🛑 ድንግል ማርያም በህልሜ ተገልጣ ጠርታ አዳነቺኝ | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏 #ስውሯ_ማርያም #sewruamaryam #sewromaryam

КОМЕНТАРІ • 90

  • @MenkemNatey
    @MenkemNatey 3 місяці тому +8

    ደጇን ረግጨ አለሁ ለምስክርነት ታብቃኝ

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 2 місяці тому +1

    ስውሮ ማርያም እናንተን የሰማች ለኛም ትድረስልኝ

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 3 місяці тому +4

    ለናተ የደረሰች ስውሯ ማርያም ለኔም ትድረስልኝ!!!

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 3 місяці тому +11

    ድንግል ማርያም እኔም የውስጤን ችግር ታውቂዋለሽና ሰው አይችለውም አንቺ ትችያለሽ እኔም ለመመስከር አብቂኝ😮

  • @ማወቅመልካምነዉ-ፐ6ቸ
    @ማወቅመልካምነዉ-ፐ6ቸ 3 місяці тому +2

    በስመአብ ወልድ መፈስ ቅዱስ አእዱአምላክ አሜን እኔ በስደት ለይ ነኝ ስራ አልሆንልሽ ብሎኛል ለስውሮ ማርያም የምለምናት እመማፅናት ቆሜ ስራ ሰታኝ ለአገሬ እንደታበቃኝ ነውእኔምእደጆ ያብቃኝ ለምስክርነት

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 2 місяці тому +2

    የስውሯ ማርያም የውጤን ችግር አንቺ ታውቂያለሽ እባክሽ ፍችልኝ ለምስክርነት አብቂኝ 😢😢😢😢

  • @Shebir-dy4bv
    @Shebir-dy4bv 2 місяці тому

    ለደጃ ታብቃን እመቤቴ ቅድስት ማርያም እናታችን ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Eikben
    @Eikben Місяць тому

    Seli adhno kalachu ebakachu lakulin 🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 місяці тому +2

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ክብር፣ምስጋና፣ይድረሳት፣ለደጇ፣ያብቃን

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 3 місяці тому +3

    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም የነገርኩሽን አደራ🙏

  • @hijhfgyu-ny1zo
    @hijhfgyu-ny1zo 3 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል .....

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 місяці тому +10

    ስዉሯማረያም እናቴ እኔም ድኛለሁ ምስክርነኝ ከመተት እስራት ፈታኛለች አሁን በስደት አለምነኝ ለሀገሬ እና ለደጇ ታብቃኝ ደጅሽ ናፈቀኝ እናቴ💒💒💒💒💒💒

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw 3 місяці тому

      Yet new wide

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 місяці тому

      @@Creamy-ke8cw ደብረብርሃን

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw 3 місяці тому

      Wide bewisist mesimer awirign Esti bizu tiyake alegn

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 місяці тому

      @@Creamy-ke8cw እሽ ማማይ ቴሌግራም ወይም ዋሳብ ላይ ይመችሻል

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw 3 місяці тому

      @@Eldana-j5j awo wide

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena8321 2 місяці тому

    እመቤቴ ሆዴ ተቃጠለ አች አብርጅልኝ የኔ እሩሩህ እናት 😢😢😢😢😢

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @MahletAlemu-nu5ek
    @MahletAlemu-nu5ek 3 місяці тому +1

    እናቴ ስዉሯ ማርያም ሁሉ ነገሬን በስዉር አይታ የምታረግልኝ የጠየኳትን የማታጎልብኝ ሲከፋኝ ስሞን ስጠራ እፅናናለሁኝ ክብር ለእናታችን ለስዉሯ ማርያም ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RozaM-bx9kg
    @RozaM-bx9kg 18 днів тому

    ስውራ ማርያም እናቴ እኔንም ድረስልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @tazebewtizazu2586
    @tazebewtizazu2586 17 днів тому

