Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ እኮ መታደል ነው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኝል ድንግል ማርያም ትዳራቹሁን የአብርሃም የሳራ ያረግላቹሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ከመታደልም መታደል ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላቸው❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤❤
እንደነዚህ አይነት ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞችን ያብዛልን ደስ ሲሉ
ግንኢቶጶያ፣ውስጥነው፣እንዴ፣ፍቅርአለዴ
@@መቅደስፍሠሀ አለ በጣም እግዚአብሔር ያጣመረው እውነተኛ ፍቅር....አላወከውም እንጂ ሀገራችን የፍቅር ሀገር ናት
አሜን ❤
በጣም
ሸይችህ
እግዝያብሄር የምንወደውን የሚወደንን ይስጠን አሜን በሉ ባሜን ይቀራል
Aman
አሜን አሜን አሜን
Amen
እኔ ይህን ህይወት አላየሁም ልጄ ግን በዚ ህይወት ማለፍ አለባት ፈጣሪ የሚወዳት የሚረዳት ባል ይስጣት አሜን!!!
እንኳን መኪና የሚገዛ ንፁሕ ፍቅር የሚሠጥ በተገኝ አይለያችሁ በፍቅር ያኖራችሁ ♥♥
😂😂😂😂
😂😢
😂😂😂
በቴክክል
እኮ
የሰው ደስታ የሚያሰደሰታቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ቅመሞችዬ ታማኝ አፍቃሪ ይስጣችሁ ❤❤
አሜንንንን
አሜንንን
እኔም አለኝ አልሀምዱሊላ
አሜን
ማነው እንደኔ ፊልም የመሰለው ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
አምላካችን ሆይ ለእኛ ለመደም ቅመሞች እነዚህ አይነት ጥሩ በል ሰጣን የምወደን የምያከብረን በመደም ቤት የደረቀ ልበችን የምረሰረሰን😢😢😢😢
አይ እስኪ ይሁና
አሜን ((3))🙏😘
አሜንንንንን❤❤❤❤😂😂
@@habeshaye4454 ዝም ብለሽ አማን በይ አላህን ሢሠጥ አይቀንሥም ምኞታችን የበታች ሥለሚሆን እንጂ
አሜን 😢😢😢😢
በሞላልኝ እና ሚስትየን እንደዝህ ባደረኩለት እስክ ይሳካልህ በሉኝ ኣሜን
አላህ ያሳካልህ ወድሜ 😌
ፈጣሪ ያሳካልህ
Yesakal Wendema "
አላህያሳካልህ
ይሳካልህ
የሰው ደስታ ምያስደስታቸው አንደንድ ሰዎች አሉ እሼ ያንተ ግን ይለያል ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ🎉🎉🎉🎉
በስመ አብ ፊልም ነው የመሰለኝ ፍቅር እንዳልጠፋ አሳያችሁን ዘመናችሁ ይባረክ በትዳር በፍሬ ይባርካችሁ መጨረሻችሁ ይመር ውይይይይ ስታምሩ
የአብሮነት ህይወታችሁ ይባረክ:: ወንድ ልጅ ሴትን በዚህ ደረጃ ሲያከብርና ሲያፈቅር ደስ ይላል:: ሴቶቻችን ሁሉ ነገራችን ናቸው::
ደምሪኛ
ዛሬ ኮመንት ማንም አልቀደመኝን ቀሪዉ ዘመናቹ ይባረክ እንደኔ ወንድ ልጅ ዉለዱ
Enes😂
አሜን❤❤😋
እሰኪ ለኔም ይሰጥኝ
Dd
አንቺ በኮመንት ቀድመሻል እኔ ደግሞ ሲቀረጽም ነበርኩ ብልሽስ? ለማንኛውም አነባበሮውን እይው 😊😍
ማሪያምን አብሬ ነው እያለቀስኩ 💔💔😭እደዚህ አይነት አፍሪቃ አለ ተመስገን ❤🎉🎉🎉
don't Horry i will buy u.....
ማሻአላህ ፍቅራቺሁ እስከዘላለም ይለምልም ደግሞ ሲያምሩ ማሻአላህ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ወንድ ማግኜት ከባድ ነው ከስጦታው ይልቅ ፍቅራቸው ስታስቀኑ ሺ አመት ኑሩ የመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ስፅፍ
የአላህ ለኔም ጥሩባል ይሰጠኝ
እናተም ውለድው ክበሩ
ባለ ማህተቦች እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው❤
ከስደት መልስ ፈጣሪ እዲህ አይነት ባል ይስጠን ቅመሞቼ ❤❤❤❤😊😊
አሜንበእውነት
አሜን፫
amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙌🙌🙌🙌
ማነዉ እንደእኔ ይችን ቀን እሚናፍቅ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ😢😢😢😢😢 ወጣትነቴን ሳላዉቀዉ ሁሌ በናፍቆት ግን አላማርርም ሲመሽ ሲነጋ ተመስገን የሚለዉ ቃል ምግቤ ነዉ ምክንያቱ ፀሀይን ማየት ፈልገዉ ግን የማችሉ አሉና !!!!!!
