላክ እንደ ሐና ማፀንሽን ይክፈተ የኔ እናት ሰውን አትስሚይ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ስወዳት ቅመም አላህ የምትፈልጉትን ይስጣቹ አብሽሩ ኮሜት አትከታተሉ ሁሉም አድራጊ አድ አላህ ነው አላህ ከታጋሾችጋር ነው☝️

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Рік тому +39

    ፊትህ ለአማራ ህዝብ ያምስኪን ህዝብ በድሮን በመድፈ ለሚጨፈጨፈው አብይ አህመድ ህዝባችንን እየገደለ ነው ፈትህ ለንፁሀን ለአማራ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @emk8468
      @emk8468 Рік тому +1

      Kkkkkkkk deroneuni be ayeneshi ayeteshatal ende werega...arefeshi serashini seri ..atekelakeye yehe mezenaga program nw gebashi??

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Рік тому +1

      ​@@emk8468ምን አይነት ጭካኔ ነው

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 Рік тому +1

      abyin lkak argi wareng hsat mskryie adbtshen armyi glte

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by Рік тому +6

    መታልጆች አላህ ይስጣችሁ ፍሬ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    ፍርየ አለባበሳችሁ🌻🌻 እነቁጣጣሽን🌻🌻🌻🌻 መስላችኋል🌻🌻 ድይዛይነሮቹን ሹክ በሉን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +6

    ሼፍ ቶንዴ እና ፍርዬ ማማዬ እወዳችኋለሆ ቲጂዬ እኳን አቀረብሻቸዉ የፍቅር ተምሳሌት ናቸዉ መከባበረን መተሳስብን የፍቅር ቃላቱችን ያሞላ ቤተሰብ ማማዬን አላህ ሺ ያረግላችሆ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Рік тому +4

    ፍርዬ ዳጊዬ የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Рік тому +22

    ስርአታቸው እራሱ መከባበራችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi Рік тому +3

    ሰጭም ነሽም እግዚአብሔር ነው ባለን ማመስገነው ዋናው ለኛ እሚጠቅመንን ከኛይልቅ እግዚአብሔር ስለሚቅነው
    ሠላም ለሀገራችን
    ድል ለፋኖ💚💛❤️💚💛❤️

  • @SelamAyenachew-to8np
    @SelamAyenachew-to8np 11 місяців тому +1

    በጣም ስጠብቃቸው የነበሩ እንግዶች❤❤❤❤❤

  • @adee4662
    @adee4662 Рік тому +6

    እመብርሃን ትጠብቃቹ ይዬም የኔ አሳብ ነው እባካቹ በማያገባቹ አትግቡ እኔም ፍርዬ እዳንቺ ልቤ ቆስላል እባካቹ አጠይቁን እመብርሃን ማህፀናችንን ትዳብስልን አንድ አይደለም መንታ መንታሁን ሰቶን እቻቸሁን ባፋቸው ያርግልን እወዳቻለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ልጂ የአላህ ስጦታነው አንዳድስውበማይመለከተው እየገባ የስውስሜትይጎዳል እኔም የማቃትአለች ዘጠኝ አመት ካገባች ልጂአልወለደችም ግን ሁልግዜ ይጨቀጭቆታል. እስዋም ታለቅሳለች. ትናደዳለች እኔም አብሽሪ ልጂየሚሰጠውአላህነው ስውአይደለም ትግስት ሶብር አድርጊ እላታለሁ😢😢

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Рік тому +5

    በቤትሽ የፈለግሽውን ብትደግሺ ምን አገባቸው? ከተናደዱ የራሳቸው ችግር ነው ይቅርታ መጠየቅ የለብሽም።

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Рік тому

      ባለዚህ.ኮሜት.ጎበዝ.አስተዋይ.ነሽ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube Рік тому +11

    የምታምሩ ቤተሰብ
    አለመስማት ይሻላል… ሰው በሰው ነገር ባይገባ… በርቱ የበለጣ ይባርካችሁ አምላክ❤❤ ፍርዬ የእናትነት ጥግ❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +19