    እመቤቴ ለኔም ጨንቆኛል ድረሽልኝ ደጅሽን ሰላም ሲሆን እረግጠዋለሁ ቤቴን ባርኪልኝ አሜን

  • @tsegenetbekele6672
    @tsegenetbekele6672 2 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @YeromMelkame
    @YeromMelkame 2 місяці тому

    Enem Botswana eregichalew lemisikrnet tabikagn

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 місяці тому

    Tsoloti kesani nuu yadadha

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 20 днів тому

    እመቤተማርያም❤❤❤

  • @نورهبرهان-ر7ل
    @نورهبرهان-ر7ل 2 місяці тому

    ስለአድኖ ላክብን❤❤❤❤

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 місяці тому

    Enate Maariyaam

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን።

  • @tigistkidret990
    @tigistkidret990 12 днів тому

    Swro Mariyam yene enat enenem semign ena lidijishe abekign😢

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልል ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን ለደጅሽ ያብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 місяці тому

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ስውሯ ማርያም እናቴ ለኛም ፈውሽኝ 🤲🤲🤲

  • @AzebTakele
    @AzebTakele 3 місяці тому

    ለናተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን እባካቹ በፅለት አስብኝ እኔም የጨነቀኝ ግራ የገባኝ ዙራየ የጨለመብኝ ነኝ እባካቹ እምነቷን እንደገኝ እርዱኝ እኔ ጎንደር ነዉ ያለዉት እባካቹ ይህን የምታነብ አግዙኝ ፀልዬልኝ ወለተ ጊወርጊስ ብልቹ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 3 місяці тому +1

    ስውሯ ማርያም በስምኮ ነው ማውቃት እንደት ነው ደስ ምትለው የልባችንን መሻት ትፈጽምና ደጇ ሄደን እንድንመሰክር ታድርገን አሜን(3*)❤❤❤

  • @nbsa6094
    @nbsa6094 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 3 місяці тому +2

    እልልልልልልልል የኔ እናት ስዉራ ማርያም ለጠየቃት ፈጣን መልስ የምትሰጥ እናት ማርያምዬ እናቴ

  • @yyd4647
    @yyd4647 Місяць тому

    የስዉሯ ማሪያም እናቴ

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql 3 місяці тому +1

    ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @helensemere5817
    @helensemere5817 22 години тому

    እመቤቴ ስውሯ ማርያም የነገርኩሽን ታውቂያለሽ ለምስክርነትሽ ኣብቂኝ እመቤቴ

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 Місяць тому

    እመቤቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ በስውር ድረሽልኝ

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk 3 місяці тому

    እመ አምላክ እናቴ ገ/ህይወትን አድኝልኝ ይቻልሻል ለኔም አድርገሽልኛል፡፡ ባለበት ድረሽለትና ለምስክርነት ከደጅሽ አብቂኝ።

  • @gff7556
    @gff7556 3 місяці тому

    ስውራ ማርያም በሰላም ተሰደት መልሽኝ ጥሩ ትዳር ሰጭኝ በደጂሽ ቆሜ እንድመሰክር አብቂኝ

  • @AbrhamGrma-d3u
    @AbrhamGrma-d3u 2 місяці тому

    ኣእልልልልልልል

  • @ሶልያና-ወ6ኘ
    @ሶልያና-ወ6ኘ 3 місяці тому +1

    እኔ ስውሯ ማርያም፡ቦታዋን ሳላቃት ደጇን ፡በሰው ምክንያት አስረገጠችኝ ሳይገባኝ ከጠየኳት ያደረገችልኝም አለ ፡ አሁን ደሞ ጽፌ ደጇ ያስቀመጥኩላትን ትፈጽምልኝ ዘንድ እመቤቴ እየተማፀንኳት ነው ትስማሽ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 3 місяці тому

    Amen amen fetari yemsgen

  • @ayfokruseble8832
    @ayfokruseble8832 3 місяці тому +1

    ስውሯ ማርያም እናቴ እኔንንም ለምስክርነት አብቂኝ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 місяці тому