እውነት ነው
@@እግዚኦተሰሃላለፅዮን ደምሪኛ
ከዚህ በላይ ምን መባረክ አለ ለናንተ እኔ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ
የማዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ የዚህ አይነት የሒወት አጋር ይስጠን ይስጣችሁ (አሜን)👏👏👏
አሚን ያረብ
አሚን
ያረብ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢሚን❤
ኡፉፉፉፉፉ ደስ ስሉ በማርያም እኔም አብረአቸዉ አለቀስኩ እኮ እግዚአብሔር ለእኛም እዉነተኛ አጋር ይስጠን
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም እድለኛ ሴት ነሽ❤❤❤🎉🎉🎉 መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ሀገራችን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን 😢😢😢
❤❤❤
Amen sari
የኔ መልካም ሳሪሻ❤❤❤
Ameeeeen😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢እሧ ለተደረገችው የኒ ልብ ቀጥ ልትል ደረሰች የምር😅😢😅😢😅😢😅😢ኡፍፍፍፍፍ ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ ቸሩ መድሃኒ አለም አባቴ ፍቅሩን በረከቱን ያድላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ በትዳር ውስጥ የሚመጡ ፈተናዎችን ታግሳችሁ የምታልፉበትን ጥበብ እና ማስተዋሉን እመቤቴ ትስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
የሴትን ብር የሚበላ ወንድ በበዛበት ዘመን እንደዚህ ያለወንድ መገኘቱ አልሀምዱሊላ ነው ምርጥ አፍቃሪ❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን እስከ ጥግ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤
አቤት መታደል ከስጦታው ይልቅ ፍቅራቸው ❤ 👏👏👏 እግዚ አብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🥰🥰🥰🥰
በዚ ጊዜ እንደዚ አይነት ፍቅ አለ ተመሥገን አምላኬ እሼ ምርት ሰው ❤️❤️❤️
ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ነው የኛ ህይወት ብቻ ታምራላችሁ
መኪናው ቀርቶ ፍቅራቸውንም በደንብ በገለጹልን ጥሩ ነበር።ከእንደዚህ አይነት ወንድ ጋር የኔ ባል አብሮ ወንድ ና ባል መባሉ ነው እንጅ
@@DegieMekashawእንዲህ እየናቅሽው እንዴት ያክብርሽ ታዲያ? "የኔም ባል "ወንድና ባል መባሉ" ከማለት በላይ ንቀት ከየት ሊመጣ?
@@ሸገርየሁሉሀገር ባህሪውን ነው የተናገርኩት እኔ በተረዳሁት መልኩ ካጠፋው ይቅርታ
@@DegieMekashaw ደምሪኛ
እኔ ዘጠኝ አመት የለፋውበት ፍቅር ተበጠሰ 😢😢😢ይደክማል ፈጣሪ ካልፈቀደ ሚሆን የለም ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያዳምርላችሁ
አይዞሽ አበበ ከሄደ ከበደ ይመጣል😢
አብሸሬ።መኪናወቀርቱ።ብሱታችነን።በትርዱን።ብቻአላሀምዱሊላ
watched the full video! great execution! amazing story!
ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም የሚባለው እደዚህ አይነቱ እድል ነው በእውነት እንባዬን መቆጣጠ አቃተኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።።❤❤
እንዳህም አይነት ወንድ አለ ተመስገን 🙏 እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይቅደም አፍቃሪ ልባቸውን የሚሰጡ ብርቅ ሆኑብንኮ መኪናው ቀርቶብኝ ልቡን በሰጠኝ😂
ሰህ😢😮😂
ክክክክክክክ እውነትሽን ነው እህቴ
ያሁን ጊዜ ወንድ ልብ ሰብሮ መሮጥ ነው የሚያቀው
እፉፉፉፉ በጣም ንፁህ ልብ ጠፎቶ ተቸገርን
ያሁን ወዶች ልብ አላቸው ብለሽ ነው😂😂
ምድረ ልክስክስ ወንዶች😂 እስቲ ከዚ መልካም ወንድ ተማሩ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤
በጣም የምር እደዚህም አለ ለካ
😂😂
@@aasamreywithdmesa9937 ደምሪኛ
Thanks yenea konjo tebarkey
😂
እሼ እግዚያብሔር ዪጠብቅህ አንተ መልካም ሰው ነህ እንዳንተ መስራት ያልቻሉት ቁጭ ብለው ያሙሀል
ዋውውውው እሸቱ በምን ቃላቶች ልግለፅህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ነው የምለው ሌላ የምለው የለኝም በኔ ዘመን እንደ አንተ አይነት ወጣትነትን ከመልካምነት ጋር ፌመስነትክን እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ በመሆኑ በድጋሜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለምትሰራቸው ስራዎችህ ሁሉ (እመብርሀን) ከለላ ተሁንህ ትጠብቅህ በቤቱም ፀንተህ ያኑርህ ያኑረን አሜንንን።
I cried , tears of joy! we are grateful to have a brother like Eshetu and the love between the two couples! May God Bless you all
ኣየሹየ ልዩ ሰው የሰው ልጅ ደሰታ የምስደስትህ ሺ ኣመት ኑር❤❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ በማርያም መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ 💐💐💐 ለሴት ክብር የሚገባቸው ወዶች መታመንታው በተቃራኒው ደግሞ ሴትን ሚያስለቅሱ ጨርሱልኝ 😔