    ፍሬ+ዳጊ+ማሚቶ=የምንወዳቸው ቤተሰቦች❤❤❤❤
    የማርያምዬ ሺ ናት ወግ ማረጎን ያሳያቹ።

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Рік тому +1

    የእኔ ውድ መልከአ ሩፋኤል ፀልዩ ልጅን ይሰጣችሆን

  • @መቅዴሥየማርያምልጅ

    ዉይ ፍርየ ሥራ አተሻል የምን ይቅርታነዉ ምን አገባቸዉ ለልጅሺ አቅሙ ካለ ከዚህም በላይ ብታዴርጊላት ምቀኝነታቸዉነዉ ቦታ አትሥጡ እምንወዳችሁ ብዙ አለን❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Рік тому +13

    ተባረኩ ውድ ቤተሰቦች ትሁቶች አቤቱ ሀገሪታን ሰላም ያርድርግልን

  • @yekedusenateyutubየቅዱስእና

    የኛ ህዝብ እኮ ዝብሎነው የሚዘባርቅ ታዋቸው እግዚአብሔር ከባረከው አንዱ በቂነው እናታችን ሀና እና አባታችን እያቄም አንዲት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ብቻ አደል የወለዱ ክብርና ምስጋና ይገባትና እመ አምላክ እናቴ🥰🥰🥰

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 Рік тому +3

    ምንድ ነው በየቦታው ፕራንክ፣ እረዲያ በቃ በሰለጠነ ማለት ነው።

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 6 місяців тому

    ደስ 🎉ይላሉ ቲጂ በጣም ነው የምወድሽ በእኔ እና ባሌን አንድ ቀን ትጋብዝናለሽ 😂😂😂😂

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Рік тому +11

    ቲጂ እንግዳ ከመጋበዝሽ በፊት የምትጠይቂውን ጥያቄ አዘጋጅተሽ ጠብቂ እንዳመጣልሽ እንግዳ አስቀምጠሽ አትጠይቂ

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 Рік тому

      I don't like the way she talks to the guests as babies. It's such a big cringe😬.

    • @mattewe492
      @mattewe492 Рік тому +1

      Exactly!!! ጥያቄዋ ኣልቆባት ስትደጋግም ነበር ኣልተዘጋቸችም ጥያቄዎቹም የበሰሉኣይደሉም እኔ ግን የፍሬ እና የዳጊኣድናቂ ነኝ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Рік тому +18

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የኔ ወዶች የዝማሬ እናትና አባት እሷን የሳድግላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒያለም

  • @RadzoI
    @RadzoI Рік тому +7

    የአዳድሰው ንግግር መርዝ ነው የአፉን ያገኛል

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Рік тому +4

    አንቼ ከነባለቤትሽ የተባረካችሁ ናችው መደሀናልም የተባረክች ሺ ትሆንልሽ እመቤቲ ሁሉን ታርጋልች

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian Рік тому +2

    እመብርሃን መንታ በመንታ ታንበሽብሻችሁ
    የቅዱስ ሩፋኤልን ድርሳን መልክአውን እየፀለያችሁ ፀበል እየጠጣሽ ተማፀኝ እግዚአብሔር አምላክ በወዳጆቹ አድሮ ታአምሩን ይሰራል❤❤❤❤😢😢
    ፍርዋ አይዞሽ የሰውን ትተሽ
    እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ በተሰጠሽ እያመሰገንሽ ኑሪ እማዬ አይዞሽ❤❤❤❤😢😢😢

  • @tube4784
    @tube4784 Рік тому +9

    ስወዳቸው እኮ ማርያምን እር እንደፈለጉ ቢደግሱ ሆ የእኛ ሰው ክፉ ነው ለልደት አመት በአመት ሚደግስ አለ አይደል ሆ❤❤❤

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 Рік тому +7

    የትዳር ተምሳሌወች ስወዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @bayushsereke2419
    @bayushsereke2419 Рік тому +3

    ድንግል ማርያም ከነልጇ ቤታችሁን በበረከት ታትረፍርፍላችሁ

  • @ሰለፍያየልባሞችእምነት

    የኔውድ አላህ ይስጥሽ አብሽሪ ያጋጥማል እኔም ለናቴ አድነኝ አድትን ሽ ያድርግልሽ ውዴ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Рік тому +3

    አንድም ልጅ የሌለው አለ ያለቻቹንም አላህ ይጠብቅላቹ

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew7347 Рік тому

    ውድድድን ነው የማደርጋችሁ ቲጂዬ እመብርሃንን ስትጠርያት እንዴት ደስ እንደምትይኝ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Рік тому +4