    😭😭😭😭

  • @butusharobel4446
    @butusharobel4446 3 місяці тому +1

    ስዉሯ ማርያም እኔንም ለክብርሽ አብቂኝ እናቴ❤️🙏

  • @tsegenetbekele6672
    @tsegenetbekele6672 2 місяці тому

    Seweruwa Mariam enate ebakeshen 23 amet be arab ager besedet eyetenkertekileshe new . Endene hatiate sayhone endelegeshe meharinet hatiyaten yeker yebelengne amalejegne.betenayeme,beaeraye ,be edele bezu mekera eyayehu new 😢.chegeren fetechelegne jantelachen yeje lemesekerenet Abkigne.Amen Amen Amen.welete Mariam negne

  • @GanetKetema
    @GanetKetema Місяць тому

    Lenate yederesech lenem direshelig emebata maram

  • @HannnhHhnn
    @HannnhHhnn 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል👏❤እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @ethohabshawie6333
    @ethohabshawie6333 3 місяці тому

    ስዉራማርያም የኔንም ልጅ አንደበቱን ልብናውን መልሺለት ለክብርሽ አብቂን ለደጅሽ አብቂን የ (6 አመት ልጅ ነው ብርሐነ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩለት )

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 3 місяці тому +1

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል ስውሯ ማርያም እናቴ ምስጋና ይገባሻል እኔንም ጸሎቴን ሰምተሽ ለምስክርነት እንደምታበቂኝ አምናለሁ

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏እናቴ የስውሯ ማርያም ከስደት መልሰሽ ለናፈኩት ደጅሽ አብቂኝ ከአውደ ምህረትሽም ቆሜ ለመመስከር አብቂኝ አሜን ❤❤🙏

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena8321 2 місяці тому

    አኔንም ትፈውሰኝ እናቴ

  • @KidestHagos
    @KidestHagos 3 місяці тому

    Elelele elelele kiber lembat Marym yhen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏enme lemseker abkge dega enta

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 3 місяці тому +1

    የትነውቦታው ለኛምትድረስልን

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 3 місяці тому

    Temesegn ❤❤❤

  • @sohiadsohiad3630
    @sohiadsohiad3630 3 місяці тому

    ስዉሯ ማርያም እናቴ የኔ ሓጥያተኛ ባርያ ሰደት አትክክሽ ወደ ሃገር አደርስኝ የወስጣ ቆጥሮ እንች ተወቂለሽ እናት እና ቆጥሬ ፍተልኝ ሰደት ሃገር ሂሌም ደከምኛ እናት እንቼ ተዉቅልሽ እናት የዉስ ቆጥሮ ፍተልኛ😢

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 3 місяці тому +1

    በስደት ያለነው እንዴት እንሣል የውነት መልሱልኝ እንዴት ልገራት ባለሁበት በፀሎት ሀገራት እደብሯ እገኛለሁ ልገራት

    • @TsehayDesta-br6kl
      @TsehayDesta-br6kl 3 місяці тому

      ስእሎን አውርደሽ እየነካካሽ ለምኛት

  • @helenkifle
    @helenkifle 3 місяці тому +1

    እናቴ ለኔም ለምስክር ኣብቂኝ

  • @AsterTilahun-vd2vx
    @AsterTilahun-vd2vx 3 місяці тому

    አደራሻዋን የትነው

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 3 місяці тому

    ዱባይ መላክ ትችላላችሁ እምነቷን ፀበሏን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 3 місяці тому

    Eeeeeeeeeeeeellllllllllleeeeeeeeee Sewrma maryame yelbane meshte fesemelgne yechnke amalja egnanme lememskre tabkale

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 2 місяці тому

    hadhaa koo.Qulquletti durbe Sawura mariyam Maloo.Ananis Dhibina koo rakko Naa Furi Xilate sexan Hagananti Dabilos isarinyina Guyyaa Ragaaf Naa Dhabbii Harme koo Addara kee

  • @NazrietKefela
    @NazrietKefela 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿🌿🌿

  • @hadhd2653
    @hadhd2653 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 3 місяці тому

    ❤❤❤