ነጠላ ነጠላውን ክክክክክ
@@queenfatoma2554 ደምሪኛ
መታደል ነዉ እግዛብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ❤
ወይኔ መታደል ነው በዚ ጊዜ እደዚ አይነት ወንድ መገኘቱ እንኳን ደስ አላችሁ እሕት ወድሜ መልካም ትዳር ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞💞
እሼ ወንድሜ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ቅን ልብ ያለክ በልካም ሰው ነህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን የምር ነው ያለቀስኩት ያንቸ ደግነት ተዝቆ አያልክም እሼ ከነ ቤተሰብክ እመብርሃን መዳህኒአለም ካንተጋ ይሁን ወንድሜ
ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን❤❤❤❤
አሚን😢
ይታደሉትጅ አይታገሉትም ታድለሽ ማሻ አላህ የኔው ማ እንደው ዝም ይሻላል 😢
ምርጥ ኘሮግራም ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር እስከ መጨረሻችሁ በፍቅር ያኑራችሁ🙏እሸቱ ምርጥ ሰው ኑርልን🙏
የእኔ አብሮ ማልቀስ 😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤እሸዬ የእኔ____ስወድህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤
እኔም የእውነት ፍቅር ነው የሁለታቸውም ዋው❤
እኔ እያለቀስኩ ጨረስኩት
እኔምአለቀስኩ😢😢
ምርጥ ፕሮግራምበስደት የምንኖር እህት ወንድሞቼከስደት መልስ እንደዚህ አይነት የሒወት እድል ይግጠመን👏👏👏
መመረጥ ብቻ ነው ነው ፈጣሪ ሲያከብርህ ሲመርጥህ እንዲህ ነው እኛ ስደተኞችን ከተመረጡት ያድርገን ከድካማችን የሚያበረታ ይላክልን
አምላክ ለኛም ለማዳም ቅመሞች እንዲህ ያለ ምርጥ አፍቃሪ ይስጠን ጉሉ አሜን 😂😂😂
Zem bey amen lebal🤔🙄🙆♀️😭💔
አሚን 😂
amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉yena konjo
አሚን😂
እኛማሞላጫዉነዉ የሚያገባን😢😢😢😂😂😂
ኦ ፈጣሪ እንዴት ደስ ይላል እውነት ሴት ልጅን ምታከብሩ ወንዶች እግዚአብሔር ያክብራቹ
በእመቤቴ እንዴት ነዉ ደስ የሚሉት ሽቱ ሁሌም ለሰወች ደስታ እደቆምክ ነው ይመቸህ ፈጣሪ ይጨምርልህ🤗🤗እኔም እደዚ Surprise ብደረግ ደስታየ ምኞቴም ነው 😌😌
እኔ በናተ ደሰታ አለቀሰሁ 😢😢😢 አይለያችሁ እዳተ አይኖቶን ያብዛልን ትክክለኛ አፈቃሪነህነሸ❤❤❤❤አይለያችሁ
እሺው የኢትዮጵያ ጀግናችን 💯👍መጀመሪያችው እንዳማረ እግዚአብሔርመጨረሳችውን ያሳመርላችው 🙏💚💛❤️❗️❗️❗️
እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ አፍቃሪ ያድለን የሁል ጊዜ❤ፀሎቴ ነው🙏
Aminnn yareb
አሜን😢
ኣሜን
@@foziguragewafozi6099 ደምሪኛ
@@jemberteshale2246 ደምሪኛ
እግዚአብሔር ጣለቃ ሲገባ ይሄን ያሳያል መታደል ማለት እግዚአብሔር ሲባረክ እንደዚ ነዉ ❤❤❤
ምን አለበት እግዚአብሔር አንተን እንደ ዝናብ በኢትዮጵያ ምድር ባዘነበህ ስለ ስጦታው ሳይሆን አፍቃር ልብ ስላለው ነው❤❤🎉🎉በዘር ፍሬ ይባርካችሁ ❤❤❤
❤❤❤እዉነት በጣጣጣጣጣ ቃል የለኚም
እዴት እደምታምሩ ፍቅራችሁ ሲያስቀና እሼ አንተ ቅን ሰው የእግዚህእብሄር ጥበቃ አይለይህ ሁሌ ድመቅ ቤትህ ትዳርህ ልጅህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩልህ የነካህው ሁሉ የፈለከው ሁሉ ያለህበት ሁሉ የተሳካ ያርግልህ ። ❤ ጠላትህን ዳቢሎስ ይስገዛልህ ያርቅልህ ። የፈጣሪ ፍቅር አይለይህ ❤ እሽዪ ወንድሜ
ንፅፍቅር ይታገሳል መጨረሸው እንዴ ያምራል ፈጣሪ የትዳር ዘመናችሁ ይባርክላችሁ❤❤❤
ይህን ላደረገ ሃሌሉያ በሉ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ሁልጊዜ በቃሉ ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ ያላችሁ የያዕቆብ አምላክ ሞገስ ሆነላችሁ ። ሁላችሁም አሜን በሉ
የኔ ለቅሶ ምን የሚሉት ነው በአላህ ለካ እንዲህም አለ እንደገና ተስፋየ አለመለመየማዳም ቅመሞች አላህ ለኛም የእሼቱን ምርቃት ይስጠን ና አኼራን የምንገበይ ያድርገን
የፍቅር ጥግ ማለት ይህ እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ለሥደተኛቹም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን ከስደት መልስ ሠላም ያለዉ ኑሮ ይስጠን አሜን በሉ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም
አሜን አሜን አሜንን እማየ
ማሻ አላህ ዘመናችሁ ይባረክ እሸቱ ምርጥ ኢትዬጲያው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ሲከፉ የምትከፋ ምርጥየ አላህ ይጨምርልህ 🙏
እሸዬ ወንድማለም❤❤ መልካም ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ👈👍👍😍😍😍🙏🙏
ማሻአላህ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በጣምነው ደስ የሚለው ስሜቱ ከባድ ነው በዚህ ዘመን የዚህ አይነት አፍቃሪ ማገኘት መታድልነው
እዉነተኛ ፍቅር የእግዛብሄር ስጦታ ነዉ። ቀሪዉ ዘመናችሁ ይባረክላችሁ!!!