    ዱቄታችሁ እኮ ከኪሎ አልፎ በኩታል ሆናል ትንሽ ቀንሱ ኧረ በተሰቀለው😢😢😢እና ፍሬ ደግሞ ደግስ መደገስ መብትሺ ነው ኮሜታተሮች ለእናተ ብለው በቅንነት ልጅቱን አይን አታስበሏት እና በአሁን ሳአት የተረባ ብታበሉበት ምርቃት ታገኛለች. ነው ያሏችሁ አታካብዱ😮😮😮ቲጂ ደግሞ አሁን ከዝህ ፖሮግራም ምን ተማርነ ማዘር ሶስት ግዜ አየችው ግን ምንም አልገባትም እኔ ነኝ አማረኛን በአማረኛ እየተረጎምኩ ያስረደዋት ምን ለማለት ፈልጌ ነው ጥያቄ ተዘጋጂተሺ ግቢ አዘጋጆቹ አስቡበት የምን ትርኪ ምርኪ መጠየቅ ነው 😮😮ሳቅ ብቻውን እውቀት አይሆንም😢😢

    • @asniit1199
      @asniit1199 Рік тому +1

      ቪዲዮ መርጠሽ ካየሽ እነሱ ምን ያድርጉ እነሱ ለተቸገሩ ያደረጉትን አንቺ አድርገሻል? አቃቂር ፈላጊ አንሁን እስቲ ሲቀረፅ ቀኝህ ሲሰጥ ግራ አይይ ይባላል እያልን ሰው ማሸማቀቅ መቼ ነው ወደ እራሳችን የምንመለከተው

    • @MariaMaria-ez3vo
      @MariaMaria-ez3vo Рік тому

      @@asniit1199 በለው እኔ የሰውን አስተያየት ነው የነገርኳት እንጂ መርጨ አደለም የማየው ሁሌም ነው የምከታተላቸው

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому

      😂😂😂😂❤❤❤

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Рік тому +3

    ፍሬዪ
    የሽውዋ ደረባባ
    በሽዋ ቀሚስ ሽብረቅ ብለሻል
    💞💞💞

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +26

    ቀጣይ ማሂና ኪድን ይጋበዙ የምትሉ❤

  • @YMW7777
    @YMW7777 Рік тому +9

    👉ባል ከሌለሽ፣ መቼ ነው የምታገቢው ይላሉ
    👉አግብተሽ ካልወለድሽ፣ መቼ ነው የምትወልጅው
    👉አንድ ወልደሽ ሲያዩሽ፣ መቼ ነው የምትደግሚው
    👉መቼ፣ መቼ፣ መቼ
    እያሉ የማይጠየቅ ይጠይቃሉ
    አይጣል ነው የኛን ሰው ጥያቄ

  • @lelemtesfay1967
    @lelemtesfay1967 Рік тому

    ፍሬዬ ያለሽን ይባርክልሽ ምንም የሌለው አለ እኮ ልጅ ያቀፈ እማ አባ የተባለ ሰው ልጅ አይናፍቀው እወድሻለው❤❤❤

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Рік тому +6

    ትግዬ ድንግል ማርያም ባለሽበት ትጠብቅሽ ትግዬ የኔ ምርጥ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 4 місяці тому

    እሚወደቹ ይቱበረች እከንደናማጠቹ ትግዬ። ስወዲሺ ስደት ለይሖኜ ናው የሚከታታለቹ የቆዬብሖን ስማችኚ ሰማቻኚ ናው ገብቼ የማቹ❤

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ Рік тому +3

    ድምፅ ግን ከኔ ብቻ ነው የፍሬ እና የቶንዴ አይሰማም በደንብ 😌

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Рік тому +2

    እረ አንችንካልደከመሽ በይው ድግሡ ደግሽው ዘወትር እንዴ ድግሥ እወዳለሁ ብያለሁ ትላለች እንዴ ምን አገባው ሌላው❤ሢሠለችሽ ይገባሻል

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому +2

      😂😂😂😂❤❤❤

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 Рік тому +2

    ማሂና ቅድሱን አቅርቢልን ቲጂ የነ ኢፋና ቤተሰቦችን ❤❤🎉

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Рік тому +5

    ሁሌም ቀና የማያሳብ ሰዉ በሰዉ ቤት ጥልቅ ይላል ቦታ አትስጡት

  • @mesidibe5330
    @mesidibe5330 Рік тому +4

    እንዴት እንደምወዳችሁ ትዳር መተሳሰብ ፍቅር የፍቅር አምላክ ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን በልጅ ይባርካችሁ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Рік тому +9