የአላህ መታደል እድህ ነው ታማኝ ባል ❤❤❤ ያረብ የረፍት እጀራ ይስጠን ❤❤ አይለያቹህ
ፍቅራቸው በደስታ ያስለቅሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አምላክ እድሜ ዘመናችሁን በፍቅር ያኑራችሁ
ለካ እንዲም አይነት ፍቅር አለ ወይኔ ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ይባረክ❤
እመብርሃን ፍፃሜያቹ ታሳምርላቹ አሜን እሼየ መልካሙ
ውይ እሸቱ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥትህ የኡነተኛ ሠው ማለት አተነህ ምርጥ ሠው ቃል ውይእሸቱየሠውደሥታየሚያሥደሥትህየኡነተኛሠውማለትአተነህምርጥሠውቃልአጣሁልህ ❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት መታደል ነው ሌላው ቀርቶ በንፁህ ልብ ብቻ መፈቀር በቂ እኮ ነው ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹሁ 🥰🥰
እውነት ለ 3ተኛ ግዜ እያየሁት ነው ፍቅር ከእግዚያብሄር ሲሰጥ እንዲህ በእንባ ይገለጻል በቃ ቃል የለውም ማልቀስ ብቻ....እመ-አምላክ ፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ.....የማዳም ቅመሞች ምርቃታችሁን አሜንንንንንን ብያለሁ የኔ ዳይመንዶች።
የምር በጣም ነው የቀናሁት ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ
አለም ማዬት ማለት ይሄ ነው ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ 😍😍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ለካ እድህም ያለ ነፁህ ፍቅር አለ ❤እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ ለሆነላችሁ ለጥዶች ሳይሆን እኔም ሰርፕራይዝ ሆኛለሁ በእዉኑ። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ዉለዱ ክበድ 😍ለእኛም ያድለን እደዚህ ያለ ፍቅር😔
በጣም ደስ ይላል እባየ ነው የመጣ ስታስቀኑ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምረላችሁ
አቤት ደስ የሚልህ ታሪክ ነዉ ፎቅራቹ ይባረክ ባል እና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ይባላል እናንተ አንድ ናችሁበጣም ትመሳሰላላችሁ ሕይወት ይባረክ❤❤❤❤️🌹🌹🌹💕🙏💕
አንደኛ የእሺ አድናቂዎች 👍👍👍👍👍❤❤❤
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም በዚህ ዘመን ፍቅር የለም ለሚሉት ትክክለኛ ማሳያ ነው ❤❤❤❤በዚች ምድር ትልቁ መታደል የሚወዳቹህ የሚያከብራቹህን ፈጣሪ ሲሠጣቹህ ነው
የደስታ እንባ አብርያቹ ማልቀሴ❤ ትዳራቹ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክላቹ እመብረሀን ትጠብቃቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አምላክ
እንዴት አንተን እንደምገልፅህ ባላቅም የምር ትለያለህ የምወድህ ወንድሜ እሽ እናቴ ባታለማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ የምር አይኔን እኮ ልታጠፋው ነው በለቅሶ ወንድሜ የነዚህ ጥንዶች ታሪክ ደስ የሚል ነው እረጅም እድሜ ለጥንዶች ተባረክ እድሜህን ያርዝመው ባባ
ለኘም ለሰደተኞች መልካም ባል እግዛብሄር ይሰጠን አሜን
የምያስቀና ፍቅር መታደል ነዉ ማርያምን😢😢😢😢😢❤❤❤
😢እኔም አልቅሻለሁ እንኳን አንች ያኢላሄ አንተ አይቸግርህም ሁሉም ይዘን ስቆ የታመመ ድኖ የተሰደደ አገሩ ገብቶ የተጣላ ታርቆ ህልማችን ተሳክቶ አሳየን❤
አሚን 🎉 ደምሪኝ🙏
አሚንንን❤❤
እሸ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ይጠበቅህ 😍😍😍😍😍😭😭 መልካም ጋብቻ 👍👍👍
ወየየየ መታዳል ❤እኛን የሰዉ ሀገር ያለነዉ ፍጣሪ ብቃችሁ ይብልን😢
እሺ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ወጣት ዘመንህን ይባርክልክ በደስታ እባዬን ሁሉ መቆጣጠር አቃተኝ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች እዉነተኝ ፍቅር ማለት ይሄነዉ ❤❤🙏🙏
የእውነት የእንባ ምን ይሎታል የኔ ባል ማህተመች እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ እሽቱ አንተ መልካም ስው
❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 👏
ማሻአላህ የኔዉድ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛዉ እሼ መልካምሰዉ ምናለ ሁላችን እንደአንተ ቅን በናስብ እሼ አላህይጠብቅህ አንተ ና በዙሪያህ ያሉመልካሞችን አላህያብዛልን
ፈጣሪ ሆይ ተዉ ሹፈኝኝኝኝኝኝኝ😢 አቦ አይለያቸዉዉዉዉ ማነዉ የሠዉ ደሥታ የሚያሥደስተዉ❤
የእዉነት ፍቅር ሸቀጥ በሆነበትና ፍቅር በጠፋበት በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር ማየታችን ደስ የሚል ክስተት ነዉ ፍቅራችሁ ይፅና ዉለዱ ክበዱ
የምር በጣም ነዉ የምታምሩት አላህ እንዲህ አይነት ወንዶችን ያብዛልን
የዛሬው አንደኛ ነው የኢትዮጵያ ወንድም ፍቅርና ውለታ ገባው አቦ ይመችህ
እዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር እስከመጨረሻው ያኑራችሁ ትዳራችሁ መስመር ቤታችሁ ይድመቅ እሸታችን እግዚአብሔር ይባርክህ ክፋ አይካህ ወድማለም ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ መልካም አፍቃሪ የሆነውን ባል ይስጠን
ይታደሉታልጂ አይታገልቱም የሚባል ንግግር የሄነው ታድለሽ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤
ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እህታችን ውድማችን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ደስ ስል እኛንም ከስደት መልስ ፈጣሪ ይሰጠን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች
❤❤❤❤ ማሻላ አላህ ጀግና ናት ውለጂ ክበጂ ከክፉ ከምቀኛ አላህ ይጠብቃችው ከልቤ ነው የተደሰትኩት ማሻላ ♥ማሻላ ♥ማሻላ♥
ስው የፈለገውን ፍቅረኛ ወይም የትዳር አጋሩን ሲያገኝ እንዴት ደስ ይላል ውለዱ ከበዱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉congratulations ሙሽሮች 7:51 7:52 7:52 7:54
እውነት እንዴት የሚያምር ነው።በእውነተኛ ፍቅር የተጎዳችሁ ሁሉእንደዚህ አይነቱን ፍቅር ፈጣሪ ያድላችሁ
አሸቱ ስልክህን አግኝቼ በመረቀሁህ ዘረህ ይባረክ እንደ አብርሀም እድሜህ እንደ ማቱሳላ ይሁን!!!!
ይሄ እኮ መታደል ነው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኝል ድንግል ማርያም ትዳራቹሁን የአብርሃም የሳራ ያረግላቹሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ከመታደልም መታደል ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላቸው❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤❤
እንደነዚህ አይነት ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞችን ያብዛልን ደስ ሲሉ
ግንኢቶጶያ፣ውስጥነው፣እንዴ፣ፍቅርአለዴ
@@መቅደስፍሠሀ አለ በጣም እግዚአብሔር ያጣመረው እውነተኛ ፍቅር....አላወከውም እንጂ ሀገራችን የፍቅር ሀገር ናት
አሜን ❤
በጣም
ሸይችህ
እግዝያብሄር የምንወደውን የሚወደንን ይስጠን አሜን በሉ ባሜን ይቀራል
አሜን ❤
Aman
አሜን አሜን አሜን
Amen
Amen
እኔ ይህን ህይወት አላየሁም ልጄ ግን በዚ ህይወት ማለፍ አለባት ፈጣሪ የሚወዳት የሚረዳት ባል ይስጣት አሜን!!!
እንኳን መኪና የሚገዛ ንፁሕ ፍቅር የሚሠጥ በተገኝ አይለያችሁ በፍቅር ያኖራችሁ ♥♥
😂😂😂😂
😂😢
😂😂😂
በቴክክል
እኮ
የሰው ደስታ የሚያሰደሰታቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ቅመሞችዬ ታማኝ አፍቃሪ ይስጣችሁ ❤❤
አሜንንንን
አሜንንን
እኔም አለኝ አልሀምዱሊላ
አሜን
ማነው እንደኔ ፊልም የመሰለው ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
አምላካችን ሆይ ለእኛ ለመደም ቅመሞች እነዚህ አይነት ጥሩ በል ሰጣን የምወደን የምያከብረን በመደም ቤት የደረቀ ልበችን የምረሰረሰን😢😢😢😢
አይ እስኪ ይሁና
አሜን ((3))🙏😘
አሜንንንንን❤❤❤❤😂😂
@@habeshaye4454 ዝም ብለሽ አማን በይ አላህን ሢሠጥ አይቀንሥም ምኞታችን የበታች ሥለሚሆን እንጂ
አሜን 😢😢😢😢
በሞላልኝ እና ሚስትየን እንደዝህ ባደረኩለት እስክ ይሳካልህ በሉኝ ኣሜን
አላህ ያሳካልህ ወድሜ 😌
ፈጣሪ ያሳካልህ
Yesakal Wendema "
አላህያሳካልህ
ይሳካልህ
የሰው ደስታ ምያስደስታቸው አንደንድ ሰዎች አሉ እሼ ያንተ ግን ይለያል ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ🎉🎉🎉🎉
በስመ አብ ፊልም ነው የመሰለኝ ፍቅር እንዳልጠፋ አሳያችሁን ዘመናችሁ ይባረክ በትዳር በፍሬ ይባርካችሁ መጨረሻችሁ ይመር ውይይይይ ስታምሩ
የአብሮነት ህይወታችሁ ይባረክ:: ወንድ ልጅ ሴትን በዚህ ደረጃ ሲያከብርና ሲያፈቅር ደስ ይላል:: ሴቶቻችን ሁሉ ነገራችን ናቸው::
ደምሪኛ
ዛሬ ኮመንት ማንም አልቀደመኝን ቀሪዉ ዘመናቹ ይባረክ እንደኔ ወንድ ልጅ ዉለዱ
Enes😂
አሜን❤❤😋
እሰኪ ለኔም ይሰጥኝ
Dd
አንቺ በኮመንት ቀድመሻል እኔ ደግሞ ሲቀረጽም ነበርኩ ብልሽስ? ለማንኛውም አነባበሮውን እይው 😊😍
ማሪያምን አብሬ ነው እያለቀስኩ 💔💔😭እደዚህ አይነት አፍሪቃ አለ ተመስገን ❤🎉🎉🎉
don't Horry i will buy u.....
ማሻአላህ ፍቅራቺሁ እስከዘላለም ይለምልም ደግሞ ሲያምሩ ማሻአላህ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ወንድ ማግኜት ከባድ ነው ከስጦታው ይልቅ ፍቅራቸው ስታስቀኑ ሺ አመት ኑሩ የመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ስፅፍ
የአላህ ለኔም ጥሩባል ይሰጠኝ
እናተም ውለድው ክበሩ
ባለ ማህተቦች እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው❤
ከስደት መልስ ፈጣሪ እዲህ አይነት ባል ይስጠን ቅመሞቼ ❤❤❤❤😊😊
አሜንበእውነት
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙌🙌🙌🙌
ማነዉ እንደእኔ ይችን ቀን እሚናፍቅ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ😢😢😢😢😢 ወጣትነቴን ሳላዉቀዉ ሁሌ በናፍቆት ግን አላማርርም ሲመሽ ሲነጋ ተመስገን የሚለዉ ቃል ምግቤ ነዉ ምክንያቱ ፀሀይን ማየት ፈልገዉ ግን የማችሉ አሉና !!!!!!