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ለአንድ ልጅሽ ለአይን ብሌንሽ ከዚህ በላይ ብታደርጊ ይገባታል የአቅም ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ ጥሩ ነገር ሁሉም ማድረግ ይፈልጋል ልደት ዱባይ ወይ ሌላ ሀገር ሄዶ የሚያከብር አለ እና በአጋጣሚ ከቤተሰብ ጋር ሰብሰብ ብሎ ማሳለፋ ደስ ይላል ይቅርታ ማለት አይጠበቅብሽም❤

  • @kidist4624
    @kidist4624 Рік тому +1

    እንዴ ሰው ምን አገባው ቢወልዱ ባይወልዱ ማን ምን ያገባዋል ጉድ እኮ ነው አሁን በዚህ ዘመን አንድ ልጅ አንሶ ነው ደግሞ አያገባንም

  • @neimak2207
    @neimak2207 Рік тому +6

    አላህ መልካም ልጂ ይስጣችሁ እሱ አይቸግረውምና❤😢

  • @Lifeisok_19
    @Lifeisok_19 Рік тому +3

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ: ፍርዬም እወድሻለሁ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Рік тому +4

    ፍሬ ማለት ምርጥ ምርጥ ምርጥ ሚሥት ናት ቶንዴም ግን በሚገባ ተርድቶ ፍቅሯን ተንከባከበው ❤❤❤

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Рік тому +1

    ሰው የሚገርመኝ ምንም ያልወለደ አለ በመሀን እነሱ ግን ወልደዋል በዛላይ ገና ወጣት ናቸው ይወልዳሉ የሰው ወሬ አትስሙ እኛ አለን በሰው አገር በነሱ እዲሜ ያላገባን ያልወለድን

  • @Gize7
    @Gize7 Рік тому +1

    አልገባኝም ! ምንም ልጅ የሌላቸው አንድ ልጅ ለማግኘት ነው ፀበል ሀኪም ሌላም የማይረግጡበት ቦታ የለም በቃ ልጅ አላችሁ። እሺ በሽተኛ ወልዳችሁ ቢሆን ምን ትመልሱ ይሆን። አመስጋኝ ያልሆነ ያው ያለው እንኳን ይወሰድበታል ይላል ዋ ተጠንቀቁ!!! አንድ ወልደው ዘራቸው የበዛ ብዙ አውቃለሁ። Mamaye she is so perfect be thankful.

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh Рік тому +1

    ትጅ የኔ ዉድ የማይየ ማርያም ሥም ካፋ የማይጠፋ❤❤

  • @saras3348
    @saras3348 Рік тому +1

    Tigiye yene enat dingil mariyami sitiwejii❤❤❤❤❤uuuuffff yene inat isuwam indeza wudidddddd targishi yene konjoo ulachum tixabiqachu ❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Рік тому +1

    ፍርዬ ምርኢት ባል እግዚአብሔር ስጥቶሻል ከነ ቤተስቡ ስወዱሽ

  • @monabanna9185
    @monabanna9185 Рік тому +1

    በጣም የምወዳቸዉ ዩትበረች

  • @Tammy.12345
    @Tammy.12345 Рік тому +17

    ፍሬ ከምር ያለ ሜካፕ ነው የምታምሪው

  • @tigistfikre3855
    @tigistfikre3855 Рік тому

    እኔና ፍሬ 7 እና 8 ኛ ክፍል አብረን ነዉ የተማርነዉ እኔም አንድ ልጅ ነዉ ያለኝ ሁለተኛ ልጅ ግን እቢ አለኝ የሰዉ አስተያየት ግን እዉነት በጣም ያማል ለጠየቀኝ ሰዉ ግን እኔ ከተፈጠርኩ የወሊድ መከላከያ አላዉቅም ይሄን ሁሉ እየነገርኳቸዉ ሌላ ቀን ግን ሲያገኙኝ አሁን ልጅሽን ብቻዉን ባታደርጊዉ ይሉኛ ግን በጣም ይከፋል ልጅ ሰጪ እግዚአብሔር አሁንም የድንግል ልጅ እኔንና አንችን ያስበን

  • @ter2065
    @ter2065 Рік тому +5

    አረ እባክሽ ኡመር ዘሙየን አቅርቢልን እባክሽ ትግስትየ 👍👍👍