እውነት ነው
ደምሪኛ
@@እግዚኦተሰሃላለፅዮን ደምሪኛ
በጣም
ከዚህ በላይ ምን መባረክ አለ ለናንተ እኔ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ
የማዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ የዚህ አይነት የሒወት አጋር ይስጠን ይስጣችሁ (አሜን)👏👏👏
አሚን ያረብ
አሚን
ያረብ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንን
ኢሚን❤
ኡፉፉፉፉፉ ደስ ስሉ በማርያም እኔም አብረአቸዉ አለቀስኩ እኮ እግዚአብሔር ለእኛም እዉነተኛ አጋር ይስጠን
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም እድለኛ ሴት ነሽ❤❤❤🎉🎉🎉 መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ሀገራችን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን 😢😢😢
❤❤❤
Amen sari
የኔ መልካም ሳሪሻ❤❤❤
Ameeeeen😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢እሧ ለተደረገችው የኒ ልብ ቀጥ ልትል ደረሰች የምር😅😢😅😢😅😢😅😢ኡፍፍፍፍፍ ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ ቸሩ መድሃኒ አለም አባቴ ፍቅሩን በረከቱን ያድላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ በትዳር ውስጥ የሚመጡ ፈተናዎችን ታግሳችሁ የምታልፉበትን ጥበብ እና ማስተዋሉን እመቤቴ ትስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
የሴትን ብር የሚበላ ወንድ በበዛበት ዘመን እንደዚህ ያለወንድ መገኘቱ አልሀምዱሊላ ነው ምርጥ አፍቃሪ❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን እስከ ጥግ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤
አቤት መታደል ከስጦታው ይልቅ ፍቅራቸው ❤ 👏👏👏 እግዚ አብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🥰🥰🥰🥰
በዚ ጊዜ እንደዚ አይነት ፍቅ አለ ተመሥገን አምላኬ እሼ ምርት ሰው ❤️❤️❤️
ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ነው የኛ ህይወት ብቻ ታምራላችሁ
በጣም
መኪናው ቀርቶ ፍቅራቸውንም በደንብ በገለጹልን ጥሩ ነበር።ከእንደዚህ አይነት ወንድ ጋር የኔ ባል አብሮ ወንድ ና ባል መባሉ ነው እንጅ
@@DegieMekashawእንዲህ እየናቅሽው እንዴት ያክብርሽ ታዲያ? "የኔም ባል "ወንድና ባል መባሉ" ከማለት በላይ ንቀት ከየት ሊመጣ?
@@ሸገርየሁሉሀገር ባህሪውን ነው የተናገርኩት እኔ በተረዳሁት መልኩ ካጠፋው ይቅርታ
@@DegieMekashaw ደምሪኛ
እኔ ዘጠኝ አመት የለፋውበት ፍቅር ተበጠሰ 😢😢😢ይደክማል ፈጣሪ ካልፈቀደ ሚሆን የለም ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያዳምርላችሁ
አይዞሽ አበበ ከሄደ ከበደ ይመጣል😢
አብሸሬ።መኪናወቀርቱ።ብሱታችነን።በትርዱን።ብቻአላሀምዱሊላ
watched the full video! great execution! amazing story!
ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም የሚባለው እደዚህ አይነቱ እድል ነው በእውነት እንባዬን መቆጣጠ አቃተኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።።❤❤
እንዳህም አይነት ወንድ አለ ተመስገን 🙏 እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይቅደም አፍቃሪ ልባቸውን የሚሰጡ ብርቅ ሆኑብንኮ መኪናው ቀርቶብኝ ልቡን በሰጠኝ😂
ሰህ😢😮😂
ክክክክክክክ እውነትሽን ነው እህቴ
ያሁን ጊዜ ወንድ ልብ ሰብሮ መሮጥ ነው የሚያቀው
እፉፉፉፉ በጣም ንፁህ ልብ ጠፎቶ ተቸገርን
ያሁን ወዶች ልብ አላቸው ብለሽ ነው😂😂
ምድረ ልክስክስ ወንዶች😂 እስቲ ከዚ መልካም ወንድ ተማሩ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤
በጣም የምር እደዚህም አለ ለካ
😂😂
@@aasamreywithdmesa9937 ደምሪኛ
Thanks yenea konjo tebarkey
😂
እሼ እግዚያብሔር ዪጠብቅህ አንተ መልካም ሰው ነህ እንዳንተ መስራት ያልቻሉት ቁጭ ብለው ያሙሀል
ዋውውውው እሸቱ በምን ቃላቶች ልግለፅህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ነው የምለው ሌላ የምለው የለኝም በኔ ዘመን እንደ አንተ አይነት ወጣትነትን ከመልካምነት ጋር ፌመስነትክን እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ በመሆኑ በድጋሜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለምትሰራቸው ስራዎችህ ሁሉ (እመብርሀን) ከለላ ተሁንህ ትጠብቅህ በቤቱም ፀንተህ ያኑርህ ያኑረን አሜንንን።
I cried , tears of joy! we are grateful to have a brother like Eshetu and the love between the two couples! May God Bless you all
ኣየሹየ ልዩ ሰው የሰው ልጅ ደሰታ የምስደስትህ ሺ ኣመት ኑር❤❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ በማርያም መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ 💐💐💐 ለሴት ክብር የሚገባቸው ወዶች መታመንታው በተቃራኒው ደግሞ ሴትን ሚያስለቅሱ ጨርሱልኝ 😔
ነጠላ ነጠላውን ክክክክክ
@@queenfatoma2554 ደምሪኛ
ደምሪኛ
መታደል ነዉ እግዛብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ❤
ወይኔ መታደል ነው በዚ ጊዜ እደዚ አይነት ወንድ መገኘቱ እንኳን ደስ አላችሁ እሕት ወድሜ መልካም ትዳር ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞💞
እሼ ወንድሜ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ቅን ልብ ያለክ በልካም ሰው ነህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን የምር ነው ያለቀስኩት ያንቸ ደግነት ተዝቆ አያልክም እሼ ከነ ቤተሰብክ እመብርሃን መዳህኒአለም ካንተጋ ይሁን ወንድሜ
ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን❤❤❤❤
አሚን😢
ይታደሉትጅ አይታገሉትም ታድለሽ ማሻ አላህ የኔው ማ እንደው ዝም ይሻላል 😢
ምርጥ ኘሮግራም ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር እስከ መጨረሻችሁ በፍቅር ያኑራችሁ🙏እሸቱ ምርጥ ሰው ኑርልን🙏
ደምሪኛ
የእኔ አብሮ ማልቀስ 😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤እሸዬ የእኔ____ስወድህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤
እኔም የእውነት ፍቅር ነው የሁለታቸውም ዋው❤
እኔ እያለቀስኩ ጨረስኩት
እኔምአለቀስኩ😢😢
ምርጥ ፕሮግራም
በስደት የምንኖር እህት ወንድሞቼ
ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት የሒወት እድል ይግጠመን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን
መመረጥ ብቻ ነው ነው ፈጣሪ ሲያከብርህ ሲመርጥህ እንዲህ ነው እኛ ስደተኞችን ከተመረጡት ያድርገን ከድካማችን የሚያበረታ ይላክልን
አምላክ ለኛም ለማዳም ቅመሞች እንዲህ ያለ ምርጥ አፍቃሪ ይስጠን ጉሉ አሜን 😂😂😂
Zem bey amen lebal🤔🙄🙆♀️😭💔
አሚን 😂
amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉yena konjo
አሚን😂
እኛማሞላጫዉነዉ የሚያገባን😢😢😢😂😂😂
ኦ ፈጣሪ እንዴት ደስ ይላል እውነት ሴት ልጅን ምታከብሩ ወንዶች እግዚአብሔር ያክብራቹ
በእመቤቴ እንዴት ነዉ ደስ የሚሉት ሽቱ ሁሌም ለሰወች ደስታ እደቆምክ ነው ይመቸህ ፈጣሪ ይጨምርልህ🤗🤗እኔም እደዚ Surprise ብደረግ ደስታየ ምኞቴም ነው 😌😌
እኔ በናተ ደሰታ አለቀሰሁ 😢😢😢 አይለያችሁ እዳተ አይኖቶን ያብዛልን ትክክለኛ አፈቃሪነህነሸ❤❤❤❤አይለያችሁ
እሺው የኢትዮጵያ ጀግናችን 💯👍
መጀመሪያችው እንዳማረ እግዚአብሔር
መጨረሳችውን ያሳመርላችው 🙏💚💛❤️❗️❗️❗️
እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ አፍቃሪ ያድለን የሁል ጊዜ❤ፀሎቴ ነው🙏
Aminnn yareb
አሜን😢
ኣሜን
@@foziguragewafozi6099 ደምሪኛ
@@jemberteshale2246 ደምሪኛ
እግዚአብሔር ጣለቃ ሲገባ ይሄን ያሳያል መታደል ማለት እግዚአብሔር ሲባረክ እንደዚ ነዉ ❤❤❤
ምን አለበት እግዚአብሔር አንተን እንደ ዝናብ በኢትዮጵያ ምድር ባዘነበህ ስለ ስጦታው ሳይሆን አፍቃር ልብ ስላለው ነው❤❤🎉🎉በዘር ፍሬ ይባርካችሁ ❤❤❤
❤❤❤እዉነት በጣጣጣጣጣ ቃል የለኚም
እዴት እደምታምሩ ፍቅራችሁ ሲያስቀና እሼ አንተ ቅን ሰው የእግዚህእብሄር ጥበቃ አይለይህ ሁሌ ድመቅ ቤትህ ትዳርህ ልጅህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩልህ የነካህው ሁሉ የፈለከው ሁሉ ያለህበት ሁሉ የተሳካ ያርግልህ ። ❤ ጠላትህን ዳቢሎስ ይስገዛልህ ያርቅልህ ። የፈጣሪ ፍቅር አይለይህ ❤ እሽዪ ወንድሜ
ንፅፍቅር ይታገሳል መጨረሸው እንዴ ያምራል ፈጣሪ የትዳር ዘመናችሁ ይባርክላችሁ❤❤❤
ደምሪኛ
ይህን ላደረገ ሃሌሉያ በሉ
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ሁልጊዜ በቃሉ
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ ያላችሁ
የያዕቆብ አምላክ ሞገስ ሆነላችሁ ። ሁላችሁም አሜን በሉ
የኔ ለቅሶ ምን የሚሉት ነው በአላህ ለካ እንዲህም አለ እንደገና ተስፋየ አለመለመ
የማዳም ቅመሞች አላህ ለኛም የእሼቱን ምርቃት ይስጠን ና አኼራን የምንገበይ ያድርገን
የፍቅር ጥግ ማለት ይህ እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ለሥደተኛቹም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን ከስደት መልስ ሠላም ያለዉ ኑሮ ይስጠን አሜን በሉ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም
አሜን አሜን አሜንን እማየ
ማሻ አላህ ዘመናችሁ ይባረክ እሸቱ ምርጥ ኢትዬጲያው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ሲከፉ የምትከፋ ምርጥየ አላህ ይጨምርልህ 🙏
እሸዬ ወንድማለም❤❤ መልካም ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ👈👍👍😍😍😍🙏🙏
ማሻአላህ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በጣምነው ደስ የሚለው ስሜቱ ከባድ ነው በዚህ ዘመን የዚህ አይነት አፍቃሪ ማገኘት መታድልነው
እዉነተኛ ፍቅር የእግዛብሄር ስጦታ ነዉ። ቀሪዉ ዘመናችሁ ይባረክላችሁ!!!
የአላህ መታደል እድህ ነው ታማኝ ባል ❤❤❤ ያረብ የረፍት እጀራ ይስጠን ❤❤ አይለያቹህ
ፍቅራቸው በደስታ ያስለቅሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አምላክ እድሜ ዘመናችሁን በፍቅር ያኑራችሁ
ለካ እንዲም አይነት ፍቅር አለ ወይኔ ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ይባረክ❤
እመብርሃን ፍፃሜያቹ ታሳምርላቹ አሜን እሼየ መልካሙ
ውይ እሸቱ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥትህ የኡነተኛ ሠው ማለት አተነህ ምርጥ ሠው ቃል ውይእሸቱየሠውደሥታየሚያሥደሥትህየኡነተኛሠውማለትአተነህምርጥሠውቃልአጣሁልህ ❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት መታደል ነው ሌላው ቀርቶ በንፁህ ልብ ብቻ መፈቀር በቂ እኮ ነው ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹሁ 🥰🥰
እውነት ለ 3ተኛ ግዜ እያየሁት ነው ፍቅር ከእግዚያብሄር ሲሰጥ እንዲህ በእንባ ይገለጻል በቃ ቃል የለውም ማልቀስ ብቻ....እመ-አምላክ ፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ.....የማዳም ቅመሞች ምርቃታችሁን አሜንንንንንን ብያለሁ የኔ ዳይመንዶች።
የምር በጣም ነው የቀናሁት ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ
አለም ማዬት ማለት ይሄ ነው ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ 😍😍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ለካ እድህም ያለ ነፁህ ፍቅር አለ ❤እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ ለሆነላችሁ ለጥዶች ሳይሆን እኔም ሰርፕራይዝ ሆኛለሁ በእዉኑ። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ዉለዱ ክበድ 😍ለእኛም ያድለን እደዚህ ያለ ፍቅር😔
በጣም ደስ ይላል እባየ ነው የመጣ ስታስቀኑ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምረላችሁ
አቤት ደስ የሚልህ ታሪክ ነዉ ፎቅራቹ ይባረክ ባል እና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ይባላል እናንተ አንድ ናችሁበጣም ትመሳሰላላችሁ ሕይወት ይባረክ❤❤❤❤️🌹🌹🌹
💕🙏💕
አንደኛ የእሺ አድናቂዎች 👍👍👍👍👍❤❤❤
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም በዚህ ዘመን ፍቅር የለም ለሚሉት ትክክለኛ ማሳያ ነው ❤❤❤❤በዚች ምድር ትልቁ መታደል የሚወዳቹህ የሚያከብራቹህን ፈጣሪ ሲሠጣቹህ ነው
የደስታ እንባ አብርያቹ ማልቀሴ❤ ትዳራቹ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክላቹ እመብረሀን ትጠብቃቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አምላክ
እንዴት አንተን እንደምገልፅህ ባላቅም የምር ትለያለህ የምወድህ ወንድሜ እሽ እናቴ ባታለማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ የምር አይኔን እኮ ልታጠፋው ነው በለቅሶ ወንድሜ የነዚህ ጥንዶች ታሪክ ደስ የሚል ነው እረጅም እድሜ ለጥንዶች ተባረክ እድሜህን ያርዝመው ባባ
ለኘም ለሰደተኞች መልካም ባል እግዛብሄር ይሰጠን አሜን
የምያስቀና ፍቅር መታደል ነዉ ማርያምን😢😢😢😢😢❤❤❤
😢እኔም አልቅሻለሁ እንኳን አንች ያኢላሄ አንተ አይቸግርህም ሁሉም ይዘን ስቆ የታመመ ድኖ የተሰደደ አገሩ ገብቶ የተጣላ ታርቆ ህልማችን ተሳክቶ አሳየን❤
አሚን ያረብ
አሚን 🎉 ደምሪኝ🙏
አሚን
አሚንንን❤❤
አሜን
እሸ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ይጠበቅህ 😍😍😍😍😍😭😭 መልካም ጋብቻ 👍👍👍
ወየየየ መታዳል ❤እኛን የሰዉ ሀገር ያለነዉ ፍጣሪ ብቃችሁ ይብልን😢
እሺ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ወጣት ዘመንህን ይባርክልክ በደስታ እባዬን ሁሉ መቆጣጠር አቃተኝ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች እዉነተኝ ፍቅር ማለት ይሄነዉ ❤❤🙏🙏
የእውነት የእንባ ምን ይሎታል የኔ ባል ማህተመች እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ እሽቱ አንተ መልካም ስው
❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 👏
ማሻአላህ የኔዉድ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛዉ እሼ መልካምሰዉ ምናለ ሁላችን እንደአንተ ቅን በናስብ እሼ አላህይጠብቅህ አንተ ና በዙሪያህ ያሉመልካሞችን አላህያብዛልን
ፈጣሪ ሆይ ተዉ ሹፈኝኝኝኝኝኝኝ😢 አቦ አይለያቸዉዉዉዉ ማነዉ የሠዉ ደሥታ የሚያሥደስተዉ❤
የእዉነት ፍቅር ሸቀጥ በሆነበትና ፍቅር በጠፋበት በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር ማየታችን ደስ የሚል ክስተት ነዉ ፍቅራችሁ ይፅና ዉለዱ ክበዱ
የምር በጣም ነዉ የምታምሩት አላህ እንዲህ አይነት ወንዶችን ያብዛልን
የዛሬው አንደኛ ነው የኢትዮጵያ ወንድም ፍቅርና ውለታ ገባው አቦ ይመችህ
እዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር እስከመጨረሻው ያኑራችሁ ትዳራችሁ መስመር ቤታችሁ ይድመቅ እሸታችን እግዚአብሔር ይባርክህ ክፋ አይካህ ወድማለም ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ መልካም አፍቃሪ የሆነውን ባል ይስጠን
ይታደሉታልጂ አይታገልቱም የሚባል ንግግር የሄነው ታድለሽ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤
ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እህታችን ውድማችን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ደስ ስል እኛንም ከስደት መልስ ፈጣሪ ይሰጠን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች
ደምሪኛ
❤❤❤❤ ማሻላ አላህ ጀግና ናት ውለጂ ክበጂ ከክፉ ከምቀኛ አላህ ይጠብቃችው ከልቤ ነው የተደሰትኩት ማሻላ ♥ማሻላ ♥ማሻላ♥
ስው የፈለገውን ፍቅረኛ ወይም የትዳር አጋሩን ሲያገኝ እንዴት ደስ ይላል ውለዱ ከበዱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉congratulations ሙሽሮች 7:51 7:52 7:52 7:54
እውነት እንዴት የሚያምር ነው።በእውነተኛ ፍቅር የተጎዳችሁ ሁሉ
እንደዚህ አይነቱን ፍቅር ፈጣሪ ያድላችሁ